Professional Documents
Culture Documents
Commitment Form For Profile Modification During SIM Replacement V1
Commitment Form For Profile Modification During SIM Replacement V1
ደንበኛው የሲም ካርድ ለውጥ በሚያደርግበት ወቅት ስሙ /ፕሮፋይሉ / ሲስተም ላይ ተመዝግቦ በማይገኝበትና
የሚጠየቀውን ማስረጃ በሚያቀርብበት ሁኔታ ብቻ የሚያገለግል
እኔ ስሜና አድራሻዬ ከላይ የተገለፀው የሞባይል ቁጥር _______________________________________ ተጠቃሚ የሆንኩ በዚህ ሞባይል ቁጥር
ከአንድ ዓመት በላይ የተገለገልኩበት መሆኔን እያረጋገጥኩ ደንበኝነቱ በስሜ ስላልተመዘገበ መመሪያው በሚፈቅደው መሰረት ታይቶ
እንዲመዘገብልኝ ስል እጠይቃለሁ፡፡
የሞባይል ቁጥሩ በስሜ ከተመዘገበበት ቀን አንስቶ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሌላ ባለቤት ነኝ የሚል ሰው/ደንበኛ/ ቀርቦ ካመለከተና
ባለቤትነቱ በኢትዮ ቴሌኮም ከተረጋገጠ የሞባይል ቁጥሩን እንደምመልስና እንዲሁም የሰጠሁት መረጃ ትክክል ሆኖ ባለመገኘቱ ምክንያት
ወይም ቁጥሩን ከህግ አግባብ ውጪ በመጠቀም ለሚፈጠረው ማንኛውም ችግር በኃላፊነት የምጠየቅ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
V1