You are on page 1of 1

እዝል 10

በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንርፕራይዝ ልማት / በቴክኒክ ሙያና ኢንተርፕራይዝ ልማት/ በከተማ ምግብ ዋስትናና ስራ ፈጠራ ጽ/ቤትና
በኢንተርፕራይዞች መካከል የሚደረግ የጽሁፍ ስምምነት ቅጽ*1
የኢንተርፕራይዙ ስም _____________________________________________________________________________
የተቋቋመበት ወርና ዓመተ ምህረት ___________________________
የኢንተርፕራይዙ ሰብሳቢ / ዋና ስራ አስኪያጅ ሙሉ ስም ___________________________ፆታ ___________________________
ከዚህ በታች ከተዘረዘረው መካከል ኢንተርፕራይዙ የተሰማራበት የቢዝነስ / የንግድ ስራ ዘርፍ የትኛው ነው?
የሳኒቴሽን ግብይት ስራ ብቻ ________
የሳኒቴሽን ግብይትና የመጠጥ ውሃ ጥገና ስራዎችን በጣምራ የሚሰራ ________
የሳኒቴሽን ግብይትና የመጠጥ ውሃ ግንባታና ጥገና ስራዎችን በጣምራ የሚሰራ ________

እኛ ከዚህ በላይ በተጠቀሰው ኢንተርፕራይዝ አባላት የሆንን ከወረዳው _______________________________ ጽ/ቤት ለ_______________ዓመት (ፊርማችን
ካረፈበት ወርና ዓመተ ምህረት ጀምሮ የሚቆጠር) የምንገለገልበት ሼድ መረከባችንን እንገልጻለን፡፡ የኢንተርፕራይዙ አባላት የተረከብነውን
ሼድ የሳኒቴሽን ግብይትን ለማካሄድ የመጸዳጃ ቤት ወለል ንጣፍ ለማምረትና ለመሸጥ እንዲሁም ሎሌች የሳኒቴሪ እቃዎችን ለማምረትና
ለመሸጥ የምንጠቀምበት ይሆናል፡፡ ሁሉም አባላት ሼዱን ለታለመለት ዓላማ ብቻ ለመጠቀም ኃላፊነት እንወስዳለን፡፡ ለ___________ዓመት
ከተጠቀምን በኃላ በ____________ወር ___________ዓ.ም ለ ______________________ጽ/ቤት የምናስረክብ መሆኑን ተስማምተናል፡፡ ይህንንም ከዚህ
በታች ባለው ሠንጠረዥ እንደተመለከተው በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡

ተራ የአባላት ሙሉ ስም አድራሻ በኢንተርፕራይዙ ፆታ ፊርማ ቀን


ቁጥር ውስጥ ያለው የስራ ወንድ ሴት
ድርሻ / ኃላፊነት
1.

2.

3.

4.

5.

6.

7.

8.

9.

10.

የወረዳ ______________ ጽ/ቤትን በመወከል ስምና ፊርማ ______________________________________________ ቀን _________________________

1
የወረዳው ጽ/ቤት ማህተም የዚህ ቅጽ ዋናው ቅጂ (የሁሉም ፊርማና ማህተም ያለበት) ለወረዳው የጥ.አ.ኢ.ል./የቴ.ሙ.ኢ.ል/የከ.መ.ዋ.ስ.ፈ ጽ/ቤት
የሚቀመጥ ሲሆን የዋናው ቅጽ ቅጂ የኢንተርፕራይዙ ዋና መረጃ ሆኖ ራሳቸው በሚጠቀሙበት ቢሮ ውስጥይቀመጣል፡፡ የኢንተርፕራይዙ ፀሀፊው/ፀሀፊዋ
ይህንን መረጃ በአግባቡ ለመያዝ ኃላፊነት ይወስዳል/ትወስዳለች፡፡

You might also like