You are on page 1of 2

መስከረም 20 ቀን ፣ 2013 ዓ .

ለቤተሰብ ጥናቶችና ዋጋዎች ስታቲ ዳይሬ. ዳይሬክተር


ማ.ስ.ኤ

ጉዳዩ፡- የችርቻሮ ዋጋ ጥናት የመስክ ጉብኝት ሪፖርትን ይመለከታል

ŸLà u`°c< Là SØke ”Å}VŸ[ ŸSeŸ[U 04 k” 2013 ¯.U eŸ SeŸ[U 23 k” 2013 ¯.U ¾‹`‰a
ªÒ Ø“ƒ የመስክ ጉብኝት እንደ ሚደረግ የምታወስ ስሆን በጉብኝቱ ወቅትም የተሰሩ ዋና ዋና ስራዎችን እና
ከቅርንጫፍ ሀላፍዎች እና ሰራተኞች ጋር የተሰራ ስራዎች ሪፖርት እንደ ሚከትሎ የቀረበ ስሆን፣
የተሰሩ ዋና ዋና ስራዎች
1. ከቅርንጫፍ ስራ ሀላፍዎች ጋር ስለ ስራ ሁኔታ ወይም ደረጃ በቅረበት እንድ ከታተሉ፡፡
2. ለማስከ ሰራተኞች ድጋፍ እንዴምያስፈግ እና ከመስክ ተቆጣጣርና ስታቲሰቲሽያን መስክ በመውጣት
ስወራውን ትኩረት ሰጥቶ እንድ ሰሩ፡፡
3. ለመስራ ቤቱ መረጃውን ጥራቱን እና ወቅቱኑ የጠበቀ መረጃ ለማስገኘት የመስክ ሰራተኞች ስራዉን የወቅቱን
ሁነታ የምገልጽ ስራ ማከናወን እና ጥራት ያለዉን መረጃ መሰብሰብ እንደአለባቸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በቅረበት
እንድ ከታተል ተወያይተናል፡፡
4. ከመስክ ሰራተኞች ጋር በተደረገ የስራ ጉብኝት ማለትም ለቅ/ጽ/ቤት በቅረብ የምገኙ መረጃ ሰብሳብ እና
የመስክ ተቆጣጠር እንደሁም ስታቲስቲሽያን ጭምር የገበያዎች ሁኔታ ማለትም በአሁኑ ግዜ በገበያ ላይ የሌሉ
አይተሞች(ዕቃዎች) እና ስለ ገበያዎች ሁኔታም የሚቀየሩ እና አዳዲስ የምጨመሩ የዞን እና ወረዳ ከተሞች ላይ
ተወያይተናል፡፡
5. በአሁኑ ግዜ ከገበያ የወጡና በአካባቢው የማይገኙ ዕቃዎች መለትም እንዴ ቴሌቪዝን፤ ራድዮ ፤የቤት
መኪና፤የተፈጨ እህል በብዛት በአከባቢ የማይ ሸጡ፤የሞባይል ስልክ ቀፎ፤አዲስ ሞተር ሳይክል ፤አልባሳት ላይ
ስፐስፍከሽኖቹ በጣም የማይገናኙ በመሆኑ ለምሳሌ ሱፍ ሙሉ በሙሉ ሱፍ የሆነ 100 ፐርሰንት ሱፍ ፤50-80
ፐርሰንት ሱፍ ፤ካክ በአሁኑ ግዜ ገበያ ላይ የለም እና መድኃኒቶች በብራንዱ መሰረት መድኃኒቶች ቤት
አለመኖሩ፡፡
6. ለመስክ ስራ የሚያገለግሉ ዕቃዎች ሁኔታ በአጠቃላይ ካፒ እና ሚዘን በተመለከተ አራቱም ቅ/ጽ/ቤት እንደ
ችግር የታየ ስሆን ካፒ በብዘት ስራ እየሰሩ ስታክ እያረገ እና ሚዘን ደግሞ ባትርው ኦልላይን በመሆን ያለ ቻርጅ
አለማስራት፡፡
7. አዳዲስ የሚጨመሩ እና የሚቀየሩ የገበያ ሁነታ መለትም በአሁኑ ግዜ አዳዲስ ዞን እና ወረዳ በመፈጠራቾ በዞኑ
እና በወረዳዎቹ ስር ላሉ ከተሞች የዞኑ ከተሞች በመሆናቾ ትላልቅ ከተሞች ሆኖ በጣም ብዙ ዕቃዎች እና ዞኑን
የምወክሉ ሰለሆኑ ለገበያ ጥናት በጣም ወሳኝ ናቸው የተባሉትን የዞንና የወረዳ ከተሞች እንደሁም በጣም
ትላልቅ የሆኑ በአምቦ ቅርንጫፍ የሚጠኑ ኦሮሚያ ክልል ፊንፊኔ ዙሪያ የሚገኙ ከተሞች ለገበያ ጥናት እንደ
አስፈላግነታቾ ታይቶ ብጨመር ፡፡
8. በሚዛን ቅርንጫፍ የሚጠና ቴፒ ከተማ በአከባቢ ሠላም ምክናት የዋጋ ጥናት መረጃ ለረጅም ግዜ እየተሳራ
አለመሆኑን ይታወቃል ስለ ሆነም በልላ ገበያ እንድ ተካ፡፡

የሚጨመሩ የገበያ ቦታዎች ዝርዝር


ተ.ቁ የክልሉ ዞን ወረዳ የገበያ ቅ/ጽ/ቤቱ
1 ኦሮሚያ ምዕራብ ሸዋ ባኮ ትቤ ባኮ አምቦ
2 ኦሮሚያ ምዕራብ ሸዋ ዋልመራ ሆለታ አምቦ
3 ኦሮሚያ ፊንፊኔ ዙሪያ ሰበታ ሰበታ አምቦ
4 ኦሮሚያ ፊንፊኔ ዙሪያ ቡራዩ ቡራዩ አምቦ
5 አሮሚያ ፊኔፊኔ ዙሪያ ለገ ጣፎ ለገ ጣፎ አምቦ
6 አሮሚያ ፊኔፊኔ ዙሪያ ሱሉልታ ሱሉልታ አምቦ
7 ኦሮሚያ ጅማ ሊሙ ሊሙ ጅማ
8 ኦሮሚያ ቡኖ በደሌ ጨዋቃ ጨዋቃ ጅማ
9 ደቡብ ምራብ ኦሞ መእኔት ጎልድያ ጃሙ ሚዛን
10 ደቡብ ካፋ ሽሸእንዴ ሽሸእንዴ ሚዛን
11 ደቡብ ሻካ አንድራቻ ጌጫ ሚዛን
12 ደቡብ ቤንች ሸኮ ሰሜን ቤንች ዋቻ ማጅ ሚዛን
13 ኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ ነጆ ነጆ ነቀምቴ
14 ኦሮሚያ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ጉዱሩ ኮምቦልቻ ነቀምቴ
15 ኦሮሚያ ቄለም ወለጋ ዳርቦ ዋበራ ቃቄ ነቀምቴ
16 ኦሮሚያ መስራቅ ወለጋ ጉትን ጉትን ነቀምቴ

መስክ የቆየ ሰራተኛ ስም ፊርማ

ብሩክ ተሾመ -------------------------------------------------------------------


አስፋው ለችሳ-------------------------------------------------------------------

You might also like