Professional Documents
Culture Documents
Agreement With Employe MIDEA 6060 FULL Electric Stove (Midea)
Agreement With Employe MIDEA 6060 FULL Electric Stove (Midea)
አ.አ ክ/ከ/ ልደታ ቀበሌ 01/02 ስልክ ቁጥር 0115504055 ፖ.ሣ.ቁ. 1047 እና
ቦታ _________________________ መለያ ቁጥር ______________ ስልክ ቁጥር _______________ መካከል በዱቤ የቀረቡ
ለማጠናቀቅ ተስማምቻለሁ፣
3. በጡረታ፣ በቅነሳ፣ በስንብት እና በተለያዩ ምክንያት የስራ ውሌ ቢቋረጥ ቀሪው ሂሳብ በአንድ ጊዜ ለመክፈል
ተስማምቻለሁ፡፡
4. ውል ሰጪው በዚህ ውል በሞላሁት መስፈርት ያመጣልኝን ዕቃ ሳልረከብ ብቀር ዋጋውን ከደሞዜ ተቆርጦ
እንዲከፈል መስማማቴን አረጋግጣለሁ፡፡ ውል ተቀባይ ከኢትዮ ቴሌኮም መሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር የምፈልገው
የዕቃ አይነት MIDEA 60*60 FULL Electric Stove ሲሆን የዕቃው ዋጋ ብር 38,000.00 በፊደል /ሠላሳ
ስምንት ሺ ብር/ ብቻ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡
ውል ሰጭ ውል ተቀባይ
ማኀበር ለአባላቱ ብቻ በዱቤ የቀረቡ ዕቃዎችን ለመስጠት በተደረገ የውል ስምምነት መሰረት ውል ሰጪ እንዲያመጣልኝ
በዚህም በብድር ለወሰድኩት ዕቃ ለዋጋው አከፋፈል ከታች ስማቸው የተጠቀሰው የተቋሙ ሰራተኞች የብር
38,000.00 በፊደል /ሠላሳ ስምንት ሺ ብር/ ዋሶች አቅርቤያለሁ፡፡
እኔ የዋሶች ስምና ፊርማ በሚለው ቦታ ላይ ስሜ የተጠቀሰው የተቋሙ ሰራተኛ ከላይ ስሙ ለተጠቀሰው ተበዳሪ ዋስ
በመሆን የእቃውን ዋጋ 38,000.00 በፊደል /ሠላሳ ስምንት ሺ ብር/ በአንድነት እና በነጠላ ሃላፊነት ለመጠየቅ በፊርማዬ
አረጋግጣለሁ፡፡
ስም ፊርማ
1. ________________________________________ ____________
2. ________________________________________ ____________