You are on page 1of 4

ቁጥር ወ/ከ/አስ/ከን------------------

ቀን------------------

ለወ/ከ/መ/ወ/ጋር

ወራቤ

ዡቦይ፡- ሪፖርት ላሆት ዮናን

ለደር በዱምከ ለጪቅሞት የትጃዲኮ ዮራቤ ከተማ መትንዳደሬ የምርከኬዋ ኤቾት በ 2015 ባፍቴይ
ደረት አይዶ የትከወኑ ብልቻ ሪፖርት ----------ኡፍታ አቲንዛዘናኔ ላክናን፡፡

//ቶገሬት ግነ//
የራቤ ከተመ መቲንዳደሬ ሚርከኬዋ ኤቾት ዡባቦ ፈይሰለ ዋቦት ቡር የብል ተራሻት

የ 2015 ያፍቴይ ደረት አይዶ የከውን ተረሻት ሪፖርት

2015 ወራቤ

ዮራቤ ከተመ መቲንዳደሬ የሚርከኬዋ ኤቾት ዡባቦ ፈይሰለ ዋቦት ቡር የብል ተረሻት ያፍቴይ ደረት አይዶ
የከውነ ተረሻት ሪፖርት

1. የቀረቡ ኤቾትቸ ቤደበ፡-


 ለትቂበሎት የትወጠነ 100%
 የቀረቡ ኤቾትቸ ቢዢነት ሊጂ 18 ገረድ 9 ዲባየ 27
 ፈይሰለ የረከቡ ልጂ 15 ገረድ 8 ዲባየ 23
 ፈይሰለ የልረከቡ ልጂ 3 ገረድ 3 ዲባየ 6

2 በከተመነ ቢትረከቦን ቀበላሎዋ ገነሚ የብል ጋርቻ የሚርከኬ ፎካል ፐርሰን አጅጋኞት ቤደበ

 በብል ጋር መቃም የቶጠነ 18


 የትጂጋኜቢ የብል ጋር ቢዢነት 14
 ተከመላትከ ተበቂል ኢንጂ 70%

3 የሚርከኬ ዋ ኤቾት ያቂርቦት አደብ በሉላሉሌ ኡንጋ ተጁሪብ የታለቀኒሙ የአመ-ሰብ ቃምቻ ቤደበ፡-

 ተጅሪብ ሊለቆት በውጥን የቴንዜ ልጂ 600 ገረድ 500 ድባየ 1100


 ተጅሪብ የተለቀኒሙ ልጂ 450 ገረድ 450 ዲባየ 900
 ተከመላትከ ተበቂል ኢንጂ 85%

4. የገረድ ሚርከኬ አቀራቢ ቢዢነት 9 ፈይሰለ የረከበ 3

5 የሚርከኬዋ ኤቾት ሚካት የፍዶት የከዉኒ የትከመለቢ ሃለት ላፍታቶት አበዞቲ ሚርከኬ ይቀርባነይ ሚካተይ
ተመ ፊዶት ያለቢነኮ በልቻሎትዋ በሰ ወክትከ የሴክተርቻይ ሙራሮ ከሞ ከሞ በጣሞትኒሙ የነቀ ይቀርቦን
ለሆነኮ በዉኖት ሂንካሌይ ዚኜ ተያትኬሽ ወክተይ ቲዬድበያን ቃም ባትራክቦት ይትፈጃነኮ ያሶት ቢል የትረሼ
ቲዮን፡፡ ለደር የጥጬቀሙይ የሚርከኬዋ ኤትቾትቻ የትፈድቡይ ሃለት ላፍቴ የአጃንቾይ ሚርከኬ በትስናጄይ
ፎርም አሰነት ሚርከኬከ በትቂበሎት ዡቦይ የጠቀለ ያበይናን ሬሬሰ ባለ ያቀርባነኮ ባሶት ሚርከኬይ ተቀረበቢ
የብል ጋር በቂጦ አትራከቤ ባትባዶት ይትፈታነኮ ባሶትን፡፡
ተ.ቁ የከተማይ ሱም ተጌ ዲቺጊነ በቲንዛዛ ተመስኒጀ ጋር ደቺ ዋ ተሴክተር የብል ቱንገ ቢል ጊነ በቲንዛዛ ተሸበተኜ ላቶ
ሚኖት ኢጃረ በቲንዛዛ ጋርቸ በቲንዛዛ አጃጂጎት ጊነ
ወራቤ 4 18 4 1 -

You might also like