You are on page 1of 4

የቢሮ ኪራይ ውል 002/2023

የንግድ ቤት ኪራይ ውል ማቐረጥ


ይህ የንግድ ቤት ኪራይ ውል ማቐረጥ፣ በአቶ/ወ/ሮ/ወ/ሪት……………… ከዚህ በኋላ “አከራይ” እየተባለ/ሉ
በሚጠራው/በሚጠሩት… አድራሻ … ከተማ፣…፣ ክ/ከተማ፣ ወረዳ …፣ የቤት ቁጥር … የስልክ ቁጥር ……. እና ከዚህ
በኋላ “ተከራይ” እየተባለ በሚጠራው ሲንቄ ባንክ አ.ማ. … ዲስትሪክት…………ቅርንጫፍ……….. አድራሻ፤ ከተማ
…፣ ክ/ከተማ …፣ ወረዳ……፣ የቤት ቁጥር…፣ ስልክ ቁጥር…፣ የመልዕክት ሳጥን ቁጥር … ኮድ … መካከል፣ ከዚህ
በታች በተዘረዘሩት ነጥቦች መሰረት ዛሬ… ቀን… ዓ.ም ተፈጽሟል፡፡

አንቀጽ 1፡ የውሉ አላማ


1.1. ይህ የንግድ ቤት ኪራይ ውል ማሻሻያ ከዚህ በፊት በቀን… በአከራይ እና በተከራይ መካከል የተፈረመው የንግድ
ቤት ኪራይ ውል አንቀፅ 3.3 እና 12.1 መሠረት አከራይ ቤቱን ለተከራይ በሚያስረክቡበት ወቅት የልኬት ልዩነት
ስላለዉ የቀድሞ የኪራይ ውል አንቀጽ 1 እና 2.1 ላይ ማስተካከያ እንዲደረግ ተከራይ እና አከራይ የተስማሙ
በመሆኑ እና አከራይ ለተከራይ ለማስረከብ ያዘጋጁት ቤት የልኬት ልዩነት ያለው መሆኑ ስለተረጋገጠ ከዚህ
በፊት በቀን… የተፈረመው የንግድ ቤት ኪራይ ውል እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡፡
1.2. አከራይ … ከተማ፣ … ክ/ከተማ፣ ወረዳ …፣ የካርታ ቁጥር… የቤት ቁጥር … ካስገነቡት G+… ሕንጻ ውስጥ
… ስፋቱ … ካ.ሜ ለድስትሪክት/ቅርንጫፍ ቢሮነት (ለባንክ ሥራ አገልግሎት የሚውል) የሚሆን ለተከራይ
ለማከራየት እና ተከራይም ይህንኑ ቤት ለመከራየት የተስማሙ ሲሆን አከራይም ይህን ቤት በቀን… ዓ.ም
ለባንኩ አስረክበዋል፡፡
1.3. አከራይ ቤቱን ለተከራይ በሚያስረክቡበት ቀን ተከራይ የ… (……) ዓመት የቢሮ ኪራይ ቅድሚያ ክፍያ
ከተጨማሪ እሴት ታክስ (ተ.እ.ታ) ጋር ወይም ከተርን ኦቨር ታክስ (ቲ.ኦ.ቲ) ጋር ብር … (…) ለአከራይ
ለመክፈል ተስማምቷል፡፡
1.4. በዚህ ውል አንቀፅ 1.2 ላይ የተደረገውን ማሻሻያ ተከትሎ አከራይ የተፈጠረው የልኬት ልዩነት ገልፀው
የወሰዱትን ቅድመ ክፍያ ታሳቢ ባደረገ መልኩ ቤቱን በሚያስረክቡበት ቀን ቀሪ ክፍያ እንዲፈፀምላቸው
በፅሑፍ ማመልከቻ ለተከራይ ያቀርባሉ፡፡
1.5. የመጀመሪያዎቹ የ… (…..) ዓመታት ቅድሚያ ክፍያ የተፈፀመበት ዘመን እንደተጠናቀቀ አከራይ የቀሪውን
ዘመን የቤት ኪራይ ገንዘብ የየዓመቱን ኪራይ በተሻሻለው ውል ላይ በተጠቀሰው ስፋት እና ባንኩ በተረከበው
ቤት ልክ መሰረት የቤቱ ርክክብ በተደረገበት ወር ላይ ለአከራይ ይከፍላል፡፡

አንቀፅ 2፡ ሌሎች መብቶችና ግዴታዎች

በዚህ ውል በግልፅ በሁለቱም ወገን ዉሉ እንድፈርስ የተስማማን ስሆነን በ… ቀን… ዓ.ም በተደረገው የአከራይ እና
የተከራይ ውል ውስጥ የተገለፁት የአከራይና የተከራይ ሌሎች መብቶችና ግዴታዎች እንደፀኑ ይቆያሉ፡፡

አንቀጽ 3፡ የዚህ ስምምነት አፈፃጸም

1
የቢሮ ኪራይ ውል 002/2023

ይህ የተሻሻለው የንግድ ቤት ኪራይ ስምምነት በቀን… የተፈረመው የንግድ ቤት ኪራይ ስምምነት አካል ሆኖ በአከራይ
እና በተከራይ መካከል ተፈፃሚ እንዲሆን ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ተስማምተዋል፡፡

ስለ ተከራዩ ስለ አከራዩ
ስም፡ አቶ ሙሉጌታ ኃይሌ ስም
የስራ ኃላፊነት፡ ____ _____ የስራ ኃላፊነት ____
ፊርማ ____ _____ ፊርማ ___ _______
ቀን __ _______ ቀን ___ _ _________

ምስክሮች
1. ስም ___ 2. ስም ____ ___
ፊርማ _____ _ ፊርማ ____ _

ቀን _____ _ ቀን _____ ________

ቀን------------------------

የንግድ ቤት ኪራይ ውል በፍት/ሔር ህግ አንቀጽ 1819 መሰረትለመሰረዝ


ይህ የንግድ ቤት ኪራይ ውል ሰጭ፣ 1.በአቶ/ወ/ሮ/ወ/ሪት ቤተልሄም አለማየሁ ለታ

2.ተወካይ አቶ አለማየሁ ለታ ደቻሳ ከዚህ በፊት “አከራይ” እየተባለ/ሉ በሚጠራው/በሚጠሩት… አድራሻ አድስ አበባ
ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 11፣ የቤት ቁጥር አድስ የስልክ ቁጥር ……. እና ከዚህ በኋላ “ተከራይ” እየተባለ በሚጠራው

2
የቢሮ ኪራይ ውል 002/2023

በቀድሞ ስሙ ኦሮምያ ብድርና ቁጠባ በአሁኑ ሲንቄ ባንክ አ.ማ. … ኤረር ቅርንጫፍ አድራሻ፤ በአሮምያ ክልል ፍንፍኔ
ዙሪያ ልዩ ሆን ጫንጮ ከተማ ቀበሌ 03 ስሆን በመካከላችን የነበረዉ ዉል የካቲት 25/ ቀን 2013 ዓ.ም ነበር

አንቀጽ 1፡ የውሉ አላማ


11.ይህ የንግድ ቤት ኪራይ ማፍረሻ ዉል ከዚህ በፊት በቀን 25/06/2013 በአከራይ እና በተከራይ መካከል የተፈረመው
የንግድ ቤት ኪራይ ውል ማፍረስ ያስፈለገበት ምክንያት፡-

1.2 የቤቱ(የህንጻዉ) ለባነካችን ደምበኞቻችን መግብያዉ እና መዉጫዉ አለመመቸት፤


1.3.የቤቱ ጥበት(80 ካሬ ሜትር ብቻ) መሆኑ፤

1.4.የብህራዊ ባንክ ደምቦች እና ህግን የማያማላ ለምሣሌ፡-ካሽ ሩም፤አርቻይቭ ሩም፤የጥበቃ ቤት የሌለዉ በመሆኑ
ስሆን ባንካችን በቀን 25/06/2013 በተጻፈዉ ከ 4 ዓመት ዉል የ 2 ዓመት ክፍያን የፈጸመ ስሆን ያልተከፈለዉ የ 4 ወር
ማለትም ከግንቦት ወር ነሃሴ 30/2015 ድረስ ከፍለን ዉሉን ለማፍረስ ተስማምተናል፡፡

አንቀፅ 2፡ ሌሎች መብቶችና ግዴታዎች

በዚህ ውል በግልፅ በሁለቱም በቀን 25/06/2013 ዓ.ም የተደረገው የአከራይ እና የተከራይ ውል በፍ/ሔር ሕግ
አንቀጽ 1819(1-3) መሰረት ፈርሷል፡፡

አንቀጽ 3፡ የዚህ ስምምነት አፈፃጸም

1.ይህ በስምምነት የፈረሰዉ ውል ተከራዩየንግድ ቤት ኪራይ በተስማማነዉ መሰረት የ 4 ወር ያልተከፈለዉ ገንዘብ


184,000(አንድ መቶ ሰማንያ አራት ሺ) ብር ከቫት 15% ብር 27600(ሃያ ሰባት ሺ ስድስት መቶ) አነስድ ላይ
211600(ሁለት መቶ አስራ አንንድ ሺ ስድት መቶ) ብር እኔ ወ/ሪት ቤተልሔም አለማየዉ ለታ በቀን --------------
መዉሰዴን በተለመደዉ ፍርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡

2.እኛም ተከራዮች በአንቀጽ 3(1) መሰረት በቀን 25/06/2013 ዓ.ም የተደረገው የንግድ ቤት ኪራይ ስምምነት ያፈረስን
ስሆን ያልተከፈለዉ ብር ከግንቦት አስከ ነሃሴ 30/2015 ያለዉን የ 4 ወር ብር ከቫት 15 % ጭምር 211600(ሁለት መቶ
አስራ አንድ ሺ ስድት መቶ ብር የከፈልን ስሆን ከመስከረም 1 2016 ጀምረዉ ቤቱን የምንለቅ መሆኑን በተለመደዉ
ፈርማችን አረጋግጠና፡፡

ስለ ተከራዩ ስለ አከራዩ
ስም፡ ---------------------------------- ስም
የስራ ኃላፊነት፡ ____ _____ የስራ ኃላፊነት ____
ፊርማ ___ _______ 3
ቀን ___ _ _________
የቢሮ ኪራይ ውል 002/2023

ፊርማ ____ _____

ቀን __ _______

ምስክሮች
2. ስም ___ 2. ስም ____ ___
ፊርማ _____ _ ፊርማ ____ _

ቀን _____ _ ቀን _____ ________

You might also like