You are on page 1of 4

የ 2016 ቶ.

ኢ በጀት ዘማን በመትግራገቤ ላቶ ክትበትጋር የ 03 ወሪ ከዉን

ቡንገዋ ወገሬት የትከወኑ ብልቸ ቤደበ ፡- ለ 67714 ሊዮኖን ሰብቸ ቡንገ ወገሬት የተጅሪብ አሽረ ላቦት ዌጠኔኔ
ለከተማይ ነባሪዋ በመናሀራይ ጊቤ ሁስጥ ገበ ሊዮጫን አመሰብ ሊጂ 23320 ገረድ 20145 በዲባየከ 43465፣
ሂንኩምንገ ዩንጋይ ማረ ቲድጋለሉ ዩስጥሉስጥ ኡንገ ጉራ አዘረኒሙ ዬንዞነኮ ባሶት ሊጂ 17770 ገረድ 13935
በዲባየከ 31705 ቲዮን ቡንዱሉሎከ 75170
የማትጂረቤ አሽረ ዋቦት አቀተሌኔ፤08 መልከትዋ ሚሊክት ያትኬሺማን ኤትቸ ለላሎት ዌጠኔኔ 04
ተከወናን፤ 07 ተክታተላት ያስቡያን ኤት ለላሎት ዌጠኔኔ 05 ተክታተላት ያስቡያን ኤት ላሎት አቀተሌን፤
1021 ሁክመ ሁልቀ አሽዋረርቸ በትካኪተሎትዋ በትቃቂሮት ብለኒሙ ያድጎነኮ ኤት ያግቦት መቀጮ
ዮሰድቡይሙ ቲዮን 314437 ቢረ በመቀጮ ለዱኒያ ጭምት ክትበት ጋር ባትዋስዶት ታባን፡፡
ኤት ያግቦት መቀጮ ቶሰድቡይሙ አሽዋራርቸ ውስጥ ሪከርድ ውስጠ የገቡ ተሸዋራርቸ ብዢነት 54 ቲዮን
ሪከርድ ውስጠ በግቦትኑም ኤት ያግቦት መቀጮ ብረ እደብሎ እከፍሎነኮ ተረሻን ፡፡
በፋጡልነት የትከሰሱ ተሸዋራርቸ ብዢነት 38 ቲዮን በፋጡልነቲ 16500 ቢረ ለዱኒያ ላቶ ኪትበት ጋር ገቢ
ሆናን፡፡ ተትቁጣጠሮት አዘር ቤደበ ተታሪፍ ደር ያትኬፈሉ ደር 78366 ብራ ለኡመቲ/ለተሳፋሪ የክንብሎት
ብል ተረሻን፡፡ በፋጡልነት ቤደበ 04 የጠርጠሬ አሽዋራርቸ ደር ኤተ ያግቦት መቀጮ ብል ተረሻን፡፡ 600 ትርፈ
ሂጪንቡይማን ወንበርቻ ተባጃጅም ተመኪናም በዉርዶት ኤተ ያግቦት ብል ተረሻን፡፡ ተተትጀሪብ አዘር ቤደበ
ደረሳሶ አሽረ ጋር ገቦ ቲዮጡ ዩንገ ወገሬት ተትጀሪብ ዋቦት አቀተሌን፡፡

ቡንገ አሽዋራሪዋ ተሸዋራሪ የትከለቀ የትራፊክ ሰከባቦ ቤደበ፡- የትራፊክ ሰከበ 07 ቲዮን 02 መውት ገረድ--
ሊጂ 02 ቆማሪ የጅስም ደዉስ ሊጂ 04 ገረድ 01 በድባየከ 05 በዱኒያ ደር ደዉስ 01 ጄጃን፡፡

የ 2016 ቶ.ኢ በጀት ዘማን በመትግራገቤ ተሳፋርቸ መስኒጀ ቤደበ፡- 03 ወሪ ከዉን

ቶራቤ መነሀረ በንቆት 16252 ተሸዋራርቸ ዩንገ ክምብልብል ያኖን ባሌ ዋጠኔኔ 17419 ተከወናን፤ ለ 227276
ሰብ የመትግራገቤ ተድጋላይቸ ያኖን በሌ ዋጠኔኔ 245760 ክናናበሎን፡፡
የመነሀረ ዉስጠ ገቤ ቤደበ 185272 ጪም ሊያሲ ዌጠኔኔ 199250 ጭም አሶት አቀተሌን፡፡ 807451 ኪ ሜ
ሩቅነት ተሸፈናን፡፡
በመነሀረ ሁስጥ የትሳፋሬ ምቾት ቢቀንሶን ረዳት ዋ ሹፌርቸ ደር በትቅራቀሮት ህገዋ ደንበ በትላለፎት 71
ተሸዋራርቸ ደር ኤተ ያግቦት ብል ባሶት 17550 ብረ ለወራቤ ከተመ ዱኒያ ጋር ገቤ አሴን፡፡ተቶሰደይ ኤተ
ያግቦት ብል ሁስጥ 21 በታተረ/ቃኖት ቤለቢሙ ኤት በቃኖት -ፊቃደ ተዮቡይሙ በጫኖት-ስምሪት
ሊዮበይማነይ ሉባም ኤት በላቦት-በመነሀረ ሁስጥ ረብሸ ባዉጦት-ተሳፋሪ ባጉላሎት -ተመደቡይሙይ ኤት ገነ
ኤት ሂዶ በጫኖትዋ ባጪናንቆት ኒሙ ደንበ ህልቀ 218 219 33 220 ኒሙ፡፡
አጂሰዋ የናሩ 69 ተሸዋራርቸ 3 ተለኜ አዘር ላድሶትኒሙ /ለለጥፎትኒሙ ተክታተላት ባሶት ያመጦ
ኢለጢፎነኮ አሶት ተቻላን/ለባይትከ ተዝጋጃን፡፡ ቶራቤ መነሀረ ጭም የሲ ገቢ በኡንሰኜ 149130 በወደልቸ
50120 በድባየከ 199250 ኒሙ፡፡
ቶረቤ በንቆት የትሸፈነ ሩቅነ በኪ.ሜ በኡንሰኜ 753519 በወደልቸ 53932 በድባየከ 807451 ኪ ሜ ኒሙ፡፡
ቶራቤ መነሀረ በንቆት የትግራገበ ተሳፋሪ በኡንሰኜ 185616 በወደልቸ 60144 በድባየከ 245760 ኒሙ፡፡
ቶራቤ መነሀረ በንቆት ክንብልብል ያሱ ተሸዋራርቸ ኡንሰኜ 14913 ወደልቸ 2506 በድባየከ 17419 ኒሙ፡፡
አካል ጉዳተኛኞ፡ለባሊቅቸ፡ለሰቢያዋሆሽት ፎልቸ ተቀይ ለባሽቸ ሀዴኘ በዉኖት ቀደ ዋቦ ኢሳፈሮነኮ ላሶት
አቀተሌን፡፡
በከተማይ ሊነቆን ተሸዋራርቸ ተጎሮቤት/ተቁርብ ወረደዋ ዞን ሊሰማሮን ተሸዋራርቸ ተክታተላት ባሶት ቦሎ
3 ለኜ አዘርዋ የብቃት ማረጋገጨ /የመቃም ወረቀት/ዬለይሙ ተሸዋራርቸ በበሎት ስምሪት አይረክቦነኮ ያሶት
ብል ተረሻን፡፡
በመነሀረ ዉስጥ መትጋለዬ ባቦት ቤደባ ፋጡልዋ ፈየ ዮናነኮ በወክት በወክትካ መሹረ ባሶት ሂጪኖንዋ
ያወርዶን 01 ቆረ በህለቆት በቆረ ብል ተረሻት ዬዶነኮ ላሶት አቀተሌን፡፡
የትራንስፖርተ/የመትግራገቤ ኦፕሬሽንቸ ብልቸ በቢፒአር ሙጣሎ ሀሰነት ታሶት ቤደበ ያየም የተሸዋራርቸ
አገባብ ምዝገበ፡ያያም ተሸዋራርቸ በህሪ መዝገብ የምዘግቦትዋ ያያም ሪፖርተ ባድራጆት እትረሻነኮ አሶት
አቀተሌን፡፡
 ለ 12 ለናሩዋ ለሀጂስ ተሸዋራርቸ የብቃት ማረጋገጫ/የመቃም ወረቀተ/ኢለጢፎነኮ ሊያሲ
ዌጠኔኔ 16 ተረሶት አቀተላን፡፡
 330 በጠለል የመነሀረ ስምሪት አፈጣጠም ቤደበ ሊቀርቦን አቤቱታቶ ተገቤ ክንባያ ላቦት
ዌጠኔኔ 195 ተረሻን፡፡
 በመነሀረ ሁስጥ ለ 48 ጅስም ደዉሰኛኞ፤ለ 54 ሆሽት ፎል እንደትቸ ለ 45 ባሊቅቸ ለ 75 ዌጅ
ሊያንዞን እንደትቸ በድባየከ 222 ሰብቸ ተረ ተዬንዙ እዲጋለሎነኮ ሊያሲ ዌጠኔኔ ለ 56 ጅስም
ደዉሰኛኞ ለ 67 ሆሽጽ ፎልቸ ለ 53 ባሊቅቸ ዋ ለ 106 ሰቢያዮ ሌንዞን እንደትቸ በሁንዱሉሌከ
282 ሰብቸ ቀደ ዮቡይማነኮ ያሶት ብል ተረሻን፡፡ 15 የመሳፈረ ሌለይሙ ተሳፋርቸ በሉላሉሌ
ቢያድበይማን ሰብቸ 6055 ፈረንከ ጭም ባሶት እሳፈሮ ዬዶነኮ አሶት አቀተሌን፡፡ 56 ሰብዬ
ዌጃጆ ተኤት ኤት ተዚዋወሩ ረከቤ የመጥቡይ ኤት ኢትክነበሎ ዬዶነኮ አሶት አቀተሌን፡፡
17 ተሽዋራርቸ በሞተረኘ/በወያለ ቲያስጪኑ ተረከቦኔ ተረኑም በሰርዞትዋ አይጢኖነኮ ያሶት ብል
ተረሻን፡፡
በሰኤትኑም ዮዳደቁ ታፔላሎ ኒቀሎ ያጢግኖትዋ ቤትኒሙ የቺክሎት ብል ተረሻን፡፡
ትርፈዋ ታሪፍ ሊትቅራቀሪ እቤዠን ኤት ላሎኔ ተሸዋራርቻይ ኢቃኑቡያን ኤት ዋ ስምሪት ዮቡያን
ኤት ላሎት አቀተሌን፡፡
በቅንጥ ዓይዶይ ሁስጥ 3 ጊና የተሸዋራሮይ መረ-ግብረ ተዞኒ ኡንገ መትግራገቤ ያምጦትዋ የከዉኖት
ብል ተረሻን፡፡

09 የቴክኒከ ምካት ያለቢሙ ተሸዋራርቸ ላሎኔ ምካተኒሙ ሀቅኖ በብል ደር ዮኖነኮ ያሶት ብል
ተረሻን፡፡ ተታሪፍ ደር ባትኬፈሉ 12 ተሸዋራርቸ ደር 3054 ብረ ለተሳፋሬ እክነብሎነኮ አሶት
አቀተሌን፡፡ በመደቡይሙ ኤት ቃኖ ብለ በላሶትኒሙ 02 ጫኚዋ አዉራጅቸ ደር 05 አያመ ብለ
አይገቦነኮ ባሶት ሁክመ ሁልቀ ወሰድቡይማን፡፡

በመነሀረ ጊቤ ሁስጥ 65 አጂሰ ችግኛኞዋ 73 የናሩ ችግኛኞ የቅበሮትዋ ያንኪባክቦት ብል ተረሻን፡፡


02 የከተመ ታክሲ ማህበርቸ የይዶ ጉባዔ ባሶት ቡስጢኒሙ ያለይ የአመራር ምካታ ቢንዚት ገነ
አመራር ያዋቅሮነኮ አሶት አቀተሌን፡፡ 02 ጊነ ሹማት ጋር ያትሚጦትዋ ለመነሃራይ ጊቤ 03 ሲኖ
ሬዳሸ አዲፎት አቀተሌን፡፡ መነሀሪያይ ለተሳፋሪ ኢቤዣነኮ ጡሃርነተከ ዒቄራነኮ ዮናነኮ አሶት
አቀተሌን፡፡

የ 2016 ቶኢ የ 03 ወሪ የኤጋኜ ብልቸ ቤደበ የትረሱ ብልቸ

የ 216 ቶኢ ክትበት ጋ ረይ በብል ከዉን ፈየ ዉጣተ ላምጦት በክትበት ጋሪ 02 የቲም ቆረሮ


ፈየኮ ባጂጋኞት ብል እትረሻነኮ አሶት አቀተሌን፡፡
ቢጵታሚ ሃለት ያጂጋኙይሙይ ቆራሮ ያትባዶት ሃለተኒሙ ቤደበ.፡.ዩንገ ወገሬት ቆረ በ 03 ቲ
ወሪ 12 ጊነ አትባዶት ቢነብርቢይም 9 ጊነ አትባዶ በክትበት ጋሪ እተለቃነይ ምካተ ተሙለ-
ቁብለ ሊፈተ አቀተላን፡፡ለባይትከ ተትራፊቅ ፖሊስቸ በቆረ ሁኖ ከዉነይ የከዉኖት፣በጠፉይ
ጥፋትኑም የከሰሱይሙ አሽዋራርቸ ክሰይ ተያቄሩ እከፍሎነኮ አሶት አቀተሌን… ገነገነም
ብልቸ ተረሶን፡፡

ዩንገ መትግራገቤ ቆረ በ 03 ቲ ወሪ 12 ጊነ አትባባዶት ቢነብሪቢይም 9 ጊነ ሊያትባባደ


አቀተላን፡፡ቢጲታሚ የመጠ የከዉነ ኤጋኜ ቤደበ፡.ከዉነይ ቲከዉኒ ሊበነ ዋቦ ተቅላቀላት አሶት
በሎትም ሊሊ ቀደ የልናረይ የመትግራገቤ ኡንገ ማራሮይ ያቴሮነይ ታፔላሎ ቡሉሚ የኡንገ
ማረ ቺህሎት አቀተሎን፡፡

ተሽዋራርቻይ ብለ ተጀምሮትኒሙ ቀደ ተሚሎት ያለቢሙ መስፈርትቸ ተሚሎት


ያለቢሙኮ አሶት አቀተሌን፡.ለባይትከ የመቃም ወረቀት፣3 ለኜ አዘር፣ቦሎ ገነገናም ብልቸ
ተረሶን፡፡

ገናይ ለሁልሚ ሉባም የሳምተይ ወጥነዋ ከዉነ ያጂጋኝቢያን ፖርትፎሊዮ ተስናጃኔ ሁልምከ
ዉጥነይዋ ከዉነይ ያጂጋኛነኮ የትክታተላትዋ የደግፎት ብል ተረሻን፡፡

የክትበት ጋረይ ተ 3 ለኜ ቅንጥ አይዶይ ነቀላኔ ያይዶይ ወጥነዋ ከዉነ ከዉኖ አጂጋኞትዋ
ሊዬድበይማን ቃምቸ ያጂጎት ብል ተረሻን፡፡

የሁለሚ የብለ ተረሻትዋ ተ 3 ለኜ ቅንጥ አይዶ ነቀላኔ ያይዶይ ዉጥነዋ ከዉነ ጂንጎ
በትክታተላት እጂጋኛነኮ አሶት አቀተሌን፡፡

የሁለሚ ሉባም ቢ እስ ሲ ዉጥነ ተክታተላት በሶት እጂጋኛነኮ አሶት አቀተሌን፡፡

ተሁልም አዘር ሊመጦን የዞፎፎ ክንባያዮ በማኔጅመንት አትባባዶኔ ጀዋበ እረክቦነኮዋ


እትከወኖነኮ አሶት አቀተሌን፡፡
በ 2015 ዓይዶ በአፈጣጠም የጠቀለ ዉጣተ ለመጡ ቆረ ሙርቸዋ የጠቀለ ዉጣተ ለመጡ
ገረድ ሉባምቸ ሂንኩምንገ በብል ተረሻት ቤደበ በይዶይ የጠቀለ ዉጣተ ለመጡ ሉባምቸ
ባንሻሽጦት ተመስተንግዶ ጊነ 27500 ብረ ወጪ ባሶት የንሻሽጦት ብል ተረሻን፡፡

ቡንዱሉሌከ የክትበት ጋረይ ፈየ መትንዳደሬከ በፈየ ሃለት እቄጥላነኮ ላሶት ሁልሚ የክትበት
ጋሪ ሉባም በፈየ በንሻሽጦት ብለይ እከዉንቢያን ሃለተ ህለቆት ሀቀተሌን፡፡

You might also like