Professional Documents
Culture Documents
2016 09 .
2016 09 .
አያም፡- -------------/---------2016
ወራቤ
ዡቦይ፡- ዮራቤ ከ/መ/ገቤ/ ሹ/ቀ/ክ/ጋር የ 2016 በጀት ዘማን የ 3 ለኜ ቅንጥ አይዶ ሪፖርት ላሆት ዮናን፡፡
ለደር በሙግሙጋሪ ለጪቅሞት የጃድነምኮ ዮራቤ ከ/መ/ገቤ/ ሹ/ቀ/ክ/ጋር የ 2016 በጀት ዘማን የ 3 ለኜ ቅንጥ አይዶ
ሪፖርተ ቲታይ ሪሳላ ግነ---------------ኡፍተ አትንዛዘና ላሆተነ ያሰትናን፡፡
“ቶገሬት ግነ”
የቻል
ለክ/ጋርነ ወሻይብ
ለላቶ ውጥን
ለፕላን ክ/ጋር
ወራቤ
ሁሉም በታማኝነት የሚፈለግበትን ግብር እና ታክስ ከከፈለ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ይሳካል!!
046 771 0535/0579
የወ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት የ 2016 በጀት ዓመት የ 3 ኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት
የማኔጅመንት ውይይት በተመለከተ በሩብ ዓመቱ 18 ጊዜ ውይይት ለማድረግ ታቅዶ 23 ጊዜ ውይይት ማድረግ
ተችሏል፡፡
የግብር ከፋዮችን ቅሬታ ፍትሃዊ እና ፈጣን በሆነ መልኩ ምላሽ ለመስጣት ታቅዶ ማከናወን ተችሏል፡
ለአገልግሎት አሰጣጥ ያመች ዘንድ የግብር ከፋዮችን መረጃ በዘርፍ እና በደረጃ ለማደራጀት ታቅዶ በተሸለ መልኩ
ማደራጀት ተችሏል፡፡
ፍትሃዊ የደረጃ ሽግሽግ እና በመረጃ ተደገፈ የግብር ውሳኔ ለመስራት ታቀዶ ማከናወን ተችሏል
ግብር ከፋዮች ላለአስፈላጊ ቅጣት እንዳይደረጉ የቤትለበት ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ ለ 299 ግብር ከፋዮች
በደረጃ ግብር ከፋዮች በደረሰኝ አቆራረጥ ላይ ቁጥጥር ለማድረግ ታቅዶ በማከናወን ለ 05 ግብር ከፋዮች የጽሁፍ
መደበኛ ገቢ ዕቅድ 197,264,367 ክንውን 166,315,772.54 አፈፃፀም 84.31% ሲሆን ከአምናው ተመሳሳይ
ጠቅላላ ገቢ ዕቅድ 298,500,358.50 ክንውን 238,944,169.99 አፈፃፀም 80.05% ሲሆን ከአምናው ተመሳሳይ
ከተጨማሪ እሴት ታክስ ዕቅድ 45,000,000 ክንውን 38,455,708 አፈፃፀም 85% ነው፣
ለ 1,850 የደረጃ ''ሀ'' ''ለ'' እና ''ሐ'' ግ/ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ት/ት ለመስጠት ታቅዶ ለ 1,950 መስጠት
ተችሏል፤
ለ 264 የደረጃ ''ሀ'' እና ''ለ'' ግ/ከፋዮች የክህሎት ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ ለ 229 መስጠት ተችሏል፤
264 ገብር ከፋዮች ቤት ለቤት የ 20 ደቂቃ ደጋፍ ለማድረግ ታቅዶ ለ 299 ግ/ከፋዮች ድጋፍ ማድረግ ተችሏል፤
በሚቀርቡ ቅሬታዎችን ፈጣንና ፍትሃዊ ምላሽ ለመስጠት ታቅዶ 01 የታክስ እና 03 የአገልግሎት ቅሬታ ቀርቦ
18 ግ/ከፋዮችን ለኦዲት ስራ በስጋት መስፈርት ቅደም ተከተል መሰረት ለመምረጥ ታቅዶ 14 ማከናወን
ተችሎዋል፤
175 የደረጃ ሀ እና ለ ግ/ከፋዮችን በታክስ ስጋት ተፅዕኖ ለመተንተን ተቅዶ 107 ማከናወን ተችሎዋል፤
ለግብር ውሳኔና ለኦዲት ስራ አገልግሎት የሚውል የ 3 ኛ ወገን መረጃ 450 ለመሠብሠብ ታቅዶ 414 መረጃ
መሠብሠብ ተችሏል፣
የአገልግሎት ግዜያቸው የአብቅቶ የሚወገዱ 07 ማሺኖችን በመለየት ሌላ እዲገዙ ላድረግ ታቅዶ 06 ግ/ከፋዮች
እንዲገዙ ማድረግ ተችሎዋል፡፡
ለተለያዩ ለግብር ውሳኔ የሚውል የአከባቢ የገበያ ዋጋ መረጃ 09 ጊዜ ለመሰብሰብ ታቅዶ 09 ጊዜ ማከናወን
ተችሏል፣
የታክስ ህግ ተገዢነትን ለማሳደግ በተሰራው ስራ ደረሰኝ ባለመቁረጥ ለ 05 ግ/ከፋዮች ማስተንቀቂያ መስጠት
ተችሎዋል፤
ዮራቤ ከተማ መ/ገቤ ሹም ቀ/ክ/ጋር የ 2016 በጀት ዘማን የትኬወኑ የ 3 ለኜ ቅንጥ አይዶ ብል ሪፖርት
ተበቂል ቂጫን፣
ተበቂል ቂጫን፣
ተቴምብር ቀረጥ ዋ አውክቦት ገቤ 9,000,000 ብረ ዌጠኔኔ 5,823,032 ብረ ከወኔን ተከመላትምከ 65% ተበቂል
ቂጫን፣
ተቫት ገቤ 45,000,000 ብረ ጭም ለሶት ዌጠኔኔ 38,455,708 ብረ ከወኔን ተከመላትምከ 85% ተበቂል ቂጫን፣
ተቲኦቲ ገቤ 22,994,229 ብረ ጭምለሶት ዌጠኔኔ ብረ 20,191,545 ከወኔን ተከመላትምከ 88% ተበቂል ቂጫን፣
ተጋር ኪረ ገቤ 4,292,644 ብረ ጭምለሶት ዌጠኔኔ 3,644,209 ብረ ከወኔን ተከመላትምከ 84.89% ተበቂል
ቂጫን፣
ቂጫን፣
ተበቂል ቂጫን፣
20 ውርት በሚኒ-ሚዲያ የግብረ የክፈሎት ኡስቤ አኬሚ ሉክትቸ ላትላልፎት ዌጠኔኔ 05 ዙር በመናሃሪያ፤ 05
ዙር በ 01 ቀበሌ፤ 05 ዙር በአልከሶ ቀበሌ ሂንኩምንጋ 02 ዙር በ BDS ቡንዱሉሌካ 17 ዙር ከምሎት አቀተሌን፣
ኮፒ የትረሼ እስቲከር 60 አሰናዴኔ ለቢትኖት ዌጠኔኔ 50 ኮፒ የትረሼ ብሮሸረ ቢትኖት አቀተሌን፣
ለ 264 የመቃመ “ሀ” ዋ “ለ” ግብረ ከፈይቸ የኪሎት ሰንጠላ ላቦት ተዌጠናኔ ለ 229 ግብረ ከፋይቸ የተጅሪብ
አኬሚ ሰንጠለ ወቦት አቀተሌን፣
ለ 264 ግብረ ከፈይቸ ጋር ለጋር በሂዶት የ 20 ደቂቃ ኡግዣ ላቦት ዌጠናኔ ለ 299 ግብረ ከፈይቸ ኡግዣ ዋቦት
አቀተሌን፣
ለ 1850 የመቃመ “ሀ” “ለ” ዋ “ሐ” ግብረ ከፈይቸ በሁንዱሉለ የተጅሪብ አኬሚ ሰንጠላ ላቦት ተዌጠናኔ
01 ዉርት ተዝልዛሎ አማሰብ ዋ ቲዬድበይማን ቃምቻ የግብርዋ ታክሰ የተጅሪብ ሰንጠለ ላቦት ዌጠኔኔ 01
02 ዉርት ተሂሳብ ብለተኛኞ የግብርዋ ታክሰ የተጅሪብ ሰንጠለ ላቦት ዌጠኔኔ 02 ውርት ከውኖት አቀተሌን፣
01 ዉርት ተዲን ጅጋኛኞ የግብርዋ ታክሰ የተጅሪብ ሰንጠለ ላቦት ዌጠኔኔ 01 ውርት ከውኖት አቀተሌን፣
ምርከኬ ሊያቀርቦን ግብረ ከፈይቻ 100% በፈጡልነት ክንባዬ ላቦት ዌጠኔኔ 03 ግብረ ከፈይ ምርከኬ አቀረባኔ
09 የድጋያ ወክትንም የትፈጄ ካሽሬጅስተር ማሽንቻ በሚጥሮት 08 ግ/ከፋይቻ እጋኛ ዮሰዱ ቲዮን