Professional Documents
Culture Documents
Chella
Chella
ዮራቤ ከተማ
2015
ወራቤ
1
ለ/ የቀበሌይ ብዛት (Number of kebeles in the Woreda):
የከተማ ቀበላሎ 03 የገጠር ቀበሎሎ 08 ባዴኛ 11
Urban Rural Total
ሐ/ በከተማይ ኢትረከቦን ያፊያ ጋርቻ (Health facilities in the Woreda):
ዲጋያ ዮባን አፊያ ጣባ (Functional Health Centers) 02
3
ቢቢይንገ አይዶ በ 6 ቀበላሎ 32920 የሪጃ ጩንጬ ኢትቂራቀርቡያነይ አጎበረ በብርጮት ዩመተይ አፊያ ተሪጃ ነቶ
ለትቅራቀሮት ጥሽት ጃድ የትረሼ ትዮን አጎበር ለገነገነ ድጋያ አይውለነኮ ሁለሚ አሙት የገገከ ጃድ ሊያሽ እትጌባን፡፡
የኤች አይ ቪ/ኤድስ ተቅራቀራት ተረሻትቸ ቤደበ፡-
በ 12 ወሪ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ዩባጀ ሽዠ መርመራ ክድመ ለ 4271 ሰብቻ ላቦት ተዌጠናኔ ለ 2233 ተድጋላይቻ በላሎት
የታባ ቲዩን 52.3 ተበቂል ቂጨን ፡፡በትረሼይ መረመራዋ ሸዣ 9 ነቶይ ያለቢሙ ሰብቸ ተላሎኔ ህክምና አጀምሮነኮ
ተረሻን ፡፡
ሂነግን ጃንጎ በ ART የታንቀፋይ ሰብቸ ብዥት 224 ቲዮኑ ባለፈይ 12 ወሪ ነቶይ የትረከበቢ ዚጠኜ ሰብ ቲዮን ሸዣዋ
ህክምና እራክቦነኮ የትክታተላት ብል ተረሻን ፡፡
የዙረ ብዤ ክምባዬ የቲጋገዞት ክድመ ብልቸ ቤደበ፡-
ኤች.አይ.ቪ ኤድስ ነቶ መትቅራቀሬ ብል ቤደባ ዩመተይ ቻሎት ለጥቃቅሎት ያግዛን 2000 ወረቀት ለብራጮት ዌጠኔኔ
ተ 500 ደር ወረቀት የብራጮት ብል ተረሻን ቲኢ በድባያም በአረፋ ታብቻ የሙንታርቦ ኡስቤ ያቲክሶት ብል ተረሻን ፡፡
ነቶይ ለለቢሙ ሰብቸ ለረፈ ኡጉዣር ለ 80 ሰብ ለሰአደዲኒሙ 500 ብር በድባያም 40000 ኡጉዣር ተረሻን፡፡
የሥንቅ ኡጉዣር ቤደበ ጥሽት ምካት ለለቢሙ ለ 30 ሰብቸ ሉላ ሉሌ የስንቅ ኡጉዣር ተረሻን፡፡
ቢነዘማኒ አረፋ ለቡጦዋ ኤች.አይ.ቪ ላለቢሙ ሰብቻ ኡግዣር ድጋያ ዮናነይ ቆዳ ጪም አሶ ባዊክቦት 10000 ቢራ
በድጋያይ አከውንት አግቦት አቀተሌን ፡፡
4
ኢንኩሙንጋ በስድስት ወሪ ውስጥ በከተማይ ቢትረከቦን ሱቅቻ በትረሼ ዞፎፎ 1540 ፊሬ የሲንቅ ደውስ ላለቢሙ
ሰብያዮ ዮቡያን በቢር 46200 ያወጫን አልሚ ሲንቀ የውረሶትዋ ያትቃጢቦት ቢል አሶት አቀተሌን
ገነይ የጡሀራ ምካት በለቢሙ ፤ መመረዋ ሴረ ብትለለፎን ሆሽት ሬስቹራንቸ በሽጎት በመተፈጄም ያትቃጥባት
ሪሳለ ባቦት እትቀጦነኮ ተረሻን፡፡
የቤዛ መትንዳደሬ ብል ተረሻት ቤደባ
በሆስፒታል በትረከበ የአልትራሰውንድ ኡጉዣር ቦረቤ አፊያ ጣበ ድጋያ በጀምሮት ብዢ አንዳትቸ
ተድገለሎት ጀመሮን፡፡
የአልከሶ አፊያ ጣባ የናረቢ የኮምፒተርዋ ፕሪንተር ሚካት ለፍዶት በመንግስት የቴንዘኒ በጀት
ኢቲላለፍነኮ ባሶት ኮምፒተርዋ ፕሪንተር በውከቦት የመረጃ ሚካተኑም ኢፈዶነኮ ተረሻን ፡፡
የአልከሶ ጤና ጣባ የአወሊያ ሉባም፣ ዘበኛኞዋ፣ ፂዳት ቢለተኛኞ በመንግስት በቅጠሮት ቢለኑም
ያትቂጥሎት ብል ተረሻን ፡፡
በወራቤ አፊያ ጣባ የኤሞግሎቢን ማሽን በትብላሶትካ ወራቤ ሆስፒታል ኡግዣ ያሱናነኮ በሳሎት
የ 340 ኪም ዲነት አጂሳ ኤሞግሎቢን ማሺና ሎራቤ አፊያ ጣባ ድጋፍ ተረሼናን ፡፡
ባለፈይ 12 ወሪ በሆሽትሚ አፊያ ጣባቦ የ 2015 የሀድለኜዋ ሆሽትለኜ ቅንጥ ዩመት ሜልቾ ባሶት
በአፊያ ጋርቸ እቶባነይ ድጋያ ተስ ያትሬሻን እለትሬሽ ሂንኩም ሚንቢያሲ የጠቀለ ውጣት አምጦት
ያቀትሌን በበሎት ወበጃ የሲ ቲያን በነቁይ ሱልቸ ሊመጨነይ ወክት አደም ምካት ንበሮት ኤለቢ
በበሎት ተሁልሚ አትጋገዥ የብል ወጥቸዋ የአምቡለንስ ሹፌርች ግን በውኖት ወበጀ ተረሻን፡፡
በበለፈይ 12 ወሪ ለ 81 ሉባምቸ የጡረተ እልቅ መጠኒማን፡
በመንግስት የብል ወቅት ተይትረከቡ በቀሩ በ 5 ሉባምቻቻ ኡጁራ በትክነብሎት ለመንግስት ገቢ
ዮነነኮ ተረሻን፡፡
በገርማማ ቀበሌ ተአብሌ ጅጋኛ በትረከበ ኡጉዠር ሶላርዋ ፍርጅ ባትማሚሎት ይንዳት ዋ ዌጅ
ክትባትዋ ገነገነም ድጋያ አቁምሮት አቀተሌን፡፡
የኮሮና ነቶ ተቅራቀሮት ቤደበ ተቀፍት በትረከበ ማሽን ምርመራ ዋ ህክምና ቆመራን በተቦት ደር
እትራከባን፡፡
5
uÅu<w wN?a‹ wN?[cx‹“ Q´x‹ ¡ML© S”Ó ስ ƒ ueMÖ? µ”
S/N/N/P/R/S/ Siltie Zone Werabe
የ¨^u? Ÿ}T መትንዳደሬ ክትበት ጋር
Worabe town administration Health Office
እልቅ
ወ/ከ/አስ/ጤ/ጽ/ቤት---------------/2015
አያም -------------------2015
ሎራ/ከ/መቲ/ወ/ክ/ጋር
ወራቤ
ዡቦይ፡-የ 2015 አይዶ የ 12 ወሬ ውጥን ተረሻት ለሆት ዮናን
ለደር በሙግሙጋሪ ለጪቅሞት ጃድ ያሼነኮ ዮራቤ ከተማ መትንዳደሬ ፈይነት ክትበት ጋር የ 2015 አይዶ የ 12 ወሬ
ውጥን ተረሻት ቲቲ ሪሳላ አቲንዛዛናኔ ላኮተነ ዬውድናን ፡፡
‹‹ቶገሬት ግነ››
የቻል
ሎራቤ ከ/መ/ክ/ጋር
ለወ/ከ/ፈ/ክ/ጋር
ወራቤ