You are on page 1of 9

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ት/ቢሮ የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራር የሙያ ፈቃድ

አሰጣጥና ዕድሳት ዳይሬክቶሬት የ 2013 የበጀት አመት የአማርኛ ፈፃሚ የውጤት


ተኮር ዕቅድ

የክንውን ወቅት
ከሐምሌ 1/2012 ዓ.ም - ሰኔ 30/2013 ዓ.ም

የፈጻሚው ሥም፡- አቶ ደሳለኝ ቢረጋ ሀይሌ

ሰኔ 2012 ዓ;ም
ተ ኮሌጅ ፕረግራ ቁጥር ከ-- ጠቅ/ 50 ና ጠቅ 70 ና በላይ ይዘት 50 ና ይዘት 70 ና
ምርመራ
ራ ም በላይ በላይ በላይ
ቁ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ
1 አርባ ሳመር
ምንጭ
አርባ
ምንጭ
2 ቦንጋ ሳመር
ቦንጋ
3 ሀዋሳ
ሀዋሳ
4 ሆሳእና
ሆሳእና
5 ዲላ
ዲላ
ቁጥር

ቀን / /2011 ዓ.ም

የስራ ማስታወቂያ
የሰፈረ ገነት መረዳጃ ዕድር አንድ የጥበቃ ሰራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
ለመቀጠር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማሰታወቂያው
ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት በዕድሩ ጽ/ቤት በመገኘት መመዝገብ
የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
1/በሙያው ስለመስራቱ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
2/ጾታ ወንድ
3/ዕድሜ 35 አመትና በላይ
4/በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል
5/ከተለዩ ሱሶች የጸዳና ሙሉ ጤነኛ የሆነ ቢቻል ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
6/ጥበቃን በተመለከተ ልዩ ልዩ ስልጠና የወሰደ
 ደመወዝ በዕድሩ ስኬል መሰረት
አድራሻ ፡-ከሀዋሳ ቪው ሆቴል ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ 0985670420/21 0926525035 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዕድሩ
ቁጥር ሠ .ገ .መ.1/2011

ቀን 1/4/2011

በታቦር ክፍለ ከተማ ለሂጣታ ቀበሌ አስተዳደር ጽ/ ቤት


ሀዋሳ
ጉዳዩ፡---የፈራሚዎች ለውጥን ይመለከታል ፡፡
ቀደም ሲል የሰፈረ ገነት የመረዳጃ ዕድር የባንክ ፈራሚዎች ፡-
!ኛ/ አቶ ስዩም ጌታነህ ሊቀመንበር
2 ኛ/አቶ ገዛኸኝ ዘሪሁን ም/ሊቀመንበር
3 ኛ/አቶ ጥላሁን ገብሩ ገ/ያዥ ስምና ፊርማ የዕድሩ ገንዘብና ንብረት ይንቀሳቀስ
የነበረው በዕድሩ ደንብ መሰረት ሁለት አመት ስለሞላቸው በምትካቸው በተመረጡ 1 ኛ/ አቶ ደሳለኝ ቢረጋ
ኃይሌ ሊቀመንበር
2 ኛ/አቶ ወልደ አማኑኤል ጉዲሶ ም/ሊቀመንበር
3 ኛ/አቶ አብርሀም ስንታየሁ ገ/ያዥ ስም እንዲንቀሳቀስ
የተደረገ ስለሆነና ከሶስቱ በሁለቱ ጥምር ፊርማ እንደሚንቀሳቀስ ታውቆ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፉራ
ቅርንጫፍ በጽሁፍ እንዲገለጽልን የተለመደውን ትብብራችሁን እንጠይቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር!
ግልባጭ

 ለሰፈረ ገነት መረዳጃ እድር አራቱም ቀጠናዎች


ሀዋሳ

ቁጥር

ቀን

በሀዋሳ ንግድ ባንክ ፉራ ቅርንጫፍ


ሀዋሳ
ጉዳዩ፡---የፈራሚዎች ለውጥን መደረጉን ይመለከታል ፡፡
ቀደም ሲል የሰፈረ ገነት የመረዳጃ ዕድር የባንክ ፈራሚዎች ፡-
!ኛ/ አቶ ስዩም ጌታነህ ሊቀመንበር
2 ኛ/አቶ ገዛኸኝ ዘሪሁን ም/ሊቀመንበር
3 ኛ/አቶ ጥላሁን ገብሩ ገ/ያዥ ስምና ፊርማ የዕድሩ ገንዘብና ንብረት ይንቀሳቀስ
የነበረው በዕድሩ ደንብ መሰረት ሁለት አመት ስለሞላቸው በምትካቸው በተመረጡ 1 ኛ/ አቶ ደሳለኝ ቢረጋ
ኃይሌ ሊቀመንበር
2 ኛ/አቶ ወልደ አማኑኤል ጉዲሶ ም/ሊቀመንበር
3 ኛ/አቶ አብርሀም ስንታየሁ ገ/ያዥ ስም እንዲንቀሳቀስ
የተደረገ ስለሆነ ከሶስቱ በሁለቱ ጥምር ፊርማ እንደሚንቀሳቀስ ታውቆ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለፉራ
ቅርንጫፍ በጽሁፍ እንዲገለጽልን የተለመደውን ትብብራችሁን እንጠይቃለን ሲል የመረዳጃ እድሩ
በደብዳቤ ቁጥር በቀን የገለጸልን ስለሆነ ይሄው ታውቆ የፈራሚዎች ለውጥ
እንዲፈጸምላቸው የተለመደው ትብብራችሁን እንጠይቃለን ፡፡

ከሰላምታ ጋር!
ግልባጭ
 ለሰፈረ ገነት መረዳጃ እድር ፅ/ቤት

You might also like