You are on page 1of 3

እንኳን ደህና መጣችሁ ሀበይ ቦገሬት መጣሙ

በወራቤ ከተማ አስ/ባ/ቱ/ፅ/ቤት የተዘጋጀ በራሪ ባሁኑ ሰአት በ 11 ቀበሌና በ 2 ማዘጋጃ ቤት ተዋቅራ በፈጣን ይገኛሉ፡፡ለቱሪዝም ልማት አስፈላጊ ከሆኑ አራቱ መሰረታዊ ነገሮች
ወረቀት እድገት ላይ ከሚገኙ ከዞናችን ከተሞች አንዶ ናት፡፡የወራቤ መካከል የቱሪዝም አገልግሎት መስጫ ተቋማት(Tourist serving

የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋም ልማትና ብቃት ማራጋገጥ ከተማ ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብ 173 ኪ.ሜ ርቀት ላይ enterprises) እና መልካም አቀባበል (Hospitality) ከከተማችን አንፃር
ዋና የስራ ሂደት
ትገኛለች፡፡፡፡የከተማዋ የቆዳ ስፋት 2602.024 ሄ/ር ሲሆን የሚገኝበት ሁኔታ ምን ይመስላል? ቱሪዝም በድህነት ቅነሳ የላቀ ሚና
ጥር 2016 ዓ.ም
ከባህር ጠለል በላይ ከ 2080 እስከ 2100 ሜትር ከፍታ ላይ እንዲጫወት ከዘርፍ የሚያገኚው ገቢ እንዲያድግና ወደ ከተማችን

ወራቤ ትገኛለች፡፡የአየር ንብረቶም ወይና ደጋ ሲሆን የተለያዩ አይነት


የሚመጡ ጎቢኚዎች ቁጥር እንዲጨምር እንዲሁም ሰዎች ወደ ከተማችን

ለእረፍት፤ለመዝናናት፤ለጉብኝት፤ለአምልኮ፤ለስብሰባ ይሁን ለሌላ ተግባር


መልከአ ምድሮች ያሎት ስትሆን ተራራ፤ሜዳ ፤ሸለቆና
ሲመጡ በአግባቡ እንዲሸኙና እንዲያስተዋውቁ ለማድረግ ወሳኝ
ገዳላማ ቦታዎችን ማስተዋል ይቻላል ፡፡ ድጆ፤ዘይወትና ሊማዛ
Tourism is travel for recreation, lesure, religious, family እና አስፈላጊ ከሆኑ አቅርቦቶች አንዱና ዋነኛው የቱሪዝም
ወንዞች ቀዳሚዎችና ዋና ዋናዎቹ ሲሆኑ የዞኑን የተለያዩ
or business purposes usually for a limited duration. አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በበቂ እና በጥራት መኖር ሲችሉ ነው፡፡
ወረዳዎች አቋርጠው በኦሮሚያ ክልል አሽላ ሀይቅ ጋር
ለቱሪዝም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ትኩረት ሰጥቶ
ወራቤ ከተማ በማ/ኢ/ህ/ክ/ መንግስት እና በስልጤ ዞን ይቀላቀላሉ፡፡ከዚህም በተጨማሪ ለከተማዋ እድገት ከፍተኛ
ከሚንቀሳቀስባቸው ባለቤት ምክንያቶች መካከል አብዛኛውን ጊዜ
ከሚገኙ የከተማ አስተዳደሮች መካከል አንዶ ስትሆን ጥቅም ይኖራቸዋል ተብለው የታሰቡ ተግባራት በሙሉ
ቱሪስቶች ከነዚህ ተቋማት ጋር በተያየዘ ከ 50% በላይ ወጪያቸው
ሚያዚያ 23 ቀን 1993 አ/ም የተደረገውን የስልጤ ብሄረሰብ የተከናወኑ እና እየተከናወኑ ያሉ ሲሆኑ ከነዚህም መካከል
በዚህ ዘርፍ እንደሆነ በመስኩ የተደረጉ ጥናቶች የሚጠቁሙ
የማንነት ህዝብ ውሳኔ ተከትሎ የዞኑ ዋና ከተማ ተደርጋ በ የኢንድስትሪያል ኮሌጅ፤ደረጃውን የጠበቀ ኮምፕሬንሲብ
በመሆኑ ይህንን ዕድል በኣግባቡ ለመጠቀም የቱሪዝም አገልግሎት
1995 ተመሰረተች፡፡ ከተማዋ ከ 1998 ዓ/ም ጀምሮ በከተማ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፤የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፤የስልጤ ባህል
ሰጪ ተቋማት ጊዜው የሚጠይቀውን ተወዳዳሪነትን መሰረት
አስተዳደርነት ደረጃ መተዳደር ከጀመረች ጊዜ አንሰቶ ማዕከል ፤የወጣቶች መዝናኛ ማዕከልና ከ 16 በላይ የሚሆኑት
የደረገ ቀልጣፋ እና ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት በማቅረብ
በሁለት ቀበሌዎችና በአንድ ማዘጋጃ ቤት የተዋቀረች ሲሆን በስራ ላይ ያሉ የድቄትና የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካዎች
ተመራጭ መሆን መቻልን ይጠይቃል፡፡ከተማችን የአየር ንብረቶም
እንኳን ደህና መጣችሁ ሀበይ ቦገሬት መጣሙ

ሆን ከሰላም አንፃር ሰላም የሰፈነባትና የተረጋጋች ስትሆን አገልግሎት ያገኛሉ አድራሻ ወራቤ (ንግድ ባነክ) ፊት
ለፊት ስልክ ቁጥር፡-09 30 06 95 22
እንዲሁም ከመዲናችን ከአዲስ አበባ ሆነ ከክልላችን ካሉ ከተሞች 
ከሃዋሳ፤አርባ ምንጭ፤ወላታ ሶዶ እንዲሁም ከሌሎች ከተሞች

አንፃር አማካኝ ቦታ ላይ ያለች ከተማ በመሆኖ ለኢንቨስትመንት

ምቹና ተመራጭ ያደርጋታል፡፡ስለሆም ወደ ከተማችን መተው  ኑድ ፔንሲዮን የእንግዳ መቀበያ (reception) ያለው
ንፁህና ምቹ መኝታ ከበቂ መኪና ማቆሚያ ጋር አድራሻ
ኢንቨስት በማድረግ ከተማችንን እናልማ፡፡ ኡመር መስጅድ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር፡-046 771 01
23
 አቶት ኢንተርናሽናል ሆቴል የእንግዳ መቀበያ  ሼል ፔንሲዮን የመኝታ አገልግሎት ከበቂ የመኪና
(reception) ያለው ንፁህና ምቹ መኝታ፤singel ማቆሚያ ጋር አድራሻ አሊቾ መውጫ ሮሻን ዳቦ
bed,double bed,kinge size bed,vip በየደረጃው ማከፋፈያ አጠገብ ስልክ ቁጥር 09 11 19 51 97
አልጋ ያገኛሉ፡፡ደረጃውን የጠበቀ ካፌ፤ሬስቶራንት  ሉባባ ሬስቶራንት ባህላዊ ምግብ ክትፎ በቆጮ፤አይብ
በተጨማሪም ባንክ፤ሱፐር ማርኬት እና ሌሎችም በጎመን ባህላዊ ይዘቱን በጠበቀ የምግብ አገልግሎት
አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡አድራሻ ወራቤ መናሃሪያ ፊት ይሰጣል ፡፡ አድራሻ ወራቤ ደቡብ ግሎባል ባንክ ጎን ስልክ
ለፊት ስልክ ቁጥር፡- 09 22 11 13 33 ቁጥር፡- 0911 33 37 62 /0916 68 76 71
 ፋና ሆቴል ምቹ መኝታ፤የባርና ሬስቶራንት አገልግሎት  አሚር ካፌና ሬስቶራንት ባህላዊና ዘመናዊ ምግብ
ያገኛሉ አድራሻ አግኖት ህንፃ(ዘምዘም ባነክ)ፊት ለፊት ከጥሩ መስተንግዶ ጋር ያገኛሉ፡፡አድራሻ ዳሽን ባንክ ፊት
ስልክ ቁጥር፡- 09 13 23 08 06 ለፊት ስልክ ቁጥር፡- 0912000062
 መሃሪ ሆቴል ምቹ መኝታ፤የባርና ሬስቶራንት  ሃያት ካፌና ሬስቶራንት ግቢው በግሪን ኤርያ የተዋበና
አገልግሎት ያገኛሉ አድራሻ ሙሪ ዳ ክሊኒክ ጎን ስልክ ንፁህ አየር እየወሰዱ ምግቦትን ይጠቀሙ ከበቂ የመኪና
ቁጥር፡-09 12 20 99 07 ማቆሚያ፡፡አድራሻ ወራቤ አልቾ መዉጫ ስልክ ቁጥር፡-
 ሪያድ ሆቴል በተመጣጣኝ ዋጋ የካፌና ሬስቶራንትና 0912981593
የመኝታ አገልግሎት ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር
ያገኛሉ፡፡አድራሻ አሊቾ መውጫ ስልክ ቁጥር 09 11 00
85 13
 ስሃም ፔንሲዮን ንፁህና ምቹ መኝታ፤ካፌ፤ሬስቶራንት
ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም ባንክ ልብስ ቤት እና ሌሎችንም
እንኳን ደህና መጣችሁ ሀበይ ቦገሬት መጣሙ

You might also like