You are on page 1of 3

++

አስፈላጊ ተጨማሪ መረጃ፡- ከድርጅቱ መመዝገቢያ ቅጽ ጋር ተያይዘው የሚቀርቡ

1. P.L.C /ኃላ/የተ/የግል ማኀበር/ ለሆኑ ወይም ለ Share Company ንግድ ፈቃድ፣ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ
ደንብ ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ፣ ፎቶ ኮፒ ተደርጎ በሁሉም ማስረጃ ላይ ማህተም ተደርጎበት በሸኚ ደብዳቤና
ከግል ድርጅቶች መመዝገቢያ ቅጽ ጋር ፣ እንዲሁም ለሠራተኞች መመዝገቢ ቅጽ በሶፍት ኮፒ ለመውሰድ ከባዶ ሲዲ
ጋር ተያይዞ ይቅረብ

2. P.L.C ላልሆኑ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒ ተደርጎ በሁሉም ማስረጃ ማህተም ተደርጎበት
በሸኚ ደብዳቤና ከግል ድርጅቶች መመዝገቢያ ቅጽ ጋር ፣ እንዲሁም ለሠራተኞች መመዝገቢያ ቅጽ በሶፍት ኮፒ
ለመውሰድ ከባዶ ሲዲ ጋር ተያይዞ ይቅረብ

3. ለ NGO የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ፤ የምዝገባ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ ተደርጎ በሁሉም ማስረጃ ማህተም ተደርጎበት
በሸኚ ደብዳቤና ከግል ድርጅቶች መመዝገቢያ ቅጽ ጋር እንዲሁም ለሠራተኞች መመዝገቢ ቅጽ በሶፍት ኮፒ ለመውሰድ
ከባዶ ሲዲ ጋር ተያይዞ ይቅረብ፣

ማሳሰቢያ፡ ማንኛውም ይህንን ፎርም ይዞ የሚመጣ ሰው የመ/ቤቱን ውክልና ይዘው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

011-111-12-36//0118-68-13-41/011-111-11-07/

አድራሻ . ሕዳሴ ህንጻ ዝቅ ብሎ የቦሌው ገርጂ ታክሲ መያዣ ፊትለፊት

ምዝገበና አበል ክፍያ ዳይሬክቶሬት/ምዝገባና ሪከርድ ቡድን/ ምድር ቤት/

ማሳሰቢያ ፡- ሁሉም መረጃዎች በትክክል መሞላት ይኖርባቸዋል በተለይ * ምልክት ያለባቸው የግድ ተሞልቶ መቅረብ
አለበት፡፡
ቅፅ ግ.ድ.ጡ 3

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ


የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር
የግል ድርጅቶች መመዝገቢያ ቅፅ

1. *የድርጅት ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ______________________


2. *የግል ድርጅቱ ስም _______________________________________________
3. *የግል ድርጅቱ የተሰማራበት የሥራ ዘርፍ
ንግድ እርሻ የበጐ አድራጐት ማኅበራት

ኢንዱስትሪ ኮንስትራክሽን ሌሎች


4. የአሰሪው ቅርንጫፍ______________________
5. *የግል ድርጅቱ ፡- ሕጋዊ ፈቃድ አገኝቶ በመቋቋም ሥራ የጀመረበት ጊዜ ________ቀን______
ወር_______ዓ.ም.
6. *የግል ድርጅቱ የሚያሠራቸው ሠራተኞች ብዛት ___________
7. *የድርጅት ተወካይ ስም______________________(ማሳሰቢያ፡- ተወካይ ሲለወጥ በደብዳቤ
እንድታሳውቁን፡፡)
8. *የግል ድርጅቱ የሚገኝበት አድራሻ
*ክልል (መስተዳድር)___________________*የቢሮ ስልክ ___________
*ክፍለ ከተማ (ዞን)__________________ ፋክስ ____________
*የከተማው ስም(ወረዳ) ______________________ ፖ.ሳ.ቁ. ____________
ቀበሌ ___________ E-mail _________ የቤት ቁጥር _________ዌብ ሳይት________

ከዚህ በላይ የተጠቀሱት መረጃዎች ትክክለኛ መሆናቸውን አረጋግጣለሁ፡፡


*የግል ድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ስም _________________
*ፊርማ _________________
*የግል ድርጅቱ ህጋዊ ማኅተም

/ቅጽ ግ.ድ.ጡ.3.1

ማሳሰቢያ ፡- ሁሉም መረጃዎች በትክክል መሞላት ይኖርባቸዋል በተለይ * ምልክት ያለባቸው የግድ ተሞልቶ መቅረብ
አለበት፡፡
በ----------------------------------------------------------ድርጅት የሚገኙ ሠራተኞች ማሳወቂያ ቅጽ
የድርጅቱ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር--------------------------------------------------------------------------

የባንክ ስም------------------------------------------------------------------------

አካውንቱ/የሂሳብ ቁጥር------------------------- አካውንቱ የሚቀመጥበት በንክ እና ቅርንጫፍ-----------------------------------


አካውንቱ/የሂሳብ ቁጥር------------------------- አካውንቱ የሚቀመጥበት በንክ እና ቅርንጫፍ-----------------------------------
አካውንቱ/የሂሳብ ቁጥር------------------------- አካውንቱ የሚቀመጥበት በንክ እና ቅርንጫፍ-----------------------------------
ሠንጠረዥ

በግብር ከፋይ መለያ

የቅጥር ዘመን ቁጥር ወይም የጡረታ ጥቅል ደመወዝ


መለያ ቁጥር
ተ.ቁ ስም ከነአያት ፆታ የልደት ዘመን ምርመራ

ማሳሰቢያ፡- ■ተጨማሪ ሠራተኞች እና የባንክ አካውንት ካሉ በዚህ ቅፅ መሠረት ይጠቀሙ


■የአሠሪ ድርጅቱ የባንክ አካውንቶቸዉን /የሂሳብ ቁጥሮቹን /በሙሉ ማሳወቅ ይጠበቅበታል፡፡ እንዲሁም ከአንድ ባለይ አካውንት
ያለቸው ከላይ በፎርማቱ በሚጋብዘው መሠረት አካውንቱን ይሞላሉ፡፡
■በቅጽ ግ.ድ.ጡ 3 በተራ ቁጥር 6 ላይ የተመዘገበው የሰራተኞች ብዛት ሰንጠረዡ ላይ ሲሞላ ልዩነት ካለው በምርመራው ላይ
ምክንያቱ ይገለጽ፡፡

*የድርጅቱ ማህተም
*ቅጹን የሞላው ኃላፊ ስም-------------------------------------------
*ፊርማ------------------------------------
ቀን---------------------------

ማሳሰቢያ ፡- ሁሉም መረጃዎች በትክክል መሞላት ይኖርባቸዋል በተለይ * ምልክት ያለባቸው የግድ ተሞልቶ መቅረብ
አለበት፡፡

You might also like