You are on page 1of 6

የ 2016 ቶ.

አ 1 ለኜ ቂንጥ አይዶያመሰብ ኡንቁፍ ማሲያ መትቅራቀሬ ቡር የብል ተረሻት ከውን ቤደበ

1 ኛ.ያመሰብ ኡንቁፈ ማሲየ መትቅራቀሬ የሱክት ምካት/ኪቸ ያለቢሙ ኤትቻ በላሎት ባመሰብ ተዋሰዳት የትቻበራ የማሲየ ተቅራቀሮት
ባኖትዋ ቂሮት ባቁምሮት ያማይሰበ የማሲየ ቁልቁላት/ኪቸ/ ኒቅሶት 100%ከዉን የማሲየ ኪቸ/ቁልቁላት ኢነብርቢማን ባሌኔ ይሼቱይማን
ኤትቻ ሁክመ-ሁልቅ ተርቲብ፣ሰሌ ጋርቸ፣የምኜት ጋርቻ ፣የቢቶዋ የመንግስት ጂጋኛኞ ፣ኦነ ጋርቻ፣ባጃጅዋ መኪና ኢቃንቢማን አነግን
ኢሳፈርቡያን መናሀሪያ፣ጭልማ ኤትቻ፣ ዩንቨረስቲ ፕሮጅክት፣ሁስፒታል አዝጋግ ዋ ዮራቤ ቦዠባር ዩንጋ ፕሮጄት ቲዮን ይትረሻን ባሌኔ
የሼተቱይ ማሲያ፡- ሁክመ-ሁልቅ ተርቲብ አሶት ሊለቆት፣ራንጂነት፣ ተዋቆት፤የመኪና ሰከበ በቃም ደዉስ አጂጐት ሂንኩምንገ ገነገናም ቲዮን

➢ ቢፂታይ ቂንጥ አይዶ አያም ባያም የምኜት ጋርቻይ መቻያ ዬለይ ሰብ አቲንድሮት ዬለቢይሙኮ ለ 90 አያም ተጅሪብ ባቦትዋ የገበሚ
ሰብ ሙለ ሬሬሰከ ክተቦት ያለቢይሙኮዋ ሉሌ ግዝ ቲረክቡ ለፎሊስ ሬሬሳ ዋቦት ያለቢይሙኮ የቆመረ ተክታተላት ባኖት ቁልቁላተይ/ኪቻይ/
ለኒቅሶት አቀተሌን፡፡
➢ አለግነት ኢታንዥቢማን/ሉሌ ሁክመ-ኡልቅ አሀላቅ ኢትርቢማን/ ሰብቸ ጭምጭም ለበሎት ኢቤዞን ኤትቻ፣በምኜት ጋርቻ፣በሰሌ ጋርቻ፣ ኦና
ጋርቻ፣ፑል ጋርቻ፣ጆተኒዋ ቴኒስ ያትፌቅርቡይማን ኤትቻ፣የመኪነ መናከሪ አዝጋግ፣ ዩንቨርስቲ አዝጋግ፣ሺሸ ጋርቻ ፣የዉል ደቼ አያም ባያም
ተገነ ወክቲ የጠቀለ ተክታተላት ተረሻን፡፡ ቢጲታሚ መሰ 11 የሺሸሙት ሂንዞት አቀተሌን

➢ በ 01 ቀበሌ የ 04 ሰሌ ዋ 09 የምኜት ጋርቻ በ 02 ቀበሌ 02 የምኜት ጋር ዋ 01 ሰሌ ጋር አያም ባያም ተክታተላት ባኖት መቻዬ
ተይነብረይሙ ያንዲሮን ሰብቸ የመጥቡይ አዝጋግ ባጢሮት ይትግረገቦነኮ ያሶት ብል ተረሻን፡፡ በደባያም ያቲንድሮነይ ሰብቸ ሰበ ቲያቴንድሩ
ሙለ ሬሬሰከ በክተቦት አቲንድሮት ያለቢይሙኮ ሉሌ ግዝ ቲረክቡ ለፎሊስ ሬሬሳ ዋቦት ያለቢይሙኮ ተጅሪብ ታበይማን ፡፡ በድባያም ዮክተይ
የሱኩት ሃለት ቤደበ ሉሌ ግዝ ቲነብር ለፎሊስ ሬሬሳ ዮቦነኮ ተጅሪብ ታበይማን፡፡
➢ በአኩይ ወክት የበዘይ የዶቅዶቄ ዋ የ 3 እንግር ባጃጅ ራንጅነት ለኒቅሶት ለ 254 ሊዮኖን የተሽዋራሪ አቦትቸዋ አሽዋራርቸ ቄራተከዋ ያቴንድርቡያነይ ሃለት ቤደበ
ተጅሪብ ታበይማን፡፡

➢ አንሰንበት፣ግድርሰንበት፣ጅማት፣መገርገበያ የገበያ አያምቻ ሁሉም የኩትብ ጋሪ ወሻሾ በዉኖት ባመሰብ የማሲየዋ የትራፊቅ ሰከበ ላይጄጅ
የቆመረ ተክታተላትዋ ቲላለቃት ተረሻን ፡፡
➢ ለ 90 አያም የቢቶዋ የመንግስት ጅጋኛኞ ቄሪ በሰ አያምከ ወዶኜ ፎሊስ ያዛዙፎትዋ የንቃቅሎት ብል ተረሻን፡፡ሂንኩሙንገ የፈይነት
መምረ፤ዮራቤ ከተመ 2 ለኜ መቃም አሽር ጋር፤በድባያም ሁሊሚ የክትበት ጋር ወሾ የክትበት ጋረከ የቄራት ሃለት አዛዙፎት ያለቢኮ ዋ ዮክተይ
ራንጂነት ቤደበ የትቃጠባት ሉክት በሪሳለ ያጂጎት፤ ብል ተረሻን፡፡
➢ ለአያም ቢል ሊያሱ ተሉላሉሌ ኤት ወራቤ የመጡ በ 01 ቀበሌ ፈድሉ ፎቅ ኡፍት ሉፍት ዋ በ 02 ቀበሌ ዋሽንግትን አዝጋግ ብል ለቂሮት
በአስፓልት ጨረ ጭም ቢብልቡያን ኤት የትራፊቅ ሰከበ ሂንኩም የማሲያ ደዉስ ላይጄጅቢይሙ ተጅሪብ ያቦትዋ ሰከበ ለይጄጅቢሙ ኡስጥ
አዘር ገቦኔ ይቃኖነኮ ተጅሪብ ዋቦት አቀተሌን ፡፡
➢ የካሊድ ዲጆ ፕሮጀክት ባኩይ ወክት የቢለ ሃለተከ በምካት ደር ላለኮ ሀድም ሙት አይትወሰዳነኮዋ አይትሰረቃነኮ ለቄራሮይ ተጅሪብ
ያቦትዋ በድባያም ፎሊስ በሰ ወክትከ ተክታተላት ያሶት፤ የመጠ ፈንጀ ያድጎበልቡይ ኤት ወሻሾይ በመዲቦት በፈንጂ ደር ዋ በአመ ሰቢ ደውስ
ለያጄጅ አሮት አሮት የቂሮት ቢል ተረሻን፡፡
➢ በወራቤ 01 ቀበሌ በመነሀረ ኡስጥ እጢኖንዋ ያወርዶን ጌዳዶ በ 02 ቀበሌ ተመነሀሪየ አብሌ እጢኖንዋ ያወርዶን መሀበርቸ ለአመ ሰቢ
ዮቡያነይ ድጋየ በሱት ዮናነኮዋ ለማሲየ መትቅራቀሬ ኡግዠ ያሶነኮ ተጅሪብ ታበይማን፡፡

➢ በወራቤ መናሀራ አዝጋግ ሚካት ለይታለቅ ወሻሾይ በሰ ወዶ በመዲቦት ቲላለቃት ያሶት ብል ተረሻን፡፡

➢ በወራቤ ከተመ የጃፈር መስጊድ፤ኢበኑ አባስ፤ኡስማን መስጂድ፤ ኮሚታቶ ጭም ባሶት የማሲየ ተቅራቀሮት ቤደበ ለአመሰቢ ተጅሪብ
ያልቆነኮ ተጅሪበ ታበይማን፡፡

➢ በወራቤ ከተማ 02 ቀበሌ ዘሞ በትሰረቀይባጃጅመሰ ይትረከቦን አመሰብቸ ጭም ባሶት አውጫጭኝ ያሶትዋ በአዝጋጊ ወገሬት ዋ በሮንድ
ብል አቁምሮት ቤደበ ወባጀ ያሶት ብል ተረሻን፡፡

➢ ቦራቤ ከተመ መቲንዳደሬ በቀበላሎይ የፎሊስ ድጋያ ዮቡያን ቤሮ ቡመት ተቻበራት ላትሚኖት በቴንዘይ ውጥን መንቄ በአንሸቤሶ ቀበሌ
በድሌ ዳጤ ቀበሌ፤ በፉጌ አጭራዬ ቀበሌ ለትመኜይ ቢሮ ይመርጉቡያን አፈር ያትጊቦትዋ ገለበ ጪም ያሶት ጪቀያቡኮት ብል ቲትረሸ
ሂንኩምንገ በዳጤ ወዚር ስድስት ቀበሌ ለፖሊስ ድጋየ ዋቢ ቢሮ በትፈዶት ደር ይትረከባን ፡፡

➢ የበኬ ቁጥር 2 ቡርደ በሰንቄ ቡርደ አመሰብቸ ጭም ባሶት በአዝጋጊ ይታለቃነይራንጅነት ለኒቅሶት ቄሪ ይቀጥሮነኮ ወባጀ ባሶት የቅጠሮት
ቢል ተረሻን፡፡

➢ የሀጅሰይ ቀፈት ተሼቀራትቤደበ ቦራቤ ከተማ የቀፈተይ ቢሮ ሊንዞት የመጡ ነግዳዶ ከተማይ ዋቢሮኒሙ ዞፎፎ ቲያኑ ሀድም የሱኩት
ሚካት ለይታለቅ ቄራት ተረሻን፡፡

➢ ዮራቤ ከተመ 02 ቀበሌበሉመየ ቡርደ እትረከቦን አመሰብቸ ጭም ባሶት ተቆጬ የናረይ ቄሪ በሀጅስ ሃለት ላጅጋኞት ለአመሰቢ ተጅሪብ
ባቦት እጀሚራነኮ ያሶት ብል ተረሻን፡፡
➢ በ 01 ቀበሌ ዋ በ 02 ቀበሌ ይትረከቦን የአዝጋግ ቄራሮ ዋ ኮሚታቶኒሙ ጭም ባሶት ቢለኒሙ ያቆሚሮነኮዋ ቢረኒሙ በወክትከ
እትከፈለይማነኮ ወባጀ ቲዬድበያነይ ቃም ተረሻን፡፡
➢ በቀራቤ ከተማ 01 ቀበሌ ይትረከቦን ሰላም ዋ ደስተኞች የሊስተሮ መህበር ጭም ባሶትለማሲየ መትቅራቀሬ ብል ኡግዠ የሶነኮ ተጅሪብ
ዪለቆት ብል ተረሻን፡፡
➢ በፉጌ አጭራዬ ቀበሌ በሻመ ሜደ ቡርደ ይትረከቦን አርዳዶ አዝጋገኒሙ ይቄሮነኮ ፤በቆጥቾ ሊማት ቡድን አመሰበይ ጭም ባሶት ወባጀ
ያሶት ቢል ተረሻን፡፡
➢ በድሌ ዳጤ ቀበሌ አሽርጋር ሊመኝ፤በአልከሶ አንሸቤሶ ቀበሌ በሞተር ራንጂነት መሰ ጭም የባለ ሰብ የማሲየ መትቅራቀሬ ተጅሪብ ዪለቆት
ቢል ተረሻን፡፡
➢ በዳጤ ወዚር 6 ቀበሌ ቢድር መሰ በታለቀይ ዘነ መሰ ሆሽተሚ አዘር በድበሎት የአዝጋገይ ባሊቀ በድበሎት ሚካተይ የፍዶት ቢል ተረሻን፡፡

➢ በአያም 13/11/2015 የወራቤ ዩንቨርሲቲ ደረሳሶ ኪትመ ቲያሽ ተሉላሉሌ ኤት የመጡ ነግዳዶ የትራፊክ ሰከበ ለይጄጅ ዋ ማሲየ ለይታለቅ
ቄራት ተረሻን፡፡
➢ በአያም 15/11/2015 ዋ 16/11/2015 የ 12 ለኜ ጎልጌ ደረሳሶ ተሉላሉሌ ኤት ወራቤ ዩንቨርሲቲ ቲገቡ የሱኩት ሚካት ለይታለቅ ቄራት
ተረሻን፡፡
➢ በከተመ መቲንዳደሬ ቢትረከቦን በ 01፤02 ዋ አልከሶ ቀበሌ ሁሉም ቡርዳዶ አመሰበይ ጪም ባሶት በማሲየ መትቅራቀሬ፤አምፖል
ያውጦት፤ነገደ ሰብ ቲነብር ፤አዝጋግ በቂሮት ተጅሪብ ሂለቆት አቀተሌን፡፡
➢ በአያም 02/12/2015 ቶ.ኢ 03 የጎትለኜ ፍ/ጋር አምር በትቂበሎት ከውን መቃም፤ተሼተቼ ያቂርቦትዋ በዛሂር ኢንዞኔ በሂዶት የበሌ ኢንዤ
/መስክ ሚለከታ/ቲትረሽኡግዠ ታባን፡፡

➢ ዮራቤ ከተመ እርሰት ክትበት ጋር በዳጤ ወዚር 6 በአልከሶ ፤በወራቤ ከተመ የዘር ማዳበረ ለአረሻሾይ ቲሲድ ሚካት ለይታለቅ ኡግዠ
ተረሻን፡፡
2.ለአዉል ጂጉኝ ፊራት ፋጡል ጀዋብ ባቦት የአማሰብ ሽፍት አሊቆት

ከዉን ቢጲታይ ቂንጥ አይዶ ኡስጥ 128 ሊላት/ ፊራት ቀረባኔ 85 ኤተከ ጃንጎ በሂዶት ጀዋበ ተበቢያን፣

43 ለፍልፋሎ ብል ተረሻት አቴለፌን።ተ 2015 የ 1 ለኜ ቂንጥ አይዶ ግን ቲያትዋሩይ በ 7 ፌራት ደበላን መሳምከ ተከተማይ ፊቶት የነቀን፡፡

3. ተምባከሰ፣ዘነ / ነቁዝ ፣ኦገት ሁክመ -ሁልቅ ሜልቾ በትቅራቀሮትዋ በትላለቆት የማሰብ ለደዉስ ተዳረጐተከ ኒቅሶት

በወራቤ ከተመ ቢጲታይ ቂንጥ አይዶ ዘነ ሀነግን ተምባከሰ ኤለ ሆነምታሌ በቅበት ከተመ በነቀይ ዘነ የዞን መቃም በሳለይ ኡግዠ ቅበት
ከተመ በሂዶት ለ 03 አያም ኡግዠ ያሶት ቢል ተረሻን፡፡
4. ዲነኜ ፣፣መንግስተኜ፣ኡመተኜ፣ሙሊ አያም ፣ሂንኩም ሉላሉሌ መስኒጃጆዋ እስፖርተኜ አትዋራት ቢነብሩቡያን ወክት የቂሮትዋ ለትላለቆት
ዌጠኔኔ ፡-በወራቤ ከተመ ሩፋኤል ቤተስካን በአያም 02/13/2015-03/13/2015 ጃንጎ የትሃበደይ የንግስ ሙሊ ሀድም የሱኩት ሚካት ለይታለቅ
ቄራት ተረሻን፡፡
 በአያም 27/11/2015-30/11/2015 ጃንጎ በአቡበክር መስጂድ የትሃበድይ የእሽትመ መስኒጀ ሀድም የሱኩት ሚካት ለይታለቅ ቄራት
ተረሻን፡፡
 ዮራቤ ከተመ የ 2015 የከርም ው ዪሰፖርት ክትበት ጋር ያስንጄዪ የብስክሌት ተጣጦኛት ቲትረሽሀድም የሱኩት ሚካት ለይታለቅ ቄራት
ተረሻን፡፡

5. ያመሰብ ኡንቁፍ ተጅሪብ ተጃጂጎት ጎት ላሶት፦ ጋር ለጋር በሂዶት ለልጂ 2666 ለገረድ 2667 ድባያ 5334 በትዊጠነይ አሰነት ለልጂ 2475
ለገረድ 2134 ድባያ 4609 8 ሊዮናን አመሰብ ተጅሪብ ታባን

 በሜልቾ ኤት በትረከቦት ለልጂ 2666 ለገረድ 2667 ድባያ 5334 ሊዮናን የአማሰብ በማሲየ መትቅራቀሬ ተጅሪብ ላቦት ተዊጠናኔ በዊጠነይ
አሰነት ለልጂ 2582 ለገረድ 2349 ድባያ 4931 ሊዮናን አመሰብ ተጅሪብ ታባን፡
 በአሽር ጋር ለልጂ 2666 ለገረድ 2667 ድባያ 5334 በማሲያ ተቅራቀሮት ቤደበ ተጅሪብ ላቦት ተዌጠናኔ በዉጥኒ አሰነት ቢጲታይ ወሪ
ለልጂ ----- ለገረድ -----ድባያ -----ቢጲታይ ወሪ አልታባን መሳምከ አሽር ጋር ለቶንጤን ኤት፡፡
 ሁከም ሁልቅ የሰብ ተዝዋወሮት ቤደባ ለልጅ 8000 ለገረድ 8000 በድባያም 16000 ተጅሪብ ላቦት ተዌጠናኔ በውጥኒ አሰነት ለልጂ 5057
ለገረድ 4483 በደባያ 9540 ሊዮኖን የአመ ሰብ ተጀሪብ ታባን፡፡
 አመ ሰቢ ያመጣይ ኢጋኛ በታበይ ተጅሪብ ቢታይ ቂንጥ አይዶ በደድ ቀበላሎ ተናሩይ ማሲያዮ በቂንጥ አይዶ ኡስጥ የኒቅሶት ሀለት
ተንዣን፡፡በድባያም ጫመ፤ሞባይል፤150 ኪ/ግ ጣፌ፤ጫት፤ፌርሙዝ ፤ሊባስ፣ሞተር፤ጀሪካን ፣የመኪነ ሞቶሪኒዮ፤የባጃጅ ባትሬ የሰረቀ ራንጄ
ኢንጅ ቢንጅ ቢንዞት ለመርመረ ያቂርቦት ቢል ተረሻን፡፡በድባያ ተሰረቀኔ ቲዬድ የናረ ሞተር ቢንዞት ለንጂይ ሞተረይ ለበስ የክንብሎት ብል
ተረሻን፡፡
 6 በማሲያ ተቅራቀሮት የማይሰብ አትዋሰዳት አቁምሮት ዉጥን 100% ዌጠኔኔ በዉጥኒ አሰነት
 የፎሊስ ሉባምቸዋ የፎሊስ ሉሌ አጋዢሎ ዮኑ ዩመት ቃምቸ በድበሎት የፎሊሰይ የብል ከውኖት ቁዋ ላሊቆት ያቀትሉቡያን በሉላሉሌ ስነ
አህላቅዋ ማሲያ መትቅራቀሬ የትቅራቀሮት ብል ተረሻን
 ከውን በቂንጥ አይዶ ጉት የፎሊስ ወሻሾ ታማይሰብ በትቀጠሩ ቄራሮ በቂጦ በዉኖት በሉሌነትም በከተማ ውስጥ ባሉ ቀበላሎ ያሮት
የሮንድ ብል አያም ባያም ተራሻን፡፡
7 የማሲየ ሬሬሳ ጭም አሶት፣አጅጋኞት፣ክትቦት እድጋለልቡያን ሃለት አሊቆት 100% በዉጥኒ አሰነት ለብሊ ተረሻት ሬሬሳሶ ጭም ባሶት
ተድጋለልቡይማን ፡፡
 ሊዬድበያን ቃም የኮማንድ ፖስት ሪፖርት ላኬን ፡፡
 የቂንጥ አይዶይ ኡስጥ በከተማዋ በጌ ደቼ ቡርዳዶ የሬሬሳ ሰብቻ ላሎኔ የቁምሮት ብል ተረሻን ፡፡

8. ጀል ያሶን አነግነ ሃቅለ የዴሎን ሁክመ ኡልቅ ደዊዋ ጨለጋጨለጎ ሙለበሙላ ተክታተላት አሶት ከዉን
በቂንጥ አይዶ ኡስጥ ኤለ፡፡
9. ቲዪድበይማን ቃምቻ ኢመጦን አምሪቸ ሙለበሙላ ተቂበሎኔ ከውኖት

ከዉን በቂንጥ አይዶይ ኡስጥ ዮራቤ ከተማ መስኒጃ ክትበት ጋር ፤08 ጋርቲዲሱ
ለ 03 አያም ኡግዣ ያሶት ብለ ቲትረሸ በድባያም በ 01 ቀበሌ ቡንገ ጨረ የትመኜይ ጋር ቲያፈርሱ፤ኡንገ የዘጉ ኡንዋ ሺፋረ ቲትነቀል
፤የከተማይ ወሬገ የኔቀሱ የሊስትሮ ጋርቸ ዋ ገነገናም ጊዝቸ ቲጠርጊ፤ ዮራቤ ገቤ ክትበት ጋር በጎመ ለ 5 አያም በቂጦ /በዘመቸ/ ገቤ
ቲያትኬፍሊ ቲዬድበያነይ ቃም በወኖት ኡግዠ ተረሻን፤ 90 አያም ኡግዣ ተሳላኔ ጫት ያጣጦኑቢያን ኤት ቄራት ብል ተረሻን፡፡ ሂንኩሙንገ
፤ለ 18 አያም ዝልዛሎ ክትበት ጋር ሙተ ቡንገ ያወከቡ የናሩ ዘልዛሎተኛኞ ቲላለቃት ቲያሽ፤ ዪገዞት ብል ተረሻን ፡፡

10. የቲም ብልቻ አቁምሮትዋ ተክታተላት ሙለ በሙላ ላአሶት ዌጠኔኔ በውጥኒ አሰነት

የወዶ መኮንን ብለ በኩትብ ጋሪ ወሻሾ ቲትረሻ ፣06 ቀበላሎ ፣የሰብ ብል ላቶ ዳይሬክቶሬት፣የማሲየ ሬሬሰ ኢንትለጀንስ ፣የሰብ ቆት እስታቲክስ
ሪፖርት በትቂበሎት ዞፎፎ ያኖት ብል ተረሻን፡፡
የወሳኝ ኩነት ቢል ቤደበ
* መጪኝት

* ቢተር

* ተጋፈሮት

* መውት

You might also like