Professional Documents
Culture Documents
አያም -------------------
ወራቤ
ለደር በዱሚ ለጭቅሞት የጃዲምኮ ቦራቤ ከተመ መትንዳደሬ ኣደዋ ቱሪዝም ክትበት ጋር በ 2016
በጀት ዘማን በ 03 ወሪ ውስጥ የትረሱ ቡር ቡር ከውንቸ ሪፖርተ ------ ኡፍተ ቲኢ ሪሳለ ግነ አቲንዛዞ
ላሆተነ የሰትናን፡፡
//ቶገሬት ጊነ//
የጂጂ
ለክትበት ጋርነ
ወራቤ
ቢልቅ 125 የስነ-ቀውል ዱኒየ ጭም ላሶት ተዌጠናኔ ቢልቅ 125 የስነ-ቀውል ዱኒየ ጭም አሶት
ሀቀተሌን፡፡
ብል ተረሻን፡፡
ቡፍት እልቅ 12 ለሉላሉሌ ቃምቸ የፍሳሬ ኡግዠ ላኖት ተዌጠናኔ ቡፍት እልቅ 10 የፍሳሬ ኡግዠ
አሶት ሀቀተሌን፡፡
ዪንጅ ሉበ ጅጋኛኞ አጅስ ለጅጋኞት ቢልቅ 05 ተዌጠናኔ ቢልቅ 05 አጅጋኞት ሀቀተሌን፡፡
ሂንኩምንጋ ለኑብር በውርት 01 ግነ ዪንጅ ሉበ ጅጋኛኞ ኡግዠ ዋ ተክታተላት ያሶት ብል
ተረሻን ኡሁኑም የበርግቾ ሶፍያ የኣደ ሙት፤የስራጅ ሰባሃዲን የኣደ ኮፍት ዋ እስከርብ
ገነገናም----------
በስልጥኘ አፍ ሉላሉሌ ፎርማትቸ ኢስናዶነኮ ላሶት ቢልቅ 02 ተዋጠናኔ ቢልቅ 02 ያስናዶት
ብል ተረሻን፡፡ ተከመላትምከ 100% ተበቂለኜ ቂጨ
ተዞን ሊስናጀነይ ፌስቲባል በሉላሉሌ ብልቸ ኡፍት ሉፍት ዮኑ ዪንጅ ሉበ ብለተኛኞ በላሎት ዞን
ገነገናም--------
በዞን በስናጄይ ሰልጠነ በከተመነ ኢትረከቦን ቢልቅ 02 ዪንጂ ሉበ ጂጋኛኞ በስልጠናይ እትዋሰዶነኮ
ያሶት ብል ተረሻን፡፡
የባድ ውስጥ ዚያረ ይትረሻነኮ ላሶት ዌጠኔኔ በዉጥኒ አሰነት ተዋቻሞ ዩንበረስቲ የመጡ ደረሳሶ የዘፎ ፋን፤የቡናር
ክሬት የቱሪስት አቁምስነ ኤት ዉሰዶኔ ያዚይሮት ብል ተረሻን፡፡
ለባዳ ቻል ጌዶ ኡግዠዋ ተክታተላት ላሶት ዌጠኔኔ በውጥኒ አሰነት ለወራቤ 2 ለኜ መቃም አሽር ጋር የባዳ ቻል ጌዶ
ፈረንከ ኡግዠ ባሶት ሂንኩም ቦሪ ወሪ ፈረንከ ደረሜ በበሎት በሁንዱሉሌ ሀምሰ ኪም (50‚000) ብር ጭም አሶኔ
አርባምንጭ በሂዶት የአዞ ራንች፤አርባይ የመዬይ ቡቆ፤ አባይ ጨለለቀ፤ጫሞ ጨለለቀ ዝያረ ያሶነኮ ተረሻን ፡፡
ድባየ ዱኒየ ለርከቦት ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ላሰናዶት ዌጠኔኔ በዉጥኒ አሰነት ለወራቤ 2 ለኜ መቃም አሽር ጋር የባዳ
ቻል ጌዶ ሪሳለ በስናዶት ተከንቲበ 45‚000 ብር ሪከቦኔ የቱሪስት አቁምስነ ኤትቸ ዝያረ አሶት ሀቀተሎን፡፡
ቢልቅ 500 ሊዮኖን የአመሰብ ቃምቸ በቱሪስት አቁምስናኖይ ደውስ ለይጄጅቢሙ ሀርገገ፣ ገዎ አግሶት፣
ዳንገ ግፎት ብለ ተጅሪብ ሊለቆት ዌጠኔኔ በውጥኒ አሰነት ቢልቅ 500 ለአመ ሰብ ቃም ተጅሪብ አጂጎት
አቀተሌን፡፡
ቦራቤ ከተመ መቲንዳደሬ ኢትረከቦን የቱሪስት አቁምስነ ኤትቸ ኡግዠዋ ተከታተላት ላሶት ዌጤኔኔ ለ 03 የቱሪስት
አቁምስነ ኡግዠዋ ተከታተላት አሶት አቀተሌን፡፡ኡሁንም የዘፎ ፋን፤ የቡናር ኪሬት፤ የገንቦ ወሎኒም፡፡
በላቶ ውጥን አጋዢሎ የብል ተረሻት ባፍቴይ ደረት የትከወኑ ቡር ቡር ከውንቸ.
የክትበት ጋራይ የሁለሚ የብል ተረሻት ዋ የሉባም ሳምተኜ፣ ዮሬ ዋ የፍቴይ 03 ውጥነ ፣የ 2016 በጀት ዘማን
ውጥን በውጥኖት በቲም ወባጀ ዋ በማኔጅመንት ባዙፎት ሊዬድበያን ቃም ያጂጎት ዋ ፋይል ያሶት ብል
ተረሻን፡፡
የክትበት ጋረይ ሳምተኜ ፣ ዮሬ፣ የ 02 ወሪ ሪፖርት ዋ ያፍቴ ቂንጥ አይዶ በቲም ወባጀ ዋ በማኔጅመንት
ባዙፎት ሊዬድበያን ቃም ያጂጎት ዋ ፋይል ላሶት ተዌጠናኔ በውጥኒሚ አሰነት ተረሻን፡፡
ውጥነ ዋ ሪፖርተ መንቄ በሶት በድባያም ሁንዱሉሌ የለይ ኑብር ሀለት ቢንዞት ሉልሚ የብል ተረሻት የዞፎፎ
ክንባየ ለስናዶት 01 ግን ተዌጠናኔ በውጥንሚ አሰነት ባስናዶት ያቦት ብል ተረሻን፡፡
የክትበት ጋረይ 03 ወሪ አክሽን ፕላን አሶ ላግቦት ተዌጠናኔ በውጥንሚ አሰነት በሽንሽኖት የላሆት ብል
ተረሻን፡፡
የክትበት ጋራይ የሶሾ -ኢኮኖሚ ሬሬሰ ላስናዶት በውርት 03 ግን ተዌጠናኔ በውጥንሚ አሰነት ለፕላን
ኮሚሽን የለሆት ብል ተረሻን ፡፡
የ 2015 በጀት ዘማን የክትበት ጋራይ የሙራድ አድጋባት ውጥነ ዋ ሪፖርት ባስናዶት ለወባጀ ጋር የለሆት ብል
ተረሻን፡፡
.
በቋንቋ ና ስነ-ጥበብ ዳይሬክቶሬት የ 03 ወር ሪፖርት.
የእደ-ጥብብ ባለሙያዎች አድስ ለማደራጀት በቁጥር 05 ታቅዶ በቁጥር 05 ማደራጀት ተችሎዋል፡፡
እንዲሁም ለነባር ለእደ-ጥበብ ባለሙያዎች በዙር 01 ድጋፍና ክትትል ለማድረግ ታቅዶ 01 ግዜ
ድጋፍና ክትትል ማድረግ ተችሎዋል እነሱም ሶፍያ ባርግቾ ባህላዊ እቃ፤ሰባሀዲን ባህላዊ ኮፊያና
እስከርፕ ይቀጥላል-------
የስልጤ መህበረ-ሰብ በተለያዩ ግዜ የምጠቀማቸው የተለያዩ ስነ-ቃል ለመሰብሰብ በቁጥር 125
ታቅዶ በቁጥር 125 ስነቃሎችን መሰብሰብ ተችሎዋል፡፡
የተሰበሰቡ ስነ-ቃሎች በመፄሄት መልኩ ለማዘጋጀት በዙር 01 ግዜ ለማዘጋጀት ታቅዶ 01 ግዜ
መፄሄት ማዘጋጀት ተችሎዋል፡፡
ቁጥር 12 ገፅ የተለያዩ የቱርጉም ስራዎች ለመስራት ቁጥር 10 የመቶርጎም ስራ መስራት
ተችሎዋል፡፡
በስልጥኛ ቋንቋ የተለያዩ ፎርማቶች ለማዘጋጀት በቁጥር 02 ታቅዶ በቁጥር 02 ማዘጋጀት
ተችሎዋል፡፡
በዞነችን ለሚዘጋጀው ፌስቲቫል የተለያዩ የእደ-ጥበብ ስራዎች የሚሰሩ ፍት ለፊት የሆኑት ለይታቹ
ላኩልን በሉን መሰረት ለይተን የመላክ ስራ ተሰርቶዋል፡፡
በከተማችን ለሚጋኙ የቱርስት ሰጪ ተቋማት ታፔላቸውን በሁለቱም ቋንቋ ማለትም በስልጥኛና
በአማርኛ እንድያዘጋጁ ደብዳቤ በመበተን ና ግንዛቤ በመስጠት በቁጥር 10 ተቋማት ያዘጋጃሉ
ተብሎ ታቅዶ በቁጥር 06 ተቋማት ማዘጋጀት ችሎዋል፡፡ለምሳሌ ሀኒፍ ካፌ ና ሬስቶራንት፤ማሀሪ
ሆቴል፤ሙሃቢት ምግብ ቤት ይቀጥላል--------
አረፋን ባህል በተመለከተ በከተማችን የሚገኙ የባህል የኪነት ቡድን በስልጥኛ ቋንቋ የተለያዩ
ድራማና ጭውውት በማቅረብ ቋንቋ እንድያስተዋዊቁ የማድረግ ስራ ተሰርተዋል፡፡
በዞን በተዘጋጀው ስልጠና በከተማችን የሚገኙ የእደ-ጥባብ በለሙያዎች በቁጥር 02 እንድሳተፉ
የማድረግ ስራ ተሰርቶዋል
የባህል፣ታሪክ ና ቅርስ ጥናት ልማት ዋና የስራ ሂደት.
በቁጥር 01 ጊዜ አረፋን በወራቤ ባዘር እግዝቢሽን የስልጤ ባህላዊ የተላየዩ ተንቃሳቃሽ ቅርሶችን
ለመሽጣትና ለማስተወዋቅ ተቅዶ በቁጥር 01 ጊዜ አረፋን በወራቤ ባዘር የስልጤ ባህላዊ የተለያዩ
ተንቀሳቃሽ ቅርሶች የመሸጥ የመስተወዋቅ ስራ ተሳርቶዋል፡፡እንዲሁም በአረፋ በዓል በራሪ ወረቀት
ለመበተን 200 ተቅዶ 200 መበተን ተችሏል፡፡
ሰለምና ፀጥታ ለበጎ ፍቃድ ባለሞያ አረፋ በስልጤ መህባረ-ሰብ የሚከበርበትን ሁኔታ መረጀ መስጠት ስራ
ተሰርቶዋል፡፡እሱም የመገዶ እንጫት የመፍለጥ ስረዓት፣የአመጋገብ ስረዓት፣የመረድ ና ለቲሞች የመካፈል
ስረዓት፣የሰርግ ስረዓት
የባህል ተንቃሳቃሽ ቅርሶች ለመስጎብኘት በዙር 03 ግዜ ታቅዶ 02 ጊዜ መስጎብኘት ተችሏል፡፡ለምሳሌ፡-
የሀገር ሽማግሌ
ዞን ባህል ቱሪዝም በዘጋጄው የሴቶች አረፋ ዤል የኪነት በንድ ድጋፍናክትትል ለመድረግ ተቅዶ በተቃዳው
መሰረት ዤል የኪነት በንድ የሴቶች አረፋ በተላየዩ የስልጤ ባህላዊ የወተት ተደረጅቶ የመስረት
ስረዓት፣ተደረጅቶ የእጅ እርሻ የመስረት ስረዓት መሰያት ተችሏል፡፡
በከተማ አስተዳደር ደረጃ የሀገር ሽማግሌዎችን እንደገነ በማደረጀት የቢሮ እቃዎችን በሟሟላት ስራ
እንዲጀሚሩ ተደርጎዋል.
በወራቤ ከተማ አስተዳደር በ 01 ቀበሌ 01 የተሽከርካሪ አደጋ ደርሶ በከተማ አስተዳደሩ
የሀገር ሽማግሌዎች ጉዳዩ የመፍታት ስራ ተሰርቷል፡፡
2016 በጀት ዓመት በ 1 ኛው ሩብ ዓመት ውስጥ በልማት እቅድ ደጋፊ የስራ ሂደት የተከናወኑ ዋና ዋና ስራዎች
በተመለከተ
የሴክተሩን የሁሉንም ስራ ሂደት እና የባለሙያ ሳምታዊ እቅድ እቅድ ፣የወር እቅድ የ 1 ኛው ሩብ ዓመት
በማኔጅመንት በመገምገም ተቀብሎ ፋይል ለማድረግ ታቅዶ በእቅዱም መሰረት መስራት ተችሎዋል ፡፡
እቅድና ሪፖርተ መነሻ በማድረግ በተጨማሪም በአጠቀላይ የለውን ነባራዊ ሁኔታ በማየት በዙር 01 ግዜ
ለሁሉም ስራ ሂደት ግብረ-መልስ የመስጠት ስራ መስራት ተሰርቷዋል፡፡
የቲም ውይይት ለማድረግ 12 ግዜ ታቅዶ 11 ግዜ የቲም ውይይት ማድረግ ተችሎዋል፡፡
1/12 አክሽን ፕላን በመስራት ለፋይናንስ የመስጠት ስራ መስራት ተችሎዋል፡፡
የሴክተሩን የሶሾ -ኢኮኖሚ መረጃ በዙር 03 ግዜ በማዘጋጀት ለፕላ ፅ/ቤት መላክ ተችሎዋል፡፡
የሴክተሩን የ 2015 የግብ ስምምነት ሪፖርት እና የ 2016 በጀት ዓመት የግብ ስምምነት እቅድ ለመስራት
ታቅዶ በእቅዱም መሰረት በመስራት ለምክር ቤት ያማድረስ ስራ ተሰርቷል፡፡
የወራቤ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ቱሪዝም በ 2015 በጀት ዓመት በ 09 ወር ዓመት የተከናወኑ ዋና
ዋና ተግባረት ሪፖርት
ቁጥር-----------------------
ቀን---------------------------
ለወ/ከ/አስ/ድርጅት ፅፈት ቤት
ወራቤ
//ከሰላምታ ጋር//
ግልባጭ
ለፅፈት ቤታችን