You are on page 1of 2

1/18/24, 10:45 AM Habesha Tender Home of Business Opportunities (www.habeshatender.

com)

Online Tender Information (www.habeshatender.com)

አዲስ ዘመን አርብ ጥር 3 ቀን 2016 ዓ . ም

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡-

ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የሚወጡ የዕቃ/ የአገልገሎት ግዥ

ሎት 1: ኮምፒውተር ግዥ

ተጫራቾቾ የሚከተሉትን መመሪያዎች ማሟላት ተገባራዊ ማድረግ አስባቸው

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ሕጋዊና የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ
የሚችሉ፡፡

2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ TIN እና VAT ሰርተፍኬት ያላቸው፣የገቢዎች
ከሊራንስና ጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ የተሰጣቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢዎች ዝርዝር
የምዝገባ ፈቃድ የተመዘገቡና የቅርብ ጊዜ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡

4. ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በድርጅታችን አዲሱ ፍልውሃ ሆቴል እንግዳ መቀበያ በመክፈል
ከድርጅቱ ግዥ አቅርቦት ቡድን መሪ ቢሮ ቀርበው የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊትና ከነቫቱ ተብሎ በኢትዮጵያ ብር መገለጽና መሆን አለበት፡፡ ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ
ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውን፣ ፊርማቸውንና ማህተም አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሠነድ ላይ የተሰጠ ዋጋን መለወጥ አይቻልም፡፡ ዕቃው የሚቀርብበት ጊዜ፣ ቦታና ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት
ጊዜ መገለጽ አለበት፡፡ ስለ ዕቃው ዋስትናና የዋስትና ጊዜ በግልጽ መገለጽ አለበት፡

7. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለማሸነፍ እንዲረዳዎት ለማንኛውም ኃላፊና ሠራተኛ መደለያ የሰጠ ተጫራች ከጨረታ የሚሰረዝ ሲሆን አሸንፎም ውል
ቢዋዋል ውሉ ይሰረዛል፡፡

8. ድርጅታችን የዋጋ ለውጥ ሳይኖር በመጠን ወይም በዋጋ እስከ 25% በመጨመር መግዛት እንደሚችል በቅድሚያ መታወቅ ይኖርበታል፡፡

9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት ጋር በግልጽ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ
ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 23/5/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዕለቱ
ጠዋት 4፡30 ይከፈታል፡፡

10.ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የግዥ አይነት መሠረት የተሟላ የቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሽያል በተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ /Bid document/
መሰረት ጨረታ ሰነዳችሁን ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ የጨረታው ቴክኒካል ፕሮፖዛል ሰነድ ለብቻው የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ ለብቻው እና
ፋይናንሽያል ሰነድ ለብቻው በጨረታ ሣጥኑ ማስገባ አለባቸው፡፡

11 የጨረታ ሂደቱ የቴክኒካል ግምገማ ድርጅቱ በሚያወጣው መስፈርት መሠረት ቴክኒካል ሠነድ ግምገማና እስፔስፊኬሽን (Specification)
ግምገማ ውጤት (40%) እና የፋይናንሽያል (ዋጋ) ግምገማ ውጤት (60%) ሲሆን ድምር ውጤት ከ100% አሸናፊ የሚለይ መሆኑን ማወቅ
አለባችሁ፡፡ ነገር ግን ቴክኒካል ግምግማ ሰነድ ወይም ስፔስፊኬሽን (Specification) ግምገማ ያላለፈ ተጫራች ድርጅት ፋይናንሽያል ሠነድ
እንደማይከፈት እንዲታወቅ፡፡ የመገምገሚያ መስፈርቶቹ በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ማየት ይቻላል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0115519100 / 0115530767 / 0115157337

የፍልውሃ አገልግሎች ድርጅት

https://habeshatender.com/print.php?ref=252931 1/2
1/18/24, 10:45 AM Habesha Tender Home of Business Opportunities (www.habeshatender.com)

___________________________________________________________________________________________________
Category : Computer and Accessories, Computer Purchase, Purchase.
Posted Date : 2024-01-13 01:03:25
Deadline : 2024-02-01 (14 days left.)

Copyright © 2010 - 2024 Habesha Tender


Telephone: +251-967-829782 / +251-960-160215/ +251-118-961881, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com

https://habeshatender.com/print.php?ref=252931 2/2

You might also like