Professional Documents
Culture Documents
Change of Sub Form in The Presence of The Original Customer V2
Change of Sub Form in The Presence of The Original Customer V2
2.1. For Postpaid/Hybrid Service with Contract Plan, Does the existing subscriber want to transfer/terminate
the contract? / የኮንትራት ፕላን ተጠቃሚ ለሆነ የድህረ ክፍያ/ሐይብሪድ ሞባይል ቁጥር፣ ኮንትራት ፕላኑን ማዘዋወር ወይስ
ማቋረጥ ነው የሚፈለገው? Transfer/ይዘዋወር Terminate/ይቋረጥ
2.2. Amount to be settled, if the contract plan shall be terminated /
ኮንትራት ፕላኑ የሚቋረጥ ከሆነ፣ ነባሩ ደንበኛ መክፈል ያለበት ቀሪ ዕዳ:
I, mobile number, name and address is mentioned here above, who is customer of ethio telecom; confirm
with my signature that the change of my mobile number to the person stated on section 3 of the form
starting from………/……../………G.C. If the service is postpaid, I am also liable to pay all the outstanding bills
that might be incurred till change of subscription and ownership is done.
እኔ የሞባይል ቁጥሬ ስሜና አድራሻዬ ከላይ የተገለፀው የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኛ የነበርኩ ከዛሬ ቀን 20 ዓ/ም ጀምሮ
አገልግሎቱን በስሜ መጠቀም ስለማያስፈልገኝ ስሙ/ሟ እና አድራሻው/ዋ በተራ ቁጥር 3 ለተገለፀው ግለሰብ እንዲዘዋወርለት/ላት
መስማማቴን በፊርማዬ አረጋግጣሁ ፡፡ የሞባይል ቁጥሩ የድህረ ክፍያ ከሆነ የስምና ባለቤትነት ዝውውሩ እስከተፈጸመበት እለት
ድረስ የሚመጣውን የቢል ክፍያ ለመክፈል ኃላፊነቱን የምወስድ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡