Professional Documents
Culture Documents
9 Pharma Bids
9 Pharma Bids
Bids
closing የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው
date
Bids
opening የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው
date
Published
Addis Zemen ( መጋቢት 7፣ 2013 )
on
Posted
መጋቢት 7፣ 2013
on
Bid
document 100 ብር
price
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 የሚገኘው ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨ
ርሲቲ ለ2013 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡ ቋሚና አላቂ እቃዎች/አገልግሎቶች/ እና
የጥገና ግንባታ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች በዘርፉ የተመዘገቡበትን፣ የተሟላ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር
የከፈሉበትንና በንግድ ዘርፉ የተመዘገቡ ማስረጃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በመንግስት ግዢ ኤጄንሲ ድረ-
ገፅ (ዌብሳይት) ላይ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ኮፒ ማስያዝ ይኖርቧችኋል፤
በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢ/ያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የድጋፍ ደብዳቤ ማ
ቅረብ ይኖርቧችኋል፤
ለሎት 14 የሚወዳደሩ ተጫራቾች ደረጃ 6 (ስድስት) እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርባችኋል፡፡
ከብር 50,000
(ሃምሳ ሺ) በላይ ለማቅረብ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የቫት (VAT) ተመዝጋቢ ሰርትፍኬት ማቅ
ረብ አለባችሁ፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ በስፒኦ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ፣ በጥሬ ገንዘብ የተከፈለበትን ደረሰኝ
ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከሚዘጋበት ቀን ድረስ ለእያንዳንዱ ሎት (የግዥ አ
ይነት) የተቀመጠውን የማይመለስ ብር ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመክፈል ከዩኒቨርሲቲው የግ
ዥ ዳይሬክቶሬት መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
ከሎት 10 (አስር) እስከ ሎት 14
(አስራ አራት) በሁለት ኤንቨሎፕ የወጡ ጨረታዎች ስለሆኑ ፋይናኒሺያል ሰነድ(ኦርጂናል እና
ኮፒ) በተለያየ ፖስታ ለየብቻው ከታሸገ በኋላ ኦርጂናል እና ኮፒ የሚል ምልክት/ፅሁፍ/ ማድረ
ግና በአንድ ካኪ ፖስታ ማሸግ፤ እና ቴክኒካል ሰነድ(ኦርጂናል እና ኮፒ ) በተለያየ ፖስታ ለየብቻ
ው ከታሸገ በኋላ ኦርጂናል እና ኮፒ የሚል ምልክት(ፅሁፍ) ማድረግና በአንድ ካኪ ፖስታ ማሸግ
ይኖርባችኋል፤ ከሎት1 (አንድ) እስከ ሎት 9 (ዘጠኝ) እና ሎት 15
(አስራ አምስት) በአንድ ኤንቨሎፕ የወጡ ጨረታዎች ስለሆኑ ኦርጂናል እና ኮፒ በተለያዩ ኤንቨ
ሎፖች (ፖስታዎች) በማሸግ ኦርጂናል እና ኮፒ የሚል ምልክት (ፅሁፍ) በማድረግ በአንድ ትል
ቅ ካኪ ፖስታ ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ፡- ከሎት 10 (አስር) እስከ ሎት14
(አስራ አራት) ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ወይም ለዩኒቨርሲቲው
ጥሬ ገንዘብ የተከፈለበት ደረሰኝ በኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ውስጥ ማስገባት አለባችሁ፡፡
በኦርጅናልና በቅጅው መካከል ያለመጣጣም ቢከሰት ኦርጅናል የበላይነት ይኖረዋል፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ፡- ከሎት1(አንድ) እስከ ሎት9 (ዘጠኝ) እና ሎት 15
(አስራ አምስት) ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ወይም ለዩኒቨርሲቲ
ው ጥሬ ገንዘብ የተከፈለበት ደረሰኝ በኦርጅናል ሰነድ በታሸገው ካኪ ፖስታ ውስጥ ማስገባት አለ
ባችሁ፡፡ በኦርጅናልና በቅጅው መካከል ያለመጣጣም ቢከሰት ኦርጅናል የበላይነት ይኖረዋል፡፡
የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከ
መዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ ከተገለፀው ቀንና ሰዓት በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነ
ድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
ጨረታዎቹ በተጠቀሰው የመክፈቻ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ
ልፅ የሚከፈት ይሆናል፡፡
ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተመርኩዞ መጫረት አይችልም፡፡
የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻው ቀን በበዓል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለ
ው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
የዩኒቨርሲቲው የሸጠውን ሰነድ በየአንዳንዱ ገፅ ማህተም አድርጋችሁ ተመላሽ ማድረግ አለባች
ሁ፡፡
የተጫራቾች ተሟልቶ አለመገኘት የጨረታው አከፋፈት ሥነ-ስርዓትን አያስተጓጉልም፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰርዝ መብት አለ
ው፡፡
በሁለት ኤንቨሎፕ (ፖስታ) ለወጡት ጨረታዎች ዩኒቨርሲቲውን ያዘጋጀው ዝቅተኛ ቴክኒካል
መስፈርት ፎቶ ኮፒ አድርጎ ማቅረብ ሳይሆን ተጫራች ድርጅት የሚያቀርበውን እቃ/አገልግሎ
ት ትክክለኛ ስፔስፊኬሽን፣ሞዴል፣የእቃው አይነት ስም በዝርዝር ተጫራቹ በራሱ ሰነድ አዘጋ
ጅቶ በየአንዳንዱ ገፅ ፈርሞና ማህተም አድርጎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ይህ ካልሆነ ግን የዩኒቨር
ሲቲው ያዘጋጀው ቴክኒካል ሰነዱን ፎቶ ኮፒ አድርጎ ከጨረታ ሰነድ ጋር ያያዘ ተጫራች ከውድ
ድር ውጪ ይደረጋል፡፡
ኮተቤ
2) Water Aid invites eligible bidders to submit their bids for the Purchase of
5000L water tankers, Sanitizer, Alcohol, Bleach/Berkina 800ml, Face Mask
/Surgical/ Face Mask N95 Surgical Glove 200Pkt, and Disposable Glove
Bids
closing Mar 26, 2021 01:30 PM
date
Bids
opening Mar 26, 2021 02:00 PM
date
Published
Reporter ( Mar 14, 2021 )
on
Posted
Mar 15, 2021
on
INVITATION TO BID
The organization hereby invites eligible bidders to submit their bids for
Consultancy service for."
(Horizontal fiber
Glass)
2 A. Sanitizer 1000pcs 2% of
(1000ML) 1000Pcs
1000PCS Total
B. Alcohol 264pkt
(1000ml) 2000Pcs
200Pkt
C. Bleach/Berkina
800ml
D. Face Mask
/Surgical/
E. Face Mask
N95
F. Surgical Glove
200Pkt
G. Disposable
Glove
Terms and Conditions
1. A Bid Document can be obtained from WAE's office from March 15, 2021,
to March 26, 2021, during working hours, from 09:00 am to 12:30 pm: from
01:30 to 05:00 pm.
7. The documents should have one original and one copy for each, clearly
marked "ORIGINAL" and "COPY". Each envelop shall be stamped and
sealed. In the event of any discrepancy between them, the original will
prevail.
9. WaterAid Ethiopia reserves the right to accept or reject any or all bids.
Late bids shall also be rejected.
WaterAid Ethiopia
Telephone #: 251-11-669-5965
Bids
closing Mar 19, 2021 02:00 PM
date
Bids
opening Mar 19, 2021 02:30 PM
date
Published
Reporter ( Mar 14, 2021 )
on
Posted
Mar 15, 2021
on
Bid
document 100.00 (One Hundred Birr)
price
Bid bond 3%
Therefore, all interested bidders may participate in this bid with due
consideration of the following requirements.
1. Registration:
2. Bidding:
a. The bid document shall be collected from the CVDA office is located
around Torhayloch to Total Road Bekele Eshete building 5th-floor office#504
Addis Ababa,
e. Bidder shall furnish bid security 3% of the total quoted amount with CPO
by the name of Common Vision for Development Association
f. We need a sample
g. Potential supplier can obtain the tender document by paying 100 birr from
march,15,2021 to march 19,2021 2:00 pm
3. Notice:
d. Bidders can use the following contact address for their additional
information inquiry Tel:-251-13691051