You are on page 1of 2

2/8/24, 11:51 AM Print | AfroTender | Tenders and Bids in Ethiopia.

https://www.AfroTender.com
አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም

ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ግ/ጨ/001/2016

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በ2016ዓ.ም በጀት ዓመት ከታች በሰጠንረዥ የተዘረዘሩትን
ዕቃዎችና አገልግሎቶች ህጋዊ የሆኑና መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የሚገዛው ዕቃ/አገልገሎት መግለጫ የጨረታው ማስከበሪያ ብር ናሙና የጨረታው ሰነድ


በሲፒኦ የሚያስፈልጋቸው ዋጋ

1 የሆቴል መስተንግዶ (የአገልግሎት)ግዥ ሆቴል ኮከብ 10,000.00 በፍላጎት መግለጫ 200.00


ደረጃ 3፣4፣እና 5

2 ልዩልዩ ህትመት ስራዎች 10,000.00 ናሙና ፍላጎት 200.00


መግለጫ

3 የፈርኒቸር ጥገና ስራዎች 15,000.00 በፍላጎት መግለጫ 250.00

4 የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና ስራዎች 10,000.00 በፍላጎት መግለጫ 200.00

5 የጋራጅ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጥገና እድሳት 10,000.00 በፍላጎት መግለጫ 200.00
ሰርቪስን ጨምሮ

6 የተለያዩ ፈርኒቸሮች 20,000.00 በፍላጎት መግለጫ 400.00

7 የአይቲ እቃዎች 20,000.00 በፍላጎት መግለጫ 400.00

8 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 10,000.00 ናሙና 200.00

9 አላቂ የጽዳት ዕቃዎች 10,000.00 ናሙና 200.00

10 ፕላንትና ማሽነሪ 20,000.00 በፍላጎት መግለጫ 400.00

መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-

1) የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ

2) የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው

3) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና ማቅረብ የሚችል

4) በዘርፉ በአቅራቢነት የተመዘገበ እና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችል

5) በማንኛውም የመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ እንዳይሳተፍ እገዳ ያልተጣለበት ወይም በጊዜ ገደቡ እገዳው የተነሳለት፡፡

6) በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚገዙትን የጨረታ ሰነድ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና
ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡

7) ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ቀናት የማይመለስ 200 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከባለስልጣን መ/
ቤቱ የፋይናንስ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡

https://afrotender.com/tenders-print?id=8Ao16187WIYNkT3zjtSN5nLYXHqdJA%3D%3D 1/2
2/8/24, 11:51 AM Print | AfroTender | Tenders and Bids in Ethiopia.
8) ተጫራቾች የቴክኒክና የፋይናንስ ዶክመንቶች ሲያቀርቡ አንድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በሚል ተለይቶና
በሚመለከተው አካል ተፈርሞና በማህተም ተረጋግጦ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ከላይ የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ /በባንክ
የተረጋገጠ ከቴክኒካል ኦሪጅናል ዶክመንት ጋር በማድረግ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

9) ጨረታው ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች (ወኪሎቻቸው)
በተገኙበት ከረፋዱ በ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

10) መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ማሳሰቢያ፦

- ተጫራቹ ከየትኛውም ማስጠንቀቂያና ክስ ነፃ መሆን ይኖርበታል፡፡

- ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉባቸውን ማንኛውም ዕቃ ወይም አገልግሎት የጥራት ደረጃ በቴክኒ ተረጋግጦ የሚቀርብ ይሆናል፡፡

- አሸናፊው ተጫራች አቅርቦቱን በራሱ መጓጓዣ በመ/ቤቱ መዘጋን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

አድራሻ፡- ፒያሳ ራመት ታቦር ኦዳ ህንጻ ላይ 5ኛ ፎቅ የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት የማይመለስ ብር (በየሎቱ ከላይ በሰንጠረዡ የተጠቀሰውን)
በመክፈል ከሂሳብ ክፍል ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-0114706870 ይደውሉ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን

https://afrotender.com/tenders-print?id=8Ao16187WIYNkT3zjtSN5nLYXHqdJA%3D%3D 2/2

You might also like