Professional Documents
Culture Documents
ኢልቅወከ/ፐሰ/-----------/16
አያም--------------/16
ለወ/ከ/መ/ወበጀ ጋር
ወራቤ
ዝቦይ፡- ዮ 2016 በጀትዘማን የ 1 ለ ኜ ቂንጥ አይዶ ሪፖርት /ከዉን ላሆት ዮናን
ለደር በ ድሚከይ ለጪቅሞት የጃዲነምኮ ዮረቤ ከተመ መትንደደሬ ፐሊክ ሰርቪስዋ የብል ሰብ ዱኒያ ለቶ
ክ/ጋር ዮ 2016 በጀት ዘማን የ 1 ለኜ ቂንጥ አይዶ ሪፖርት /ከዉን በ ---------ኡፍት የላህን ሁነትከ
ያሽልናን፡፡
//ቶገሬትግነ//
የቻል
ለክ/ጋሪ
ለሬሬሰ
ወራቤ
አልተንዠን ፡፡
ዮረቤ ከተመ መትንደደሬ ፐብሊክ ሰርቪስ ዋ የሰብ ለቶ ክ/ጋር ዮ 2015 በጀት ዘማን
የፐብሊክ ሰርቪስ ዋ የመንሸሸጬ ሙሊን ለሂብዶት ቲስነጅ በከተመ መትንደደሬይ
ዉስጥ በሉ 23 ክ/ጋርቸ ዋ 11 ቀበለሎ በበጀት ዘመኒ ኡጉዠ ቲያሲ በነረይ ቂጨ
የጠቀለ ዉጥን ተራሸት ለራከቡ ክ/ጋርቸ ፣ቀበለሎ ፣ ኡፍት ሉፍት የሉ ሉበምቸ ፣
ሂንኩምንጋ የጋረድ ሉበምቸ በድበያም የቀበሌ የብል እትዋሰጅቸ ተ 1-3 መቀም
ቢንዞትኑም ለንሸሽጦት ሊቤዥ ክ/ጋርቸን ቀበለሎን የሚዝኖት ሸርጥቸን በስነዶት
የክ/ጋርቸን ሁንዱሉሌ ተራሸት ውጠት ተ 40 %/ኢንጅ የጂንስ ቸ ቀም ተ 40 %/
ኢንጅ የቢቶ የሚዘኜ ዉጠት ተ 20 % በሁንድሉሌ የክ/ጋራይ ተራሸት ተ 100% /
ኢንጅ በሶት ተግለይ ወክት በጠ ቀለ ሀለት ክ/ጋርቸን በ ለሎት የ
ክ/ጋርቸን፣የቀበለሎን፣ ኡፍት ሉፍት የሉ ሉበምቸን ፣የጋረድ ወልድቸን ፣የቀበለሎ
የብል አትዋሰጅቸን በትሜዘነይ አሰነት የክ/ጋርና የጂንስ ቀም ዞፎፎ አሶኔ በለዬይ
አሰነት በተበይ ዉጠት አንዞኔ የሰበቱ ቲዮን ፡፡ የትመዘኑ ሚዘነኖ ውጠት በከተመ
መትንደደሬይ ሊስቲርንግ ኮሚቴ ዋ ለሙለይወ ዌብ አቅርቦኔ ዞፎፎ አትሪሶት
ሀቀተሌን፡፡
ቦ 2015 በጀት ዘማን በሁን ዱሉሌ በ ዉጥን ተራሸት መንቄ ኡፍት ሉፍት መቀም የሉ
፣አሽር/ክ/ጋር፣ አንትር ፕራዝ ፣ኡንጋ ክ/ጋር፣ፕልን፣ፋረንከ ክ/ጋር፣አቀቤ ሁክም ክ/ጋር፣
ክ/ጋር፣ጋቤ ክ/ጋር፤ ዝልዘሎ፣ፖሊስ ክ/ጋር እንደችዋዌጅ ኑም በጉትለኜ መቀም
ማስኒጃጋር ፣የዝገግ ቄራት፣ የደነብ ብል /ከስበተኜዋ አመኜ አልቡለሎዋ ስፖርት
፣ሰይነስዋ ቴክኖሎጂ፣
ከዉን ተረሻን፡፡
ሚደቤ ል 1 ገ 1 ድ 2
በዝወዉሮት ል - ገ ---- ድ
በሌምነት የተንዙ
በሰት ዞፎፎይ የተንዙ ቆማርነትቸ ሉበምቸ አቴንደንስ ኢፈርሞንዋ ዘክታ ቦጡሰት የዘክት
ፎርም ኢሜሎን አሉኖትኑምኢንዞት ሃቀተልን ፡፡
በሰ ክ/ጋርከ ሉበምቸ ዮጡቡያነይ ዋ ኢገቡያነይ ሰት ቆጦነኮዋ ሰት ተይጄጅ ዮጦን
ሁኖትኒሙ ዞፎፎ ተረሸን፡፡
ቦ 2016 በጀት ዘመን በቂንጥ አይዶዩ ዉጥን ዋ የ ጋነሚ የፈየ መትንደደሬ ዉጥን አስነዶኔ የከዉነ
ኤት ለግቦት ተዌጠነኔ ለ 11 ቀበለሎ 02 ዉርት ኡግዠዋ ተክተተለት በሶት 01 ውርት የዞፎፎ
ክንበዬ ዋቦት ሀቀተሌን ፡፡
ቱስጥ የትፈታ የሬሬሰ ጂጋኘን ዘማነኜ የለሶትዋ ለተድጋለይ ሬሬሰ ቢከሸን ወክት ኮሞ የሪከቦት
ሚከት ተፋ ተን
ቦ 2016 ዘመነኜ ዉጥን ዋ የ ጋነሚ የፈየ መትንደደሬ ዉጥን አስነዶኔ የከዉነ ኤት ለግቦት
ተዌጠነኔ 11 ቀበለሎ 02 ዉርት ኡግዠዋ ተክተተለት በሶት 01 ዉርት የዞፎፎ ክንበዬ ዋቦት
ሀቀተሌን ፡፡
ቱስጥ የትፈታ የሬሬሰ ጂጋኘን ዘማነኜ የለሶትዋ ለተድጋለይ ሬሬሰ ቢከሸን ወክት ኮሞ የሪከቦት
ሚከት ተፋተን፡፡
በአንሸቤሶ ቀበሌ በአዲዮዋ በሰብሮ ጉት ዪንጬ ዘራማ የቅኖት ከዉን ተራሸን፡
በደጠ ወዚር 03 ዪንጬ ዘራማ ሀቅኖት ሀቀተሌን ፡፡ሂንኩምንጋ 1 ኪሜ ዩንጋ ክፈቶት ከዉን
ተራሸን፡፡
በፉጌ ቀበሌ በአልቡለሎ ፈያ ተቅለቀለት 0›5 ኪ፤ሜ ግርግቦኔ ኡንጋ የቅኖት ከዉን
ተራሸን፤ሂንኩምንጋ ተመመሴ የቶንጤይ ኡንጋ የትኪፍቶት ከዉን ተራሸን፡፡
ቢኢተይ 3 ወሪ ዉስጥ በፉጌ ቀበሌ 1 ሄክተር የደነብ ደቼ የትኪኒብሎት ከስብ ተራሸ፡፡
መሱልነት ተትሪክቦ አዘር ፡-ተኢንተርፕረይዝ ክ/ጋር 01 ድ ሉበም የልጄጄይ መቀም ርሰለ እንዞኔ
በምጦትከ በመምራይ ቢንዞ-ት 6777 ብር የስልጦት ከዉን ተራሸን፡፡
በኢርሰት ክ/ጋር ለድ ሉበም በዲሰፕሊን ሚከት የኩትብ መትፍረሬ ተበን፡፡
በከተመ ትንደደሬ ፐ/ሰ/ክ/ጋር ሉበምቸ ዮ 2016 በጀት ዘማን 1 ኜ ዉርት የፔርሶኔል ሬሬሰ
በፎርማቲ አሰነት በሀርድዋ በሶፍት ኮፒ በሶት ለስ/ዞ/ፐ/ሰ/መምራ የጂጎት ከዉን ለሶት ተዌጠነኔ
01 ዉርት ከዉኖት ሀቀተሌን፡፡