You are on page 1of 2

www.abyssinialaw.

com

ቀን------------------------

የወንጀል መ/ቁ------------------

የማ/ቤት ማህደር ቁጥር--------------------

የወንጀል ክስ አይነት--------------------

የቅጣት ውሳኔ መጠን-----------------

ያለበት ማረሚያ ቤት--------------------

1/ ይህ በወ/መ/ህ/ስ/ስ/ቁ 189/1/ መሰረት ከተከሳሽ የቀረበ የይግባኝ ቅሬታ


ማመልከቻ በተመለከተ ነው ፡፡

ሀ/ ይግባኝ ሊቀርብ የቻለው የፌደራል ---------------- ፍ/ቤት -------- ወንጀል ችሎት


በወ/መ/ቁ------------------ በ ------------ ወንጀል ክርክር ጉዳይ በተመለከተ ----------- በሰጠው
የጥፋተኝነት እና የ------------- ቅጣት ውሳኔን በመቃወም ነው ፡፡

ለ/ ፍርድ ቤቱ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀፅ --------- መሰረት
ይግባኙን የማየት ስልጣን አለው ፡፡

ሐ/ በ----------------------- ቀን በተፃፈማመልከቻ የውሳኔ ግልባጭ ጠይቄ በ----------------


ቀን ስለደረሰኝ በወ/መ/ህ/ስ/ስ/ቁ 187/1/ እና /2/ መሰረት በጊዜው የቀረበ ነው፡፡

መ/ የፌደራል ---------------- ፍ/ቤት መዝገብ ግልባጭ --------- ገፅ ከዚህ የይግባኝ


ማመልከቻ ጋር አያይዤ መላኬን እገልፃለሁ ፡፡

ሠ/ በግራ ቀኙ የሚሰጠው መጥሪያ በፍ/ቤት መልዕክት ክፍል በኩል እንዲደርስ


እንዲታዘዝልኝ አመለክታለሁ፡፡

2/ የይግባኙ አበይት ምክንያቶች ባጭሩ

3/ የይግባኝ ቅሬታ ነጥቦች ባጭሩ

ሀ/ የፌደራል ---------------- ፍ/ቤት ክሱን እንድከላከል በሰጠው ብይን ላይ የቀረቡ

የይግባኝ ቅሬታ ነጥቦች ባጭሩ፡፡


www.abyssinialaw.com

ለ/ የፌደራል ----------------- ፍ/ቤት ያቀረብኳቸውን የመከላከያ ማስረጃዎች ውድቅ

በማድረግ በሰጠው ፍርድ ላይ የቀረቡ የይግባኝ ቅሬታ ነጥቦች ፡፡

ሐ/ የፌደራል ------------------ ፍ/ቤት የቅጣት ውሳኔ አጣጣል የህግን መርህና

መመሪያ ያልተከተለ መሆኑን በተመለከተ የቀረበ የይግባኝ ቅሬታ፡፡

4/ ይግባኝ ባይ የሚጠይቀው ዳኝነት

በአጠቃላይ ከላይ በጠቀስኳቸው/ናቸው/ ምክንያቶች እኔ/ኛ ይግባኝ ባይ/ዬች/ ጥፋተኛ

ልንባል አይገባም፡፡ ስለዚህ ይግ/ሰሚው ፍ/ቤት የሥር ፍርዱን በወ/መ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ

195/2/ለ/1/መሠረት በመሠረዝ በነፃ እንዲያሰናብተኝ/ተን/ ፍርድ ቤቱ ጥፋተኛ ልትባል

ይገባል ብሎ ውሳኔ የሚሰጥ ከሆነ ቅጣቱን አቅልሎ በመወሰን በወንጀል ህግ አንቀፅ192

መሰረት በገደብ እንዲያደርግልኝ በታላቅ አክብሮት እጠይቃለሁ ፡፡

የይግባኝ ባይ ስም እና ፊርማ

www.abyssinialaw.com

You might also like