Professional Documents
Culture Documents
Nile Insurance
Nile Insurance
https://www.AfroTender.com
ሪፖርተር እሁድ የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ድ ብ / ቁጥር : 5-7/05/16
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ደስክቶፕ ኮመፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የተለያዩ የፕሮሞሽናል ዕቃዎችና
የሥራ የደንብ አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
1. ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባና የታክስ ከፋይነት ማስረጃ
ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
2. ተጫራቾች ስለ ጨረታው ከላይ በተ.ቁ 1-3 ለተጠቀሱት ዕቃዎች የሚገልፀውን የጨረታ ሠነድ ከየካቲት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ
ዘወትር በሥራ ሰዓት ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋናው መ/ቤት ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (3ኛ ፎቅ) በመምጣት ለእያንዳንዱ
ምድብ/ ሎት የማይመለስ ብር 200 በመክፈል መግዛትይችላሉ::
3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የዕቃ ዓይነት ለእያንዳንዱ ምድብ/ጥቅል ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ፡ ለጥቅል 1 ብር 30,000፣ ለጥቅል 2
ብር 30,000፣ ስጥቅስ 3 ብር 15,000 የባንክ ጋራንቲ ወይም የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ከሚጫረቱበት ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የመጫረቻ ሰነድ እና ዋጋ በኤንቬሎፕ በማሸግ እስከ የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ
3ኛ ፎቅ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
5. ጨረታው በዕለቱ የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና
መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
አዲስ አበባ::
https://afrotender.com/tenders-print?id=kRlCg4nET9nLGqJWu6NTuSu2Cw9anQ%3D%3D 1/1