You are on page 1of 1

1/30/24, 12:22 PM Print | AfroTender | Tenders and Bids in Ethiopia.

https://www.AfroTender.com
አዲስ ዘመን እሁድ ጥር 5 ቀን 2016ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤስ/ስዲገ/ግጨ-013/2016

የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ አገልገሎት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ይፈልጋል፡፡

ሎት የዕቃው የጨረታ ዋስትና የጨረታ መዝጊያ ቀን የጨረታ መክፈቻ

ዓይነት ማስከበሪያ እና ሰዓት ቀን እና ሰዓት

(CPO)

1 የተሽከርካሪ 50,000.00 ጥር 22 ቀን 2016 ጥር 22 ቀን 2016

ጥገና ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30

አገልግሎት

2 ላፕቶፕ 15,000.00 ጥር 24 ቀን 2016 ጥር 23 ቀን 2016

ኮምፒዩተር ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ
ያልታገደ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ፣የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው
መሳተፍ ይችላል።

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት 2ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል
በመምጣት ለእያንዳንዳቸው ሎት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332
በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ አድራሻ፡- ፒሳሳ ደጎል አደባባይ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት 2ኛ
ፎቅ ስታፍና ዲቪዥን ግዢ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48

3. ተጫራች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ
ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY/በሚል መሆን ይኖርበታል፤

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ሰዓት እና አድራሻ በዚህ ጨረታ
በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት
አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

6. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

https://afrotender.com/tenders-print?id=SEuqk9zZghohYwDvzQpceDBLdHYrfw%3D%3D 1/1

You might also like