You are on page 1of 26

የወንጀል ሥፍራ አሻራ አይነቶች፣ የአፈላለግ እና ስውር አሻራ ማጉላት ዘዴ

ከ ወንጀል ሥ ፍራ የሚገኝ አሻራ ማንኛውም በወንጀል ስፍራ የምና ገኛቸው አሻራዎች ሁሉ


አጋ ጣሚ ወይ ም ስውር አሻራ ተብለው ይ ጠራሉ ፡ ፡ ይ ህ ሲባል ከወንጀል ስፍራ የሚገኝና የሚነሳው
አሻራ ሁሉ ስውር ነው ማለት አይ ቻል ም ፡ ፤ ስውር አሻራ ማለት ድ ብቅ (ህቡእ ) በአይ ን በሚገባ
ለማየት የማይ ቻል ማለት ነው፡ ፡ እንድ ሁም ከወንጀል ስፍ ራ የሚገኘ ውን አሻራ አጋ ጣሚ
አሻራ/chance impression/ የ ሚል መ ጠሪያ ተሰጥቶታ ል ፡ ፡ በሌላ በኩል ከወንጀል ስፍራ የሚገኝ
አሻራ ሁሉ ስውር አሻራ ብቻ ሳይ ሆን በአይ ን የሚታ ይ ም ጭምር ሁኖ ነገር ግን የወንጀል ስፍራን
አሻራን በአጠቃ ላይ ስውር አሻራ ብለን እንጠ ራዋለን፡ ፤ስውር አሻራ የሚለው ቃ ል የእንግሊዘኛ
latent ከሚለው የተተረጎሞና ከላቲን ቃ ል የተወረሰ ነው፡ ፤ latent ማለት hidden.invisiible ማለት
የወ ን ጀ ል ሥ ፍ ራ አ ሻ ራ ዓ ይ ነ ቶ ች ሶ ስ ት ሲ ሆ ኑ እ ነ ሱ ም
1 ስ ው ር አ ሻ ራ (Late nt Fp) ፡ - እ ን ደ ዚህ የአ ሻራ ዓይ ነት በ ወን ጀሉ ቦታ ከወን ጀል አ ድ ራ ጊው ሰው
የ ሚቀር ለአ ይ ን የማይ ታ ይ ህቡ ዕ አ ሻራ ነው ፡ ፡ ይ ህም አ ሻራ ሚቀረው ላብ ወደ ውስት በ ሚመ ጥ፣
በማይ መ ጥና በ ከፊል በ ሚመ ጥ ገፅ ላይ ነው፡ ፡ ከሰውነት ከሚወጣው ላብ አ ማካ ይ ነት በ ለስላሳ ገጽ
ላይ ተ ፈር ሞ የሚቀር ነው፡ ፡ ስውር አ ሻራ የሚቀር ባ ቸው ገጾች መ ስታ ወት ፣ ጠ ር ሙ ስ፣ ፕ ላስቲ ክ ፣
በሸላክ ና ጐ መ ላክ የተ ቀቡ እ ን ጨ ቶች፣ወረቀቶች፣ ካር ቶኖ ች፣ብር ጭ ቆዎ ች፣የብረት ቁምሳጥኖ ችና
ወዘተ . ላይ ይ ገኛ ል ፡ ፡
2 እ ት ም አ ሻ ራ (Vis ible print) ፡ - የዚህ ዓይ ነት አ ሻራ ብና ኝ የሆኑ ዱቄት ነገሮችን ወይ ም
ማና ቸውም ቀለምና የማህተ ም ቀለም የመ ሳሰሉ ነገሮ ችን ወን ጀሉ ን የሚፈጽመ ው ሰው ቢ ነካና
ሌ ላ ገጽ ላይ ጣቱ ን ፣ መ ዳ ፉን ና እ ግ ሩ ን ሲያ ሳር ፍ የሚቀረው አ ሻራ ነው ፡ ፡ የዚህ ዓይ ነት
አ ሻራ እ ን ደ ዱቄት ፣ አ ቧራ ፣ ኖ ራ ፣ አ መ ድ ፣ጥላሸት ፣ደ ምና ቀለም የመ ሳሰሉ ና ቸው፡ ፡
እ ነዚህን እ ት ም አ ሻራዎ ች በ ል ዩ ል ዩ ብር ሃን በ ሚያ ሳል ፍ ፕ ላስቲ ክ ማጣበቂያ ዎ ችና በፎቶግ ራፍ
ሊነሱ ይ ችላሉ ፡ ፡ በ ተ ለይ በ ኬ ሚካል ና በሌ ላ ማን ሻ ዘዴ ዎ ች ከማን ሳታ ችን በ ፊት በ ፎቶግ ራ ፍ
ማን ሳቱ ጠቃ ሚ ነው ፡ ፡
3. ፕ ላስ ቲ ክ አ ሻ ራ (Plas tic Prints ) ፡ - የዚህ ዓይ ነት አ ሻ ራ በ እ ጅ የ ተ ነካው ዕቃ ለስላሳና ወደ
ውስጥ የሚሰረ ጉ ድ ሲሆን የ ዚህን ቅር ጽ ለማን ሳት (ca s t) የ ሚችል ተ ላቋጭ ነገር በ ማፍ ሰስ ወይ ም
በ መ ለጠ ፍ የሚነሳ አ ሻ ራ ነው ፡ ፡ የዚህ ዓይ ነት አ ሻ ራ በ ሌ ላ ዓይ ነ ት አ ነጋ ገር ኔጋ ቲቭ አ ሻራ
ተ ብሎ ይ ጠ ራ ል ፡ ፡ ምክ ን ያ ቱ ም ከወን ጀ ል ቦ ታ የ ተ ገኘ ው አ ሻ ራ ከእ ጅ ከሚገኘ ው አ ሻራ ተ ቃ ራ ኒ
በ መ ሆኑ ነው ፡ ፡
4.2 ስ ለ ወ ን ጀ ል ሥ ፍ ራ አ ሻ ራ አ ፈ ላለ ግ ዘ ዴ
ከወን ጀ ል ሥ ፍራ የ ወን ጀ ል አ ድ ራ ጊውን ሰው ት ክክለኛ አ ሻራ አ ግ ኝቶ ለማን ሳት እ ጅግ
የሚጠ ቅመ ው የ መ ጀ መ ሪያ ው እ ር ምጃ ወን ጀ ል አ ድ ራ ጊው የገባ በ ት ን ና የወጣበ ት ን ቦ ታ በ ሚገባ
አ ስተ ውሎ ማየት ና የወን ጀ ሉ ን አ ፈጻጸምና እ ን ቅስቃ ሴ አ ስቀ ድ ሞ በ ማወቅ አ ሻ ራ ፈላጊው ፖ ሊስ
ራ ሱን እ ን ደ ወን ጀ ለኛ በመ ቁጠር ከቦ ታ ው የ ተ ን ቀ ሳቀ ሱት ን ወይ ም የተ ወሰዱ ት ን ነገሮ ች
በ መ መ ል ከት ወን ጀ ሉ ን ም ሲፈፅ ም የነካካቸውን ዕቃ ዎ ች ደ ህና አድ ርጐ ማየ ት አ ሻራ ሊገኝ
የሚችል በ ት ን ቦ ታ ማወቅ ይ ቻላል ፡ ፡
ከወን ጀ ል ሥ ፍራ የአ ካላዊ ማስረጃዎ ችን ለማግ ኘ ት የሚከና ወኑ የተ ለያ ዩ የ ማስረ ጃ አ ፈላለግ
ሥ ል ቶች ቢ ኖ ሩ ም ዋና ው የአ ፈላለግ ዘዴ (Crime s ce ne S e a rching Me thod) ግ ን የወን ጀ ል
ሥ ፍ ራ ውን በ ማጠ ር ከመ ሃል ወደ ዳር ወይ ም ከዳ ር ወደ መ ሐ ል እ ያ ሰሱ መ ፈለግ ነው ፡ ፡ ማስረ ጃ
ፈላጊው ፖ ሊስ አ ሻራ ዎ ችን ለማግ ኘ ት ቀ ና እ ን ዲሆን ለት የ ወን ጀ ሉ ቦ ታ መ ብራ ት አ ጥጋ ቢ መ ስሎ
ካል ታ የ ው በ እ ጅ የሚያ ዝ ባ ት ሪ ወይ ም በ ኤሌ ክ ት ሪክ የሚሰራ ባ ውዛ ወደ አ ሻ ራ ተ ሸካሚው ነገር
አ ግ ድ ም ቢ ያ በ ራ የ ተ ደ በ ቁ አ ሻ ራ ዎ ች ሊታ ዩ ይ ችላሉ ፡ ፡
4.3 ስ ለ አ ሻ ራ ማ ጉ ላት ዘዴ ዎ ች
ከወን ጀል ሥ ፍ ራ የሚገኘ ው አ ሻራ ከጣት ፣ ከመ ዳፍ ና ከውስጠኛ ው እ ግ ር የሚቀር ሲሆን በአ ንድ
ገጽ ላይ የሚቀሩ አ ሻራዎ ች አ ብዛኛውን በላብ አ ማካይ ነት ከሰውነታ ችን የሚወጡ ን ጥረ ነገሮች
ና ቸው ፡ ፡
ባጠቃ ላይ አ ሻራ የሚገኘ ው ገፁ ላብን ወደ ውስጥ በሚመ ጥ ወይ ም በማይ መ ጥ ሊሆን ይ ችላል
፡ ፡ በዚህ ግ ንዛቤ መ ሠ ረት አ ሻራን በል ዩ ል ዩ ገጾች አ ጉል ቶ ለማንሳት ተስማሚና ተ ገቢ ኬ ሚካል
ሪኤጄ ን ት መ ምረጥ ይ ገባል ፡ ፡
 ቀጥሎ የተ መ ለከቱት የአ ሻራ ማጉያ ኬ ሚካሎች ወይ ም ን ጥረ ነገሮች ና ቸው ፡ ፡ እ ነዚህም
1. የአ ሻራ ማጉያ ዱቄት አ ን ዱ ሲሆን እ ነሱም መ ሰረታ ዊ የሚባሉት ጥቁር ፣ነጭ ፣ ማግ ኔቲ ክ እ ና
ግ ራጫ ዱቄት ና ቸው››
2. ፈሳሽ የአ ሻራ ማጉያ ዎ ች
3. እ ንፋ ሎት
4. ጢ ስ
5. ተላቋጭ (Mould) ና ቸው ፡ ፡
1. የ አ ሻ ራ ማጉያ ዱ ቄት ፡ - ይ ህ ዱ ቄ ት በ ለ ሰለ ሱና ላብ ን ወደ ውስጥ በ ማይ መ ጡ ገጾች ላይ ስውር
አ ሻ ራ ን ለ ማጉ ላት ይ ጠ ቅ ማል ፡ ፡ ዱ ቄ ቱ ከ ላብ ጋ ር ስለ ሚጣ በ ቅ ጐ ል ቶ እ ን ዲ ታ ይ ያ ደ ር ጋ ል ፡ ፡
ጥቁ ር ዱ ቄ ት ፣ ግ ራ ጫ ዱ ቄ ት ፣ ነ ጭ ዱ ቄ ት ፣ ማግ ኔ ቲ ክ ዱ ቄ ት ና ፍ ሎ ረ ሴ ን ት ዱ ቄ ት ዋና ዋና
የ አ ሻ ራ ማጉ ያ ዱ ቄ ቶ ች ና ቸው ፡ ፡
አ ን ዳ ን ድ ጊ ዜ የ ድ ን ች ዱ ቄ ት አ ዮዲን በ ማድ ቀ ቅ በ መ መ ጠ ን አ ብ ሮ መ ደ ባ ለ ቅና የ አ ዮዲ ን ዱ ቄ ት
በ ላብ ራ ቶ ሪ ውስጥ መ ሥ ራ ት ይ ቻላል ፡ ፡ 9 ግ ራ ም ድ ን ች ዱ ቄ ት (P ota to S ta rch Flour) እ ና 1
ግ ራ ም አ ዮዲን ዱ ቄ ት አ ደ ባ ል ቆ የ አ ሻ ራ ዱ ቄ ት ማዘ ጋ ጀ ት ይ ቻላል ፡ ፡
የአ ሻ ራ ማጉያ ዱ ቄት ቡ ርሾች
የ ስውር አ ሻ ራ ን ለ ማጉ ላት የ ምን ጠ ቀ ምባ ቸ ው ቡ ር ሾ ች፡ -
1. ከ ለ ስላሳ የ ሐ ር ፀጉ ር የ ተ ሠ ሩ
2. ከ ግ መ ል ፀጉ ር ና ከ አ እ ዋ ፍ ላባ የ ተ ዘ ጋ ጁ
3. የ ማግ ኔ ት (Ma gne tic brus h) ቡ ር ሾ ች ና ቸ ው ፡ ፡
ሀ. በመ ደበኛ ዱ ቄ ቶ ች አሠ ራ ሩ ና አጠ ቃ ቀ ሙ
1. አ ሻ ራ ውን ለ ማጉ ላት የ ሚበ ቃ ህን ያ ህል በ ት ን ሽ ዕቃ ቀ ን ሰህ አ ዘ ጋ ጅ ፣
2. በ ቀ ነ ስኸ ው ዕቃ ላይ በ ቡ ር ሽ በ መ ጥቀ ስ አ ሻ ራ አ ለ በ ት ተ ብ ሎ በ ሚገመ ተ ው ገጽ ላይ ቀ ስ
አ ድ ር ጐ መ ጥረ ግ ፣
3. አ ሻ ራ ው ወደ ሚፈሰበ ት አ ቅ ጣ ጫ በ ቡ ር ሽ ቀ ስ አ ድ ር ጐ መ ጥረ ግ ፣
4. አ ሻ ራ ው እ ስኪታ ይ ድ ረ ስ መ ጥረ ግ ና ሲበ ቃ ው መ ተ ው ፣
5. አ ሻ ሪው ጐ ል ቶ ከ ታ ዬ በ ኋላ በ ቡ ር ሹ መ ጥረ ግ በ ቂ ሆኖ ሲገ ኝ በ ቡ ር ሹ ላይ ያ ለ ውን ቀ ሪ
ዱ ቄ ት ወደ ብ ል ቃ ጥ መ መ ለ ስና ብ ሩ ሹ ን ማፅ ዳ ት ፡ ፡ ብ ዙ ጊዜ የ ዱ ቄ ቱ መ ያ ዥ ያ ብ ል ቃ ጥ
አ ነ ስተ ኛ ከ ሆነ እ ዛው ላይ እ ን ዳ ለ በ ብ ሩ ሽ በ መ ጥቀ ስ አ ሻ ራ ውን ማጉ ላት ይ ቻላል ፡ ፡
6. የ ጐ ላውን አ ሻ ራ በ ፎቶ ግ ራ ፍ ፣ በ ስኰችስቴ ና በ ሌ ላ ዘ ዴ ማን ሳት ነ ው ፡ ፡
ለ . የማ ግ ኔ ቲ ክ ዱ ቄ ት አ ሠ ራ ር ና አጠ ቃ ቀ ም
1. የማግ ኔት ዱቄቱን በማግ ኔት ቡ ሩሽ (Wand) ማጥቀስና አሻራ አ ለበት ከተባለው ገጽ ላይ
ማፍ ሰስ ፣
2. አሻራው ያለበት ን ገጽ የማግ ኔት ቡ ሩሽ እንዳይ ነካ መ ጠንቀቅ ፣
3. አሻራው ጐ ል ቶ ሲበቃ በገጹ ላይ የፈሰሰው ዱቄት በማግ ኔቲክ ብሩሽ መ ሰብሰብና ወደ
ብል ቃ ጡ መ መ ለስ ፣
ሐ . በፍ ሎ ሬ ሰ ን ት ዱ ቄ ት የማ ጉ ላት ና አጠ ቃ ቀ ም ዘዴ
ፍ ሎሬሰንት የተባለ ኬሚካል ዱቄት የተዥጐ ረጐ ረ ገጽ ላይ አ ሻራ አጉል ቶ ለማንሳት የሚጠቅም
ነው ፡ ፡ ብዙ ጊዜ በስውር አሻራ ላብራቶር ውስጥ በሚገኘ ው መ ደ በኛ ወይ ም ኢ ል ት ራቫ ዮሌት
መ ብራት መ ጠቀም ላብን ወደ ውስጥ በማይ መ ጡ ገጾች ላይ አሻራው እንዲጐ ላ ያደ ር ጋ ል ፡ ፡
የፍ ሎሬሰንት ዱቄት የሚቀመ ጠው በቡ ና ማ ብል ቃ ጥ ውሰጥ ሲሆን ዱቄቱ ለብዙ ጊዜ ሊያገለግ ል
ይ ችላል ፡ ፡
2. ፈ ሳ ሽ የአ ሻ ራ ማ ጉ ያ ኬ ሚ ካል
ፈሳሽ የአ ሻራ ማጉ ያ ኬ ሚካ ሎ ች በ ተ ለያ ዩ ኢ ን ዱ ስት ሪዎ ች ተ ሠ ር ተ ውና ተዘጋ ጅተው ወይ ም
በ ስውር አ ሻራ ላብ ራ ቶ ር ውስጥ ተ ቀ ምመ ው ሊዘ ጋ ጁ ይ ችላሉ ፡፡ አ ሠ ራ ራ ቸ ውን በ የ ፈሳሽ
ኬ ሚካ ሎ ች ዓይ ነ ት መ ሠ ረ ት በ ሚቀ ጥለ ው ጽ ሑ ፍ ላይ እ ና ያ ለ ን ፡ ፡
2 .1. የ አ ዮ ዲ ን ፈ ሳ ሽ
የ አ ዮዲን ፈሳሽ ላቡ ን ወደ ውስጥ በ ማይ መ ጡ ና በ ሚመ ጡ ገ ጾች ላይ ስውር አ ሻራን
ማጉ ላት ይ ቻላል ፡ ፡ ፈሳሹ ም በመ ር ጫ መ ሣ ሪያ መ ጠቀም ነው ፡፡ የተ ለያ ዩ የ ፈሳሽ
ማዘ ጋ ጃ የ ላቦ ራ ቶ ር መ ሣ ሪያ ዎ ች አ ስፈላጊ ና ቸ ው ፡ ፡
የአ ዮ ዲ ን ፈ ሳ ሽ ግብኣቶ ች፡ -
1 . Io din e (Ace re a g e n t g ra de )
2. a – Na ph th o fla vone
3 . Cyclo h e xa n e
4 . Mythe le n e ch lorid e (re a g e n t g ra de )
የ ማዋሃድ ዘ ዴ (Mixin g p ro ce d ure )
የ አ ዮዲን ፈሳሽ ሁ ለት አ ይ ነት ፈሳሽ ይ ኖ ረ ዋል ፡፡ እ ነ ሱም አ ዮዲን ና ፊክ ሰር የተ ባሉ
አ ሻ ራ ውን ለ ማጉ ላት የ ሚዘ ጋ ጁ ና ቸ ው፡ ፡

S olu tio n A (Iod in e )


- Iod ine crys ta l 1g
- C yclo h e xa n e 1 0 00 ml
S olu tio n B (fixe r)
5. a – Na fhth o fla vo n e ----------- 5g
6 . Me ythe le n e chlo ride ----------- 4 0m l
S olution A እ ና S olution B ሁ ለ ቱ ም አ ሻ ራ ን በ ቀ ጥታ አ ያ ጐ ሉ ም፡ ፡ አ ሻ ራ ውን ለማጉ ላት
ግ ን 2ml s olution B እ ና 100ml s olution A አ ን ድ ላይ በ መ ቀ ላቀ ል ይ ሆና ል ማለ ት ነ ው
፡፡ ሁ ለቱ ን ም ፈሳሾ ች ለ ማዋሃድ 5 ደ ቂቃ ያ ህል ይ ፈጃል ፡ ፡ ሁ ለቱ ም ፈሳሾ ች ከ ተ ቀ ላቀ ሉ
በ ኋላ በ ማጣ ሪያ ከ መ በ ጥበ ጫ ው ዕቃ ወደ መ ር ጫ ው ተ ጣር ቶ መ ቀመ ጥ አ ለበት ፡ ፡ ከ ዚህ
በ ኋላ በመ ር ጫ አ ሻራው ባ ለበት ገጽ ላይ መ ርጨት ነ ው፡ ፡ በ አ ዮዲን የ ጐ ላው አ ሻራ
ወዲ ያ ውኑ በ ፎቶ ግ ራ ፍ ማን ሳት ይ ገባ ል ፡ ፡ አ ለበ ለ ዚያ ወዲያ ውኑ ይ ጠ ፋ ል ፡ ፡
2.2 ኒ ን ሃይ ድ ረ ን ፈ ሳ ሽ (Ninhydrin )
ኒ ን ሃይ ድ ረ ን ላብ ወደ ውስጥ በ ሚመ ጥ ገጽ ላይ አ ሻራን ለ ማጉ ላት ይ ጠ ቅ ማል ፡፡ ኒ ን ሃየ ድ ረ ን
ከ አ ሚኖ አ ሲድ ከ ተ ባ ለው ከ ላብ ጋ ር ካ ለ ው ን ጥረ ነ ገር ጋ ር ሲገኝ (re a ction) ይ ቀ ል ምና አ ሻ ራ ው
አ ን ዲ ጐ ላ ያ ደ ር ገ ዋል ፡፡ ሻ ካ ራ ወረ ቀ ት ፣ ካ ር ቶ ኒ ፣ ያ ል ተ ቀ ባ ና ያ ል ተ ወለወለ እ ን ጨ ት ላይ አ ሻራ
ለ ማጉ ላት ይ ረ ዳ ል ፡ ፡
የኒ ን ሃይ ድ ረ ን ፈ ሳ ሽ አ ሠ ራ ር
1. Ninhydrin -------------5g
2. Me tha nol ------------30ml
3. Is opropa nol -------- 40ml
4 . P e trole um e the r----- 930ml እ ነ ዚ ህን በ ቅደ ም ተ ከተል ባንድ ላይ ማቀ ላቀ ል
ነ ው፡ ፡ አ ሻ ራ ው ያ ለ በ ት ን ነ ገር በ መ ን ከ ር ፣ በ መ ቀ ባ ት ና በ መ ር ጨ ት ሊጐ ላ ይ ችላል ፡ ፡

የፈ ሳ ሽ አ ሠ ራ ር ዘዴ
5. Ninhydrin ---------- 6g
6. አ ሴ ቶ ን -------------- 1 ዐዐዐ ml ሁ ለቱ ን ም በ ማቀ ላቀ ል ማሟሟት ና ፈሳሹ ን መ ሥ ራ ት ነ ው ፡ ፡
2.3 ሲ ል ቨ ር ና ይ ት ሬ ት ፈ ሳ ሽ (AgNO3) የ መ ቅ ለ ም
ሲል ቨ ር ና ይ ት ሬ ት ኬ ሚካ ል ላብ ን ወደ ውስጥ በ ሚያ ሰር ጉ ገጾች ላይ አ ሻራ ለ ማን ሳት
ይ ጠ ቅ ማል ፡ ፡ ሶዲ የ ም ክ ሎ ራ ይ ድ ይ ዘ ት ካ ለ ው ላብ ጋ ር ሲ ገና ኝ ባ ህሪይ ስላለ ው ስውር
አ ሻራው እ ን ዲጐ ላ ያ ደ ር ገዋል ፡፡ ሲል ቨ ር ና ይ ት ሬ ት ከ ሁ ለት ኬ ሚካ ሎ ች ሊዘ ጋ ጅ
ይ ችላል ፡ ፡ ይ ኸ ውም ከ ውሃ ወይ ም ከ አ ል ኰል ቤ ዝ (Ba s e )
a ) Wa te r ba s e
- S ilve r nitra te 30 g
- Dis tille d wa te r 1000m l በ ማድ ረ ግ ለ 1 ዐ ደ ቂ ቃ ያ ህል በ መ በ ጥበ ጥ መ ቆ የ ት ነ ው፡ ፡
b) Alcohol ba s e
- S ilve r nitra te ------ 3 0g
- dis tille d wa te r ---100m l
- e tha nol ------------1 ዐዐዐ m l
በ መ ጀ መ ሪያ ሲል ቨ ር ና ይ ት ሬ ት በ ዲ ስቲ ል ውሃ ለ1ዐ ደ ቂቃ ያ ህል በ መ በ ጥበ ጥ ፈሳሹ ሲዋሃድ
መ ጨ ረ ሻ ላይ ኢ ታ ኖ ል አ ል ኰል ን መ ጨ መ ር ነ ው ፡ ፡
3. በ ኬ ሚ ካል እን ፋ ሎ ት የአ ሻ ራ ማ ጉ ያ ዘዴ ዎ ች ፡-
3 .1 ሳ ይ ኖ አ ክ ሪ ሌ ት እን ፋ ሎ ት (Cye noacryla te fuming)
ሳይ ኖ ክ ሪሌ ት እ ን ፋ ሎ ት (fum ing) የ ሚጠ ቅ መ ው ላብ ን ወደ ውስጥ በ ማያ ስገባ
ዕቃ ገጽ ላይ ስውር አ ሻ ራ ለ ማጉ ላት ነ ው ፡ ፡
በ ሳይ ኖ ክ ሪሌ ት እ ን ፋ ሎ ት ስውር አ ሻ ራ ን ለ ማጉ ላት ፡ -
1. ማሞቂ ያ (He a te r)
2. አ ል ሚኒ የ ም ጐ ድ ጓ ዳ ሳህን (Alu minum dis h)
3. የ እ ን ፋ ሎ ት ሳጥን (fuming cha mbe r) ያ ሰፈል ጋ ል ፡ ፡
የ ሣ ይ ኖ አ ክ ሪ ሌ ት አ ሠ ራ ር ና አ ጠ ቃ ቀ ም (Proce s s ing proce dure )
1. የ አ ል ሚኒ የ ም ሣ ህን በ ቻምበ ር ውስጥ በ ማስቀ መ ጥ የ ማሞቂ ያ ውን መ ክ ፈቻ በ ማዞር
እ ን ዲሞቅ ማድ ረ ግ ፣
2. ሣ ህኑ በ ሚሞቅበ ት ጊዜ ሳይ ኖ ክ ሪሌ ት ፈሳሹ ን በ ሣ ህኑ ወለ ል ላይ በ ግ ምት 3 ግ ራ ም ያ ህል
ማፍ ሰ ስ ፣
3. ሳይ ኖ ክ ሪሌ ቱ መ ት ነ ን ሲጀ መ ር ተ መ ር ማሪውን ነ ገር በ ሳጥኑ ውስጥ ማስቀ መ ጥና ሣ ጥኑ ን
መ ዝጋ ት ፣
4. አ ሻ ራ ው በ እ ን ፋ ሎ ቱ በ ሚጐ ላበ ት ጊ ዜ እ ን ደ የሳጥኑ መ ጠ ን ሲሆን በ አ ጠ ቃ ላይ ግ ን ከ 3 ዐ
ሰኮ ን ድ እ ስከ 4 ደ ቂ ቃ ብ ቻ እ ን ደ ሚበ ቃ ነ ው ፡ ፡
የ አ ሻ ራ ማጉ ያ ሣ ጥን በ እ ን ፋ ሎ ት የ ሚሠ ራ ሲሆን በ 7 ዐ % እ ና 8 ዐ % ሙ ቀ ት ቢ ስተ ካከ ል አ ሻራው
በ ሚገባ እ ን ዲጐ ላ ያ ደ ር ገዋል ፡ ፡
ሳይ ኖ ክ ሪሌ ት ፡ - በመ ደ በኛው መ ያዥያ ሊቀ መ ጥ ይ ችላል ፡፡ እ ን ዲሁ ም ይ ኸ ው ኬ ሚካ ል
ለብ ዙ ጊዜ ያ ገለ ግ ላል ፡፡ አ ንዳንድ ጊዜ ስሙ ን በመ ለየት ሱፐ ር ግሉ (S upe r glue ) ወይ ም
ሳይ ኖ ክ ሪሌ ት (Cya noa cryla te ) በ ማለት ይ ጠ ራ ል እ ን ጂ ን ጥረ ነ ገሩ እ ና አ ገል ግ ሎ ቱ አ ን ድ ነ ው ፡ ፡
ሳይ ኖ ክ ሪሌ ት ( ሱፐ ር ግ ሉ ) በ ሁ ለት አ ይ ነ ት አ ሠ ራ ር ል ን ከ ፍ ለ ው እ ን ችላለን ፡ ፡ ይ ኸ ውም
1. ሳይ ኖ ክ ሪሌ ት ፊዩ ሚን ግ ማይ ክ ሮ በ ር ስት ሜተ ድ (Cya noa cryla te Microburs t Me thod)
2. ሳይ ኖ ክ ሪሌ ት ፍ ሎረሴንት ዳ ይ (Cya noa cryla te Fluore s ce nt Dye ) ሲሆኑ ፊዮሚን ግ
ማይ ክ ሮ በ ር ስት በ ማና ቸ ውም ገጽ ላይ አሻራን ለ ማጉ ላት የ ሚጠ ቅም ሲሆን
ፍ ሎረሴንት ዳይ (RAM) የ ተ ባ ለ ው ኬ ሚካል ግ ን የ ተ ለ ያ የ ቀ ለም ባ ለው ዥ ን ጉ ር ጉ ር ገጽ
ስውር አ ሻ ራ ን ለ ማጉ ላት ያ ገለግ ላል ፡ ፡
3 .2 የ አ ዮ ዲ ን እ ን ፋ ሎ ት (Iodine Fuming )፡ -
አ ዮዲ ን እንፋሎት ላብ በ ሚያ ሰር ግ ገጽ ላይ ከቅባ ት መ ሰል ጋር ሲገና ኝ ቢጫ ቀለም
ስለ ሚያ ወጣ ስውር አ ሻ ራ ው በ አ ይ ን
እ ን ዲታ ይ ያደርጋ ል ፡፡ በ ዚ ህ እ ን ፋ ሎ ት የ ጐ ላ አ ሻ ራ ወዲያ ውኑ ፎ ቶ ግ ራ ፍ መ ነ ሳት አ ለ በ ት ፡ ፡
ለ ዚ ህ አ ሠ ራ ር ሽክ ላ ሳህን የ እ ን ፋ ሎ ት መ ስጫ ክ ፍ ል ና ሙ ቀ ት የ ሚሰጥ ምን ጭ ያ ስፈል ጋ ል ፡፡
4 በ ጢ ስ የ ማ ጉ ላት ዘዴ ፡-
ካ ምፈር (Ca m phor) የ ተ ባ ለ የ አ ሻ ራ ማጉ ያ አ ብ ዛኛ ውን ጊ ዜ
ከ ወረ ቀ ት ላይ አ ሻራ አጉል ቶ ለ ማን ሳት ያ ገለ ግ ላል ፡፡ አ ሠ ራሩ ም አ ሻራ ይ ገ ኝበ ታ ል ተ ብሎ
የ ተ ጠ ረ ጠ ረ ውን ተ መ ር ማሪ ሰነ ድ ሊሆን ይ ችላል ወይ ም ወረ ቀ ት በጢሱ ላይ ማድ ረ ግ ና ሲጐ ላ
ፎ ቶ ግ ራ ፍ ማን ሳት ነ ው ፡ ፡
5 በ ተ ላቋ ጭ ነ ገ ር ላይ ስ ለ ሚ ቀ ር አ ሻ ራ (Mould FP )፡ -
እ ን ደ ዚህ አ ይ ነት አ ሻራ በ ለሰለሱ ወይ ም እ ር ጥብ በ ሆኑ ገጾች ላይ ጣት ወይ ም መ ዳፍ ሲነ ካ
የ አ ሻ ራ ው ሐ ረ ግ ወደ ውስጥ ሲሰረ ጉ ድ ሸለ ቆ ይ ሆና ል ፡ ፡ ሸለ ቆ ው ደ ግ ሞ ሐ ረ ግ ይ ሆና ል ፡ ፡ በ ዚ ህም
ምክ ን ያ ት ኔ ገ ቲ ቭ አ ሻራ ተ ብሎ ይ ጠ ራ ል ፡ ፡ እ ን ደ ዚ ህ ያ ለ ውን አ ሻ ራ የ ምና ነ ሳው በ ተ ላቋጭ ነ ገር
ነው ፡ ፡ በ ፕ ላስተ ር ፓ ሪስ፣ የ ቦ ካ ለ ስላሳ ጄ ሶ፣ እ ን ዲሁ ም በ ተ ለ ያ ዩ አ ይ ነ ት ተ ለ ቋጮ ች ይ ነ ሳሉ ፡ ፡
ለ ዚ ህ ማን ሻ ተ ብ ሎ የ ተ ዘ ጋ ጀ እ ን ደ S ta -s e a l፣ La s tic -5 5 እ ና Ýላስቲ ኮ ችን በ ሲሊኰን ን ጥረ ነ ገር
በ ማቅ ለ ጥ ኔ ጋ ቲ ቭ አ ሻ ራ ውን ወደ ፖ ዘቲ ቭ በ መ ለ ወጥ ማን ሳት ይ ቻላል ፡ ፡ በ ዚ ህ መ ል ክ የ ተ ነ ሳውን
አ ሻ ራ ቀ ለ ም በ መ ቀ ባ ት በ ወረ ቀ ት ላይ መ ገ ል በ ጥ ነ ው ፡ ፡
6. አን ዳን ድ በአገራ ች ን በአሁ ኑ ጊዜ የማ ን ጠ ቀ ም ባ ቸ ው የአ ሻ ራ ማጉያ ኬ ሚ ካሎ ች ነገር ግን
ማ ወ ቅ የሚ ገቡ ን ፡ -
6.1. ፊ ዚ ካ ል ዴ ቨ ሎ ፐ ር (P hys ica l De ve lope r)
ፊዚ ካ ል ዴ ቨ ሎ ፐ ር ላብ ን ወደ ውስጥ በ ሚያ ሰር ግ እ ና አ ን ዳ ን ድ ጊ ዜ ደ ግ ሞ በ ማያ ሰር ግ ገጽ
ላይ ስውር አ ሻ ራ ለ ማጉ ላት ይ ጠ ቅ ማል ፡ ፡
ፊዚ ካ ል ዴ ቨ ሎ ፐ ር ከ ገን ዘ ብ ወረ ቀ ት (ኖ ት ) ላይ አ ሻ ራ ን ለ ማጉ ላት ጥሩ ውጤ ት አ ለ ው ፡ ፡
በ መ ሠ ረ ቱ ፊዚ ካ ል ዴ ቨ ሎ ፐ ር የ ማጉ ላት ሥ ራ የ ምና ደ ር ገ ው ከ DF O ወይ ም ከ ኒ ን ሃይ ድ ሪን
በ ኋላ ነ ው ፡ ፡ የ ፊዚ ካ ል ዴ ቨ ሎ ፐ ር ማጉ ያ ብ ዙ ጊዜ በ ገ ን ዘ ብ ወረ ቀ ት ና የ ወረ ቀ ት ከረጢ ት
ላይ ለ ማጉ ላት ያ ገለ ግ ላል ፡፡
6.2. ጄ ን ሺ ያ ቫ ዮ ሌ ት (Ge ntia n Vio le t)
ጄ ንሺያ ቫ ዮሌ ት ከ ሚያ ጣ ብ ቁ ገጾ ች ላይ ወይ ም ከ ስኰችስቴ Ý ላይ አ ሻራ ለ ማጉ ላት
ይ ጠ ቅ ማል ፡፡
የጄ ን ሺ ያ ቫ ዮሌ ት አሠ ራ ር ና አጠቃ ቀ ም
በ ን ፁህና ከ ምን ም ጋ ር ያ ል ተ ነ ካ ካ ብ ር ጭ ቆ ውስጥ ማዘ ጋ ጀ ት ነ ው ፡ ፡
አ ዘ ገ ጃጀ ቱ ም ፡ -
1. G e n tia n Viole t --------------- 1g m
2. Dis tille d Wa te r -------------- 1 00 0 m l
3. G e n tia n Viole t -------------- 5gm
4. P h e n o l ------------------------ 10 gm
5. Etha n o l ----------------------- 50 m l ጋ ር በ መ ደ ባ ለ ቅ ይ ቀ መ ማል ፡ ፡
በተ ለይ ፌኖ ል (P h e n o l) በ ሰውነ ታ ችን ላይ ጉዳት እ ንዳያ መ ጣ የእ ጅ ጓንት መ ጠ ቀ ምና ጥን ቃ ቄ
ማድ ረ ግ ነ ው፡ ፡ ጄ ን ሲያ ቫ ዮሌ ት የ ተ ቀ መ መ ውን ፈሳሽ ሀይ ሉ እ ን ዲ ደ ክ ም ዲ ስቲ ል ድ ውሃ 2 ዐ እ ጅ
መጨመር ነው ፡ ፡ አንዳንድ ጊዜ ወር ቃ ማ ቀ ለ ም ሲፈጥር አ ሁ ን ም ዲ ስቲ ል ድ ውሃ መ ጨ መ ር
ያ ስፈል ጋ ል ፡፡
6 .3 . ሱ ዳ ን ብ ላ ክ (S uda n Blac k)
ሱ ዳ ን ብ ላክ የ ተ ባ ለ የ አ ሻ ራ ማጉ ያ ከ ወን ጀ ል ሥ ፍ ራ የ ሚገ ኝ በ ላብ የ ሚወጣ ቅባ ት (S e ba ce o us )
ነ ገር ጋ ር ሲገ ና ኝ ጥቁ ር ሰ ማያ ዊ ሆኖ እ ን ዲ ታ ይ የ ሚያ ደ ር ግ ኬ ሚካ ል ነ ው፡ ፡
አሠ ራ ሩ ና አጠቃ ቀ ሙ ፡-
6. S u da n b la ck ---------- 1 5 gm
7. Etha n o l ----------------- 1 0 0 0 ml
8. Dis tille d Wa te r ------- 50 0 m l
አ ስቀድ ሞ ሱዳ ን ብላክ ና ኢታኖል ን በመ ቀላቀል ማሟሟት ና ዲስቲ ል ድ ውሃ በ መ ጨ መ ር
እ ን ዲዋሃድ ማድ ረ ግ ና ለጣት አ ሻ ራ ማጉ ያ ፈሳሽ (Working S olution) ማዘጋ ጀ ት ነው፡ ፡
የተ ቀ ላቀለውን ፈሳሽ በ እ ጅ ማነቃ ነቅና በ ብር ጭ ቆ ሣ ህን ውስጥ አ ሻራ ለማጉ ላት የሚበ ቃ ን ን
ያ ህል መ ጨ መ ር ነው ፡ ፡ ከዚያ ም አ ሻ ራ አ ለበ ት ብለን የ ገመ ት ነውን ዕቃ በ ብር ጭ ቆ ውስጥ
ባ ለው ሱዳ ን ብላክ ፈሳሽ ውስጥ መ ን ከር ና 2 ደ ቂ ቃ ያ ህል መ ቆየት ያ ስፈል ጋ ል ፡ ፡
4.4 ከወ ን ጀ ል ሥ ፍ ራ በ ተ ነ ሱ አ ሻ ራ ዎ ች ላይ የመ ረ ጃ ጽ ሑ ፎ ች ን
ማ ስ ፈ ር አ ስ ፈ ላጊ ስ ለ መ ሆ ኑ
ምን ጊዜ ም ቢ ሆን ከወን ጀል ሥ ፍ ራ የ ጣት አ ሻራ ዎ ችን አ ጉ ል ተ ን ካ ነሳን በ ኋላ ከአ ሻ ራ ው ጀር ባ
ወን ጀል የተ ደ ረገበ ት ሥ ፍ ራ ና አ ካባ ቢ ፣ ስውር አ ሻራ የ ተ ነሳበ ት ል ዩ ሥ ፍ ራ ፣ አ ሻራ ው የተ ነሳበ ት
ገጽ፣ የወን ጀሉ አ ይ ነት ፣ አ ሻራ የተ ነሳበ ት ቀንና ዓ /ም ፣ አ ሻ ራ ውን ያ ነሳው ሰውና ፊር ማ በ ግ ል ጽ
መ ጻፍ ያ ስፈል ጋ ል ፡ ፡
ከላይ የተ ገለፁት የአ ሻራ መ ግ ለጫ ዎ ች (e ndors e me nt) ከሌ ሉ የተ ነሳው የአ ሻራ ማስረ ጃ ብቁ ሆኖ
ሊቀር ብ አ ይ ችል ም ፡ ፡
ከዚህ በ ላይ የ ተ መ ለከቱ ት ቁም ነገሮ ች ያ ል ተ ከና ወኑ በ ት የ ወን ጀል ሥ ፍ ራ አ ሻ ራ ከተ ጠ ር ጣሪው
ጋ ር ወይ ም በ ሪኮ ር ድ ከተ መ ዘገበ ው አ ሻ ራ ጋ ር አ ን ድ ሆኖ ቢ ገኝ እ ን ደ ማስረ ጃ ሆኖ ለፍ ር ድ ቤ ት
ሊቀር ብ አ ይ ችል ም፡ ፡ በ መ ሆኑ ም ከወን ጀል ቦ ታ የ ተ ነሳው አ ሻራ ጐ ል ቶ ከተ ነሳ በ ኋላ ወደ አ ሻራ
ምር መ ራ ከመ ላኩ በ ፊት የወን ጀ ል ሥ ፍ ራ አ ሻራ ማስረጃ ሰብሳቢ ው በ መ ረ ጃ የተ ደ ገፈና የተ ሟላ
ሪፖ ር ት መ ላክ አ ለበ ት ፡ ፡
4.5 ከወ ን ጀ ል ሥ ፍ ራ አ ሻ ራ በ ም ን ሰ በ ስ ብ በ ት ጊ ዜ መ ው ሰ ድ የሚ ገባ ን ጥ ን ቃ ቄ
በስውር አ ሻራ ላብራቶር ክ ፍ ል ም ሆነ በወን ጀል ሥ ፍ ራ ማስረጃዎ ችን በምን ሰበስብበት ጊዜ
ከፍ ተ ኛ ጥንቃ ቄ ማድ ረግ ያ ስፈል ጋ ል ፡፡ በተ ለይ የተ ለያ ዩ ኬ ሚካሎችን ለአ ሻራ ማጉያ
ስለምንጠ ቀም አ ንዳን ድ ኬ ሜካሎች መ ር ዛማ ስለሚሆኑ የሚከተ ሉት ን ጥን ቃ ቄ ማድ ረግ አ ለበት ፡ ፡
እ ነሱም፡ -
1. የእ ጅ ጓ ንት ፣ የአ ፍ ና የአ ይ ን ጭ ን ብል ማድ ረግ ፣
2. የላብራቶሪ ኰት መ ል በስ፣
3. ላብራቶሪው ቬ ን ት ሌ ተ ር (hood) ሊኖ ረው ይ ገባል ፣
4. በላብራቶሪ ው ውስጥ ወይ ም እ ወን ጀሉ ሥ ፍ ራ ምግ ብና መ ጠ ጥ መ ጠ ቀም አ ያ ስፈል ግ ም፣
5. የአ ሻራ ማጉላት ሥ ራ ከተ ጠና ቀቀ በ ኋላ አ ጅ ና ሰውነት ን በሚገባ ማጽዳት አ ለበት ፡ ፡
6. ወተ ት በየጊዜው መ ጠጣት ያ ስፈል ጋ ል ፡ ፡
ሀ. ስውር አ ሻራ (La te nt Fp) ፡ - እ ንደ ዚህ የአ ሻራ ዓይ ነት በወን ጀሉ ቦታ ከወን ጀል አ ድ ራጊው
ሰው የሚቀር ለአ ይ ን የማይ ታ ይ ህቡ ዕ አ ሻራ ነው ፡ ፡ ይ ህም ከሰውነት ከሚወጣው ላብ አ ማካይ ነት
በለስላሳ ገጽ ላይ ተ ፈር ሞ የሚቀር ነው ፡ ፡
ለ. እ ት ም አ ሻራ (Vis ible print) ፡ - የዚህ ዓይ ነት አ ሻራ ብና ኝ የሆኑ ዱቄት ነገሮችን ወይ ም
ማና ቸውም ቀለምና የማህተ ም ቀለም የመ ሳሰሉ ነገሮ ችን ወን ጀሉን የሚፈጽመ ው ሰው ቢ ነካና ሌ ላ
ገጽ ላይ ጣቱን ፣ መ ዳ ፉን ና እ ግ ሩ ን ሲያ ሳር ፍ የሚቀረው አ ሻራ ነው ፡ ፡ የዚህ ዓይ ነት አ ሻራ
እ ን ደ ዱቄት ፣ አ ቧራ ፣ ኖ ራ፣ አ መ ድ ፣ጥላሸት ፣ደ ምና ቀለም የመ ሳሰሉ ና ቸው፡ ፡
ሐ . ፕ ላስቲ ክ አ ሻራ (P la s tic P rints ) ፡ - የዚህ ዓይ ነት አ ሻራ በእ ጅ የተ ነካው ዕቃ ለስላሳና ወደ
ውስጥ የሚሰረጉድ ሲሆን የዚህን ቅር ጽ ለማንሳት (ca s t) የሚችል ተ ላቋጭ ነገር በማፍ ሰስ ወይ ም
በመ ለጠ ፍ የሚነሳ አ ሻ ራ ነው ፡ ፡ የዚህ ዓይ ነት አ ሻራ በሌ ላ ዓይ ነት አ ነጋ ገር ኔጋ ቲ ቭ አ ሻራ
ተ ብሎ ይ ጠ ራ ል ፡ ፡ ምክ ን ያ ቱም ከወን ጀል ቦታ የተ ገኘ ው አ ሻራ ከእ ጅ ከሚገኘ ው አ ሻራ ተ ቃ ራኒ
በመ ሆኑ ነው ፡ ፡
1. በተ ዥ ጎረጎረ ቀለም ባለው ገ ጽ ላይ ነው፡ ፡
2. አ ስፈላጊ የሆኑ አ ል ባሳት ን መ ል በስ፣የእ ጅ ጓ ን ት ፣የአ ፍ ና የአ ይ ን ጭ ን ብል በማድ ረግ ፣
አ ከባ ቢ ውን ከብክ ለት መ ከላከል
ስ ለ ጣ ት አ ሻ ራ አ ወ ሳ ሰ ድ (አ ፈ ራ ረ ም )
3.1 የጣ ት አ ሻ ራ ን ለ ማ ስ ፈ ረ ሚ ያ የሚ ያ ገለ ግ ሉ መ ሣ ሪ ያ ዎ ች
- የ ጣት አ ሻ ራ ቀ ለም
- የ ጣት አ ሻ ራ ቀ ለም ማስፈረ ሚያ ገበ ታ
- የ ጣት አ ሻ ራ ቀ ለም መ ዳ መ ጫ
- የ ጣት አ ሻ ራ ማስፈረ ሚያ ፎር ሞች (የ 1 ዐጣት ና የ መ ዳ ፍ አ ሻ ራ )
- የ መ ዳ ፍ አ ሻ ራ ማን ሻ
- ተ ስማሚ የ ሆነ የ ጣት አ ሻ ራ ማስፈረ ሚያ ጠ ረ ጴዛ
- የ ጣት አ ሻ ራ በ ሚነሳበ ት ጊዜ የ ፅ ዳ ት ዕቃ ዎ ች
ለ ም ሳ ሌ ፡ - ፈሳሽ ማጽ ጃዎ ች፣ ፎጣ፣ ሳሙ ና ና ወዘተ .
3.2 የጣ ት አ ሻ ራ ማ ስ ፈ ረ ሚ ያ ደ ን ቦ ች
3.2.1 ጥ ራ ት ያ ለ ው ን የአ ሻ ራ ፊ ር ማ ለ ማ ግ ኘ ት የሚ ከተ ሉ ት ን ደ ን ቦ ች መ ከተ ል
ያስፈ ል ጋ ል ፡ -
 የ ተ ነ ሺው ሰው እ ጅ በ ሚገባ መ ጽ ዳ ት አ ለበ ት ፡ ፡
 በ ማስፈረ ም ጊዜ ተ ነሺው እ ጆቹን እ ን ዲያ ላላ መ ን ገር ነው ፡ ፡
 የ ጣት አ ሻ ራ ቀ ለም በ ገበ ታ ው ላይ ተ መ ጥኖ መ ቀ ባ ት አ ለበ ት ፡ ፡
 በ ገበ ታ ውም ላይ ሆነ በ ፎር ሙ ላይ በ ጣም ተ ጭ ኖ ማስፈረ ም አ ያ ሰፈል ግ ም ፡ ፡
 ከ አ ሻ ራ አ ነ ሳስ በ ኋላ የአ ሻ ራ ማስፈረ ሚያ ዎ ች መ ጽ ዳ ት አ ለባ ቸው ፡ ፡
1.2.2 ከተ ጠ ር ጣ ሪ ዎ ች አ ሻ ራ ሲ ያ ስ ፈ ር ሙ እ ን ዴ ት ና ም ን አ ይ ነ ት ጥ ን ቃ ቄ ማ ድ ረ ግ
እ ን ዳ ለ ብ ዎ ት ከዚ ህ በ ታ ች ተ ዘ ር ዝ ረ ዋ ል ፡ -
1. የጣት አ ሻ ራ በ ት ክ ክ ለኛ ቦ ታ ውስጥ ማስፈረ ም
2. የጣት አ ሻ ራ ከቀ ኝ አ ውራ ጣት ጀ ምሮ እ ስከ ግ ራ ት ን ሿ ጣት ድ ረስ ከጥፍ ር ጫ ፍ
እ ስከ ጥፍ ር ጫ ፍ በ ማን ቀ ባ ለል ማስፈረ ም
3. እ ያ ን ዳ ን ዱ የተ ፈረ መ ው አ ሻራ ግ ል ፅ ና ለመ ለየት የ ሚቻል መ ሆን አ ለበ ት የ ጣት
አ ሻ ራ ው ጠ ቃ ሚ የክ ል ል ነ ጥቦ ች የ ተ ባ ሉ ት ን እ ን ደ እ ምብር ት ና ደ ለል ያ ሉ ት ን በ ግ ል ፅ
እ ን ዲታ ዩ ማድ ረ ግ ነ ው፡ ፡ ምክ ን ያ ቱ ም ያ ለችግ ር የ 1ዐ ጣት አ ሻ ራ ምደ ባ ን በ ት ክ ክ ል
ማካሄ ድ ስለሚያ ስችል ነው፡ ፡
3.3 የጣ ት አ ሻ ራ አ ነ ሳ ስ ዘ ዴ ዎ ች
 የ1ዐጣት አ ሻ ራ በ ምን ወስድ በ ት ጊዜ በ ሁ ለት አ ይ ነት የአ ፈራ ረ ም ዘዴ ማን ሳት ነው፡ ፡
1. እ ን ክ ብ ል ጣ ት አ ሻ ራ ፡ - የሚባ ለው በ ጣት አ ሻ ራ ገበ ታ ላይ ከቀ ኝ አ ውራ ጣት በ መ ጀ መ ር
እ ስከ ግ ራ ት ን  ጣት ድ ረ ስ ከጥፍ ር ዳ ር እ ስከ ጥፍ ር ዳ ር ከተ ነሺው ሰው ወደ ውጭ 18 ዐ ዐ
በ ማን ከባ ለል በ ተ ገቢ ው ቦ ታ የ ሚነ ሱ የጣት አ ሻራ ዎ ች ና ቸው ፡ ፡
2. እ ት ም ጣ ት አ ሻ ራ ፡ - አ ፈራ ረ ም ዘዴ የ ሚባ ለው ደ ግ ሞ የቀ ኝና የ ግ ራ አ ራ ት ጣቶች
ማለት ም አ መ ል ካች፣ መ ካከለኛ ፣ ቀ ለበ ት ና ት ን ሽ ጣቶች እ ን ደ ገጠ ሙ በ ተ ገቢ ው ማስፈረ ሚያ ቦታ
ሳይ ን ከባ ለሉ አ ት ሞ ማን ሳት ነው ፡ ፡ እ ን ዲሁ ም ሁ ለቱ የቀኝና የግ ራ አ ውራ ጣቶ ች ጐ ን ለጐ ን
በ መ ግ ጠ ም ሳይ ን ከባ ለሉ ማን ሳት ነ ው ፡ ፡
 የሁ ለ ቱ የአ ፈ ራ ረ ም ዘ ዴ ዎ ች ጠ ቀ ሜ ታ ም ን ድ ን ነ ው ?
 የ መ ጀ መ ሪያ ው የ እ ን ክ ብል ጣት አ ሻ ራ የ አ ፈራ ረ ም ዘዴ የ ሚጠ ቅመ ው አ ን ድ የጣት አ ሻራ
ሊይ ዛቸው የሚገባ ውን የ አ ሻ ራ ክ ል ል ነጥቦ ች እ ን ደ እ ምብ ር ት ና ደ ለል ያ ሉ ጠ ቃ ሚ ነ ጥቦ ችና
የ አ ሻ ራ ክ ል ል (P a tte rn a re a ) ተ ነስተ ው የ ተ ሟሉ እ ን ዲሆን ነ ው ፡ ፡
 ሁ ለተ ኛ ው የእ ት ም ጣ ት አ ሻ ራ አ ፈራ ረ ም ዘዴ ደ ግ ሞ እ ን ክ ብል የ ጣት አ ሻ ራ ፊር ማዎ ች
በት ክክል በ ቦ ታ ቸው ላይ በ ቅ ደ ም ተ ከተ ል መ ፈረ ማቸውን ለማረ ጋ ገጥና አንዳንድ ጊዜ ም
በ ተ ለ ያ የ ምክ ን ያ ት የእ ን ክ ብ ል ጣት አ ሻ ራ ዎ ች አ ይ ነ ታ ቸው በ ግ ል ጽ ስለማይ ታ ዩ በ ተ ለይ ም
እ ምብ ር ት ና ደ ለል በ ማይ ታ ይ በ ት ጊዜ አ ማራ ጭ ለማድ ረ ግ ነ ው ፡ ፡
3.4 የመ ዳ ፍ ና የእ ግ ር አ ሻ ራ አ ፈ ራ ረ ም (አ ወ ሳ ሰ ድ ) ዘ ዴ ፡-
 የ መ ዳ ፈም ሆነ የ እ ግ ር አ ሻ ራ በ መ ለ ያ ክ ፍ ል ውስጥ የ ሚሰጠ ው ጥቅም ከ ዚህ በ ፊት በ ጣት
አ ሻ ራ ላይ እ ን ደ ተ መ ለከት ነ ው ነ ው፡ ፡ በ ተ ለይ ም የ መ ዳ ፍ አ ሻ ራ ጠ ቀ ሜታ ው እ ን ደ ጣት
አ ሻ ራ ሁ ሉ በ መ ለያ ክ ፍ ሎ ች ውስጥ ለወን ጀ ለኞ ች ሪከር ድ ስራ ጠ ቃ ሚ ና ቸው፡ ፡
 የ መ ዳ ፍ አ ሻ ራ አ ፈራ ረ ም ለመ ጠ ቀ ም የ ጣት አ ሻ ራ ውን እ ን ደ ተ ጠ ቀ ምነው ሁ ሉ በ ጠ ፍ ጣፋ
ገበ ታ ማን ሻ ሳይ ሆን በ ተ ለይ ለመ ዳ ፍ አ ሻ ራ ማን ሻ ተ ብ ሎ በ ተ ዘጋ ጀ ው ክ ብ ቅር ፅ ያ ሉ ና
የ ሚሽከረ ከር ከጎማ የ ተ ሰራ መ ሆን አ ለ በ ት የ መ ዳ ፍ አ ሻ ራ ውን ማን ሻ ፎር ም አ መ ቻችቶ
በ መ ለጠ ፍ በ ፎር ሙ ላይ መ ዳ ፍ ን በ ማኖ ር ማን ሳት ነ ው፡ ፡ የ ዚህ አ ይ ነ ት የ መ ዳ ፍ አ ሻ ራ
አ ነ ሳስ ከጠ ፍ ጣ ፋ ው ገበ ታ (P LATE) ላይ ከሚነ ሳው ይ ል ቅ ማን ከባ ለ ያ ው (round rolle r)
የ አ ፈራ ረ ም ዘ ዴ ነ ው፡ ፡
 የ መ ዳ ፍ አ ሻ ራ ውን በ ምና ነ ሳበ ት ወቅ ት የ ወረ ቀ ቱ ን ጫ ፍ ና ጫ ፍ በ ክ ብ ማን ከ ባ ለ ያ ው ላይ
በ ማስያ ዝ የ ተ ቀ ባ ውን መ ዳ ፍ አ ሻ ራ ከ መ ዳ ፍ አ ን ጓ በ መ ጀ መ ር እ ስከ መ ዳ ፍ ጫ ፍ ድ ረ ስ
አ ን ከ ባ ሎ ማን ሳት ነ ው፡ ፡
 የ እ ግ ር አ ሻ ራ ም እ ን ደ ሌ ሎ ች የ ሰውነ ታ ችን ክ ፍ ል ውስጥ እ ን ደ ሚገ ኙ ት እ ን ደ ጣ ት አ ሻ ራ ና
መ ዳ ፍ አ ሻ ራ ሁ ሉ ለ መ ለ ያ ጠ ቃ ሚና አ ን ዳ ን ድ ጊ ዜ ወን ጀ ል ሲፈፀም ከ ወን ጀ ሉ ቦ ታ ሊቀ ር
የ ሚችል አ ሻ ራ ነ ው፡ ፡ የ እ ግ ር አ ነ ሳስ ከ መ ዳ ፍ አ ሻ ራ አ ነ ሳስ የ ተ ለ የ አ ይ ደ ለ ም ሆኖ ም ግ ን
በ አ ገራ ችን ም ሆነ በ ሌ ላው አ ገ ር እ ን ደ ጣ ት አ ሻ ራ ና የ መ ዳ ፍ አ ሻ ራ ምደ ባ የ እ ግ ር አ ሻ ራ
እ ስከ አ ሁ ን የ ለ ውም፡ ፡

3 .5 የሞ ተ ሰው አሻራ አ ነ ሳ ስ (አ ወ ሳ ሰ ድ ) ዘ ዴ ዎ ች
በ ድ ን ገተ ኛ አደጋ ወይ ም ባ ል ታ ወቀ ምክ ን ያ ት ሞቶ ከተ ገኘ ሰው ላይ አ ሻራ መ ውሰድ አ ስፈላጊ
ነው ፡፡ የ ሞተ ሰው ላይ አሻራ መ ውሰድ ና በ ሕ ይ ወት ካለው ሰው ላይ ከ ምን ወስደ ው አሻራ
የተ ለያ የ ሊሆን ይ ችላል ፡ ፡ ከ ሞተ ሰው ላይ አሻራ መ ውሰድ በ ሕ ይ ወት ካለው ሰው ላይ
እ ን ደ ምን ወስደ ው ቀ ላል አ ይ ሆን ም፡ ፡ ከ ሞተ ሰው ላይ አ ሻራ ስን ወስድ ጥ ን ቃ ቄና ጥን ካ ሬ ን
ይ ጠይ ቃ ል ፡ ፡ የ ሞተ ሰው አ ሻራ ለ መ ውሰድ በ ሶስት አ ይ ነት ደ ረጃ ላይ ያ ለው አ ስከ ሬ ን
ያ ጋ ጥመ ና ል ማለ ት ነ ው ፡ ፡
1. ት ኩስ አስክሬ ን ፡ - በ እ ን ደ ዚህ ደ ረ ጃ ያ ለ ውን የ ሞተ ሰው አ ሻራ ለ መ ውሰድ ብዙም አ ስቸ ጋ ሪ
አ ይ ደ ለ ም፡ ፡ ከ ሞተ ሰው ላይ አ ሻ ራ ማን ሻ መ ሣ ሪያ ፎ ር ም ተ ጠ ቅ ሞ መ ውሰድ ይ ቻላል ፡ ፡
2. የ ቆ የ አ ስ ክ ሬ ን ፡ - በ ዚ ህ ደ ረ ጃ የ ሚገኝ አ ስክ ሬ ን በ ሚነ ሳበ ት ወቅ ት የበ ለጠ ጥን ቃ ቄ ና መ ሣ ሪያ
መ ጠ ቀ ም ያ ስፈል ጋ ል ፡ ፡ ሟች ሰውነ ቱ መ በ ላሸት ስለ ሚጀ ምር እ ጆቹም ስለ ሚበ ላሹ ጣት ና መ ዳፍ
አ ሻ ራ ውን ለ ማግ ኘ ት በ ጣ ም እ ን ቸ ገራ ለ ን ፡ ፡ የጣቶች ቆዳ መ ላላጥ ይ ጀ ምራ ል ፡ ፡ ጣቶቹ ሊታ ጠ ፉ
ይ ችላሉ ፡ ፡ በ መ ሆኑ ም ሃይ ፖ ደ ር ሚክ መ ርፌ በ መ ጠ ቀ ም ከጣት አንጓ ላይ በ መ ውጋ ት የ ታ ጠ ፈው
ሲስተ ካ ከ ል ማን ሳት ነ ው፡ ፡ የ ታ ጠ ፉ ጣቶች ሊዘ ረ ጉ ካ ል ቻሉ ባ ለሙ ያ (ሐ ኪም ) በ ማማከ ር ጣቱ
እ ን ዲ ቆ ረ ጥና አ ሻ ራ እ ን ዲ ነ ሳ ማድ ረ ግ ይ ቻላል ፡፡
3. በ ጣ ም የቆ የ አ ስ ክ ሬ ን በሚ ያ ጋ ጥም በት ጊዜ፡
በ ወን ጀ ል ቦታ (C S I) መ ር ማሪ ፖ ሊስ ከ ሚያ ጋ ጥሙ ት የ ምር መ ራ ሥ ራዎች አንዱ ሰው ሞቶ
በ ሚገ ኝ በ ት ጊዜ ነው ፡፡ ፖ ሊስ ሊረ ዳ የ ሚገ ባ ው ነ ገር ቢኖር ከ ሞተ ሰው ላይ አ ሻራ ለ ምን
አ ነ ሳለ ሁ ብሎ ራ ሱን ሲጠ ይ ቅ ከ ሚመ ረ ምረ ው ጉዳይ ጋር ያ ለ ውን ግ ን ኙ ነት በ ማጤ ን ለብዙ
ችግ ሮ ች መፍትሔ ሊሰ ጥ ስለ ሚችል በጣም ከ ቆየ አ ስክ ሬ ን ላይ አሻራ ከ መ ውሰ ድ ወደ ኋላ ማለ ት
የለበት ም ፡ ፡ የቆየ አ ስክ ሬ ን አ ካሉ ፈራ ር ሶ ፣ ቆዳ ዎ ቹ ተ ላል ጠ ውና እያ ንዳንዱ ያ ካል ክፍል
ተቆራር ጦ ወይ ም በ አ ውሬ ም ተበል ተው ቅሪት ብቻ ይ ሆና ል የ ሚገ ኘ ው፣ በ መ ሆኑ ም ከ ተ ረ ፈው
አ ካል ላይ አ ሻራ ለ መ ውሰ ድ ከፍ ተ ኛ ጥረ ት ማድ ረ ግ ይ ኖ ር በታ ል ፡ ፡ የጣቱ ቆደ ያለ ከ ሆነ ና
ለስል ሶና ተ ሰባ ብሮ ከ ሆነ ጣቱን በመ ቁረጥ ከ 1 ዐ -1 5 ከ መ ቶ (1 ዐ -1 5 % ) የተ በጠበጠ
ፎ ር ማል አ ል ዲ ሃይ ዲ (F o rm a l a ld e h yde ) ፈሳሽ ውስ ጥ መ ጨመ ርና ቆዳ ው እ ን ዲጠ ነ ክ ር ማድ ረ ግ ፣
በ ፎ ር ማል አ ል ዲ ሃይ ዲ የተነከረው ቆዳ ላል ቶ የነበረው ጠ ንካራ ና እንደል ብ የ ሚተ ጣ ጠ ፍ በ ሆነ ጊዜ
አ ሻ ራ ውን ለ ማስቀ ረ ት ይ ቻላል ማለ ት ነው ፡ ፡

 በ አ ጠ ቃ ላይ ከ ሞተ ሰው ላይ አ ሻራ ለ ማን ሳት የ ሚከ ተ ሉ ት ን መ ሣ ሪ ያ ዎ ችና ኬ ሚካ ሎ ች
መ ጠ ቀ ም ያ ስ ፈል ጋ ል ፡ ፡
ሀ. የ አ ስክ ሬ ን ማን ሻ ፎር ሞች
ለ . ማን ኪያ የ ሚመ ሰሉ ከክ ሮ ም የተ ሠ ሩ ነ ገ ሮ ች፣
ሐ . የጣት አ ሻራ ቀ ለም ፣
መ . ቫ ዝሊን ፣ ሙ ቅ ውሃ፣ ግ ሊስሪ ን ና ፓ ራ ፊን ፣
ሠ . ሐ ይ ፓ ደ ር ሚክ መ ርፌ
ረ . 3 % የ ተ በ ጠ በ ጠ ፖ ታ ሲ የ ም ሃይ ድ ሮ ኦ ክ ሳይ ድ
ሸ. ፎ ር ማል አ ል ዲ ሃይ ዲ ና ቸ ው ፡ ፡
1. የእ ንክ ብል ጣት አ ሻራ እና የእ ት ም ጣት አ ሻራ ለ ምን እ ና ስ ፈር ማለ ን ? የሁ ለቱ ን ል ዩ ነት
በ ዝር ዝር አ ብራሩ ፡ ፡
2. ከ ሞተ ሰ ው ላይ አ ሻራ በ ምና ነ ሳ በ ት ወይ ም በ ምና ስፈር ምበ ት ጊዜ የ ሚያ ጋ ጥሙ ን ን ችግ ሮ ች
አ ስረ ዱ ፡ ፡
1. ግ ል ፅ ና ለመ ለየ ት የ ሚቻል አ ሻ ራ ን ለ ማግ ኘ ት ምን ማድ ረ ግ አ ለ ብን ?
2. ከ ሞተ ሰው ላይ አ ሻ ራ ለማን ሳት የ ሚያ ገለግ ሉ መ ሳሪያ ዎ ች ዘር ዝሩ ፡ ፡
3. ከ ሞተ ሰው ላይ አ ሻ ራ በ ምና ነ ሳበ ት ጊዜ የ ሚተ ላለፉ ብን የ በ ሽታ ዓይ ነ ቶ ችና የ ምን ወስዳ ቸው
የ ጥን ቃ ቄ እ ረ ምጃዎ ች አ ብራሩ ፡ ፡
 የ ሁ ለ ቱ የ አ ፈራ ረ ም ዘዴ ዎ ች ጠ ቀ ሜታ
 የ መ ጀ መ ሪያ ው የ እ ን ክ ብል ጣት አ ሻ ራ የአ ፈራ ረ ም ዘ ዴ የ ሚጠ ቅመ ው አ ን ድ የ ጣት አ ሻራ
ሊይ ዛቸው የ ሚገባ ውን የ አ ሻ ራ ክ ል ል ነ ጥቦ ች እ ን ደ እ ምብ ር ት ና ደ ለል ያ ሉ ጠ ቃ ሚ ነ ጥቦ ችና
የ አ ሻ ራ ክ ል ል (P a tte rn a re a ) ተ ነ ስተ ው የ ተ ሟሉ እ ን ዲሆን ነ ው ፡ ፡
 ሁ ለተ ኛ ው የ እ ት ም ጣት አ ሻ ራ አ ፈራ ረ ም ዘ ዴ ደ ግ ሞ እ ንክ ብል የ ጣት አ ሻ ራ ፊር ማዎ ች
በት ክክል በ ቦ ታ ቸው ላይ በ ቅደ ም ተ ከ ተ ል መ ፈረ ማቸውን ለማረ ጋ ገጥና አንዳንድ ጊዜ ም
በ ተ ለ ያ የ ምክ ን ያ ት የእ ን ክ ብ ል ጣት አ ሻ ራ ዎ ች አ ይ ነ ታ ቸው በ ግ ል ጽ ስለማይ ታ ዩ በ ተ ለ ይ ም
እ ምብር ት ና ደ ለ ል በ ማይ ታ ይ በ ት ጊዜ አ ማራ ጭ ለ ማድ ረ ግ ነ ው ፡ ፡
ል ዩ ነታ ቸ ው ፡ -
ሀ. እ ን ክ ብ ል ጣ ት አ ሻ ራ ፡ - የ ሚባ ለ ው በ ጣት አ ሻ ራ ገበ ታ ላይ ከ ቀ ኝ አ ውራ ጣት በ መ ጀ መ ር እ ስከ
ግራ ትን ጣ ት ድ ረ ስ ከ ጥፍ ር ዳ ር እ ስከ ጥፍ ር ዳ ር ከ ተ ነ ሺው ሰው ወደ ውጭ 18 ዐ ዐ በ ማን ከ ባ ለል
በ ተ ገቢ ው ቦ ታ የ ሚነ ሱ የ ጣት አ ሻ ራ ዎ ች ና ቸ ው ፡ ፡
ለ . እ ት ም ጣ ት አ ሻ ራ ፡ - አ ፈራ ረ ም ዘዴ የ ሚባ ለው ደ ግ ሞ የ ቀ ኝና የ ግ ራ አ ራ ት ጣቶ ች
ማለት ም አ መ ል ካ ች፣ መ ካከለ ኛ ፣ ቀ ለበ ት ና ት ን ሽ ጣቶ ች እ ን ደ ገጠ ሙ በ ተ ገቢ ው ማስፈረ ሚያ ቦ ታ
ሳይ ን ከ ባ ለ ሉ አ ት ሞ ማን ሳት ነ ው ፡ ፡ እ ን ዲሁ ም ሁ ለ ቱ የቀ ኝና የ ግ ራ አ ውራ ጣ ቶ ች ጐ ን ለጐ ን
በ መ ግ ጠ ም ሳይ ን ከ ባ ለ ሉ ማን ሳት ነ ው ፡ ፡
1. ከ ሞተ ሰው ላይ አ ሻራ ለ ማን ሳት የተ ለያ ዩ ችግ ሮ ች ያ ጋ ጥማሉ ፡ ፡ አ ስከ ሬ ኑ
ይ ቆ ራ ረ ጣ ል ፣ይ በ ሰበ ሳል በ ዚህ ምክ ያ ት አ ሻራ ማን ሳት ያ ስቸ ግ ራ ል ፡ ፡ የ ሞተ ሰው አ ሻራ
ለ ማን ሳት የ ሚያ ገ ለ ግ ሉ መ ሣ ሪያ ዎ ች በ ቀ ላሉ አ ይ ገኙ ም፡ ፡
 የ ተ ነ ሺው ሰ ው እ ጅ በ ሚገ ባ መ ጽ ዳ ት አ ለ በ ት ፡ ፡
 በ ማስፈረ ም ጊ ዜ ተ ነ ሺ ው እ ጆቹ ን እ ን ዲ ያ ላላ መ ን ገ ር ነ ው ፡ ፡
 የ ጣ ት አ ሻ ራ ቀ ለ ም በ ገበ ታ ው ላይ ተ መ ጥኖ መ ቀ ባ ት አ ለ በ ት ፡ ፡
 በ ገ በ ታ ውም ላይ ሆነ በ ፎ ር ሙ ላይ በ ጣ ም ተ ጭ ኖ ማስፈረ ም አ ያ ሰፈል ግ ም ፡ ፡
 ጊ ዜ ያ ላለ ፈበ ት የ ቀ ለ ምና ፅ ዳ ታ ቸ ው የ ጠ በ ቁ የ አ ሻ ራ ማን ሻ ቁ ሳቁ ሶች መ ጠ ቀ ም
2. ኤ ች አ ይ ቪ ኤ ድ ስ ፣ ሚቺ ፣አ ለ ር ጅ ክ ፣ጉ ን ፋ ን ፣ አ ሰም ወዘ ተ
ጥን ቃ ቄ ፡ -

 የ እ ጅ ጓ ን ት ማድ ረ ግ ፣ ማስክ ማድ ረ ግ ፣ የ ወን ጀ ል ስፍ ራ የ ጥን ቃ ቄ ል ብ ስ መ ል በ ስ
 ከ አ ሰከ ሬ ኑ የ ሚፈስ ደ ምና ፈሰሽ ካ ለ ሰውነ ታ ችን ና ሌ ሎ ች ቁ ሳቁ ሶ ች እ ን ዳ ይ ነ ካ
መ ከ ላከ ል
 አ ስከ ሬ ኑ የ ነ ካ ን በ ት ጓ ን ት ሰውነ ታ ችን ከ ማከ ክ መ ጠ በ ቅ
 ለ ማነ ሻ የ ተ ጠ ቀ ምና ቸ ው ጓ ን ት ፣ ማስክ እ ና ሌ ሎ ች የ ሚጣ ሉ ቆ ሻ ሻ ዎ ች በ ተ ፈቀ ደ ላቸ ው
ቦ ታ ማቃ ጠ ል ና መ ቅ በ ር
 የ አ ስከ ሬ ኑ አ ሸራ ካ ነ ሳን ብ ኋላ የ ተ ጠ ቀ ምና ቸ ው ቁ ሳቁ ሶ ች በ ደ ን ብ ማፅ ዳ ት

 ሙ ሉ ሰ ውነ ታ ችን በ ተ ገ ቢ በ ሳሙ ና መ ታ ጠ ብ
 የ አ ስከ ሬ ኑ ጣ ት ቆ ረ ጠ ን ስና ነ ሳ ደ ም በ መ ፈረ ምያ ወረ ቀ ት ሊነ ካ ስለ ሚችል ለ ላባ ራ ቶ ሪ
ባ ሎ ሞያ የ ጠ ን ቃ ቄ ወይ ም የ አ ደ ጋ ምል ክ ተ ና ከ ማሸግ ያ ው በ ላይ ዕ ን ቃ ቄ እ ን ዲ ውስዱ
መ ፃ ፍ ና መ ለ ጠ ፍ ወዘ ተ …
የወ ን ጀ ል ሥ ፍራ አሻራ አ ያ ያ ዝ ፣ የአ ላላክ እ ና የማ መ ሣ ከ ሪ ያ አ ሻ ራ
አወ ሳ ሰ ድ ዘዴ
5.1 የወ ን ጀ ል ሥ ፍ ራ አ ሻ ራ ዎ ች አ ያ ያ ዝ ና የአ ላላክ ዘ ዴ
ከወን ጀ ል ቦታ የ ሚሰበ ሰበ ው የ አ ሻ ራ ማስረ ጃዎ ችን ወደ ላባ ራ ቶ ሪና ምር መ ራ ክ ፍ ል የሚል ከው
የ ወን ጀ ል ሥ ፍ ራ ማስረ ጃ ሰብሳቢ ቡ ድ ን ል ዩ ጥን ቃ ቄ ማድ ረ ግ ይ ኖ ር በ ታ ል ፡ ፡ በ አ ይ ን የሚታ ዩ ት ን
አ ሻ ራ ዎ ች ወደ መ ለያ ክ ፍ ል ከመ ጓ ጓ ዝ በ ፊት ፎቶ ግ ራ ፍ ሊነሱ ይ ገባ ል ፡ ፡ ምክ ን ያ ቱ ም በ መ ን ገድ
ላይ በ መ ተ ሻ ሸት አ ሻ ራ ዎ ች ሊጠ ፉ ይ ችላሉ ፡ ፡ አ ሻራ የተ ገኘ ባ ቸው ዕቃ ዎ ች ወደ ላቦ ራ ቶር ማጓ ጓ ዝ
በ ማይ ቻል በ ት ጊዜ ይ ህን ን ም ፎቶ ግ ራ ፍ እ ን ዲነ ሳ ማድ ረ ግ ፣ የ አ ሻራ ማስረ ጃው በ ሚጓ ጓ ዝበ ት ጊዜ
በ ዚሁ ሙ ያ በ ሠ ለጠ ነ ፖ ሊስ አ ባ ል ብቻ መ ከና ወን አ ለበ ት ፡ ፡
ዕውቀ ት ና ል ምድ በ ሌ ለው ሰው ቢ ጓ ጓ ዝ ግ ን አ ሻ ራ ዎ ችም ሆነ ሌ ላ ማስረ ጃዎ ች በ ቀ ላሉ ሊበ ላሹ ና
ሊጠ ፉ ይ ችላሉ ፡፡ የ ወን ጀ ሉ ሥ ፍ ራና የምር መ ራ ው ላባ ራ ቶ ሪ ክ ፍ ል ቅር ብ ቢ ሆን የማስረ ጃ
ሰብሳቢ ቡ ድ ን በ እ ግ ር ወይ ም በ ተ ሽከር ካሪ አ ሻ ራ ተ ሸካሚውን ነገር በ እ ጅ በ መ ያ ዝ በ ጥን ቃ ቄ
ማጓ ጓ ዝ ነው ፡ ፡ ሆኖ ም ሥ ፍ ራ ው ሩ ቅ ከሆነ እ ን ደ ጠ ር ሙ ስ፣ ብር ጭ ቆና በ ጠ ቅላላው እ ነዚህን
የ መ ሳሰሉ ዕቃ ዎ ች በ መ ነቃ ነ ቅ ፣ በ መ ነ ካካ ት ና በ መ ተ ሻ ሸት እ ን ዳ ይ በ ላሹ ወይ ም እንዳይ ጠፉ
ከመ ቀመ ጫ ው በኩል አ ሻራ የ ሌ ለው መ ሆኑ ከተ ረ ጋ ገጠ እ ን ደ ይ ን ሸራ ተ ት ድጋፍ በ ማድ ረ ግ
እ ን ደ እ ን ጨ ት ያ ሉ ት ን በ ማዘጋ ጀ ት ከላይ ም ከታ ችም
ተ ጭ ኖ እ ንዲይ ዝ በማድ ረግ በጥን ቃ ቄ ማጓ ጓ ዘ ነው ፡ ፡ ማን ኛ ውም አ ሻራ ተ ሸካሚ ነገር እ ን ደ
ሰን ጢ ፣ የመ ስታ ወት ስብር ባ ሪ የመ ሳሰሉ አ ሻራው እ ን ዳይ በላሸ በእ ን ጨ ት ጫ ፍ ና ጫ ፉን አ ጥብቆ
በማስያ ዝ ማጓ ጓ ዝ ነው ፡ ፡ ከወን ጀል ሥ ፍ ራ የተ ነሳው ስውር አ ሻራ ማስረጃ በካኪ ፖ ስታ ውስጥ
በማድ ረግ ወደ ምር መ ራው ክ ፍ ል መ ላ ክ ያ ስፈል ጋ ል ፡ ፡
1.2 ከወ ን ጀ ል ቦ ታ ለ ተ ሰ በ ሰ በ ው አ ሻ ራ የማ መ ሳ ከሪ ያ አ ሻ ራ
ስለመ ው ሰድ

የወንጀል ሥ ፍ ራ ማስረጃ ሰብሳቢ ቡ ድ ን በተ ለይ ም የአ ሻራ ማስረጃ ሰብሳቢ አ ባ ል የማስረጃ


አ ሰባሰቡ ን ሥ ራ አ ጠና ቅቶ ሲጨ ር ስ ከወን ጀል ሥ ፍ ራ የተ ገኘ ው አ ሻራ የማን እ ን ደ ሆነ ለመ ለየት
ተ ጠር ጣሪ ካለ ከተ ጠር ጣሪ ፣ ወን ጀል የተ ደ ረገበት ሰው ፣ ከመ ሥ ሪያ ቤ ት ሠ ራተ ኞ ች ፣ መ ኖ ሪያ
ቤ ት ከሆነ የባ ለቤ ቶቹን ና የቤ ተ ሰቡ ን የ 1 ዐጣት አ ሻራ ና የመ ዳፍ አ ሻራ ለማመ ሳከሪያ መ ነሳት
ያ ለበት መ ሆኑ ን መ ገን ዘብ ነው ፡ ፡ ማመ ሣ ከሪያ ውን በአ ሻራው ፎር ም በማን ሳት በተ ገቢ ው ቦታ
ላይ የባ ለ አ ሻራውን ና አ ሻራውን ለማመ ሳከሪያ ያ ስፈረመ ውን የፖ ሊስ አ ባል ስም እ ን ዲሁ ም
አ ሻራ ው የተ ነሳበት ን ቀን ጽፎ ከወንጀል ሥ ፍ ራ የተ ነሳውን የአ ሻራ ማስረጃና ሪፖ ር ት ጭ ምር ወደ
ፎረንሲክ ላባራቶሪ መ ላክ አ ለበት ፡ ፡
1 . ከ ወን ጀ ል ሥ ፍራ የ ተ ገኘ /የ ጎላ ስውር አ ሻራ ወደ ምር መ ራ ላባ ራ ቶ ሪ የ ሚላክ ከ ሆነ
ለመ ጓ ጓ ዝ አ ስቸ ጋ ሪ መ ሆኑ ሲታ ወቅ አ ስቀ ድ ሞ ምን ማድ ረ ግ ይ ገ ባ ችዋ ል ?

2 . የ ወን ጀ ል ቦታ አ ሻራ ማስረ ጃን ወደ ምር መ ራ ላባ ራ ቶ ሪ ለ ማጓ ጓ ዝ እንዴ ት ያለ ዕ ውቀ ት
ያ ለው ሰው ያ ሰፈል ጋ ል ?

3 . የ ስውር አ ሻራ ማሰረ ጃ ወደ ምር መ ራ ክፍ ል ሲላክ በ ምን ዓይ ነ ት ቁ ሳቁ ስ ታ ሽጎ መ ላክ


አ ለበት ?

4 . ወን ጀ ል ሥ ፍ ራ አ ሻ ራ ማስረ ጃ አ ሰ ባ ሰብ ወቅ ት የ ማመ ሣ ከ ሪያ አ ሻ ራ ለ ምን እ ን ወሰዳ ለ ን ?

5 . በ ወን ወጀ ል ስፍ ራ የ ተ ገኘ ውን አሻራ ማመ ሳከ ር ያ ለ መ ውሰድ ተ ጠ ር ጣሪ አ ሻራየን


አ ል ሰጥም ቢ ል እ ን ደ ማሰረ ጃ ሰብ ሳቢ የ ምን ወስደ ው እ ር ምጃ ከ ሕ ግ አ ን ፃ ር ምን ድ ነ ው ?

1. የ አ ሻ ራ መ ስረ ጃው ለ ማጓ ጓ ዝ አ ስቸ ጋ ሪ መ ሆን ብቻ ሣ ይ ሆን ይ በ ላሻ ል ብለህ
የ ምት ጠ ራ ጠ ር ከ ሆነ ከ መ ጓ ጓ ዙ በ ፊት በ ፎ ቶ ግ ራ ፍ አ ን ስቶ ለ ማዳ ን መ ሞከ ር ነ ው፡ ፡
2. የ አ ሻ ራ መ ስረ ጃውን ለማጓ ጓ ዝና ወደ ላብ ራ ቶ ር ለ መ ላክ ሌ ላም ስራ ለማከ ና ወን
በ ማስረ ጃ አ ሰባ ሰብ ሙ ያ የ ሰለ ጠ ነ ሰው መ ሆን ይ ገ ባ ል ፡ ፡
3. ከ ወን ጀ ል ሥፍራ የተ ነሱት አሻራዎ ች ሁሉ ጊዜ በካኪ ፖ ስታ አ ሽጎ መ ላክ
ያ ስፈል ጋ ል ፡ ፡
4. ከ ወን ጀ ል ሥፍራ ለ ተ ነ ሳው የ አ ሻ ራ ማስረ ጃ ከ ባ ለ ቤ ቶ ች፣ከ ተ ጠ ር ጣ ሪና ስውር አ ሻራ
የ ተ ነ ሳበ ት ን ቦታ ይ ነካሉ ተ ብ ለው የ ሚገመ ቱ ት ሰዎ ች ላይ ማመ ሣ ከ ሪያ ወስዶ
የ ወን ጀ ል ሥ ፍ ራ አ ሻ ራ ጋ ር በ ማመ ሠ ሳከ ር የ ማን እ ን ደ ሆነ ለ መ ለ የ ት ይ ት ጠ ቅ ማል ፡ ፡
5. ተ ጠ ር ጥሪ አ ሻ ራ የ ን አ ል ሰጥም ካ ለ ን የ ምን ወስደ ው እ ር ምጃ፡ -
 በ ሕ ገ - መ ን ግ ሰት የ ተ ቀ መ ጠ ለ ት ን መ ብ ት መ ሰረ ት አ ለ ማስገ ደ ድ
 ፍርድ ቤ ት ማሳወቅ
 የ ማሳመ ን ስራ ና ዲ ሞክ ራ ስያ ዊ አ ስተ ሳሰብ እ ን ዲላበ ስ ጥረ ት ማድ ረ ግ
 የ ሽብ ር ወን ጀ ል ከ ሆነ ለ ፖ ሊስ በ ተ ቀ መ ጠ ለ ት በ ሃይ ል አ ካ ላዊ መ ረ ጃን ና ማስረ ጃ መ ውሰድ
ተ መ ጣ ጣ ኝ እ ር ምጃ በ መ ውሰድ መ ቀበል
ኬዝ ፡ -
ሀ. የ መ ኪና ስር ቆት
በ 25/06/84 ዓ . ም በ ኢ ት ዮጵያ ል ማት ና ስጋ ኮ ር ፖ ሬ ሽን መ /ቤ ት ቆ ማ ከነ በ ረ ችው ሰሌ ዳ ቁ ጥር 2 -
16446 ላን ድ ክ ሩ ዘ ር ቶዮታ መ ኪና የ ፊት ና የ ኋ ላ መ ስታ ወት ባ ል ታ ወቁ ሌ ቦ ች ተ ሰር ቆ ከ መ ስሪያ
ቤ ቱ ግ ቢ ውስጥ አ ን ደ ኛ ው የ ፊት መ ስታ ወት በ መ ገኘ ቱ ከመ ስታ ወቱ ላይ ስውር አ ሻ ራ በ ማን ሳት
የ ማመ ሣ ከ ሪያ አ ሻ ራ ዎ ችን በ መ ውሰድ እ ን ዲሁ ም አ ላላክ ና አ ጓ ጓ ዝ በ ተ ግ ባ ር አ ሳዩ ፡ ፡
ለ. ነፍ ስ ግ ድ ያ
በ አ ዲስ አ በ ባ ከ ተ ማ ወረ ዳ 24 ቀ በ ሌ 17 የ ቤ ት ቁ ጥር 402 በ ሆነ ው መ ኖ ሪያ ቤ ት ውስ
ጥ የ ሚኖ ሩ 1. ወ /ሮ ጉ ዕኤ ወ /ገብር ኤል እ ና ት 2 ወ /ሪት ብር ሀን ሀይ ሎ ል ጅ የ ካ ቲ ት 14/1995 ዓ . ም.
ባ ል ታ ወቀ ሰዓት በ ቤ ታ ቸው ሰር ቪ ስ ቤ ት ውስጥ ባ ል ታ ወቁ ሰዎ ች በ ግ ፍ የ ግ ድ ያ እ ና የ ዘረ ፋ
ወን ጀ ል ተ ፈጽ ሞባ ቸ ዋል ፡ ፡ በ ወን ጀ ሉ ስፍ ራ ለገኛ ቹ ት ን ስውር አ ሻ ራ ማመ ሣ ከ ሪያ በ መ ውሰድ
ማስረ ጃዎ ችን አ ሽጋ ቹ ወደ ላባ ራ ቶ ሪ ምር መ ራ እ ን ዴ ት እ ን ደ ሚላክ በ ተ ግ ባ ር አ ሳዩ ፡ ፡
በ ተ ሠ ጠ ው ኬ ዝ መ ሰረ ት የ ወን ጀ ል ስፍ ራ አ ሻራ አ ላላክ ፣የ ማመ ሣ ከ ሪያ አ ሻ ራ ውን በ ማሸግ ክ ን ውኑ ን
በ ቅደ ም ተ ከ ተ ል መ ግ ለ ጽ ና መ ስራ ት ፡ ፡
ከ ወን ጀ ል ሥ ፍ ራ የ ሚሰበ ሰቡ አ ሻ ራ ዎ ች በ ሙ ያ ተ ኞ ች ጎል ታ ና ተ ነ ስተ ው ከ ተ ጠ ና ቀ ቁ በ ኋላ
በ አ ሻ ራ ማስረ ጃዎ ች አ ያ ያ ዝና አ ላላክ ወቅት ብ ር ቱ ጥን ቃ ቄ ማድ ረ ግ እ ን ደ ሚሻ ው ግ ል ጽ ነ ው፡ ፡
ወደ ስውር አ ሻራ ምር መ ራ ክፍል የ ሚላኩ የ ስውር አሻራ ጉ ዳ ዮች በሁ ለት ል ን ከ ፍ ላቸው
እ ን ችላለን ፡ ፡ አንደኛው ከ ወን ጀ ሉ ቦታ የ ተ ነ ሳውን አ ሻራ በ ጥን ቃ ቄ መ ያ ዝና መ ላክ ሲሆን
ሁ ለ ተ ኛ ው ስውር አ ሻ ራ በ ላብ ራ ቶ ር ውስጥ እ ን ዲጎ ላ የ ሚላከ ው አ ሻ ራ ተ ሸካ ሚ ነ ገር እ ን ዴ ት
መ ላክ ና መ ያ ዝ እ ን ደ ሚገባ ውና ለ ማመ ሣ ከ ሪያ ም የ 10 ጣት አ ሻ ራ የ መ ዳ ፍ አ ሻ ራ ግ ዴ ታ ተ ነ ስቶ
መ ላክ አ ለ በ ት ፡ ፡

You might also like