You are on page 1of 2

P.O.

Box 1047 Addis Ababa Ethiopia


tel.: +251 (0) 115 5157 00
www.ethiotelecom.et

ጉዳዩ፡- የኮንቴነር ዲመሬጅና የመጋዘን ኪራይ እንዲነሳልን ስለመጠየቅ


ሎጂስቲክ
ስ ዲፓርትመንት/ ሚያዚያ 5 ቀን 2013 ዓ.ም

ለኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት- ኮሜርሻል ዲፓርትመንት

አዲስ አበባ

ክትትል አድራጊ፡ መሰረት አሰፋ

ሞባይል፡ - 0911 50 5159

ኢሜል፡ - meseret.assefag@ethiotelecom.et

ቁጥር፡- SCD/LS/597/2021

ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ከአቅራቢያችን M/S ZTE ኩባንያ 9x40’’ ኮንቴነሮች ከሸንዘን የባህር ወደብ ተጓጉዘው
እ.ኤ.ኣ. ጥር 14 2021 ሞጆ ደረቅ ወደብ መድረሳቸው ይታወሳል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የትራንስፖርት ክፍያ ከተጫነበት ወደብ

የተከፈለ ቢሆንም የማጓጓዣ ተመን ዋጋ ማግኘት የተቻለው እ.ኤ.ኣ. የካቲት 3፣ 2021 መሆኑ ይታወቃል፡፡

ይህ የማጓጓዣ ክፍያ የተፈጸመው በኢባትሎአድና በአስጫኛችን m/s ZTE መካከል ባለ የቀደም የትራንስፖርት ውል አግባብ

በመሆኑና ይህንን የክፍያ ደረሰኝ አቅራቢያችን m/s ZTE ከኢባትሎአድ ለማግኘት በወሰድው ጊዜ መሆኑን በወቅቱ
ስንከታተል በነበረበት ጊዜ ለመረዳት ችለናል፡፡ ይህንኑ በመረዳትም ኢባትሎአድ ለሞጆ ደረቅ ወደብ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በጻፈው

ደብዳቤ ዝርዝሩን በመግለጽ የቀረጥና ታክስ ቅጣት እንዳይጣልብን ያደረገበት 2 ገፅ አባሪ ደብዳቤዎች ተያይዘዋል፡፡

ነገር ግን በዚህ ምልልስ ምክኒያት አቃዎቹ ከ 15 ቀን በላይ ደረቅ ወደብ በመቆየታቸው የዲመሬጅ ክፍያ ብር 104273.99

እንድንከፍል እና ይህ ካልተከፈለ ቀጣይ ጭነቶች እንደማይለቀቁ ተገልጾልናል፡፡ በመሆኑም የተጠየቅነው ክፍያና በዚህ ምክኒያት
የሚገጥሙን የቀጣይ ጭነቶች መስተጓጎል በኢትዮ ቴሌኮም ምክኒያት አለመሆኑን በመገንዘብ የተጠየቅነው ክፍያም ሆነ በዚህ

ምክኒያት የቀጣይ ጭነቶች መስተጓጎል እንዲናሳልን እንጠይቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

ግልባጭ ፡ለመልቲ ሞዳል ዲፓርትመንት

M/S ZTE
P.O. Box 1047 Addis Ababa Ethiopia
tel.: +251 (0) 115 5157 00
www.ethiotelecom.et

You might also like