You are on page 1of 3

አስፈላጊ ተጨማሪ መረጃ፡- ከድርጅቱ መመዝገቢያ ቅጽ ጋር ተያይዘው የሚቀርቡ

1. P.L.C /ኃላ/የተ/የግል ማኀበር/ ለሆኑ (Registration Licenece) ንግድ ፈቃድ፣ /የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ ደንብ ፣
ቲን ሰርተፍኬት ፣ የድርጅቱ መዋቅራዊ አደረጃጀትና የተጠና የደመወዝ ስኬል ፎቶ ኮፒ ተደርጎ በሁሉም ማስረጃ ላይ
ማህተም ተደርጎበት በሸኚ ደብዳቤና ከግል ድርጅቶች መመዝገቢያ ቅጽ ጋር ፣ እንዲሁም ለሠራተኞች መመዝገቢ ቅጽ
በሶፍት ኮፒ ለመውሰድ ከባዶ ሲዲ ጋር ተያይዞ ይቅረብ

2. P.L.C ላልሆኑ የንግድ ፈቃድ፣ ቲን ሰርተፍኬት የድርጅቱ መዋቅራዊ አደረጃጀትና የተጠና የደመወዝ ስኬል ፎቶ ኮፒ
ተደርጎ በሁሉም ማስረጃ ማህተም ተደርጎበት በሸኚ ደብዳቤና ከግል ድርጅቶች መመዝገቢያ ቅጽ ጋር ፣ እንዲሁም
ለሠራተኞች መመዝገቢ ቅጽ በሶፍት ኮፒ ለመውሰድ ከባዶ ሲዲ ጋር ተያይዞ ይቅረብ

3. ለ NGO ቲን ሰርተፍኬት፤ የምዝገባ ፈቃድ የድርጅቱ መዋቅራዊ አደረጃጀትና የተጠና የደመወዝ ስኬል ፎቶ ኮፒ ተደርጎ
በሁሉም ማስረጃ ማህተም ተደርጎበት በሸኚ ደብዳቤና ከግል ድርጅቶች መመዝገቢያ ቅጽ ጋር እንዲሁም ለሠራተኞች
መመዝገቢ ቅጽ በሶፍት ኮፒ ለመውሰድ ከባዶ ሲዲ ጋር ተያይዞ ይቅረብ፣

ማሳሰቢያ፡ ማንኛውም ይህንን ፎርም ይዞ የሚመጣ ሰው የመ/ቤቱን ውክልና እና የመ/ቤቱን ማህተም ይዞ እንዲመጣ ይሁን፡፡

የድርጅቱ መዋቅራቂ አደረጃጀትና የተጠና የደመወዝ ስኬል ከሌለ አለመኖሩ ተገልጾ በሸኚ ደብዳቤ ተገልጾ ይጻፍ

ማሳሰቢያ ፡- ሁሉም መረጃዎች በትክክል መሞላት ይኖርባቸዋል በተለይ * ምልክት ያለባቸው የግድ ተሞልቶ መቅረብ አለበት፡፡
ቅፅ ግ.ድ.ጡ 3

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ
የግል ድርጅቶች መመዝገቢያ ቅፅ

1. *የድርጅት ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ______________________

2. *የግል ድርጅቱ ስም _______________________________________________
3. *የግል ድርጅቱ የተሰማራበት የሥራ ዘርፍ
ንግድ እርሻ የበጐ አድራጐት ማኅበራት

ኢንዱስትሪ ኮንስትራክሽን ሌሎች

4. የአሰሪው ቅርንጫፍ______________________
5. *የግል ድርጅቱ ፡- ሕጋዊ ፈቃድ አገኝቶ በመቋቋም ሥራ የጀመረበት ጊዜ ________ቀን______
ወር_______ዓ.ም.
6. *የግል ድርጅቱ የሚያሠራቸው ሠራተኞች ብዛት ___________
7. *የድርጅት ተወካይ ስም______________________(ማሳሰቢያ፡- ተወካይ ሲለወጥ በደብዳቤ
እንድታሳውቁን፡፡)
8. *የግል ድርጅቱ የሚገኝበት አድራሻ
*ክልል (መስተዳድር)___________________*የቢሮ ስልክ ___________
*ክፍለ ከተማ (ዞን)__________________ ፋክስ ____________
*የከተማው ስም(ወረዳ) ______________________ ፖ.ሳ.ቁ. ____________
ቀበሌ ___________ E-mail _________ የቤት ቁጥር _________ዌብ ሳይት________
9. ድርጅቱ ለቋሚ ሠራተኞቹ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 715/2003 ከመጽናቱ በፊት
ፕሮቪዳንት ፈንድ አለው ወይስ የለውም?
አለው የለውም

10. ፕሮቪደንት ፈንድ ካለው ሠራተኛው በአብላጫ ድምፅ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድ ለመታቀፍ
ወስነዋል ወይስ አልወሰኑም?

በነበረው ፕሮቪደንት ፈንድ ለመቀጠል ወስነዋል

የፕሮቪደንት ፈንዳቸው ወደ ጡረታ ዐቅድ ዞሮላቸው ሽፋን ለማግኘት ወስነዋል

ያጠራቀሙት የፕሮቪዳነት ፈንድ ሳይነካ በጡረታ ዐቅድ ለመታቀፍ ወስነዋል

10.1 በፕሮቪዳንት ፈንድ ለመቀጠል ከወሰኑ ምን ያህሉ ሠራተኛ ወስኗል? _________________

ከዚህ በላይ የተጠቀሱት መረጃዎች ትክክለኛ መሆናቸውን አረጋግጣለሁ፡፡

*የግል ድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ስም _________________
*ፊርማ _________________
*የግል ድርጅቱ ሕጋዊ ማኅተም

ማሳሰቢያ ፡- ሁሉም መረጃዎች በትክክል መሞላት ይኖርባቸዋል በተለይ * ምልክት ያለባቸው የግድ ተሞልቶ መቅረብ አለበት፡፡
/ቅጽ ግ.ድ.ጡ.3.1
በ----------------------------------------------------------ድርጅት የሚገኙ ቋሚ ሠራተኞች ማሳወቂያ ቅጽ
የድርጅቱ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር--------------------------------------------------------------------------
11. የባንክ ስም------------------------------------------------------------------------
አካውንቱ/የሂሳብ ቁጥር------------------------- አካውንቱ የሚቀመጥበት በንክ እና ቅርንጫፍ-----------------------------------

ሠንጠረዥ

በግብር ከፋይ መለያ

የቅጥር ዘመን ቁጥር ወይም የጡረታ ጥቅል ደመወዝ

መለያ ቁጥር
ተ.ቁ ስም ከነአያት ፆታ የልደት ዘመን ምርመራ

ማሳሰቢያ፡- ■ተጨማሪ ሠራተኞች ካሉ በዚህ ቅፅ መሠረት ይጠቀሙ

■የድርጅቱ ሠራተኞች በፕሮቪደንት ፈንድ ለመቀጠል ከወሰኑ ሰንጠረዡን መሙላት አያስፈልግም፡፡
■የአሠሪ ድርጅቱ የባንክ አካውንቶቸዉን /የሂሳብ ቁጥሮቹን /በሙሉ ማሳወቅ ይጠበቅበታል፡፡ እንዲሁም ከአንድ ባለይ አካውንት
ያለቸው ከላይ በፎርማቱ በሚጋብዘው መሠረት አካውንቱን ይሞላሉ፡፡
■በቅጽ ግ.ድ.ጡ 3 በተራ ቁጥር 6 ላይ የተመዘገበው የሰራተኞች ብዛት ሰንጠረዡ ላይ ሲሞላ ልዩነት ካለው በምርመራው ላይ
ምክንያቱ ይገለጽ፡፡

*የድርጅቱ ማህተም
*ቅጹን የሞላው ኃላፊ ስም-------------------------------------------
*ፊርማ------------------------------------
ቀን---------------------------

ማሳሰቢያ ፡- ሁሉም መረጃዎች በትክክል መሞላት ይኖርባቸዋል በተለይ * ምልክት ያለባቸው የግድ ተሞልቶ መቅረብ አለበት፡፡

You might also like