You are on page 1of 2

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ

ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project


/RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት
አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀከት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ ለችግን
ጣብያ አጋዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ
እንድታቀርቡ ይጋብዛል

ዝወፀሉ መዓልቲ: ረቡዕ የካቲት 6, 2016 (ቅድሚ 18 ሰዓት)


ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሓሙስ የካቲት 14, 2016 03:30 ቅደሚ ሰዓት (7 መዓልቲ ይተርፎ)
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:30000
ቦታ:መቐለ
ናይ ደኩመንት ዋጋ:--
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሓሙስ የካቲት 14, 2016 04:00 ቅደሚ ሰዓት
መደብ: ሕርሻ መሺነሪ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የግዥ መለያ ቁጥር /Reference No : ET- TNRS BOA -402411 –GO-RFQ

1 የተፈላጊ ዕቃዎች ዝርዝር ኣባሪ በተደረገዉ ሰንጠረዥ ላይ ተመልክተዋል

2 የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኢንቨሎፕ ዉስጥ ሆኖ እስከ 14/6/2016 ዓም 3:30 ሰዓት


ለግዥ ፈፃሚዉ መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 12 መድረስ አለበት የመወዳደሪያ ሃሳቡ በ
14/6/2016 ዓም 4:00 ሰዓት ይከፈታል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 30000 /ሳለሳ ሺ ብር/ በስፒኦ ከጨረታ


ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታዉ
ከተከፈተበት ጊዜ ኣንስቶ ለ 30 / ለሳላሳ ቀናት ይሆናል

4 ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 15 ኣንደኛ ፎቅ በስራ ሰዓት ከ 2:30 እስከ 6:00
ከሰኣት በፊት እና ከ 8:00 እስከ 11:00 ባለዉ ጊዜ በኣካል ተገኝተዉ ሰነዱን መዉሳድ
ይገባቸዋል

5 የዕቃዎች ማስከበሪያ ቦታ በትግራይ ክልል ግብርና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ሆኖ ማስከበሪያ


ጊዜዉ ግዥዉከታዘዘበት ቀን ጀምሮ በ 20 /ሃያ ቀናት ዉስጥ ይሆናል

6 ኣቅራቢዎች ጠቅላለ ዋጋዉን በቁጥር በፊደል መፃፍ አለባቸዉ በቁጥር በፊደል በተገለፀዉ
የዋጋ መጠን መካከል አለመጣጣም ካለ በፊደል የተገለፀዉ ተቀባይነት ይኖረዋል በነጠላ ዋጋ
እና በጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋዉ ተቀባይነት ይኖረዋል

7 ኣቅራቢዎች በእያንዳንዱ የዕቃ ዝርዝር ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ዉስጥ የዕቃዉን ኣየነት ብዛት
ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላለ ዋጋ ዉን መሙላት እን ዲሁም ቀን ፊርማና የድርጅት ማህተም
Milkta.com leading North Ethiopia Portal 2/2

ማስፈር ይገባቸዋል

8 ተጫራቾች የሚከተሉት ሰነዶች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል

9 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ

10 የግብር ምዝገባ ቁጥር ወይም የግብር ከፈያን መለያ ቁጥር ኮፒ

11 የተጨማሪ እሴት ታክስ ኮፒ

9 ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይ በከፊል የመሰረዝ መብቱ


የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ ማብራሪያ ደኩመንቱ ላይ ይመልከቱ

አባሪ የመወዳደሪያ ሀሳብ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ

ተቁ የዕቃዉ ኣይነትና መለኪያ ብዛት ነጠላ ጠቅላላ ዋጋ


መግለጫ ዋጋ(ብር) 15 (ብር) 15%
% ጨምሮ ጨምሮ
1 Polythene tube kg 12700
roll(8cm)
2 Polythene tube Kg 1000
roll(16cm)
2013 - 2024 © መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። ብ ❤️ ኣብ መቐለ ዝተሰርሐ

© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም Made
with love in Mekelle

You might also like