You are on page 1of 3

/ 2016

የስልጤ ዞን ዮራቤ ከተመ ሳይንስዋ ሬሬሰ ቴክኖሎጂ ክ ጋር ዮ ባጀት ዘማን የ 03


ወሪ ተረሻት ሪፖርት

2016 ቶ.እ.
ወራቤ

ሳይንስዋ ሬሬሰ ቴክኖሎጂ ክ/ጋር

በሰብ ላቶ አዘር
 በክ/ገሪነ ለሉ ሉባምቻ የ 2015 ቶ/እ የመፉያ ወክተኒሙ ለ 2016 ቶ/ኢ የዙሮት ቢል ተራሸን
 በክ/ገሪ ለ 01 ሉበም የብለ ተሮሸተ ለቦት ዌጠኔኔ ለ 01 ሉበም የብለ ተሮሸት ዋቦት አቀተሌን፡፡
 የክተብ ጋሪ ሉበምቻ የመንግስታ ወክተ ቦክትከ ኢድገላሎነኮ በሶት በሱት የልትድገላሉይ ወክት 03 ግነ
አሽሎት አቀተሌን ፡፡
 በ 03 ዚጠኜይ ወሪ ውስጥ የክተብ ጋረነይ ሉበምቻ ፔርሴነል ሬሬሳ 01 ግነ ለቦት ዌጠኔኔ ለ 01 ግነ ሉበም
ዋቦት አቀተሌን፡፡
 የ 03 ሉበም ሪከቦት የለቢ የኡጅራ ድበያ ኢረክበነኮ የሶት ብል ተረሸን

ተለቶ ውጥን አዘር


 በ 03 ወሪ ውስጥ የፍቴ ቂንጥ አይዶ ፤የፍቴ ደራት አይዶ ዋ የይዶይ ሙለ ውጥን ውጥኖት አቀተሌን ፡፡
 በ 03 ወሪ ውስጥ ለክ/ጋርነ የሰበታይ በጃት በቢትኖት ለያትከሸነይ ክ/ጋር ዋቦት አቀተሌን
 በ 03 ወሪ ውስጥ ለክ/ጋርነ ለሉ ሉበምቻ የ 03 ወሬ የተራሸት ሪፖርት የዞፎፎ ክንባዬ ዋቦት አቀተሌን
 የሉበምቸይ የ 03 ወሪ ምዘኜ አሶት አቀተሌን
የሶፍትዌር ድራ-ገጽ ለቶዋ መትንዳዳሬ ደይሬክቶሬት ብል ቤዳባ

 በ 3 ወሪ ውስጥ ውስጥ በኢልቅ 35 ኢኮቴ ሙትቸ ባቅኖት ደር ያሉይ ጅጋኛኞይ የብቃት ማትረገጬ

ፍቃድ ለቦት ዌጠኔኔ 25 የኢኮቴ ሙትቸ ባቅኖት ደር ያለ ጅጋኛኞ የብቃት ማትረገጬ ፈቃድ የቦትዋ

ፈቃደይ አጂስ የትረሼኮ ይንዞት ብል ተረሻን፡፡


 በ 03 ውስጥ ለ 2 ዩንቨርስቲ ዋ ለ 148 የኮሌጅ በድበያ ለ 150 ለዩንቨረስቲዋ ለኮሌጅ ለመጡ ደረሳሶ
በኢንዱስቲሪ እትቄርቢመነይ ተሮሸት እሮሶነኮ ለሶት ዌጠኔኔ ለ 95 ለኮሌጅዋ ለ 01 ለዩንቨረስቲ ለመጡ
ደረሳሶ ዩፍትሉፍት ተሮሸት ተሮሸት ኢሮሶነኮ አሶት አቀተሌን
 በ 03 ውስጥ ለ 75 የኢኮቴ ቴክኖሎጂ ሙትቸ ሶፍትዌር ለቅኖት ዌጠኔኔ 40 የኢኮቴ ቴክኖሎጂ ሙትቸ
ሶፍትዌር ባቅኖት ድገየ ዮቦነኮ አሶት አቀተሌን፡፡
 በ 03 ወሪ ኡስጥ ይቶቦን ኤሌክትሮኒክስ (ኦለይን ኢጠቀሞን ሰብቻ 80000 ለጂጎት ዌጣኔኔ 40000
አጂጎት አቀተሌን
 ለኢኮቴ ቴክኖሎጂ ሙትቸ ሶፍትዌር ባቅኖት በመንግስት ሊዮጭ የናረይ 75000 ብረ ላስልጦት ዌጠኔኔ
ቡንዱሉሌከ 40000 ብረ አስልጦት አቀተሌን ተትብለስቡይሙ ክ/ጋርቻ ከንቲባ.፣ዝልዘሎ ክ/ጋር፣ወገሬት
ዋ ሱክት ክ/ጋር፣አዲል ክ/ጋር፣አንተርፒራይዝ፣ወገሬት ዋ ሱኩት፣ወበጃ ጋር፤ ፍ/ጋር ……
 ሎራቤ ለከተማ መቲንዳደሬ በትረሼይ ዌብሰይት ኢትገፈሮን 30 ሉክትቻ ለሶት ዌጣኔኔ 10 ሉክትቻ
የለይን ግፈሮት አቀተሌን
 በ 03 ለ 75 መነም የቴክኖሎጂ ሱል ሊሰለን ፈጡል ኡግዠ ለቦት ዌጣኔኔ ለ 34 ለሰሉ ሰብቻ ኡግዠ ዋቦት
አቀተሌን ኡግዠ ተትኬሼይሙይ ኮሚፒውተር እለውከፍት ፣ፓወር ግዝ ቲየትሜከይሙ በቴሌ ግረም
ለሆት የፓወር ፖይንት አይነኮ ኢድገለሌነኮ ……

የኢኮቴ ብል ተረሸት
 01 ግነ የኢኮቴ ሙትቻ ዮክቡቡያን ስፔስፍኬሽን ሰነድ አስነዶት አቀተሌን
 በ 03 ወሪ ውስጥ ለ 05 የኢኮቴ ሙትቻ ሀርድዌር ለቅኖት ዌጣኔኔ 02 አቅኖት አቀተሌን
 ተሀርድዌር ሊዮጭ የነረ 10000 ብረ ዌተኔኔ 6000 ብረ አስልጦት አቀተሌን

የሰይንስዋ የብል ሂለቆት ቤዳባ


- የቲክኖሎጂ ሬሬሳ ጭም 1 ግን ለሶት ዌጣኜኜ 1 ግን ሬሬሳ ጭም በሶት ኡግዠ የትኬሺመነይ
ላሶት አቀተሌን

You might also like