You are on page 1of 7

ዮራቤ ከተመ መቲንዳደሬ መስኒጀ

ጋር ዮ 2014 ባጀት ዘማን የ 06 ወሪ


ሪፖርት

2014 ቶ.እ
ወራቤ

ሙግሙጋር
በባጀት ዘማኒ መንቄ ዮ 2013 ባጀት ዘማን የውጥነ ተረሻት ተከመላት ያሉይ ምካትቸዋ ፈየ ተሮሻትቸ
በላሎት የሆሽትለኜይ የመሊቅዋ ትራንስፎርሜሽን ውጥነ መንቄ ዮ 2014 ባጀት ዘማን ውጥነ አስናዴኔ ብለ
ጀመሬን፡፡ እነሚ ውጥነ በመንግስትዋ በኣመሰብ የጅጋኜ ተዋሰዶት በሰ ጉለንተከ የትረከቡ ሙጥር አገኛትቸ
ባፋፊቶት ውጣት ባለይ ኡንገ ለከውኖት ጃድ በሎተ ጀመርናን፡፡ በሴክተሪምነ በደቺ ላቶ፤በጋርቸ ላቶ፤

0
በከተማሞይ አጅጋኞት፤ በሽፐተኜዋ በኣመሰብ ላቶ ሂንኩሚንገ በከተመ የጡሃርነተዋ ያቁምሲነ ላቶ አዘር
ዮ 2014 በጀት ዘማን የ 06 ወሪ የብለ ተረሻተ ሪፖርተ ቲኢ ኮሎ ቀረባን፡፡

በ 2014 ዘማን በ 06 ወሪ ቡር ቡር የብል ከውንቸ ቤደበ የትከወኑ ከውን


 በከተመ ደቼ ላቶዋ አስናዶት አዘር፡-
 ለቀልቀሌዋ ኡንሰኜ ጅጋኛኞ ያቶቱቡያንዋ ያወክቡቡያን ኤተ ላስናዶት ቢኢ 06 ወሪ 3.275 ሄ/ር
ዌጠኔኒ 1.45 አስናዶት ፡፡
 ለመጥ ሊመኖን ሰብቸ ኤተ ላስናዶት ቢኢ 06 ወሪ 3.275 ሄ/ር አስናዴኔ 10.2 ሄ/ር አስናዶት
አቀተሌን፡
 መገስታዊ ለሆነዋ ላሎነ ኤተ ላስናዶት ቢኢ 06 ወሪ 6 ሄ/ር አስናዴኔ 3.205 ሄ/ር አስናዶት
አቀተሌን፡

1
 ለዲጋየ ዮናን ኤተ ላስናዶት ቢኢ 06 ወሪ 4 ሄ/ር አስናዴኔ 5.63 ሄ/ር አስናዶት አቀተሌን፡
 በከተመ ደች አቅርቦት አዘርም ለማበርቸ ጋረ ኢመንቡያን ኤተ 3.275 ሄ/ር ላስናዶት ዌጠኔኒ 1.25
ሔ/ር ተስናዳን፡፡
 ለዘልዘሎዋ ኢንቨስትመንት ድጋየ 3.275 ሄ/ር ኤተ ላስናዶት ዌጠኔኒ 4.808 ሄ/ር ኤት አስናዴን፡፡
 ሊንዲስትሪ ድጋየ ኤተ ላስናዶት 6 ሄ/ር ዌጠኔኒ 10.7 ሄ/ር አስናዴን፡፡

 በከተመ ደቼ ላቶዋ አቲላልፎት አዘር፡-


 ለመሃበር ኤተ ላስናዶት ቢኢ 06 ወሪ 3 ሄ/ር ዌጠኔኒ 0.932 አላስናዴነም አላትላለፌነም፡፡
 ለመጥ ሊመኖን ሰብቸ ኤተ ላስናዶት ቢኢ 06 ወሪ 4 ሄ/ር አስናዴኔ 9.285 ሄ/ር አትላልፎት
አቀተሌን፡
 ለለዝልዛሎ ለንቨስትመንት ኤተ ላቲላልፎት ቢኢ 06 ወሪ 4.5 ሄ/ር ዌጠኔኔ 0.75 ሄ/ር አትላልፎት
አቀተሌን፡
 ሊንድስተሪ ላቶ ኤተ ላቲላልፎት ቢኢ 06 ወሪ 6 ሄ/ር ላቲላልፎት 3.5 ሄ/ር አትላልፎት አቀተሌን፡
 ለማበርቸ ጋረ ኢመንቡያን 3 ሄ/ር ኤተ ላቲላልፎት ዌጠኔኒ 0.932 ሄ/ር ኤተ ቲላለፋን አቀተላን፡፡
 ለቀልቀሌዋ ኡንሰኜ ጅጋኛኞ ያንቡያንዋ ያወክቡቡያን ኤተ 5 ሄ/ር ላቲላልፎት ዌጠኔኔ 0.265 ሄ/ር
አሰናዴ ዋቦት አቀተሌን ፡፡
 በከተመ መንግስተኜዋ መንግስተኜ ለሎኑ ጅጋኛኞ ኤተ ላቲላልፎት 3 ሔ/ር ዌጠኔኒ 0.95 ሔ/ር
ኤተ አትላፎት አቀተሌን ፡፡

 በጋርቸ ላቶዋ መትንዳደሬ አዘር ፡-


 በከተመ ያለዪ ዪነብሩቢያን ጋረ ምከት ለፍዶት ቢኢ 06 ወሪ 14 ጋረ ዪነብሩቢያን የደነብ
ማበርቻቾ ያጅጋኞት ዌጠኔኔ 12 ከወኔን ፡፡
 በጅጋኙዪ የደነብ ማበር ወሻሾ ለጋር ሚኖት ዮናን ቢኢ 3 ወሪ 6066333 ሚሊዮን ብረ እህረሀሮነኮ
ለሶት ዌጠኔኔ 6110000 ህረሀሮት አቀተሌን፡፡
 የቁጠበ ጋረቸ፤ኮንቴነርቸ ዋ ሼድ የወሪ ሁጅረ ተክታተሌን ላትኪፍሎት 192997 ብረ ዌጠኔኔ ቢኢ
06 ወሪ 206070 ብረ አትኪፍሎት አቀተሌን፡፡
 በደነብ ጋረ የሚኖት ላቶ የጋረ ተመኛት ላጂሚሮት 30 ዌጠኔኔ 25 ጋርቸ ተመኛት ተጀመራን፡፡
 የመንግስተ ጋርቸ የውለ ሬሪሰኒሙ አድሶት 62 ዌጠኔኒ 54 ጋርቸ ውለኒሙ አዲሶት አቀተሌን፡፡
 የከተማሞ ሽፐተኜ ላቶ አቅርቦትዋ ተጃጄጃተ አዘር፡-
 ያጂስ ሚጠ ኡንገ ላቅኖት 5.97 ኪ.ሜ ዌጠኔኔ 4.95 ኪ.ሜ ተከወናን የተረሻት መቃምከ 82.9%

2
 አጂስ ኡንገ ክፈቶትዋ ጥረጎት ቢኢ 06 ወሪ 5.07 ኪ.ሜ ዌጠኔኔ 12.35 ኪ.ሜ ተከወናን የተረሻት
መቃምከ 243.5% ፡፡
 የናረ የሚጠ ኡንገ አጀድዶትዋ መቃመ ላጥቃቅሎት ቢኢ 06 ወሪ 2 ኪ.ሜ ዌጠኔኒ 6.40 ኪ.ሜ
የተከወነ ቲዮን የተረሻት መቃምከ 320% ፡፡
 ሀሮ ዮርድቢያን ቦየ ጠግኖት ቢኢ 06 ወሪ 0.35 ኪ.ሜ ዌጠኔኒ 6.1 ኪ.ሜ የተከወነ ቲዮን የተረሻት
መቃምከ 1742.8% ፡፡
 ሀሮ ዮርድቢያን ቦየ አቅኖት ኤርዝ ዲች/ 1.80 ኪ.ሜ ዌጠኔኒ 1.03 ኪ.ሜ አቅኖት አቀተሌን፡፡

 በኣመሰብ ተዋሰዳት ላቶ አዘር፡-


 በኣመሰብ ተዋሰዳት ህርህሮተ ቢኢ 06 ወሪ 826332 ብረ ዌጠኔኔ 818833 ብረ ህርህሮተ አቀተሌን
የተረሻት መቃምከ 99 %
 ኣማይሰብ ለከተመ ላቶ ብል ያሼይ የቆት ኡግዠ በዲነት ቴገናኔ ቢኢ 06 ወሪ 1366600 ብረ ቅጨ ዌጠኔኔ
1310000 ብረ ቅጨ ተከወናን የተረሻት መቃምከ 95.7%
 በኣመሰብ ተዋሰዳት የደረቀ ሁረዋ ሉላሉሌ ሀረም ቢኢ 06 ወሪ 2832 ሜ/ኩ ለንቀሎት ዌጠኔኔ 3860
ኒቀሎት አቀተሌን አቀተሌን የተረሻት መቃምከ 100%
 ያሮ ቦየ ለክፈቶት 21.5 ኪ.ሜ ዌጠኔኒ 23.5 ኪ/ሜ ዮናን ሀሮ ዮርዲቢያን ቦየ ክፈቶት አቀተሌን ፡፡
 ያብሌ አምፖለ አስቅሎት 506 ዌጠኔኒ 378 ተረሻን፤የብል ተረሻት መቃምከ ተበቂል 128 ዮናን፡፡

 የከተመ ጡሃርነተዋ ሳርደነ ባሶት ላቶ አዘር፡-


 በከተመይ በሉላሉሌ እነብርቡያን ዋ እነግድቡየን ጋርቸ ሊተለቆን ደረቅ ሁረ ቢኢ 06 ወሪ 7084
ሜ.ኪዩበ ዌጠኔኔ 5844 ሜ.ኪ ከመሌን የተረሻት መቃምከ 82%
 ፉስ ሁራ ቢኢ 06 ወሪ 1000 ሜ.ኩ ዌጠኔኔ 1590 ሜ.ኩ ቲትከመል የተረሻት መቃምከ 159%
 በከተመ ሁንቁፍ አጂስ የጫል ዋ የቁምስነ ቡቃይታቶ ለቅበሮት ቢኢ 06 ወሪ 449663 ዌጠኔኔ
447638 ከውኖት አቀተሌና ውጣትምከ ተበቂል 99% ቂጫን ፡፡

 በጣጤዋ በትቄሩ ኤትቸ ቢኢ 06 ወሪ 20000 የገዎዋ የጫል ሂንጥቸ ለቅበሮት ዌጠኔኔ 19500
ተከወናን ውጣትምከ ተበቂል 101% ቂጫን

3
 በክትበት ጋርቸዋ በሰብ ግቤ ሂንኩም ቡንገ ጨራ ጨረ ቢኢ 06 ወሪ 233924 የደነዋ የሰመራሰመር
ቡቃየ ለቅበሮት ዌጠኔኔ 233000 ተከወናን ውጣትምከ ተበቂል 100% ቂጫን ፡፡

 የቄረ ላቶ አዘር፡-
 የጎቢሎ ኢሪ ያፍቴ ዋ የሬር መርመረ ላሶት ቢኢ 06 ወሪ ለ 1650 ዌጠኔን 1852 ተከወናን ፡፡
ዉጣትምከ ተበቂል 112% ቂጫን
 ፌቅዋ ጣይ ያፍቴ ዋ የሬር መርመራ ላሶት ቢኢ 06 ወሪ 2076 ተዌጠናኔ 2556 ተከወናን ፡፡
ውጣትምከ ተበቂል 123% ቂጫን
 የጎቢሎ ኢሪ የመድጋየዮ ጪምጭምት ክፈየ ቢኢ 06 ወሪ 137500 ብረ ተዌጠናኔ 158375 ብረ
ተከወናን፡፡ውጠቲምከ ተበቂል 115% ቂጫን
 ተፌቅ ዋ ጠይ ጪምጪም ቲላን የመድጋለዬ ክፍያ ቢኢ 06 ወሪ 69230 ብረ ዌጠኔኔ 87970 ብረ
ተከወናን ፡፡ውጣትምከ 123% ተበቂል ቂጫን
 የጎቢሎ ኢሪ የመድግራገቤ ጪምጭምት ክፈየ ቢኢ 06 ወሪ 44000 ብረ ተዌጠናኔ 49620 ብረ
ተከወናን፡፡ውጠቲምከ ተበቂል 112.7% ቂጫን
 ተፌቅ ዋ ጠይ የመድግራገቤ ጪምጪም ቲላን የመድጋለዬ ክፍያ ቢኢ 06 ወሪ 19384 ብረ ዌጠኔኔ
24692 ብረ ተከወናን ፡፡ውጣትምከ 127% ተበቂል ቂጫን

 የኮንስትራክሽን ዙረ የሬጉላቶሪ ቡር የብል ተረሻት አዘር


 የኮንስትራክሽን ሉባም የብለ ኮንትራክተርቸዋ አዋቃርቸ ቁወ አኪሞት ብል በከተማይ ቢትመኖን ለሁልም ካሌ
እጃራሮ የቃም ደውሰኛኞ ያጥራመቱ ሁኖተኒሙ አጥሮት ላሶት ቢኢ 06 ወሪ 100% ዌጠናኔ 100%
አጥሮት አቀተልናን፡፡
 የፕላነ አትጋቦትዋ ሸኜ አጥሮት አዘር፡-
 የፕላን አትጋቦት ሸዣ ላሶት ቢኢ 6 ወሪ በህልቅ 150 ዌጠናኔ 125 ከወኔን::
 ሸኜ ላጥሮት ቢኢ 06 ወሪ በህልቅ 360 ዌጠናኔ 300 ለከውኖት አቀተልናን፡፡
 የዲዛይን አዙፎትዋ የምኖት እዝነ አሶት አዘር
 አጂስ የምኖት እዝነ ላሶት ቢኢ 06 ወሪ በህልቅ 150 ዌጠናኔ 125 ለከውኖት አቀተልናን፡፡
 ያሬመ እጃረ ያጥቅሎት ሀነግን ያፋፊቶት እዝነ ላሶት ቢኢ 06 ወሪ በህልቅ 38 ዌጠናኔ 31 ለከውኖት
አቀተልናን ፡፡

4
 ዪንጥረት ምኖት ብል እዝነ ላሶት ቢኢ 06 ወሪ በህልቅ 100 ዌጠናኔ 83 ለከውኖት አቀተልናን፡፡
 ያዙፎትዋ የትካኪተሎት ብል ላሶት ቢኢ 06 ወሪ በበቅል እንጅ 100% ዌጠናኔ 100% ለከውኖት
አቀተልናን፡፡
 በመንግስት ፕሮጀክትቸ የዲዛይን መስኒጃ ኮንትራት መትንዳደሬ ፕሮግራም አዘር
 በከተማይ ላሉ ለሁልምኒሙ የመንግስት ሴክተርቸ የይዶይ የእጃረ ውጥነኒሙ ለሳሎት ቢኢ 06 ወሪ በህልቅ 2
ዌጠናኔ 2 ለከውኖት አቀተልናን፡፡
 ጉተኜዋ ኡንሰኜ ዲዛይን ላስናዶት ቢኢ 06 ወሪ በህልቅ 10 ዌጠናኔ 13 ለከውኖት አቀተልናን፡፡
 ይስናዶን ዲዛይንቸ ለቃም ደውሰኛኞዋ ባሊቅቸ ያንቀፈ ሁኖተከ እገዞትዋ አጥሮት ላሶት ቢኢ 06 ወሪ
በበቅለኜ እንጅ 100% ዌጠናኔ 100% ለከውኖት አቀተልናን፡፡
 ለፕሮጀከትቸ የእጃረ ኤት ለትቃቂበሎት ቢኢ 06 ወሪ በህልቅ 10 ዌጠናኔ 8 ለከውኖት አቀተልናን፡
 የኢጃረ የጡልት ቲላለቆትዋ ፕሮጀክት ፕሮግራም
 ለኢጃረ ፕሮጀክትቸ ለትረሼ ብል ቤትከ በትረከቦት የትረሼይ ብል በቃጦት የክፋየ ሰነድ ላስናዶት ቢኢ 06 ወሪ
በህልቅ 3 ዌጠናኔ 3 ለከውኖት አቀተልናን፡
 በከተማይ ተጅጋኞኔ ጋረ ሊመኖን ማሃበርቸ በሳአያምከ ሀደ ግነ 48 ብለኒሙ ላዙፎት ዋ ጡልነተኒሙ
ለቲላለቆት ተዌጠናኔ 48 ለከዊኖት አቀተሌን፡፡

 የካዳስተር አዘር፡-
 ለመዝገበ በትሜጠሩ ቀጠናኖ ቢትረከቦን ሸኛኞ በብሎክ ባደራጆት ሉሌ ኮድ ዋቦት ቢኢ
06 ወሪ በሸኜ እልቅ 1000 ዌጠኔኔ 393 ለከውኖት አቀተልናን፡፡
 መዝገበ ቢትረሽቢማን ቀጠናኖ ሊትረከቦን ሸኛኞ ዮክተ ካዳስተር ካርተ አስናዶት ቢኢ 06
ወሪ በእልቅ 616 ዌጠኔኔ 148 ለከውኖት አቀተልናን፡፡
 ሉላሉሌ ገቤ

5
6

You might also like