You are on page 1of 9

ዮራቤ ከተመ አሽር ክትበት

ጋር የ 2014 አሽር ዘማን


ያፍቴይ ደረት አይዶ
የክትበት ጋሪ ሪፖርት

መንገስ 2014 አይዶ


ዮራቤ ከተመ መቲንዳደሬ አሽር ጋርቸ ክትበት ጋር 2014 ያፍቴይ ደረት አይዶ Page 0
ወራቤ
 ኮረነ ነቶ በትቅራቀሮት አሽረ የቅሮት አቅሮታይ ብለ ለከውኖት በወጠኒ አሰነት አሽር ጋርቻይ የመትቅራቀሬ
ሙትቻ ያስነዶነኮ ኢትቅራቀሮነኮ ተረሻን፡፡
 ኮቪድ-19 ኝ ነቶ በትቅራቀሮት ለቅሮት ተጥቃቀለኔ የስናደይ መመረ ለሁሊም አሽር ጋር አጃጄጌን
 በመመራሚ አሰነት በሀድ ጎልጌ 40 ደረሰ መጥ፤በሀድ ቦርጪማ 2 ደረሰ መጥ ኢድጎበሎነኮ ተረሻን
 ኪትበተ ዮሰዱ አሽር ጌታቶ ል 176 ገ 35 ድ 221 ደረሳሶ ኡምሪኒም ተ 12 ዘማን ደር ል 2078 ገ 2049 ድ 4122
ቲዮን በደዊ ኢነሶት የነቀ 8 አሽር ጋርቻ ሙለ ለሙለ ኪትባቲ አልተባይማን
1. የደረሳሶይ ተምዚግቦት ቤደበ፡-
 በ 29 ሴራኜ አሽር ጋርቸ ተ 1 ለኜ-12 ለኜ ጃንጎ ል 10,955 ገ 10,281 ድ 21,236 ለምዝጋቦት ተዌጠናኔ ል
10,308 ገ 9,846 ድ 20,154 የትከወነ ቲዮን ከውንምካ በ%94.90% ትን
 የትምዜገባይ 100% በአሽር ኢቀራናኮ ለሶት ተዌጣናኔ 99.07% አሽረ በቅሮት ደር አለ በሂልቅ 19,967 ደረሳሶኒም፡፡
 በ 56 የሰቢያዮ አሽር ጋር ል 2,172 ገ 2,106 ድ 4,278 ለምዚግቦት ተዌጠናኔ ል 3,109 ገ 3,014 ድ 6,123
ከውንከ በ%143.13 ቲዮን አሽር በቅሮት ደር ያሉ ሱርንጋ 96.35%ትን በሂልቅ 5,900 ሰቢያዮኒሙ፡፡57 አሽርጌታቶ
የትቀጠሩኒም ቲዮን /የ 17 አሽርጌታቶ ኡጅረ ተኡመቲ አትዋጫት ኢትከፈላነን፡፡
 በ 50 የሃርዳዶይ ጣቢያዮ ል 1,432 ገ 1,880 ድ 3,312 ለምዚግቦት ተዌጠናኔ ል 1,491 ገ 2,212 ድ 3,703
ከውንምከ 111.80% ቲዮን አሽር በቅሮት ደር ያሉ ሱር 58.95% በሂልቅ 2,180፡፡27 የአርዳዶይ አሽርጌታ
ለቢቶኑሙ ተቀጠረኒማን፡፡
 ለደር በትጬቀመይ ተ 1 ለኜ-12 ለኜ ጀንጎ ተሉይ ደረሳሶ ኡስጥ ል 544 ገ 512 ድ 1056 ደረሳሶ ሉሉ ክሼ ያለይሙ
ደረሳሶ ኦኖኔ አሽር በቅሮት ደር አሉ፡፡
 በሴራኜ አሽር ተ 1-12 ለኜ ጎልጌ ባለይ ተአሽር የትላሉ ደረሳሶ በብተር ገ 08 በቁርሀን ል 8 በብል ቢዞት 06
በሂንጭነ 10 ከተመ በሂዶት 45 በገነ መሰ 109 ቲዮን በድባያከ ል 83 ገ 104 ድ 187 ደረሳሶ ተላሎን፡፡
2. ተሰብ ላቶዋ ብዥነት አሰነት፡-
 በ 2013 አሽር ዘማን በብል ደር የነሩ በሉላሉሌ መሰ በገፈሩ አሽርጌታቶ ኤት 9 ለቅጠሮት ተዌጠናኔ 9 ተከወናን
 ያአሽርጌታቶ ታጃጂጎት ምካት ለፍቶት በ 11 አሽር ጋርቸ የአሽርጌታይ ብዥነትዋ የታባይሙይ የብል ወጥ ጡርት
በሶት 18 አሽርጌታቶ ኡስኜ የብል ወጥ ታባይማኔ የነሩ ሱር ሴራኜ ቅሮት አቅሮት ብለ ያሶነኮ ተረሻን፡፡
 ከተመ መትንዳደሬይ አጂሳ 11 አሽርጌታቶ ኢቀጥሬነኮ ኢዝነ በሼነይ አሰነት 11 ምካ ቀጠሬን፡፡
 በ 2014 አሽር ዘማን የአሽር መጥቃቀዬ ኢትረሽኒማን አሽርጌታቶ 34 ተዌጠናኔ 25 አሽርጌታቶ አሽረኒሙ
ከመሎኔ ሬሬሰኒሙ ለማጡሱር የአሽር መጥቃቀዬ ተረሻን
 ሂንኩምንገ የመቃም ሊቆት ኢትረሽኒማን አሽርጌታቶ 173 የትዌጠነ ቲዮን የ 165 አሽርጌታቶ ኢትከሽቢማን
ሬሬሳ ተስነዳኔ የትፈጄ ቲዮን ሎራቤ ፈረንካዋ ዱኒያ ክትበት ጋር የመቃም ሊቆት ኡጅር የትከፈለይሙ ኢላነይ
ሪሳላ ኪተቦትን መጥ ቀራን፡፡

ዮራቤ ከተመ መቲንዳደሬ አሽር ጋርቸ ክትበት ጋር 2014 ያፍቴይ ደረት አይዶ Page 1
 በትረሼ ተክታታላት ሁሊሚ አሽርጌታቶ በብል ደር ኢውሎነኮ ለኖት ተወጠናኔ የትረሼ ቲዮን በትረሼሚ
ተክታታለት በ 45 አሽርጌታቶ ተ 1-4 አያም ኢጄጃን የኡጅራ ተኒቅሶት ተረሻኔ ለመንግት ገቤ ሆናን፡፡
 በ 6 ወሪ 405 አሽርጌታቶ የመጦሬ ሉሌ ሂልቅ አነብረይማነኮ ለኖት ተዌጠናኔ ለ 351 አሽርጌታቶ ኢነብረይማነኮ
ተረሻን፡፡
3. የአሽር ጋርቻይ ኡስጠ ገቤኒሙ ላሊቆት /ጎት ላኖት ተዌጠኖኔ የትከወኑ ብልቻ ቤደበ:-
 የአሽር ጋርቻይ ኡስጠ ገቤኒሙ ላሊቆት ጣፌ፤ስራዬ፤ቦቆሎዋ ኢክለ በሁንዱሉሌለከ 17.25 ሄክተር ለዝሮት
ተዌጠናኔ 16.75 ሄክተር ዘሬኔ ጭም አሶት አቀተሌን
 አዝምሪና 12.25 ሄክተር ለቅበሮት ተዌጠናኔ 13.5 ሄክተር ተከወናን፡፡
 ተሳር በብር ለርከቦት የትዌጠነ 201,200 አኩጃንጎ የትረከበ 202,200 ብር
 ቲዮን ተሉላሉሌ ኡስጥ ገቤ ለርከቦት የትዌጠነ በብር 647,000 ቲዮን አኩጃንጎ የትረከበ 755,000
ብርን/ተአዝሚሪን /በአንሸቤሶ፤በኖጎሮዋ በዳጤ ወዚር በድባያ 652, 000 /ተረከባን በኡንዱሉሌካ ተኡስ ገቤ
848,200 ተዌጠናኔ 957,200 ተረከባን፡፡
 ሉላ ሉሌ የኡመት ቅልቀዬ ባሶት ተኡመቲ በፈረንካ 211,700 ብረ ጪም ላኖት ተዌጠናኔ 192345 ተከወናን
 ተሴረኜ የኡመት አትዋጫት ገቤ ጭም ላኖት በብር 916,000 የትዌጠነ ቲዮን ገቤ ጭም ያስቡይማን 163
ደረሰኛኞ ለቢትኖት ተዌጠናኔ 99 ተቤተናን፡፡
 ሉላ ሉሌ የኡመት ቅልቀዬ ባሶት ተኡመቲ በሙት ተረከበኔ የፈረንከ ኤት ቲቴገን 100,000 ተዌጠናኔ 45,369
ተረከባን/ለቡርቃ፤ለዲላጳዋ ማማሴ፤ለሶጀት አሽር ጋር/
 ተ 2013 አይዶ ተኡመት አትዋጫት ቲገበ የቄረ ለትኪኒብሎት በ 2014 25,200 ዌጠኔኔ 25,200 ገቢ
አሴን/ድሌ ዳጤ፤አንሸቤሶ/
 ተዱሬሻሾ በብር 192,345 ብር ተዌጠናኔ 86,500 የትረከበ ቲዮን በሙት የፈረንከ ኤት ቴገናኔ 100,000
ተዌጠናኔ 88,400 ተረከባን፡፡
 ተመኖት የጀመሩ ጎልጋጎ ለከምሎት ሉላ ሉሌ ጂጋኛኞ ኡጉዣ የሳሊ ቲዮኝ ካሊድ ዲጆ ለ 02 አሽር ጋርቸ ዮናን
በርበሮ፤አፈረዋ ኡና ዮባው ባላኔ አግቦት ጀመራን፡፡በድባያም ገነ ቡሰራሮንገ ለቀሩይ አሽረ ጋርቻ ሉላ ሉሌ ሙትቻ
ጎልጋጎ ለቁምሮት ኢድገሎን ግዝቻ ዮብናን ባሎን፡፡
 ለብሎግራት 973,930 ተዌጠናኔ 800,000/ሱሙት በቂል ኪም / የትሜደበ ቲዮን በ 2013 አሽር ዘማን
አሽረኒሙ በከመሉ ሴረኜ በሎኑ 6 ዘማን በሜላይሙ ሰብያዮ ብዥነት፤ሴረኜ በሆኑ ተ 1 ለኜ-12 ለኜ ጃንጎ በነሩ
ደረሳሶ ብዥነት አሰነት የትሜደባይ ዱኒያ ለኮሎ ባለይ ሃለት ተጃጄጃን፡፡
 ለሰብያዮ ባሀድ ደረሰ 30 ብረ በሁንዱሉሌካ 31740፤ተ 1 ለኜ-6 ለኜ በሀድ ደረሰ 35 ብረ በሁንዱሉሌካ 388535
ብረ፤ ፤ተ 7 ለኜ-8 ለኜ በሀድ ደረሰ 45 ብረ በሁንዱሉሌካ 169650 ብረ፤ ፤ተ 9 ለኜ-10 ለኜ በሀድ ደረሰ 75 ብረ
በሁንዱሉሌካ 109275 ብረ፤ ፤ተ 11 ለኜ-12 ለኜ በሀድ ደረሰ 100 ብረ በሁንዱሉሌካ 100800
4. የአሽር ጋርቻይ መቃም ለጥቃቅሎትዋ አሽር ጋርቻይ ክንተኛዋ ለደረሳሶ ኢቤዞነኮ ለሶት በ 2014 ባፍቴይ ደረት
አይዶ የትከወኑ ከውንቻ ቤደበ፡-
 አጂስ የደረሳሶይ ቦርጪማ ለማሚሎት 340 ተዌጠናኔ 313 የትከወነ ቲዮን ባለ 3 ደረሳሶ 141 ፤ያላስቲካይ ቦርጪማ
110 ፤ይንጬይዋ የብረቲ ባለ ሀድ ደረሳ 62 ተከወናን
 አጂስ ጤም ለሁ ለውከቦት 74 ተዌጠናኔ 69 ተከወናን፤የኡጉዣር ኪታብ 200 ተዌጠናኔ 228 ተከወናን
 በ 2013 አሽር ዘማን ተጀመሮኔ ያልትፈዱ 29 የደረሳሶይ ጎልጋጎ መቃጠኒሙዋ ውርተኒሙ ያ ቁምሮት ብል
ተረሻን

ዮራቤ ከተመ መቲንዳደሬ አሽር ጋርቸ ክትበት ጋር 2014 ያፍቴይ ደረት አይዶ Page 2
 62 የደረሳሶይ ጎልጋጎ ላቁምሮት ተዌጠናኔ 64 ተከወናን፤ 1021 የደረሳሶይ ቦርጭማ ለቁምሮት ዌጠኔኔ 1000
ከወኔኔ፤2600 ሜትረ የአሽረ ጋርቻይ ኢንጥረት ለቁምሮት ዌጠኔኔ 2628 ሜትር ተከወናን፤ 104 ጤም ለሁ
ለቁምሮት ተዌጠናኔ 87 ተከወናን ፤ሉላ ሉሌ ዩጉዣ ብል ኢትረሽቢማን ጎልጋጎ ለቁምሮት 10 ተዌጠናኔ 10
ተከመላን
 14 የደረሳሶ ጡሃረ ጋር ለቁምሮት ተዌጠናኔ የትከወነ 12፤ 6 የአሽርጌታቶይ ጡሃረ ጋር ለቁምሮት ተዌጠናኔ
የትከወነ 4 ን፤62 የአሽርጌታቶይ ቦርጪማሞ ለቁምሮት ተዌጠናኔ የትከወነ 58 ትን፤በሁልሚ አሽር ጋርቻ ሉላ
ሉሌ አባቃላሎ ለቅበሮት ተዌጠናኔ የትከወነ ቲዮን የጫል ውጥን 50000 ከዉን 61000 የቡሳቡሴ ውጥን 20000
ከዉን 30500 አበቃላሎሚ ለደረሳሶ ሳሰዴ ዋቡይማኔ አክማምቶት አቀተሎን
 በቤዛ ብል የትረሱ ብልቻ ቲላንዢነ የአሽር ሙትቻ ምካት ለናረቢሙ ደረሳሶ ኡግዣ ለኖት በብር 18,820 ብር
ለ 15 ደረሳሶ ሙለ ዩኒፎርም የደብተረዋእስክሪብቶም ጃንጎ ቶከባኔ ታባን፡፡
 የአሽረ ሙትቸ/ደብተረ፤እስክሪብቶዋ ቦርሳ ውከቦት ለያቀትሎን ደረሳሶ /ደብተረ 4500፤እስክሪብቶ 80350፤ ቦርሳ
200 ጭም ተረሻኔ ታባን፡፡
 በቢቲ አሽር ጋርቻ ኪፈሎት ለየቀትሎን ደረሳሶ ል 48 ገ 58 ድ 107 ተዌጠናኔ ል 72 ገ 63 ድ 135 ደረሳሶ ሙለ
ለሙላ የአይዶይ ለአሽር ኢከፍሉያነይ ብር 47,250 አይከፍሎነኮ ተረሻን፡፡
 በ 2014 ዓ.ም የ 8 ለኜ ቀፈተኜ ጃድ የትመዘገቡ 1959 ደረሳሶ፤የ 12 ለኜ ጎልጌ 567 ደረሳሶ/በሴራኜይ መጥ/ ቲዮኑ
በአሽርጌታተኒሙዋ የጠቀለ ቁዋ ባለይሙ ደረሳሶ በ 5 ስቲ የአሽር አይነትቻ የማቆመሬ አሽረ በቦት ፤ ሉላ ሉሌ
ሙጣላሎ በሶት ለጃዲ ኢስናዶነኮ ኢትረሽን አለ፡፡
 2014 አሽር ዘማን ቀፈተኜዋ ባድ ሁንቁፍ ጃድ ኢጃዶን ደረሳሶ ቁዋ ለኪሞት በሰ ክላስተርኒሙ የሱልዋ ክንባዬ
ተረሻን፡፡ በድባያም ሉላ ሉሌ ሱልቸ በሰ አሽር ካሌከ ተስናዳኔ ደረሳሶይ በሙጥሎት ደር አሉ
 በድባያም የ 8 ለኜ ቀፈተኜ ጃድ ተጀዶኔ ሃይራንዚ ለግቦት የትሜጠሩ 124 ደረሳሶ በሰ አሽር ጋርኒሙ የትሜጠሩ
ቲዮን የሀይራንዚ አሽረ ጋራይ ጃንጎ ሀመጤን ባዚይሮት ሌገሬ ቆመሮኔ የዘየሩይ አሽረ ጋር ኢገቦነኮ ለኖት
በአሽርጌታተኒሙዋ የጠቀለ ቁዋ ባለይሙ ደረሳሶ በ 5 ስቲ የአሽር አይነትቻ የማቆመሬ አሽረ በቦት ፤ ሉላ ሉሌ
ሙጣላሎ በሶት ለጃዲ ኢስናዶነኮ ተረሻን፡
 የ 2013 አሽር ዘማን 12 ለኜ ባድ ሁንቁፍ ጃድ ለጀዶት ል 321 ገ 257 ድ 578 ደረሳሶ በ 2014 አሽር ዘማን በመሼ
ወሪ መትፈጄ ጃድ የታበይሙ ቲዮን ውጣትካ በትቃቂሮት ደር አሉ
 በ 2014 አሽር ዘማን ቀፈተኜዋ ባድ ሁንቁፍ ጃድ ኢጃዶን ደረሳሶ ቁዋ ለኪሞት በሰ ክላስተርኒሙ 01 ውርት የሱልዋ
ክንባዬ ለሶት ተዌጠናኔ 01 ውርት ተረሻን፡፡ በድባያም ሉላ ሉሌ ሱልቸ በሰ አሽር ካሌከ ተስናዳኔ ደረሳሶይ
በሙጥሎት ደር አሉ፡፡በድባያም በሁሉም አሽር ጋርቻ አሰንበትዋ ሀርጴ ሁለምጊነ የጉዣ አሽር አቶብን አለ፡፡
 በ 2014 አሽር ዘማን 01 ውርት የክላስተር ጃድ/የደነብ ጃድ/ ተ 4-12 ግልጌ ጃንጎ ላሉይ ደረሳሶ በሁሊሚ አሽር
አይነት ባስነዶት ጀድ ለቦት ተዌጠናኔ የትከወነ ቲዮን ውጣትምካ ተ 4 ለኜ-8 ለኜ ጎልጌ ባላይ ተ 20% በጉተኜ
14.73 ተረከከባን ተ 10-12 ለኜ ባላይ ተ 20% በጉተኜ 14.67 ተረከባን ፡፡ተ 20% እርክተኜይ ውጣት ቲላንዢነ 9.8
ትን፡፡
5. የአደብ አሽር ማጥቃቀዬ ቤደበ ፡-
 የጎልጌ ደረሳሶ አቻባረት ቤደበ-(ለኮቪድ 19 መንቄ በተበይ መመረ አሰነት የትከመለ )
 ተ 1 ለኜ--12 ለኜ ጎልጌ የደረሰ ጎልጌ ተዋሰዳት 1፡40
 የክታብ ዋ የደረሳሶ አቻብሮት ቤደበ ፡- የናረይ የክታብ ቁብልነት ለማሚሎት ለአሽር ጋርቻይ በገነ አሽር ጋር ተጎበሎኔ
የናሩ ሉላ ሉሌ ክታብቻ በሎትም ለኢትዮ ቻይና ተየ 5 ለኜ ጎልጌ በሁሊሚ አሽር፤ ለዱናዋ ለአንሸቤሶ አሽር ጋርቸ

ዮራቤ ከተመ መቲንዳደሬ አሽር ጋርቸ ክትበት ጋር 2014 ያፍቴይ ደረት አይዶ Page 3
ተ 3 ለኜ-8 ለኜ ጃንጎ በሉላሉሌ አሽር አይነት ፤ለዘሞ 2 ኘ የ 12 ለኜ ጎልጌ በሁሊሚ አሽር አይነት የማሚሎትብል
ተረሻን፡፡ አኩ ያላይ የደረሰ ክታብ ተወሰዳት ቲላንዢነ
 ተ 1-6 ለኜ 1፡8 ተ 7-8 ለኜ 1፡4 9-10 ለኜ 1፡2 ተ 11-12 ለኜ 1፡3 ቲዮን ተ 1-6 ባላይ ተዋሰዳተይ ጎት ያሼይ
የ 2 ለኜ፤የ 3 ለኜዋ የ 4 ለኜ ጎልጌ ኪታብቻ ኡስነት አለ፡፡
 የአሽርጌታቶ ዋ የደረሳሶ አቻበራትነ ቤደበ
 ተ 1-6 ለኜ ባለይ መቃም 1፡54 ላጂጎት ተዌጠናኔ 1፡58 ተ 7-8 ለኜ ባለይ መቃም 1፡45 ላጂጎት ተዌጠናኔ 1፡50
 ተ 9-10 ለኜ ባለይ መቃም 1፡40 ላጂጎት ተዌጠናኔ 1፡40 ተ 11-12 ለኜ ባለይ መቃም 1፡35 ላጂጎት ተዌጠናኔ 1፡35
ተጃጄጃን፡፡
6. የስነ-አህላቅ ማጥቃቀዬ መርሃ-ግብር ቤደበ፡-
 ለአሽር ጋርቻይ ኢትሜደቦነይ ዱኒያዮ በፈረንካዋ ዱኒያ ተድጋገለት መመረ አሰነት በብል ደር ኢዊሎነኮ ለሶት አሽር
ጋርቻይ ጃንጎ በሂዶት ኡግዣዋ ተክታተለት ተረሻን፡፡
 ተ 2011-2013 ጃንጎ በቁብልነት በድባያካ የትረከበ ዱኒያ 162,211.42/ሀድ በቂል ስሊሳ ሆሽት ኪም ሆሽት በቂል
አስረድ ብር ተአርጳ ሆሽት ሰንቲብ ቲዮን /አኩ ጃንጎ የትክነበለ ፈረንከ 139330.77/ሀድ በቂል ሳሳ ዚጠኜ ኪም
ሼሽት በቂል ሳሳ ብር ተሲጳ ሰብት ሰንቲብ ፡፡ ቲታሚ ኡስጥ በ 2014 ባፍቴ ደረት አይዶ 57,226.57 ብረ
አትክኔበሌን፡፡ በሼሽቲ ዘማን ተቀበለይ ብር ያልትክነበለይ 22,881.17/ኩያ ሆሽት ኪም ሱሙት በቂል ሱሙና ሀድ
ብር ተአስራ ሰአብተ ሰንቲብ ቲዮን/ 4498.80 ያለቢ/የቀሬቢ/ ሙዲን ነስሬ/ በክፈሎት ደር ያለን፡፡ገናይንጋ የአብደላ
ሙስጠፋ ቢሉያ 18,382.37 ቀሬቢያን መርካምካ በጎትተኜ ፍርድ ጋር ኢታንዥን አለ፡፡

ዮራቤ ከተመ መቲንዳደሬ አሽር ጋርቸ ክትበት ጋር 2014 ያፍቴይ ደረት አይዶ Page 4
የወራቤ ከተማ አስተዳደር ት/ቤቶች
ጽ/ቤት የ 2014 ዓ.ም

የመጀመሪያው 6 ወር የጽ/ቤቱ
ሪፖርት

ታህሳስ 2014 ዓ.ም


ወራቤ
ዮራቤ ከተመ መቲንዳደሬ አሽር ጋርቸ ክትበት ጋር 2014 ያፍቴይ ደረት አይዶ Page 5
 የኮቪድ 19 በሽታን እየተከላከሉ የመማር ማስተማር ስራው እንዲሰራ በሁሉም ት/ት ደረጀ በ 2013 ዓ.ም ሲተገበሩ
የነበሩና በ 2014 ተሸሽለው የተዘገጁትን ፕሮቶኮሎችን ተከትለው እንዲሰሩ ለሁሉም ት/ቤቶች መመሪያውን
በሃርድ ኮፒ የማደረስ ስራ ተሰርቶዋል፡፡
 ለአብነት በአንድ ክፍል 40 ተማሪ፤በአንድ ኮምባይንድ ዴስክ 02 ተማሪ በማስቀመጥ የመማር ማስተማር ስራው
እየተሰራ ይገኛል፡፡
 ሁሉም ት/ቤቶች በሽታውን ለመከላከል የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ባላቸው አማራጭ በግዢም/በድጋፍ/መልክም
/በማዘጋጀት እንዲጠቀሙ ማድረግ ተችሎዋል፡፡
 የተዘገጀው ክትባት በተቀመጠለት አሰራር መሰረት ቅድሚያ ለሚሰጣቸው መ/ራን ወ 176 ሴ 35 ድ 221፤
ለተማሪዎች ዕድሜያቸው 12 እና በላይ ለሆኑት ወ 2078 ሴ 2049 ድ 4122 የተሰጠ ሲሆን በመዕዳኒት ዕጥራት
ምክንያት ለሁሉም ማደረስ አልተቻለም በቀጣይ ይቀጥላል
7. የተማሪዎችን ምዝገበ በተመለከተ ፡-
 በ 29 መደበኛ ት/ቤቶች ከ 1 ኛ-12 ኛ ከፍል ወ 10,955 ሴ 10,281 ድ 21,236 ለመመዝገብ ታቅዶ ወ 10,308 ሴ
9,846 ድ 20,154 የተመዘገበ ሲሆን ክንውኑ በ%94.90% ነው፡፡ የተመዘገቡ ተማሪዎች 100% እንዲማሩ ታቅዶ
99.07% በመማር ላይ ያሉ ሲሆን በቁጥር 19,967 ናቸው፡፡
 በ 56 የቅ/መደበኛና የአፀደ ህፃናት ት/ት ወ 2,172 ሴ 2,106 ድ 4,278 ለመመዝገብ ታቅዶ ወ 3,109 ሴ 3,014
ድ 6,123 የተነዘገቡ ሲሆን ክንውኑ በ%143.13 ነው፡፡ በመማር ላይ ያሉት 96.35% በቁጥር 5,900 ህፃናት
ናቸው፡፡ለቅ/መደበኛ ተማሪዎች ለብቻ 57 አመቻች መ/ር የተቀጠረ ሲሆን ለ 17 ቱ በህ/ሰብ የተቀጠሩ ናቸው፡፡
 በ 50 የጎልማሳ ጣቢያዎች ወ 1,432 ሴ 1,880 ድ 3,312 ለመመዝገብ ታቅዶ ወ 1,491 ድ 2,212 ድ 3,703
ክንውን 111.80% ሲሆን በመማር ያሉ 58.95% በቁጥር 2,180፡፡የጎልማሳ አመቻች መ/ር ለብቻቸው የተቀጠረ
ሲሆን ብዛታቸውም 27 ነው፡፡
 ከላይ በመደበኛው ክፍል ደረጃ ከ 1 ኛ-12 ኛ ክፍል ከተመዘገቡ ተማሪዎች መካከል ወ 544 ሴ 512 ድ 1056 ያልዩ
ፍላጎት ተማሪዎች ናቸው፡፡
 ከቅ/መደበኛ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ተመሪዎችን ስመለከት ወ 114 ሴ 124 ድ 338 ናቸው፡፡
8. ከሰው ሀብት ልማት አንጻር
 በ 2013 የት/ት ዘመን በስራ ላይ ከነበሩ መ/ራን መካከል በተለያየ ምክኒያት በለቀቁ መምህራን ምትክ 9
ለመቅጠር ታቀዶ 9 ተከናውኗል
 የመምህራን እጥረት ለመፍታት በ 11 ት/ቤቶች የመምህራንን ብዛትና የተሰጣቸው የስራ ድርሻ/ክፍለ ጊዜ መጠን/
ኦዲት በማድረግ 18 መምህራን አነስተኛ የስራ ድርሻ ተሰጥቷቸው የነበሩ የመማር ማስተማር ስራ እንዲሰሩ
ተደርጓል፡፡ /መደበኛ ክፍለ ጊዜ ተሰጥቷቸዋል/
 ከተማ አስተዳደሩ አዲስ 11 መ/ራን እንዲቀጠሩ በተፈቀደልን መሰረት 11 ዱም ተቀጥረዋል ፡፡
 በ 2014 ት/ት ዘመን የት/ት ማሻሻያ የሚሰራላቸው 34 መ/ራን ታቅዶ 25 መ/ራን ትምህርታቸውን አጠናቀው
ዶክመንታቸውን ላመጡ መ/ራን የት/ት ማሻሻያ ተደርጓል እንዲሁም የደረጃ እድገት የሚሰራላቸው መ/ራን
173 የታቀደ ሲሆን የ 165 መ/ራን መረጃ ተዘጋጅቶ ያለቀ ሲሆን ለወ/ከ/አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የደረጃ እድገት
ክፍያ ይከፈላቸው የሚል ደብዳቤ ብቻ ቀርቷል ፡፡
 የት/ቤቶችን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ ታቅዶ የተሰሩ ስራዎች
 የት/ቤቶችን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ ጤፍ፤ስንዴ፤ በቆሎና ገብስ ባአጠቃላይ 17.25 ሄክተር ለመዝራት ታቅዶ
16.75 ሄክተር ተዘርቶ መሰብሰብ ተችሏል፡፡

ዮራቤ ከተመ መቲንዳደሬ አሽር ጋርቸ ክትበት ጋር 2014 ያፍቴይ ደረት አይዶ Page 6
 አዝምሪን 12.25 ሄክተር ለመትከል ታቅዶ 13.5 ሄክተር ተከናውኗል፡፡/አንሸቤሶ፤ዳጤወዚር፤አልከሶ፤ኖጎሮ
 ከሳር ሽያጭ በብር 201,200 ለማግኘት ታቅዶ እስካሁን የተገኘው 202,200 ብር
ሲሆን ከተለያዩ የውስጥ ገቢ ለማግኘት ታቀዶ በብር 647,000 ሲሆን እስካሁን የተገኘ 755,000 ብርን/ ከአዝሚሪን
አንሸቤሶ፤ኖጎሮና ዳጤ ወዚር 652,000 /ብር ተገኝቷል ባአጠቃላይ ከውስጥ ገቢ 848,200 ብር ታቅዶ 957,200 ብር
ተገኝቷል፡፡
 የተለያየ የህስብ ንቅናቄ በማድረግ ከህብረተሰቡ በብር 211,700 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 192,345 ተከናውኗል፡፡
 ከመደበኛው ህብረተሰብ መዋጮ ገቢ ለመሰብሰብ በብር 916,000 የታቀደ ሲሆን ገቢ የሚሰበሰብባቸው 163
ደረሰኝ ለማሰራጨት ታቅዶ 99 ተሰራጭቷል ፡፡
 የተለያየ የህብረተሰብ ንቅናቄ በማድረግ ከህብረተሰቡ በቁሳቁስ ተገኝቶ ወደ ገንዘብ ሲቀየር 100,000 ታቅዶ
45,369 ተገኝቷል / ለቡርቃ፤ለዲላጳና ለማማሴ፤ለሶጀት ት/ቤት/
 በ 2013 ዓ/ም ከህብረተሰብ መዋጮ ሲሰበሰብ የቀረውን በ 2014 ዓ/ም ለማስመለስ 25,200 ታቅዶ 25,200
ገቢ ተደርጓል /ድሌ ዳጤ፤አንሸቤሶ/
 ከባለ ሀብቶች በብር 192,345 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 86,500 የተገኘ ሲሆን በቁሳቁስ ወደ በገንዘብ ተቀይሮ
100,000 ታቅዶ 88,400 ተገኝቷል፡፡
 በ 2013 ዓ.ም ግንባታቸው ተጀምረው የነበሩ መማሪያ ክፍሎችን ለመጨረስ ለሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች
የተለያዩ ባለ ሀብቶችን ንቅናቄ በመፍጠር አሻዋ 04 ቢያጆ አፈርና ቦረቦር 52 ቢያጆ ማቅረብ ተችሎዋል
 ከብሎግራንት 973,930 ብር ለመመደብ ታቅዶ 800,000 የተመደበ ሲሆን ት/ቤቶች በ 2013 ዓ.ም በነበራቸው
ተማሪ መነሻ ለቅ/መደበኛ ለአንድ ተማሪ 30 ብር ሂሳብ/31,740/ ከ 1 ኛ-6 ኛ 35 ብርሂሳብ/388,535/ ከ 7-8 45
ብር ሂሳብ/169,650 ፤ከ 9-10 75 ብር ሂሳብ/109,275 ከ 11-12 100 ብር ሂሳብ/100800/ ተደልድሎ ተሰጥቷቸው
እየተጠቀሙት ይገኛሉ፡፡ በተጨማሪም የተመደበውን በጀት በተዘጋጀለት አክሽን ፕላን መሰረትና በመንግስት
ፋይናንስ አሰራር መሰረት መሆኑን 01 ዙር በክላስተር ድጋፍና ክትትል በማድረግ በአግባቡ እንዲጠቀሙ ግብረ መልስ
ተሰጥቷል፡፡
9. የት/ቤቶች ደረጀ/እስታንዳርድ ለማሻሻል የተሰሩ ስራዎችን ስንመለከት፡-
 አዲስ የተማሪ መቀመጫ ዴስክ ለመግዘት 340 ታቅዶ 313 የተገዘ ሲሆን 141 ኮምባይድ ዴስክ፤110 የፕላስቲክና
62 አርም ቼር ናቸው፡፡
 አዲስ ጥቁር ሰሌዳ 74 ለመግዘት ታቅዶ 69 ተከናውኗል፤የማጣቀሻ መጽሃፍ 150 ታቅዶ 147 ተከናውኗል
 በ 2013 ዓ.ም ተጀምረው የነበሩ 29 መማሪያ ክፍሎችን ግንባታቸውን ለማጠናቀቅ ታቅዶ የ 29 ኙን ግርግዳ፤ዙሪያ
ሊሾና ፓርትሽናቸውን መስራት ተችሎዋል፡፡
 62 መማሪያ ክፍሎችን ለመጠገን ታቅዶ 64 ተጠግኗል፤ 1021 የተማሪ ዴስክ ለመጠገን ታቅዶ 1000
ተጠግኗል፤2600 ሜትር የት/ቤቶችን ዙሪያ አጥር ለመጠገን ታቅዶ 2628 ሜትር ተጠግኗል፡፡፤ 104 ጥቁር ሰሌዳ
ለመጠገን ታቅዶ 87 ተጠግኗል ፤ 10 የአገልግሎት መስጫ ክፍሎችን ለመጠገን ታቅዶ 10 ሩም ተጠግኗል፡፡
 14 የተማሪዎችን ሽንት ቤት ለመጠገን ታቅዶ የተጠገነው 12፤ 6 የመ/ራን ሽንት ቤት ለመጠገን ታቅዶ የተጠገነው
4 ፤62 የመ/ራን ወንበር ለመጠገን ታቅዶ የተጠገነው 58
 የአራንጓዴ አሻራን በት/ቤቶች ተግባራዊ ለማድረግ የጥላዘፍ ዕቀድ 50,000 ክንውን 61,000 የፍራፍሬ ዕቅድ
20,000 ክንውን 30,500 የተተከለ ሲሆን 1 ችግኝ ለ 1 ተማሪ በሚለው መርዕ እንዲፀድቁ እንክብካቤ
እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡

ዮራቤ ከተመ መቲንዳደሬ አሽር ጋርቸ ክትበት ጋር 2014 ያፍቴይ ደረት አይዶ Page 7
 የኢኮኖሚ ችግርና የአቅም ውስንነት ላለበቸው ተማሪዎች ድጋፍ የሚሆን የት/ት ቁሳቁስ /ደብተር
4500፤እስክሪብቶ 80350፤ ቦርሳ 200 ተሰብስቦ ለተማሪዎች ታድሎዋል፡፡
 በ 2014 ዓ.ም በመደበኛው ፕሮግራም ብቻ የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ለመውሳድ የተመዘገቡ 1,959
ተማሪዎች፤የ 12 ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመፈተን የተመዘገቡ ተማሪዎች 567 ሲሆኑ እነዚህን ተማሪዎችን
ለማብቃትና ለፈተናው ዝግጁ እንዲሆኑ ታስቦ በመ/ራንና የተሻላ አቅም ባለቸው ተማሪዎች አማካይነት ፈተናው
በሚሰጥባቸው ት/ት አይነቶች የተለያዩ ወርክ ሺቶች 02 ዙር ተዘጋጅቶ የማስጠናት ስራ ተሰርቷል፡፡ እንዲሁም
የተማሪዎች አቅም ለመገንባትና የውድድር ስሜት ለመፍጠር ከት/ት አንስቶ በክላስተር ደረጃም 01 ዙር የጥያቄና
መልስ ውድድር ለማድረግ ታቅዶ 01 ዙር በሁሉም ክላስተር ተደርጓል፡፡
 በተጨማሪም ከ 8 ኛ ክፍል 124 ተማሪዎች ሀይራንዚ ይገባሉ ተብለው የተለዩትን 01 ዙር ት/ቤቱ ድረስ በማምጣት
የልምድ ልውውጥና የወደፊቱን ት/ቤታቸውን የማሰየት ስራ ተሰርቷል፡፡
 በ 2014 ዓ.ም 01 ዙር የቨርቹል ፈተና ከ 4-12 ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች በሁሉም ት/ት አይነት አዘጋጅቶ ለመስጠት
ታቅዶ የተከናወነ ሲሆን ውጤቱም በየት/ት አይነቱ ከ 20% ተይዟል፡፡በአማካይ የተመዘገበውን ውጤት ስንመለከት
ከ 20% ከ 4-8 ኛ 14.73፤ከ 9 ኛ-12 ኛ ክፍል 14.67 ነው፡፡
10. የስርዓተ-ት/ትና አቅርቦትን ስነመለከት ፡- በአዲሱ ፍኖታ ካርታ የሙከረ ትግበራ ወራቤ 2 ኛ ደረጀ ት/ቤት
ከ 9 ኛ-10 ኛ ክፍል ለመጀመር በሂደት ላይ ይገኛል
 የተማሪ ክፍል ጥምርታን ስንለከት ኮቪድ 19 ን ፕሮቶኮል መሰረት ከ 1 ኛ-12 ኛ ክፍል 1፡40 ነው
 የተማሪ መጽሀፍ ጥምርታን ለማሻሻል በየት/ቤቱ በትርፍነት ያሉ መማሪያ መጽሃፍትን በመፈተሸ እጥረት
ላለባቸው ት/ቤቶች የማሰራጨት ስራ ተሰርቷል፡፡ በአንደኛ ደረጃ የ 5 ኛ ከሶጃት ለኢትዮ ቻይና በሁሉም ት/ት
አይነት፤ከድሌ ዳጤና ከሶጀት ት/ቤት ለዱና ት/ቤት የ 7 ኛክፍል 5 አይነት መጽሃፍት እያንደንዳቸው 19 የሚሆኑ
፤የ 3 ኛና የ 4 ኛ ክፍል ያዝጋግ ሳይንስ በቁጥር 19 እና 20 የሚሆኑ ፤በ 2 ኛ ደረጃዎች የ 12 ኛ ክፍል የ 14 ት/ት
አይነት መጽሃፍት በቁጥር 109 ለዘሞ 2 ኛ ት/ቤት/ የማሰራጨት ስራ ተሰርቷል፡
 ከ 1 ኛ-6 ኛ 1፡8፤ከ 7-8 ኛ 1፡4፤ከ 9-10 ኛ 1፡2 ከ 11-12 ኛ 1፡3 ሲሆን ከ 1 ኛ-6 ኛ ክፍል ባለው በተለይም
የ 2 ኛ፤የ 3 ኛና 4 ኛ ክፍል ሂሰብ፤ያዝጋግ ሳይንስ መጽሃፈት ከፍተኛ እጥረት አለበት፡፡
 የመ/ራን ተማሪ ጥምርታን ስንመለከት ከ 1-6 ኛ 1፡54 ታቅዶ 1፡58 ከ 7-8 ኛ 1፡45 ታቅዶ 1፡50፤ከ 9-10 ኛ 1፡40
ታቅዶ 1፡40 ከ 11-12 ኛ 1፡35 ታቅዶ 1፡35 ደርሷል፡፡
11. የስነ-ዜጋና ስነ-ምግባርን ስንመለከት
 በሁሉም ት/ቤቶች ክበቡ ተቋቁሞ ዕቅድ አዘጋጅቶ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ሲሆን በተጨማሪም ለት/ቤቶች
የተመደቡ የተለያዩ በጀቶች በመንግስት ፋይናንስ አሰራር መሰራት ለተለመላቸው ዓላማ እንዲውሉ በየደረጀው
ድጋፍና ክትትል እየተደረገ ነው፡፡
 ከ 2011-2013 ዓ.ም በተደረገው ኦዲት በጉትለት የተገኘው ገንዘብ መጠን በብር 162,211.42/አንድ መቶ ስልሳ
ሁለት ሺህ ሁለት መቶ አስራ አንድ ብር ከአርባ ሁለት ሳንቲም ሲሆን እስከ አሁን የተመለሰው ብር መጠን
139330.77 አንድ መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ሺህ ሶስት መቶ ሰላሳ ብር ከሰበ ሰበት ሳንቲም ነው ፡፡ ከዚህ ውስጥም በ 2014
ዓ.ም በ 6 ወሩ ለማስመለስ የታቀደው ብር መጠን 80,107.74 ሲሆን የተመለሰው 57,226.57 ነው ፡፡ የቀረው ብር
18,382.37 ብር በአቶ ሙስጠፋ አብደለ ሲሆኑ ጉዳዩ በፍርድ ቤት እየተየ ነው፡፡ሌላኛው 4,498.80 በአቶ ሙዲን
ነስሬ ያለነ እየተከፈለ ያለ ነው፡፡

ዮራቤ ከተመ መቲንዳደሬ አሽር ጋርቸ ክትበት ጋር 2014 ያፍቴይ ደረት አይዶ Page 8

You might also like