You are on page 1of 50

በባህሌና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከመዲረሻ አስተዲዯር ዲይሬክቶሬት እና

ከሆቴሌና ቱሪዝም ማሰሌጠኛ ተቋም ከተዉጣጡ የባሇሙያዎች ቡዴን


በቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ክሌሌ በአሶሳ ዞን የተዯረገ የመዲረሻዎች ምሌከታ

የመጀመሪያ ዙር

አዘጋጆች

1. አቶ ተስፋዬ አማረ- ከባህሌና ቱሪዝም ሚኒስቴር


2. አቶ ዯመሊሽ አዲነ -ከባህሌና ቱሪዝም ሚኒስቴር
3. አቶ ኑሩሐሴን ዯሳሇኝ -ከሆቴሌና ቱሪዝም ማሰሌጠኛ ኢንስቲትዩት
4. አቶ እሳያስ አሇሙ -ከሆቴሌና ቱሪዝም ማሰሌጠኛ ኢንስቲትዩት

1
ማዉጫ ገፅ
ምዕራፍ 1 ......................................................................................................................... 2

1.1 መግቢያ .................................................................................................................. 2


1.2 አጠቃሊይ ክሌሊዊና አካባቢዊ ዲሰሳ............................................................................. 3
1.3 የምሌከታዉ ዓብይ ዓሊማ ......................................................................................... 4
1.4 የሚጠበቀዉ ዉጤት ................................................................................................ 4
1.5 የምሌከታዉ ወሰን .................................................................................................... 4
1.6 የምሌከታዉ አነሳሽ ምክንያት .................................................................................... 4
ምዕራፍ ሁሇት................................................................................................................... 5

2.1 የአሶሳ ዞን የቱሪዝም መስህብ ሀብት አቅም................................................................ 5


2.1.1 የሽህ ሆጄላ የችልት አዲራሽ .............................................................................. 5
2.1.2 የሸህ ሆጄላ መካነ መቃብር................................................................................ 6
2.1.3 የቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ኢትኖግራፊክ ሙዚየም ....................................................... 7
2.1. 4 የኩርሙክ ወረዲ የቱሪዝም መስህብ አቅም ....................................................... 9
2.1.4.1 ፋማጸሪ/ጎላ/ ተራራሮች ................................................................................... 9
2.1.5 ሆሞሻ ወረዲ ................................................................................................... 12
2.1.5.1 ሻንጋ ፏፏቴ ................................................................................................. 13
2.5 ትኩረት የሚሹ ጉዲዮች .......................................................................................... 14
2.6 በቱሪስት መዲረሻ ሌማቱ የሚመሇከታቸዉ ባሇዴርሻ አካሊት ...................................... 15
ማጠቃሇያ ........................................................................................................................ 16

i
ምዕራፍ 1

1.1 መግቢያ
ሀገራችን ኢትዮጵያ ባሇአይነተ ብዙ ባህልች፣ ብሄር ብሄረሰቦች ባህሊዊ፣ታሪካዊ፣ተፈጥሮአዊና
ሰዉ ሰራሽ የቱሪዝም መስህብ እምቅ ሃብት ያሊት ሃገር ናት፡፡ ይህንን አንጡር ሃብት
ሇማሌማትና ከዘርፉ ሇመጠቀም የዘርፉን የሌማት አዉታሮች በማስፋት ከኢንደስትሪዉ
የሚገኘዉን ኢኮኖሚያዊ፣ ፖሇቲካዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ ሇማሳዯግ የላልች ሃገራትን ተሞክሮ
በመቀመርና ሌምዴ በማካበት እየሰራች ትገኛሇች፡፡

የቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ክሌሌ ሁለን አቀፍ የቱሪዝም ዘርፍ ሌማት በሰፊዉ ሇመስራት
የሚያስችለ ምቹ ሁኔታዎችን የያዘና ባሇአይነተ -ብዙ ባህሊዊ ፣ታሪካዊ ፣ ሏይማኖታዊና
ተፈጥሮአዊ መስህቦች ባሇቤት ነው፡፡ የቤ/ጉ/ክ/መ ባህሌና ቱሪዝም ቢሮም ያለትን ታሪካዊ፣
ሰዉ ሰራሽና ተፈጥሮአዊ የቱሪዝም መስህብ ሀብቶችን በማሌማት፣ በማጥናትና በመሰረተ-
ሌማት በማስዯገፍ በዘርፉ የሚገኘዉን ጥቅም ሇማሳዯግ የአቅም ዉሱንነቶች ቢኖሩም
የዘርፉን ሌማት ትኩረት በመስጠት እየሰራ ይገኛሌ፡፡

የቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ክሌሌ አይነተ ብዙ ባህሊዊ ታሪካዊ እና ተፈጥሮዊ የቱሪዝም ሃብቶች


ባሇቤት ሲሆን በክሌለ ውስጥ የተሇዩ ዋና ዋና የቱሪዝም መስህብ ሀብቶች / Major
Attraction Sites/ መካከሌ፤- የማኦ ኮሞ እጩ ፓርክ የኢትዮጵያ የታሊቁ ህዲሴ ግዴብ፤ያዓ
መሰራ መስጊዴ፤ያሶ ጥብቅ ደር እንስሳት መጠሇያ ስፍራ፤ የሽናሻ ብሄረሰብ የመስቀሌ
በዓሌ‹ጋሪ-ዎሮ››/መስቀሌ በዓሌ/፤ ዱጋ ግዴብ 1025 / ፏፏቴ/፤ የቢጀሚስ ብሔራዊ ፓርክ፤
የዯጃዝማች መሀመዴ ባንጃው ቤተ መንግስት፣ ዙምባራ የባህሌ ሙዚቃ፤ ኢንዚ ተራራ
ሚሉኒየም ፓርክ ፤ ጉላ ተራራና አካባቢው/ፋመፀሬ፤ሼህ ሆጀላ አሌ ሀሰን ችልት አዲራሽና
የመሳሰለት ሲሆኑ እነዚህን የተሇዩ ባህሊዊና ተፈጥሮዊ የቱሪዝም መስህብ ሃብቶች የሚገኙበት
ክሌሌ ነው፡፡ /የ2007 የቱሪዝም ጥናት ሠነዴ/.

በአሶሳ ዞን የሚገኙ አምቅ የቱሪዝም መስህብ ሀብቶችን ምሌከታ በማዴረግ የአካባቢው ነዋሪ
ከቱሪዝም ኢንደስትሪ ተጠቃሚ አንዱሆን እንዱሁም በዘርፉ ተፎካካሪ ሇመሆን እንዱያስችሌ
ይህ በዞኑ የቱሪዝም መስህብ ሃብቶች ምሌከታ በባህሌና ቱሪዝም ሚኒስቴር ባሇቤትነትና ላልች
ባሇዴርሻ አካሊትን ባሳተፈ መሌኩ ተካሂዶሌ፡፡

2
1.2 አጠቃሊይ ክሌሊዊና አካባቢዊ ዲሰሳ
በፌዳራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ስርዓት ከተዋቀሩት ክሌልች መካከሌ አንደ የሆነው የቤንሻንጉሌ
ጉሙዝ ክሌሌ በሰሜንና ሰሜን ምዕራብ ከአማራ፣በምስራቅ ከኦሮሚያ፣በዯቡብ ከጋምቤሊ
ክሌሌእና በምእራብ ከሱዲን የሚዋሰን ከ9ኙ የኢትዮያ ክሌልች አንደ ሲሆን 50380 ስኩየር
ኪ.ሜ/ የቆዲ ስፋትና 1027000 ህዝብ የሚኖሩበት ክሌሌ ነው፡፡ ክሌለ በሶስት ዞኖችና በአንዴ
ሌዩ ወረዲ አስተዲዯዯርና በአንዴ ከተማ አስተዲዯር የተዋቀረ ሲሆን እነሱም የመተከሌ
ዞን፣የአሶሳ ዞን፣የካማሽ ዞን እና የማኦ ኮሞ ሌዩ ወረዲ ናቸው፡፡ክሌለ ከ580 እስከ 2730 ሜትር
ከባህር ወሇሌ በሊይ ከፍታ ሲኖረው አየር ንብረቱም በዋናነት ቆሊማ ሆኖ ወይነ ዯጋና በትንሹ
ዯጋማ አካባቢም ያሇው ሲሆን አማካይ የዝናብ መጠኑ ከ860 እስከ 1600 ሚ.ሜ፤ ከ17 ዱ.ሴ
እስከ 29 ዱ.ሴ አመታዊ አማካይ የሙቀት መጠን አሇው፡፡ በክሌለ ውስጥ አምስቱ ነባር
ብሄረሰቦች በርታ ፣ ጉሙዝ፣ሽናሻ፣ማኦና ከሞ እና ላልች ብሄሮች በጋራ የሚኖሩበት ክሌሌ
ሲሆን ዋና አስተዲዯር ማዕከለም አሶሳ ከተማ ነው፡፡ 86.49% የክሌለ ህዝብ በገጠር
የሚኖርና ከ85% በሊይ የሚሆነው ህበረተሰብ በግብርና የሚተዲዲር እና የተቀረው 13.51%
በከተማ ነዋሪ ነው፡፡

የአሶሳ ወረዲ በአሶሳ ዞን ከሚገኙት ሰባት ወረዲዎች አንደ ነው፡፡አሶሳ ከሀገሪቱ ዋና ከተማ
አዱስ አበባ በ687 ኪል ሜትር ርቀት ሊይ ይገኛሌ፡፡ አሶሳ ከተማ የክሌለ የአስተዲዯር ማዕከሌ
ሆኖ ያገሇግሊሌ፡፡ የወረዲው ጠቅሊሊ ስፋት 2312 ኪ.ሜ. ስኩዌር ሲሆን 74 የገጠር ቀበላዎችና
ንዐስ ቀበላዎችን የያዘነው1፡፡ የአሶሳ ወረዲ አንፃራዊ መገኛ በምስራቅ ባምባሲ ወረዲ፣በዯቡብ
ቶንጏ ሌዩ ወረዲ፣በሰሜን ምስራቅ የመንጌ ወረዲ፤በምእራብ የሱዲን ሪፐብሉክ ፤በሰሜን
የሆሞሻና የኩርሙክ ወረዲዎችያ ዋስኑታሌ፡፡

የአሶሳ ወረዲ ምዕራባዊ፣ ዯቡብ ምዕራባዊና ሰሜናዊ ዲርቻ ተራራማና ሸሇቋማ የመሬት
አቀማመጥ አሇዉ፡፡ የአሶሳ ከተማና ዙሪያው ገጽታ አንጻራዊ ሜዲማ ነው2የአሶሳ ከተማ አማካይ
ከፍታ ከባህር ወሇሌ በሊይ 15ዏዏ ሜትር ሲሆን በቆሊ የአየር ንብረት ቀጠና የሚመዯብ
ነው፡፡ይሁን እንጅ የአሶሳ ወረዲ ከዞኑ ሰሜናዊ ወረዲዎች የተሻሇ ነፋሻ አየር ሁኔታ
አሇዉ፡፡የአሶሳ ወረዲ የህዝብ ብዛት በከተማና በገጠር የሚኖረው 1ዏ4,147 ነዉ፡፡ከዚህ ውስጥ
በከተማ 24,214 በገጠር 79,933 ያህሌ ህዝብ ይኖራሌ፡/በ1999 የህዝብና ቤት ቆጠራ መሠረት/

3
1.3 የምሌከታዉ ዓብይ ዓሊማ
በአሶሳ ዞን የሚገኙ መስህቦችን የመሌማት አቅም፣ያለባቸዉን ተግዲሮቶች፣የገበያ ሌማት እና
የአቅም ግንባታ ጉዲዮችን ተጨባጭ መረጃዎች ሊይ በመመስረት አማራጭ ሃሳቦችን ማቅረብ

1.4 የሚጠበቀዉ ዉጤት


በክሌለ የሚገኙ መስህቦች ተሇይተዉ፣ተጠብቀዉ እና ሇምተዉ ማህበረሰቡ በየኔነት ስሜት
ከቱሪዝም ሃብት ተጠቃሚ እንዱሆን ማስቻሌ፡፡

1.5 የምሌከታዉ ወሰን


በቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ክሌሌበአሶሳ ዞን በሚገኙ ባህሊዊ፣ታሪካዊ እና ተፈጥሮአዊ የመስህብ
ቦታዎች ሊይ የተወሰነ ይሆናሌ፡፡

1.6 የምሌከታዉ አነሳሽ ምክንያት


እንዯሚታወቀዉ የቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ክሌሌ ብዙ ያሌተነኩ ባህሊዊ፣ታሪካዊ እና ተፈጥሮአዊ
መስህብ ያሇዉ ክሌሌ ነዉ፡፡ ሆኖም ግን ክሌለ ካሇዉ ሰፊ የመሌማት ዕዴሌ እና እምቅ የሆነ
የቱሪዝም ሃብት አንፃር ሲታይ መስህቦቹ የሚፈሇገዉን ያክሌ ያሇሙና የቱሪስቱን ፍሊጎት
ሉያሟለ የማይችለ መሆናቸዉ፣ መስህቦቹን ከማስተዋወቅ አኳያ በተሇያዩ የሚዱያ
አዉታሮች በሚገባ ያሌተዋወቁ መሆናቸዉ፣ በተሇይም ከመሰረተ ሌማት ዝርጋታ ጋር ተያይዞ
እስከ መስህቦቹ ዴረስ ያለ መሰረተ ሌማቶች ያሌተሰሩ መሆናቸዉ እና እንዱሁም የቱሪስት
አገሌግልት ሰጭ ተቋማት በሚገባ ያሌተዯራጁ በመሆናቸዉ ሇጥናቱ እንዯ አነሳሽ ምክንያት
የተወሰዯ ሲሆን የባህሌና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከሆቴሌና ቱሪዝም ማሰሌተጠኛ ተቋም፣
ከቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ባህሌና ቱሪዝም ቢሮ እና ከአሶሳ ዞን ባህሌ፣ቱሪዝም እና ስፖርት
መመሪያ ጋር በመተባበር በተጨባጭ በክሌለ የሚገኙ የመስህብ ቦታዎች ያለበትን ዯረጃ
በመፈተሸ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መሌኩ ከክሌለ ነባራዊ ሁኔታ ጋር
በማጣጣም ስትራቴጃዊ ጉዲዮች ሊይ በማተኮር ሙያዊ ምክረ ሃሳብ ማቅረብ ነዉ፡፡

4
ምዕራፍ ሁሇት

2.1 የአሶሳ ዞን የቱሪዝም መስህብ ሀብት አቅም

2.1.1 የሽህ ሆጄላ የችልት አዲራሽ


የሽህ ሆጀላ የችልት አዲራሽ የተሰራው በ1817-1930 አሶሳ ከተማንና አካባቢውን ያስተዲዴሩ
በነበሩት በሽህ ሆጀላ አሌሃስን ዘመነ መንግስት እንዯተሰራ የሚነገር ሲሆን ይህ ታሪካዊ
የቱሪዝም መስህብ ሇችልት ፍርዴ መስጫ ከጭቃ ከኖራ አፍርና በጡብ እንዯተገነባ የአካባቢው
እዴሜ ጠገብ ሽማግላዎች ይናገራለ፡፡ የሽህ ሆጀላ የችልት አዲራሽ 2843.3 ሜ.ካ ስኬየር
ስፋት፣ እርዝመቱ 5.7 ሜትር ሲሆን ዙሪያውን ርዝመቱ ዯግሞ 30 ሜትር ሲሆን የግዴግዲው
ስፋታ/ቲክነስ/ከ95 ሴ.ሜ እስከ 1 ሴ.ሜ ያሇውና ግዴግዲው ከቀይ ሽክሊ ጡብ የተሰራ ርዝመቱ
30 ሳ.ሜ፤ስፋቱ 15 ሳ.ሜ፤ቁመቱ 7 ሳ.ሜ የሆነ ጣሪያው በሳር የተከዯነ በክብ ቅርጽ የተሰራ
ባህሊዊ ጎጆ ነው፡፡ የሽህ ሆጄላ የችልት አዲራሽ ሇብዙ አመታት በተፍጥሮና በሰው-ሰራሸ
ችግሮች ምክንያት ጥገና ሳይዯረግሇት የቆየ ሲሆን በ2009 በጀት ዓመት ግን በክሌለ ባህሌና
ቱሪዝም ቢሮ አስተባባሪነት በኢፌዴሬ ባህሌና ቱሪዝም ሚኒስተር በቅርስ ጥናትና ጥበቃ
ባሇስሌጣን መስ/ቤት ቴክኔካሌ ዴጋፍ ሰጭነት የበፊት ባህሊዊ የአሰራር ይዘቱን ጠብቆ እንዯገና
የተሰራ የክሌሌና የሀገር ጠቃሜታ ያሇው ገበረ-ህንጻ የታሪክ ቅርስ ነው፡

የሸህ ሆጄላ የችልት አዲራሽ አጥር አሁን ያሇበት ዯረጃ በመገንባት ሊይ ሲሆን ቅርሱን ከጉዲት
ሇማዲን አይነተኛ ሚና አሇዉ ማሇት ይቻሊሌ፡፡

ሼክ ሆጄላ ችልት አዲራሽ

5
ተግዲሮቶች
 ትኬት ቢሮ የሇዉም
 ስሇ ችልት አዲራሹ የሚገሌፅ አቅጣጫ ጠቋሚ ታፔሊ የሇዉም፡፡ በተጨማሪም
ስሇመዲረሻዉ የሚገሌፅ ባነር የሇዉም፡፡
ምክረ ሃሳብ
 የቱሪስት መረጃ ማዕከሌ ቢቋቋም ቱሪስቱ የሚፈሌገዉን መረጃ በቀሊለ ማገኘት
ይቻሊሌ፡፡
 ትኬት ቢሮ ቢኖር
 ዯረጃዉን የጠበቀ መታጠቢያ እና መፀዲጃ ቤት ቢኖር
 የችልት አዲራሹን ሇማስታወስ በሸህ ሆጄላ ስም በተሇያዩ ቦታዎች ስያሜ
ቢሰጣቸዉ
 በችልት አዲራሹ አቅራቢያ የሚገነቡ ኪነ-ህንፃዎች በችልት አዲራሹ አሰራር
አይነት ቢቃኙ

2.1.2 የሸህ ሆጄላ መካነ መቃብር


መካነ መቃብሩ ከችልት አዲራሽ አቅራቢያ የሚገኝ ሲሆን ሇጎብኝዎች እንዯ መሌካም አጋጣሚ
የሚያገሇግሌ ነዉ፡፡መካነ-መቃብሩ በአሁኑ ወቅት ያሇበት ሁኔታ አጥር የላሇዉ እና በቀሊለ
ሇጉዲት ሉዲረግ የሚችሌ ነዉ፡፡ በተጨማሪም ግቢዉ ንፅህና አና እንክብካቤ የጎዯሇዉ በመሆኑ
የሚመሇከተዉ አካሌ እንክብካቤ እና ጥበቃ አዴርጎሇት ሇቱሪስት መስህብ ቢዉሌ ከቅርሱ
የሚገኘዉ ገቢ ሇክሌለ እና ሇማህበረሰቡ ተጠቃሚነት አስተዋፅኦ ማበርከት ይችሊሌ፡፡

6
የሸህ ሆጄላ መካነ መቃብር

2.1.3 የቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ኢትኖግራፊክ ሙዚየም


ሙዚየሙ በክሌለ የሚገኙ አምስት ነባር ብሔረሰቦችን (የጉሙዝ፣በርታ፣ሽናሻ፣ማኦ እና ኮሞ)
ባህሊዊ የዕዯ-ጥበብ ዉጤቶች ሇምሳላ ፣የሸክሊ ዉጤቶች፣የንግስናና የነባር ብሔረሰቦች
አሌባሳት፣የእንስሳት ቅሬተ አካሌ (taxi dermy)፣ ሇጦርት አገሌግልት የሚዉለ
መሳሪያዎች(ጎራዯ፣ቀስት)፣ በተሇያዩ ጊዚያት ክሌለን ያስተዲዯሩ መሪዎች ፎቶግራፎች፣
የአርኪዮልጂ የምርምር ዉጤቶች፣የወርቅ ማጥሇያና መቆፈሪያ፣ የቆዩ የመማሪያ መፅሏፍት
እና የመሳሰለትን ያካተተ ሲሆን ይህም የቱሪስቶችን ቀሌብ የመማረክ ዕዴሌ ያሇዉና
የአካባቢዉን ባህሌ፣ወግና ቅርስ ሇትዉሌዴ ሇማስተሊሌፍ እና ሇማስተዋዉቅ ሰፊ ዕዴሌ
የሚፈጥር ሙዚየም ነዉ፡፡

ኢትኖግራፒክ ሙዚየም

7
የታዩ ተግዲሮቶች

 ሙዚየሙን ሇመጎብኘት ሇሚመጡ ጎብኝዎች በቀሊለ ቦታዉን ሇማግኘት የሚያስችሌ


አቅጣጫ ጠቋሚ የሇዉም፡፡
 የሙዚየሙ ስያሜ በትክክሌ የተፃፈ ካሇመሆኑም በተጨማሪ ሙዚየሙ ምን አይነት
ሙዚየም እንዯሆነ ገሊጭ ፅሐፍ የላሇው መሆኑ፡፡
 የሙዚየሙ ህንፃ የብሔር ብሔሮችን ባህሌ፣ትዉፊት እና ወግ ያማከሇ ያሇመሆኑ፡፡
 ሙዚየሙ ከሙዚየምነት በተጨማሪ ሇህዝብ እንዯ ቤተመፅሏፍት ሆኖ ማገሌገለ
 በሙዚየሙ አካባቢ የሚገኝ የትምህርት ቤት አጥር ከሙዚየም አጥር ጋር ፊት ሇፊት
በመሆኑ በተማሪዎች መዉጫና መግቢያ ሰዓት
 ሙዚየሙን ሇመጎበኘት አስቸጋሪ መሆኑ፤፤
 የሙዚየሙ የህንጻ ቀሇም የዯበዘዘና እዴሳት ያሌተዯረገሇት መሆኑ
 ሙዚየሙ የመግቢያ ክፍያ የሚከፈሌበት የትኬት ቢሮ፣ አስጎብኝ ባሇሙያ እንዴሁም
ጥበቃ አሇመኖሩ፡፡
 በሙዚየሙ ግቢ ዉስጥ የሚገኘዉ መፀዲጅ ሽንት ቤት ዯረጃዉን ያሌጠበቀና የእጅ
መታጠቢያ የላሇዉ መሆኑ፡፡
 ግቢዉ የመኪና ማቆሚያ ያሇመኖሩ፡፡
 ግቢዉ የፅዲት አገሌግልት የሚጎሇዉ መሆኑ፡፡
 በሙዚየሙ ዉስጥ የሚገኙ የተሇያዩ ባህሊዊ ትዉፊቶች፣የዕዯ-ጥበብ ዉጤቶች እና
አሌባሳት የነባር ብሔረሰቦችን በእኩሌ መሌክ የተካተቱበት ያሇመሆኑ፡፤
 በሙዚየሙ ዉስጥ የሚገኙ የተሇያዩ የዕዯ-ጥበብ ዉጤቶች በተዯራጀ መሌኩ
ያሌተቀመጡ መሆናቸዉ፡፡
 ሙዚየሙ ማሳያ ፍሬሞች፣ መብራቶች የላሇዉ መሆኑ፡፡
ምክረ ሃሳቦች

 ጉብኝዎች በሚመጡበት ወቅት በቀሊለ ሙዚየሙ የሚገኝበትን ቦታ ሇማወቅ ዯረጃዉን


የጠበቀ አቅጣጫ ጠቋሚ እና ባነሮች ቢሰሩ፡፡
 የሙዚየሙ ስም በር ሊይ እና ህንፃዉ ሊይ ሇእይታ በሚማርክ መሌኩ ቢዘጋጅ
 የሚዙየሙ ህንፃ ማራኪ ሇማዴረግ የቀሇም ቅብና ዕዴሳት ቢዯረግሇት፡፡

8
 የህዝብ ቤተመፅሏፍት ከሙዚየሙ ቢወጣና ህንፃዉ ሙለ በሙለ ሇሙዚየም
አገሌግልት ብቻ ቢዉሌ ፡፡
 በሙዚየሙ አካባቢ የሚገኘዉ የትምህርት ቤቱ እና የሚዚየሙ በር ፊት ሇፊት ስሇሆነ
መቀየር ቢቻሌ
 ሙዚየሙን ሇመጎበኘት ሇሚመጡ ጎብኝዎች የትኬት መቁረጫ ቢሮ ቢኖር
 የሙዚየም አስጎብኝ ቢኖር
 ዯረጃዉን የጠበቀ መፀዲጃ እና መታጠቢያ ቢዘጋጅ
 ሙዚየሙን ሇማዯራጀት ከሚመሇከተዉ አካሌ በዘርፉ ሰፊ ሌምዴ ባሇው ባሇሙያ
በተገቢዉ ሁኔታ ቢዯራጅ
 ሇጎብኝዎች አገሌግልት የሚዉሌ የመኪና ማቆሚያ ዯረጃዉን በጠበቀ መሌኩ ቢሰራ፡፡
 በሙዚየሙ ዉስጥ የሚገኙ የተሇያዩ ባህሊዊ ትዉፊቶች፣የዕዯ-ጥበብ ዉጤቶች እና
አሌባሳት የነባር ብሔረሰቦችን በእኩሌ መሌክ ባከተተ ሁኔታ ቢዯራጅ፡፡
 ሙዚየሙ የፅዲት እና የእንክብካቤ ስራ በተጠናከረ መሌኩ ቢሰራ
 በሙዚየሙ የሚገኙ የተሇያዩ ሾኬዞች እና መብራቶች ዯረጃዉን በጠበቀ መሌኩ
ቢዘጋጁ
 ሙዚየሙን ሇሚጎበኙ ጎብኝዎች ስሇ አጠቃቀሙ የሚያሳይ ወጥ የሆነ መመሪያ ቢዘጋጅ
 በሙዚሙዉስጥ የሚገኙ እንዲንድቹ የዕዯ-ጥበብ ዉጤቶች መግሇጫ እና ስያሜ
የላሊቸዉ በመሆኑ ስያሜ ቢዘጋጅሊቸዉ፡፡
 ሙዚየሙን ሇማስተዋወቅ በዱጅታሌ ማርኬቲን እና በላልች የማስተዋወቂያ ዘዳዎች
የማስተዋወቅ ስራ በተጠናከረ መሌኩ ቢሰራ፡፤

2.1. 4 የኩርሙክ ወረዲ የቱሪዝም መስህብ አቅም

2.1.4.1 ፋማጸሪ/ጎላ/ ተራራሮች

የኩርሙክ ወረዲ ከፍተኛ እምቅ የቱሪዝም ሀብት ካሊቸው


የአሶሳ ዞን ከሚገኙ ወረዲዎች አንደ ሲሆን ማረኪ የሆነ
መሌካምዲራዊ አቃማመጥ ያሇው በተጨማሪም በብዛሕወት
የበሇጸገ በርካታ የደር እንስሳት የአዕዋፍት መገኛ ከመሆኑ
በአሻገር በከተማዋ በስተምስራቅ አቅጣጫ በ23 ኪ.ሜትር

9
ርቀት ሊይ የሚገኝው የጎላ ወንዶና ሴቷ የወረዲዋ የተፈጥሮ መስህብ ጊጦች ናቸው፡፡
ተራራው በርካታ ብዛህይዉት አቅፎ የያዘ እና ማንም ተራራውን መውጣት
እንዯማይችሌ ሇመውጣት ቢሞከርም እንኳን በተራራው ሊይ ከፍተኛ ንፋስ ተነስቶ
ሰዎችን እንዲይቀርቡ እንዯሚያዯርግ የአካባቢው የዕዴሜ ባሇጸጎች ቃሇመጠየቅ ስንዲረግ
ሇማወቅ ችሇናሌ ፤፤ከዚህ በተጨማሪም ተራራው ከፍተኛ የወርቅ ክምችት የሚገኝበት
የቱሪዝም መስህብ ሀብት ነው፡፡

ተግዲሮቶች

 ከመዯሩ እስከ ተራራዉ ዴረስ ያሇዉ መንገዴ ጢሻ እና ያሌተጠረግ በመሆኑ ተራራዉን


ሇመዉጣት አዲጋች ማዴረጉ ፡፡
 ሇቱሪስቶች አገሌግልት የሚዉለ የተሇያዩ የስጦታ ዕቃ መሸጫዎች፣ምግብና ሇስሊሳ
የሚያቀርቡ አካሊት እና የአካባቢ አስጎብኝዎች አሇመኖር
 በተራራዉ አቅራቢያ ሇጎብኝዎች ማረፊያ የሚያገሇግሌ ካምፕ ሳይት አሇመኖር
 የአካባቢዉ ማህበረሰብ ስሇቱሪዝም ያሇዉ ግንዛቤ ዝቅተኛ መሆኑ

10
ምክረ ሃሳቦች

 መንገደም ሇጎብኝዎች ምቹ ሇማዴረግ ጥርጊያ ቢዯረግ


 በተራራዉ አቅራቢያ ባሇዉ አካባቢ ሇቱርስቶች እንዯማረፊያነት የሚያገሇግሌ ካምፕ
ሳይት ቢዘጋጅ፡፡
 ሇአካባቢዉ ማህበረሰብ እና ሇሚመሇከታቸዉ ባሇዴርሻ አካሊት የአጫጭር ጊዜ
ስሌጠናዎችን እና የግንዛቤ መፍጠሪያ መዴረኮችን በተጠናከረ መሌኩ ማመቻቸት
 የስራ ዕዴሌ ከመፍጠር አኳያ የአካባቢዉን ሴቶች እና ወጣቶችን በማዯራጀት የዕዯ-ጥበብ
ዉጤቶችን፣የፍራፍሬ አቅርቦቶችን እንዴሁም የምግብና የመጠጥ አይነቶችን ሇቱሪስቶች
እንዱያቀረቡ ቢዯረግ

11
2.1.5 ሆሞሻ ወረዲ
ሆሞሻ ወረዲ አሶሳ ዞን ዉስጥ የሚገኝ ሲሆን አስዯናቂ እና ታሪካዎ መስህብ ያሇዉ
ነዉ፡፡ የባሇሙያዎች ቡዴን ካያቸዉ መስህቦች መካከሌ የሆሞሻ ወረዲ ሙዚየም እና
ሸንጋ ፏፏቴ ናቸዉ፡፡ እነዚህ መስህቦች የጎብኝዎችን ቀሌብ የሚስቡ እና ሇመጎበኘት
እንዯ መሌካም ዕዴሌ የሚያገሇግለ ናቸዉ ማሇት ይቻሊሌ፡፡ከዚህ አንፃር በሙዚየሙ
ዉስጥ የሚከተለትን ችግሮች ሇይተናሌ፡፡

ሆሞሻ ወረዲ ዉስጥ የሚገኝ ባህሊዊ የዕዯ-ጥበብ ዉጤቶች

ተግዲሮቶች
ሙዚየሙ የተሇያዩ የዕዯ-ጥበብ ዉጤቶች ቢኖሩትም አቀማመጣቸዉ
የተዘበራረቀ፣ በቀሊለ ሉሰበሩ የሚችለና ዯረጃዉን በጠበቀ መሌኩ
ያሇመዯራጀታቸው፡፡
ሾውኬዞች እና የአለሚኒየም መዯርዯሪያዎች ያሇመኖሩ
በሙዚየሙ ዉስጥ የሚገኙ የተሇያዩ መፅሏፍት ከሙዚየሙ ዉጭ የተሇየ ቦታ
ቢዘጋጅሊቸዉ፡፡
አቅጣጫ ተቋሚ ምሌክት አሇመኖሩ
የግቢ ፅዲት እና እንክብካቤ አሇመኖር
የመረጃ ሰጭ እና ትኬት ቢሮ አሇመኖር

12
የመፍትሔ ዝክረ ሃሳብ

ሙዚየሙን ሇጎብኝዎች ማራኪ ሇማዴረግ በሙዚየም የጠሇቀ ዕዉቀት ያሇዉ ማሇትም ከቅርስ
ጥናትና ጥበቃ ባሇስሌጣን ጋር በመተባበር እንዯገና ቢዯራጅ ሙዚየሙን ማራኪማዴረግ
ይቻሊሌ፡፡ በተጨማሪም የተሇያዩ ሾኬዞች ቢኖሩት፣ከአሌሙኒየም በተሰራ መዯርዯሪያ እንዯገና
ቢዯራጅ የተሇያዩ የዕዯ-ጥበብ ዉጤቶችን ከጉዲት መታዯግ ይቻሊሌ፡፡

2.1.5.1 ሻንጋ ፏፏቴ


ሻንጋ ፏፏቴ በሆሞሻ ወረዲ የሚገኝ አስዯናቂ ተፈጥሮአዊ መስህብ እና ሇእይታ የጎብኝዎችን
ቀሌብ የሚስብ ነዉ፡፡ነገር ግን የሚከተለትን ችግሮች በምሌከታ ወቅት ሇይተናሌ፡፡ፏፏቴዉ
ሇቱሪስቶች ፎቶ ሇመነሳትም እና ሇዋኛነት አገሌግልት የሚዉሌበት ተግባር ከተከናወነ አመች
የቱሪስት መስህብ መሆን ይችሊሌ፡፡

13
ተግዲሮቶች

 ፏፏቴዉ በጣም አስዯሳች፣ማራኪ እና የቱሪስቶችን ቀሌብ የሚገዛ ቢሆንም ስፍራዉ


ገዯሊማ እና በቀሊለ የሚንሸራተት በመሆኑ አሁን ባሇበት ሁኔታ ሇጉብኝት አዲጋች
ነዉ፡፡
 ከአስፋሌቱ እስከ ፏፏቴዉ ዴረስ ያሇዉ መንገዴ ያሌተጠረገ እና ያሌተስተካከሇ መሆኑ
 የእንግድች ማረፊያ ካምፕ ሳይት የሇዉም
ምክረ ሃሳብ
 መንገደን ከአስፋሌቱ እስከ ፏፏቴዉ እንዱሁም ወዯፏፏቴዉ የሚያስገባዉ መንገዴ
የሚመሇከታቸዉ አከሊት ዯረጃዉን በጠበቀ መሌኩ ቢሰራሇት፡፡
 ፏፏቴዉ አካባቢ ሇቱሪስቶች ማረፊያነት የሚያገሌግሇ መቀመጫዎች በአካባቢዉ
በሚገኙ ቁሳቁሶች ሇምሳላ ከቀርቅሃ ቢዘጋጅ የቱሪስቱን ቆይታ ማራዘም ይቻሊሌ፡፡
 ዯረጃዉን የጠበቀ መታጠቢያ፣መፀዲጃ ቤት እንዱሁም የቆሻሻ ማጠራቀሚያ እና
መጣያ ቢዘጋጅ የአካባቢዉን ስነ-ምህዲር መጠበቅ ይቻሊሌ፡፡

2.5 ትኩረት የሚሹ ጉዲዮች


 የመዲረሻ ቦታዎች የራሳቸዉ የሆነ ወሰን(buffer zone) ቢኖራቸዉ፡፡
 በየመዲረሻዎቹ አካባቢዉን የሚወክለ ባህሊዊ ክንዋኔዎች ሇምሳላ የቀስት ዉርወራ
እንዱኖር ቢዯረግ
 በየመዲረሻ አካባቢዎች የቱሪስት አገሌግልት ሰጭ ተቋማት ቢመሰረቱ፡፡ ሇምሳላ
ልጅ፣ካምፕ ሳይት፣ ሬስቶራንቶች እና የመሳሰለት
 የመንገዴ ስራ፣የዉሃ ፣የኮሚኒኬሽን ዝረጋታዎች እና ልልችም ቢዘጋጁ
 ሙዚየሞቹን ዯረጃቸዉን በጠበቀ መሌኩ ሇማዯራጀት ከቅርስ-ጥናትና ጥበቃ ባሇስሌጣን
እና ከሚመሇከተዉ ባሇዴርሻ አካሊት ጋር በቅንጅት መስራት
 ሇህብረተሰቡ እና ሇባሇዴርሻ አካሊት ስሇ ቱሪዝም ሌማትና ጥቅም ግንዛቤ እንዱኖር
ማዴረግ
 የግሌ ባሇሃብቱ በቱሪዝም ዘርፍ ኢንቨስት እንዱያዯርግ የማነቃቂያና የማበረታቻ
ዴጋፎችን ማዴረግ፡፡
 በየመዲረሻ ቦታዎች የሰዉ ሃብት ማዯራጀት ያስፈሌጋሌ፡፡ ሇምሳላ ትኬት
ሰራተኛ፣የጥበቃ ሰራተኛ(ስካዉት)፣የፅዲት ሰራተኛ፣አካባቢ አስጎብኝ እና የመሳሰለት

14
 የክሌለ ኪነ-ህንፃዎች የክሌለን ታሪክ በሚገሌፅ መሌኩ ቢገነቡ ሇምሳላ ጎንዯር ከተማን
ወዘተ
 ያለትን የቱሪስት መስህቦች በተሇያዩ ማርኬቲን ማተሪያሌስ ማስተዋወቅ፡፡ ማሇትም
ብሮሽር፣ፖስተር፣መፅሔቶች፣ወርክ ሾፕ በማዘጋጀት፣በዌብ-ሳይት እና የተሇያዩ
ሚዱያዎችን በመጠቀም መስህቦችን ማስተዋወቅ ያስፈሌጋሌ፡፡

2.6 በቱሪስት መዲረሻ ሌማቱ የሚመሇከታቸዉ ባሇዴርሻ አካሊት


ተ.ቁ ተግባራት ፈፃሚ አካሊት
1 ቀሊሌ የመንገዴ ጠረጋ ስራ የክሌለ መስተዲዯር እና የክሌለ ባ/ቱ/ቢሮ
2 ሙዚየም ማዯራጀት የፌዳራሌ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባሇስሌጣን
፣ዩኒቨርሲቲዎች፤እና የክሌለ ባ/ቱ/ቢሮ
3 የቱሪስት መዲረሻ ሌማት የባ/ቱ/ሚ፣የቱሪዝም ኢትዮጲያ፣የደርእንስሳት ሌማትና
ጥበቃ ባሇስሌጣን እና የክሌለ ባ/ቱ/ቢሮ
፤ሇ4 የአቅም ግንባታ ስሌጠና የባ/ቱ/ሚ፣የቱሪዝም ኢትዮጲያ፣የሆቴሌ እና ቱሪዝም ስራ
ማሰሌጠኛ ተቋም፣ የደርእንስሳት ሌማትና ጥበቃ
ባሇስሌጣን እና የክሌለ ባ/ቱ/ቢሮ
5 የቱሪስት አገሌግልት ሰጭ ባ/ቱ/ሚ፣ የክሌለ መስተዲዯር፣ ባሇሃብቶች እና የክሌለ
ተቋማትን ማስፋፋት ባ/ቱ/ቢሮ
6 የማስተዋወቅ እና ገፅታ የክሌለ መስተዲዯር፣ቱሪዝም ኢትዮጵያ፣ሚዱያዎች እና
ግንባታ የክሌለ ባ/ቱ/ቢሮ

15
ማጠቃሇያ

በኢትዮጲያ የሚገኙት የተፈጥሮ የቱሪስት መስህቦች እጅግ በጣም በርካታ ናቸው፡፡ በየትኛውም
አቅጣጫ በመሊ አገሪቱ መሌካም ምዴራዊ አቀማመጥ ስንመሇከት የሚያስዯምሙ እምቅ
የተፈጥሮአዊ መስህቦች የሚገኙባት ሀገር መሆኗ እሙን ነው፡፡

በቤኔሻንጉሌ ጉሙዝ ክሌሌ ስንመሇከት ዯግሞ መጠነ ሰፊ የሆኑ እምቅ የተፈጥሮ ፤የባህሊዊ
እና ታሪካዊ መስህቦች እንዱሁም ማራኪ መሌካም ምዴራዊ አቀማመጥ ያሇው ክሌሌ ነው ፡

በክሌለ አምስት ነባር ብሔረሰቦችና ከላልች የሀገሪቷ ኢትዮጲያውያን ተወሊጆች ጋር በአንዴነት


የሚኖሩበት ክሌሌ ነው፡፡ ስሇሆነም የ5 ነባር ብሔር ብሄረሰቦች ሌዩ ሌዩ የታሪክና የብዛሃ ባህሌ
መገሇጫ የሆኑ መስህብ ሀብቶች ክሌለን አጎናጽፈውታሌ፡፡

ከሊይ ሇማየት እንዯተሞከረው የቤኔሻንጉሌጉሙዝ ክሌሌ እነዚህ ፤የባህሊዊ እና ታሪካዊ


፤ተፈጥሮአዊ መስህቦች ፤በብዝሃ ባሕልች በክውን ጥበባት፣ በባሕሊዊ የእምነት
ሥርዓቶች፣በእዯጥበብ ውጤቶች የአኗኗር የአሇባበስ፣ የአስተሳሰብ የሚገሇጹና ሁለንም
ሙዚቃን፣ ቅርጻ ቅርጽ፣ ግብረገብነትን፣ ማህበራዊ ኑሮን፣ አሇባበስን፣ አመጋገብን፣ የአኗኗር
ዘይቤን....ወዘተ በአንዴነት አጣምሮ የያዙ በመሆናቸው ሇዘሊቂ ቱሪዝም እዴገት መሌካም
አጋጣሚ የሚፈጥሩ እዴልች ናቸው፡፡

ሆኖም ክሌለ የእነዚህ ሁለ የቱሪዝም ፀጋዎች ባሇቤት ቢሆንም መስህቦቹ በአግባቡ ትኩረት
ተሰጥቶአቸው በጥናት ተሇይተውና ሇምተው ሇጉብኝት ተዯራሽና ምቹ የቱሪስት መስህብ
ሆነው ማህበረሰቡንና ክሌለን ሲጠቅሙ አይስተዋሌም፡፡

ሇዚህ በርካታ ተግዲሮቶችን ማቅረብ የሚቻሌ ቢሆንም ከሊይ ከተዘረዘሩ በተጨማሪ በጋራና
በቅንጅት የሚሰሩ ስራዎች አናሳ መሆን በተሇይም መዲረሻወችን በማሌማት ሊይ የሚሳተፈ
የፌዯራሌ ባ/ቱ /ሚ፤የኢትዮያ ቱሪዝም ዴርጅት ፤የኢትዮጵያ የደር እንስሳትና ጥበቃ
ባሇስሌጣን እና የክሌልች ባህሌና ቱሪዝም ቢሮዎች በቅንጅትና በትኩረት አሇመስራት፤የመሰረተ
ሌማት ዝርጋታ በሚፈሇገው መጠን ያሇማዯግ ፤ማህበረሰቡ ስሇቱሪዝም ጠቀሜታ ያሇው ግንዛቤ
አናሳ መሆን ፤የአገሌግልት ሰጭ ተቋማት በበቂ ሁኔታ አሇመስፋፋት እና የበጀት እጥረት
መኖር በዋናነት የሚጠቀሱ ተግዲሮቶች ናቸው፡፡

16
በዚሁ መሰረት የተዘረዘሩት ተግዲሮቶች ተቀርፈው መዲረሻዎቹ በሚገባ ማሌማት ከተቻሇና
የሚመሇከታቸው ባሇዴርሻ አካሊት በቅንጅት እና በጋራ መስራት ተሳትፎ ካዯረጉ ሇቱሪስቶች
እርካታን፣ ሇባህለ ባሇቤቶች ኢኮኖሚያ ጠቀሜታን፣ የሚያስገኝ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ መዋዕሇ
ንዋይ አፍስሰው በመጓጓዣና በሆቴሌ አገሌግልት ከተሰማሩት ባሇሀብቶች ጥሬ እቃዎችን
በማምረት፣ በማቅረብ፣ በመስራትና በመሸጥ እንዱሁም ሀይማኖታዊ ሥርዓቶችን በመከወን
እስከተሰማሩት የማሕበረሰቡ አባሊት ዴረስ በየዯረጃው የየዴርሻቸውን ገቢ የሚያስገኝና ሚዛናው
የጋራ ተጠቃሚነትንና እዴገትን የሚያመጣ ሲሆን ሁለም የሚመሇከታቸው ባሇዴርሻ አካሊት
በቱሪስት መስህብ ዙሪያ የሚስተዋለትን የሌማት፣ የጥበቃ፣ እንክብካቤ፣ ግንዛቤና ዕውቀት
ክፍተቶችን ሇመቅረፍ የመንግስት፣ የግሌ ባሊሀብቱ፣ በዘርፉ የተዯራጁ/የሚዯራጁ ማህበራት፣
የማህበረሰብ አካሊት፣ ማህበረሰቡ እንዱሁም ላልች ባሇዴርሻ አካሊት ተሳትፎና ርብርብ በእጅጉ
አስፈሊጊ መሆኑን የምሌከታው ቡዴን ምክረ ሃሳቡን ያቀርባሌ፡፡

17
በባህሌና ቱሪዝም ሚኒስቴር በቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ብሔራዊ ክሌሊዊ
መንግስት በመተከሌ ዞን የተዯረገ የቱሪዝም መዲረሻዎች የመስክ
ምሌከታ (Field Observation)

የሁሇተኛ ዙር

የቤኒንሻንጉሌ ጉሙዝ ብሄራዊ ክሌሊዊ መንግስት የመተከሌ ዞን ካርታ

በመስክ ምሌከታው የተሳተፉ የባሇሙያዎች ቡዴን አባሊት ስም ዝርዝር

1. ዯመሊሽ አዲነ (ከባህሌና ቱሪዝም ሚኒስቴር)


2. አስመራ በዯዌ (ከባህሌና ቱሪዝም ሚኒስቴር)
3. አብደራህማን አሉ (ከቱሪዝም ኢትዮጵያ)
4. አሇምነሀ መርሻ (ከሆቴሌና ቱሪዝም ማሰሌጠኛ ኢንስቲትዩት)
5. አሉ ሰይዴ (ከደር እንስሳት ሌማትና ጥበቃ ባሇስሌጣን)
6. ፋንታ በየነ (ከቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባሇስሌጣን)
7. ይርጋ በየነ (ከቤኒንሻንጉሌ ጉሙዝ ክሌሌ ባህሌና ቱሪዝም ቢሮ)
8. ብሩክ ጉዯታ (ከመተከሌ ዞን ባህሌና ቱሪዝም መምሪያ)

18
ማዉጫ

ገፅ

ምዕራፍ አንዴ .................................................................................................................. 1

1.1 መግቢያ .................................................................................................................. 1

1.2 አጠቃሊይ ክሌሊዊና አካባቢዊ ዲሰሳ............................................................................. 2

1.3 የምሌከታዉ ዓሊማ (Objective of Field Observation)............................................ 3

1.4 የሚጠበቀዉ ውጤት (Expected Outcome) ............................................................ 3

1.5 የምሌከታው ወሰን (Scope of Field Observation) ................................................. 3

1.6 የምሌከታዉ አነሳሽ ምክንያት (Rationales of the Observation) ............................. 3

ምዕራፍ ሁሇት .................................................................................................................. 5

2.የመተከሌ ዞን የቱሪዝም መስህብ ሀብት አቅም .................................................................. 5

2.1. ባቤን ዋሻ ............................................................................................................... 5

2.1.1. መግቢያ (Introduction to the Site) ................................................................ 5

2.1.2. ታሪካዊ አመጣጥ /Historical Background/ ...................................................... 5

2.1.3. የመስህቡ አካሊዊ ሁኔታ /Physical Structure and Arrangement/ ................... 7

2.1.4. አንፃራዊ መገኛ እና መሌከዓ-ምዴር /Location and Topography/ ..................... 7

2.1.5. በምሌከታው ወቅት የታዩ ችግሮች ..................................................................... 9

2.1.6. ምክረ ሃሳብ (Recommendations) ................................................................. 10

2.2. ዯሃን ታሪካዊ ስፍራ .............................................................................................. 10

2.2.1. የመስህቡ አሰያየምና ታሪካዊ ዲራ /Historical Background/ ............................ 10

2.2.2. የመስህቡ አካሊዊ ሁኔታ /Physical Structure and Arrangement/ ................. 11

2.2.3. አንፃራዊ መገኛ እና መሌከዓ-ምዴር /Location and Topography/ ................... 11

i
2.2.5. ምክረ ሃሳቦች (Recommendations) ............................................................... 13

2.3. ኤጃሽ ተራራና በውስጡ ያለ ዋሻዎች ..................................................................... 14

2.3.1. የመስህቡ አፈ-ታሪክ (Legend of the Site) ................................................... 14

2.3.2. የመስህቡ አሰያየምና ታሪካዊ ዲራ/Historical Background/ .............................. 14

2.3.3. የመስህቡ አካሊዊ ሁኔታ/Physical Structure and Arrangement/ ................... 14

2.3.4. አንፃራዊ መገኛ እና መሌከዓ-ምዴር /Location and Topography/ ................... 15

2.3.5 በምሌከታዉ ወቅት የተሇዩ ችግሮች................................................................... 16

2.3.6 ምክር ሃሳብ .................................................................................................... 17

2.4. ያንግቶክ ፍሌዉሃ ................................................................................................. 17

2.4.1. መግቢያ (Introduction to the Site) ................................................................. 17

2.4.2. በምሌከታው ወቅትችግሮች .............................................................................. 18

2.4.2. ምክረ ሃሳብ (Recommendations) ................................................................. 18

2.5 የዱጋ ፏፏቴ .......................................................................................................... 18

2.6 አሉምንጭ ............................................................................................................. 19

2.6.1 የታዩ ችግሮች (Challenges) ........................................................................... 21

2.6.2 ምክረ ሃሳብ (Recommendation) .................................................................... 22

2.7ሙሀመዴ ባንጃው ቤተ መንግስት ............................................................................. 22

2.7.1 የታዩ ችግሮች (Challenges) ........................................................................... 24

2.7.2 ምክረ ሃሳብ(Recommendations) .................................................................... 24

2.8 ታሊቁ የኢትዮጵያ ህዲሴ ግዴብ................................................................................ 24

2.9 ማጠቃሇያ /CONCLUSION/ ................................................................................. 27

2.10 ምክረ- ሀሳብ /RECOMMENDATIONS/ ............................................................. 28

ii
ምዕራፍ አንዴ

1.1 መግቢያ
አንዴን ሀገር ማሳዯግና ማሌማት ከሚቻሌባቸው ዘርፈ - ብዙ መንገድች አንደ የቱሪዝም
ሴክተርን ማስፋፋት ነው፡፡ አገራችን ኢትዮጵያ በርካታ የማንነቷ መገሇጫ የሆኑ ተፈጥሯዊ፣
ባህሊዊና ታሪካዊ መስቦች ያሊት ብርቅዬ ሀገር ነች፡፡ እነዚህን እሴቶች የመጠበቅ፣ የማሌማትና
የማስተዋወቅ ኃሊፊነት የተሰጠው ዯግሞ ሇባህሌና ቱሪዝም ሚኒስቴር በመሆኑ ሚኒስቴር
መ/ቤቱ ከክሌልች ጋር በመተባበር በየክሌለ የሚገኙ የመስህብ ሀብቶችን በመሇየትና
በማሌማት ህብረተሰቡን በማንቀሳቀስ የሚፈሇገውን ውጤት ሇማምጣት ከመቼውም ጊዜ በሊይ
መንቀሳቀስ ይጠበቅበታሌ፡፡

እነዚህን የህብረተሰቡን ተፈጥሯዊ፣ ባህሊዊና ታሪካዊ እሴቶችን በተዯራጀ መሌኩ የመሇየት፣


የማሌማትና የማስተዋወቅ ሥራ የአገራችንን በጏ ገጽታ በመገንባት የቱሪዝም ፍሰቱ
እንዱጨምር፣ በባህለ፣ በቋንቋውና በወካይ ቅርሶቹ የሚኮራ አገራዊ ራዕይ ያሇው ኅብረተሰብ
እንዱፈጠር ያስችሊሌ፡፡ በተጠናከረ መንገዴ መስህቦችን የመሇየት፣ የማሌማትና የማስተዋወቅ
ሥራ መስራት በየዯረጃው ያለ የህብረተሰብ ክፍልች ተጠቃሚነት እንዱጨምርና አገራችን
ከግብርና መር ኢኮኖሚ ወዯ ኢንደስትሪ መር ኢኮኖሚ በምታዯርገው ሂዯት ውስጥ ዘርፉ
ወሳኝ ዴርሻ እንዱጫወት ያዯርጋሌ፡፡ ይህንን የቱሪዝም ሃብት በአግባቡ ሇመጠቀምና
የሚገኘዉን ኢኮኖሚያዊ፣ ፖሇቲካዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ ሇማሳዯግ የዘርፉን የሌማት
አውታሮች በየክሌልቹ ማስፋት ያስፈሌጋሌ፡፡

የቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ክሌሌ ሁለን አቀፍ የቱሪዝም ሌማት ዘርፎችን ሇማስፋፋት የሚያስችለ
ምቹ ሁኔታዎችን የያዘና ባሇአይነተ -ብዙ ባህሊዊ ፣ታሪካዊ ፣ ሏይማኖታዊና ተፈጥሮአዊ
መስህቦች ባሇቤት የሆነ ክሌሌ ነው፡፡ እነዚህን ታሪካዊ፣ ሰዉ ሰራሽና ተፈጥሮአዊ የቱሪዝም
መስህብ ሀብቶችን በማሌማት፣ በማጥናትና በቱሪዝም መሰረተ-ሌማት በማስዯገፍ ከዘርፉ
የሚገኘዉን ጥቅም ማሳዯግ ጊዜ የሚሰጠው ጉዲይ አይዯሇም፡፡ ክሌለ አይነተ ብዙ ባህሊዊ
ታሪካዊ እና ተፈጥሮዊ የቱሪዝም ሃብቶች ባሇቤት ሲሆን በክሌለ ውስጥ የተሇዩ ዋና ዋና
የቱሪዝም መስህብ ሀብቶች / Major Attraction Sites/ መካከሌ፤- የማኦ ኮሞ እጩ ፓርክ፣
የኢትዮጵያ የታሊቁ ህዲሴ ግዴብ፤ያዓ መሰራ መስጊዴ፤ያሶ ጥብቅ ደር እንስሳት መጠሇያ

1
ስፍራ፤ የሽናሻ ብሄረሰብ የመስቀሌ በዓሌ‹ጋሪ-ዎሮ››/መስቀሌ በዓሌ/፤ ዱጋ ግዴብ 1025 /
ፏፏቴ/፤ የቢጀሚስ ብሔራዊ ፓርክ፤ የዯጃዝማች መሀመዴ ባንጃው ቤተ መንግስት፣ ዙምባራ
የባህሌ ሙዚቃ፤ ኢንዚ ተራራ ሚሉኒየም ፓርክ ፤ ጉላ ተራራና አካባቢው/ፋመፀሬ፤ሼህ ሆጀላ
አሌ ሀሰን ችልት አዲራሽና የመሳሰለት ናቸው (የቱሪዝም የጥናት ሰነዴ፣2007)፡፡ እነዚህንና
ላልች የክሌለን የቱሪዝም መዲረሻዎችን የመስክ ምሌከታ ሇማዴረግ ብልም ወዯ አገርአቀፍና
አሇምአቀፍ የቱሪዝም ገበያ ሇማስተዋወቅ በሚዯረገው ጥናት የዴርሻውን ሇመወጣት ከባህሌና
ቱሪዝም ሚኒስቴርና ከላልች ባሇዴርሻ አካሊት የተውጣጣው የባሇሙያዎች ቡዴን ይህንን ሰነዴ
አዘጋጅቷሌ፡፡

በቤኒንሻጉሌ ጉሙዝ ከሚገኙ ዞኖች አንደ የመተከሌ ዞን ሲሆን በዞኑ የሚገኙ ዋና ዋና እምቅ
የቱሪስት መስህቦችን መሇየትና ማሌማት እጅግ በጣም አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ በባህሌና
ቱሪዝም ሚኒስቴር አስተባባሪነትና በላልች ባሇዴርሻ አካሊት ንቁተሳታፊነት በመተከሌ ዞን
የሚገኙ አምቅ የቱሪዝም መስህብ ሀብቶችን ምሌከታ በማዴረግ የአካባቢው ነዋሪ ከቱሪዝም
ኢንደስትሪ ተጠቃሚ አንዱሆን እንዱሁም ዞኑ ብልም ክሌለ በዘርፉ ተፎካካሪ ሇመሆን
እንዱያስችሌ ይህ እምቅ የቱሪዝም መስህብ ሃብቶች ምሌከታ እንዯሚከተሇው ተካሂዶሌ፡፡የሰነደ
መዘጋጀት ከክሌልች፣ ከከተማ አስተዲዯሮች፣ ከዞን፣ ከወረዲዎች፣ ከህዝብ ክንፎችና ከላልች
ባሇዴርሻ አካሊት ጋር ቅንጅታዊ አሰራር እንዱኖር ያዯርጋሌ፡፡
1.2 አጠቃሊይ ክሌሊዊና አካባቢዊ ዲሰሳ
በፌዳራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ስርዓት ከተዋቀሩት ክሌልች መካከሌ አንደ የሆነው የቤንሻንጉሌ
ጉሙዝ ክሌሌ በሰሜንና ሰሜን ምዕራብ ከአማራ፣በምስራቅ ከኦሮሚያ፣በዯቡብ ከኦሮሚ
ክሌሌእና በምእራብ ከሱዲን የሚዋሰን ከ9ኙ የኢትዮጵያ ክሌልች አንደ ሲሆን 50380 ስኩየር
ኪ.ሜ/ የቆዲ ስፋትና 1027000 ህዝብ የሚኖሩበት ክሌሌ ነው፡፡ ክሌለ በሶስት ዞኖችና በአንዴ
ሌዩ ወረዲ አስተዲዯዯርና በአንዴ ከተማ አስተዲዯር የተዋቀረ ሲሆን እነሱም የመተከሌ
ዞን፣የአሶሳ ዞን፣የካማሽ ዞን እና የማኦ ኮሞ ሌዩ ወረዲ ናቸው፡፡ክሌለ ከ580 እስከ 2730 ሜትር
ከባህር ወሇሌ በሊይ ከፍታ ሲኖረው አየር ንብረቱም በዋናነት ቆሊማ ሆኖ ወይነ ዯጋና በትንሹ
ዯጋማ አካባቢም ያሇው ሲሆን አማካይ የዝናብ መጠኑ ከ860 እስከ 1600 ሚ.ሜ፤ ከ17 ዱ.ሴ
እስከ 29 ዱ.ሴ አመታዊ አማካይ የሙቀት መጠን አሇው፡፡ በክሌለ ውስጥ አምስቱ ነባር
ብሄረሰቦች በርታ ፣ ጉሙዝ፣ሽናሻ፣ማኦና ከሞ እና ላልች ብሄሮች በጋራ የሚኖሩበት ክሌሌ
ሲሆን ዋና አስተዲዯር ማዕከለም አሶሳ ከተማ ነው፡፡ 86.49% የክሌለ ህዝብ በገጠር

2
የሚኖርና ከ85% በሊይ የሚሆነው ህበረተሰብ በግብርና የሚተዲዲር እና የተቀረው 13.51%
በከተማ ነዋሪ ነው፡፡
መተከሌ ዞን በቤኒንሻንጉሌ ጉሙዝ ውስጥ ከሚገኙ ዞኖች አንደ ሲሆን ከክሌለ ርዕሰ ከተማ
አሶሳ 370 ኪ.ሜ በዯቡብ ምስራቅ እንዱሁም ከአዱስ አበባ 520 ኪ.ሜ ርቀት ሊይ ይገኛሌ፡፡ ዞኑ
በ7 ወረዲዎች የተዋቀረ ሲሆን ይህም ቡሇን፣ ወንበራ፣ ዱባጤ፣ ጉባ ወረዲ፣ማንደራ፣ዲንጉር
ወረዲና ፓዊ ወረዲዎችን ያካትታሌ፡፡
ከሊይ በተገሇጸው አግባብ በመተከሌ ዞን በሚገኙ ዋና ዋና የመስህብ ቦታዎች በመስክ ምሌከታ
ሇመሇየት የተሳተፈው የባሇሙያዎች ቡዴን በመስክ ምሌከታው ወቅት የተዲሰሱትን
መስህቦች እንዯሚከተሇዉ አዯራጅቶ አቅርቧሌ፡፡

1.3 የምሌከታዉ ዓሊማ (Objective of Field Observation)


የዚህ የመስክ ምሌከታ ዓሊማ በመተከሌ ዞን የሚገኙ መስህቦችን የመሌማት አቅም፣ያለባቸዉን
ተግዲሮቶች፣የገበያ ሌማት እና የአቅም ግንባታ ጉዲዮችን በመሇየት እና ተጨባጭ መረጃዎች
ሊይ በመመስረት ምክረ ሃሳቦችን ማቅረብ ነው፡፡

1.4 የሚጠበቀዉ ውጤት (Expected Outcome)


ከዚህ መስክ ምሌከታ በዋናነት የሚጠበቅ ውጤት በክሌለ የሚገኙ መስህቦች
ተሇይተዉ፣ተጠብቀዉ፣ተዋዉቀዉ እና ሇምተዉ ማህበረሰቡ በእኔነት ስሜት ከቱሪዝም ሃብት
ተጠቃሚ እንዱሆን ማስቻሌ ነው፡፡

1.5 የምሌከታው ወሰን (Scope of Field Observation)


በቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ክሌሌ በመተከሌ ዞን በሚገኙ ባህሊዊ፣ታሪካዊ እና ተፈጥሮአዊ የመስህብ
ቦታዎች ሊይ የተወሰነ ይሆናሌ፡፡

1.6 የምሌከታዉ አነሳሽ ምክንያት (Rationales of the Observation)


እንዯሚታወቀዉ የቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ክሌሌ ብዙ ያሌተነኩ ባህሊዊ፣ታሪካዊ እና ተፈጥሮአዊ
መስህብ ሀብቶች ያለበት ክሌሌ ነዉ፡፡ ሆኖም ግን ክሌለ ካሇዉ ሰፊ የመሌማት ዕዴሌ እና
እምቅ የሆነ የቱሪዝም ሃብት አንፃር ሲታይ መስህቦቹ የሚፈሇገዉን ያክሌ ያሌሇሙና
የቱሪስቱን ፍሊጎት ሉያሟለ የማይችለ መሆናቸዉ፣ መስህቦቹን ከማስተዋወቅ አኳያ በተሇያዩ
የሚዱያ አዉታሮች በሚገባ ያሌተዋወቁ መሆናቸዉ፣ በተሇይም ከመሰረተ ሌማት ዝርጋታ ጋር
ተያይዞ እስከ መስህቦቹ ዴረስ ያለ መሰረተ ሌማቶች ገና ያሌተሰሩ መሆናቸዉ እና እንዱሁም

3
የቱሪስት አገሌግልት ሰጭ ተቋማት በሚገባ ያሌተዯራጁ በመሆናቸዉ ሇጥናቱ እንዯ አነሳሽ
ምክንያት የተወሰዯ ሲሆን የባህሌና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከሆቴሌና ቱሪዝም ማሰሌጠኛ
ኢንስቲትዩት፣ከቱሪዝም ኢትዮጵያ፣ከደር እንስሳት ሌማትና ጥበቃ ባሇስሌጣን፣ከቅርስ ጥናትና
ጥበቃ ባሇስሌጣን፣ ከቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ባህሌና ቱሪዝም ቢሮ እና በመተከሌ ዞን ከሚገኙ
ባሇሙያዎች ጋር በመተባበር በተጨባጭ በክሌለ የሚገኙ የመስህብ ቦታዎች ያለበትን ዯረጃ
በመፈተሸ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መሌኩ ከክሌለ ነባራዊ ሁኔታ ጋር
በማጣጣም ስትራቴጃዊ ጉዲዮች ሊይ በማተኮር ሙያዊ ምክረ ሃሳብ ማቅረብ ነዉ፡፡

4
ምዕራፍ ሁሇት

2.የመተከሌ ዞን የቱሪዝም መስህብ ሀብት አቅም

2.1. ባቤን ዋሻ
2.1.1. መግቢያ (Introduction to the Site)
‹‹ባቤን›› ማሇት እንዯ አካባቢዉ ማህበረሰብ ገሇጻ ‹ባቢያ› ከሚሌ የሽናሻ ቋንቋ የተወሰዯ ቃሌ
ሲሆን ትርጉሙም በአማርኛ ‹መተዛዘሌ› ማሇት እንዯሆነ ይናገራሌ፡፡ ስሇዚህ ስም ትርጉም
ህዲር 29/2007ዓ.ም በ9ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓሌ በህትመት
ዝግጅት፣ ስርጭትና ድክዩመንቴሽን “ክሌሊችን” በሚሌ አርስት በተዘጋጀ ህትመት ሊይ
እንዯሚከተሇዉ አስቀምጦታሌ፡፡

‹‹ባቤን›› ማሇት በቦሮ ሽናሻ ቋንቋ (ቦርና) ‹‹መሸከም›› የሚሌ ትርጓሜ አሇዉ፡፡ ‹‹ባቤን›› ከቡሇን
ወረዲ ዋና ከተማ ቡሇን በ 7 ኪ.ሜ ርቀት ሊይ የሚገኝ ታሪካዊ ዋሻም ስያሜ ነዉ›› በማሇት
አብራርቶታሌ፡፡ ያም ሆነ ይህ የቃለ ትርጉም መተዛዘሌ ወይንም እርስ በርስ መሸካከም ከሚሌ
ጋር ቀጥተኛ ትርጉም እንዲሇው በቀሊለ መረዲት ይቻሊሌ፡፡

2.1.2. ታሪካዊ አመጣጥ /Historical Background/


ይህ ተፈጥሮአዊ ዋሻ በታሪክ የሽናሻ ብሄረሰብ ጎሳዎች ማሇትም፤- ዯበት፤ጎሬት፤አወሌ እና
በባንጪ ጎሳዎች አባሊት በደሮ ጊዜ በተሇያዩ ጊዜያት ከሚያጋጥማቸዉ የጠሊት ወረራ
ሇመጠሇሌ የሚጠቀሙበትና የሚኖሩበት ተፈጥሮአዊ ዋሻ እንዯሆነ የአካባቢዉ ማህበረሰቦች
ይናገራለ፡፡ ባቤን ስሇሚሇዉ የስም ስያሜ ያነጋገርናቸዉ የአካባቢዉ ታሪክ አዋቂ ነዋሪዎች ገሇጻ
ይህ ዋሻ እርስ በእርሳቸዉ በተዛዘለና በተዯራረቡ ዴንጋዮችና ቋጥኞች የዯረጀ ስሇሆነ ባቤን
የሚሌ ስያሜ እንዯተሰጠዉ ይናገራለ፡፡ በ2007 ዓ.ም ሇ9ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች
ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓሌ “ክሌሊችን” በሚሌ አርስት በተዘጋጀዉ ህትመት ሊይ ስሇዋሻዉ
ስያሜ እንዯሚከተሇዉ ተብራርቷሌ፡፡

‹‹ቦሮ ሽናሻዎች በወቅቱ ይሰነዘርባቸዉ ከነበረ ጥቃት ሇመሰወር ይጠሇለበት የነበረና


ከብዛታቸዉም የተነሳ አንዲቸዉ በአንዲቸዉ ሊይ መዯራረብ ግዴ ይሊቸዉ የነበረ (አንደ ላሊዉን
መሸከም ሰሇነበረበት) በመሆኑ ምክንያት ዋሻዉ ሆነ አካባቢዉ ባቤን እንዯተባሇ የአካባቢዉ
አዛዉንቶች ይናገራለ›› በማሇት አስቀምጦታሌ፡፡

5
ከዚህም በተጨማሪ ጥር 2004 ዓ.ም በቤ/ጉ/ክ መንግስት በመንግስት ኮመኒኬሽን ጉዲዮች ቢሮ
በተዘጋጀዉ አዱስ ምዕራፍ ቁጥር 27 መጽሄት በገጽ 12 ሊይ መስህቦቻችን በሚሌ አብይ
አርስት ስር በንዐስ አርዕስት የቡሇኑ ባቤን ዋሻ በማሇት ስሇዋሻዉ የጻፈ ሲሆን ስሇ ዋሻዉ
የስም አሰያየም የሚከተሇዉን አስነብቧሌ፡፡

‹‹ባቤን›› ማሇት በሽናሽኛ ቋንቋ ‹‹ማዘሌ›› ማሇት ሲሆን ስያሜዉ የተሰጠዉ ዴንጋዮች አንደ
በአንደ ሊይ ተዯራርበዉ የሚገኙ በመሆናቸዉ ነዉ፡፡ ይሄዉ ባቤን የሚባሇዉ አካባቢ ቀዯም
ሲሌ ዜየዉ የተባሇ ሰዉ በአካባቢዉ ይኖር እንዯነበርና በይዞታነት የእርሱ ስሇነበር ቦታዉን
ከተፈጥሮ አቀማመጡ በመነሳት ባቤን ብል ስያሜ የሰጠዉ መሆኑን የእዴሜ ባሇጸጎች
ይናገራለ፡፡›› በማሇት ጽፏሌ፡፡

ይህ ዋሻ የሽናሻ ብሄረሰብ በጥንት ጊዜ ይገሇገሌባቸዉ የነበሩ የዴንጋይ የመገሌገያ ቁሳቁሶችና


አሌባሳት በዋሻዉ ዉስጥና ከዋሻዉ ዉጭ በአቅራቢያዉ ይገኛለ፡፡ የአካባቢዉ እዴሜ ጠገብ
የታሪክ አዋቂ አዛዉንቶች እንዯሚናገሩት፤ በዋሻዉ ዉስጥ በነበሩበት ወቅት ሽናሾች የተሇየ
ማህበራዊ ግኑኙነቶች እንዯነበራቸዉ ሇአብይነትም ያህሌ የዯቦ፣ (የቡና ተራቲም) ቡና
በመጠራራት አብሮ በጋራ ይጠጡ ስሇነበር በዋሻዉ ዉስጥ ይኖሩባቸዉ በነበሩ የዋሻዉ ክፍልች
ስም ሲጠራሩበት የነበረ በሽናሽኛ ቋንቋ (ቦርና) ‹‹ዲሺ›› (በታችኛዉ የዋሻዉ ክፍሌ የሚኖሩ)
እንዱሁም ‹‹ዲምቢ›› (ሊይኛዉ የዋሻዉ ክፍሌ የሚኖሩ) በሚሇዉ መጠሪያ መሰረት በአሁኑ
ሰዓት በብሔረሰቡ ዉስጥ የዘር ግንዴ/ጎሳ ሇመቁጠርና ሇመሇየት ዲሺ ወይም ዲምቢ የሚለ
ስያሜዎችን ሽናሻዎች ከዘር ግንደ/ጎሳዉ መጠሪያ ስም በማስቀዯም ይጠቀሙባቸዋሌ፡፡ ሇምሳላ
ያክሌ ‹ዲሺ አንፎ‹ እና ‹ዲምቢ› አንፎ፡፡

የዚህ ተፈጥሮአዊ ዋሻ ታሪክ ከሽናሻ ብሔረሰብ ጋር ከጥንት ጊዜ ጀምሮ ሇብዙ ዘመናት ከፍተኛ
ቁርኝት እንዲሇዉ ቢነገርም እንኳን መቼ ወይም በየትኛዉ ዘመንና ዓ.ም የብሔረሰቡና የዋሻዉ
ግንኙነት እንዯተጀመረ ትክክሇኛ ቀንና ጊዜ ማስቀመጥ አይቻሌም ቢባሌም ነጸብራቅ መጽሄት፡-

‹‹ከዛሬ መቶ አመት በፊት የሽናሻ ብሔረሰብ በቦታዉ ሰፍሮ ይኖረበት እንዯነበርና በጦርነት
ወቅትም ወንድች ጦርና ጋሻ ይዘዉ ሲዋጉ ሴቶችና ሌጆች የሚጠሇለበት ብልም ቀሪ
ሀብታቸዉን ከጠሊት ወረራ እንዱተርፍ የሚያሸሹበት ቦታ እንዯሆነ ይነገርሇታሌ›› በማሇት
ጽፏሌ፡፡

6
2.1.3. የመስህቡ አካሊዊ ሁኔታ /Physical Structure and Arrangement/
ባቤን ዋሻ በተሇያዩ ሇምሇምና ሃገር በቀሌ ዛፎች የተከበበ ከመሆኑም በተጨማሪ አካባቢዉ
ጥቅጥቅ ባሇ የዯን ሽፋን ያሸበረቀ በሆኑ አካባቢዉን ውብና ማራኪ እይታ ሰጥቶታሌ፡፡ ይህ ዋሻ
አንዴ ብቻ ዋሻ ሳይሆን በቁጥር ብዙ የሆኑ የተሇያዩ ዋሻዎች በአንዴ አካባቢ ተጠራቅመዉ
የሚገኙበት ሲሆን አብዛኞቹ ዋሻዎች አንደ ከአንደ ዋሻ ወዯ ላሊኛዉ የሚያሻግሩና የሚያገኛኙ
የዋሻ ክፍልች ያሎቸዉ ናቸዉ፡፡ ዋሻዎቹ ረጅም እርቀት መሄዴ ሚችለ እና በአንዲንዴ
ቦታዎቻቸዉ ሊይ ሌክ እንዯ አዲራሽ የሚሰፉና የዋሻዉን ታሪክ የሚጋሩት የሽናሻ ብሔረሰቦች
ይጠቀሙባቸዉ እንዯነበር የሚወሱ ከዴንጋይ የታነጹ ጥንታዊ የመገሌገያ መሳሪያዎች
የሚገኙባቸዉ ናቸዉ፡፡

በክሌለ የመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዲዮች ቢሮ በአንዴ ወቅት በታተመዉ አዱስ ምእራፍ መጽሄት
ስሇዚህ ዋሻ አካሊዊ ሁኔታ እነዯሚከተሇዉ ይሊሌ፡-

‹‹ የባቤን ዋሻ ከሊይ ሲታይ ተሇያይቶ ብቻ ብቻዉን የተቀመጠ ይምስሌ እንጂ ዉስጥ ሇዉስጥ
የሚገናኙ በመሆናቸዉ ሰዎች ማህበራዊ ኑሮአቸዉን ይገፉባቸዉና ያጣጥሙባቸዉ እንዯነበር
ይናገራለ፡፡›› በማሇት ጽፏሌ፡፡

በባቤን ዋሻ ይጠቀሙ እንዯነበር የሚነገርሊቸዉ የሽናሻ ብሔረሰቦች ከአንደ ዋሻ ወዯ ላሊኛዉ


ዋሻ ሇመሸጋገር መሰሊሌ እንዯሚጠቀሙም የአካባቢዉ አዛዉንቶች ተናግረዋሌ፡፡ በነዚህ ዋሻዎች
ዉስጥ የቤት እንስሳቶቻቸዉንም ጭምር የሚያስጠሌለበት ቦታ እንዲሇ ገሌጸዋሌ፡፡ እነዚህ
ዋሻዎች ረጃጅም ርቀት የሚያስኬደ፣ ጨሇማ እና በዉስጣቸዉ ዉሃ ያሊቸዉ ስሊለ ዋሻዉን
እንዯሌብ ተዟዙሮ መመሌከትና ማጥናት ከባዴ እንዱሆን ያዯርገዋሌ፡፡ አንዲንዴ ዋሻዎች ግን
ሇመጎብኘትም ይሁን በዉስጣቸዉ ተዟዙሮ ሇማጥናት ቀሊሌ፣ ምቹና የሚማርኩ ናቸዉ፡፡

2.1.4. አንፃራዊ መገኛ እና መሌከዓ-ምዴር /Location and Topography/


ይህ አስገራሚ ዋሻ ከወረዲው ዋና ከተማ ቡሇን በስተሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ ተነስቶ እስከ
ኤማንጂ ቀበላ ዴረስ 8 ኪ.ሜ ከተኬዯ በኋሊ አንዴ ኪ.ሜ የእግር ጉዞ የሚዯርስ የወረዲዋ ዴንቅ
የቱሪስት መስህብ ሀብት ነዉ፡፡ ይህን እዴሜ ጠገብ መስህብ ጨምሮ ብዛት ያሊቸዉ ዋሻዎች
በወረዲዋ ዙሪያ የሚገኙ ሲሆን፣ የሽናሻ ጎሳዎች በሀዘንም ሆነ በዯስታ ጊዜ ማህበራዊ
ክንዋኔያቸውን የሚገሌጹበት ትሌቅ እና እዴሜ ጠገብ ዋርካ ዛፍ፤ ጥቅጥቅ ያለ፣ በተፈጥሮ

7
እጽዋት ዝርያ የበሇጸጉ፣ የተሇያዩ የአእዋፍት ዝርያዎች የሚገኙበትና በደር እንስሳት ሃበት
የታዯለ ጥብቅ ዯኖችም በብዛት በመስህቡ አካባቢ ውስጥ ይገኛለ፡፡

ባቤን ዋሻ

8
ባቤን ዋሻ

2.1.5. በምሌከታው ወቅት የታዩ ችግሮች


ምንም እንኳን ባቤን ዋሻ ማራኪ እና የጎብኝዎችን ቀሌብ በቀሊለ የሚስብ ቢሆንም የሚከተለት
ችግሮች በግሌፅ ይታዩበታሌ፡፡

መስህቡን የሚያሳይ አቅጣጫ ጠቋሚ ታፔሊ የሇውም


ሇጉብኝት ምቹ እንዱሆን አሌተሰራበትም
ካምፕ ሳይት የሇውም
የራሱ የሆነ ትኬት ቢሮ የሇውም
መንገደ በዯንብ ያሌተጠረገ ነው

9
አከባቢው በእምነ በረዴ የተዯሇ በመሆኑ ከዚህ የተሰሩ የስጦታ ዕቃዎች አሇመኖራቸው

2.1.6. ምክረ ሃሳብ (Recommendations)


አቅጣጫ ጠቋሚ ታፔሊ ቢሰራሇት
ቱሪስቶች የሚያርፉበት ካምፕ ሳይት ቢኖር
ወጣቶችን ተጠቃሚ ሇማዴረግ የተሇያዩ የዕዯ ጥበብ ውጤትችን እንዱያቀርቡ ማዯራጀት
ቢቻሌ
የራሱ የሆነ ትኬት ቢሮ ቢኖረው
በሙያዉ የሰሇጠነ አስጎብኝ ባሇሙያ ቢኖር
መንገደ አመች በሆነ መንገዴ ቢሰራ

2.2. ዯሃን ታሪካዊ ስፍራ


2.2.1. የመስህቡ አሰያየምና ታሪካዊ ዲራ /Historical Background/
‹‹ዯሃን››ማሇት ከትግርኛ ቋንቋ የተወሰዯ ቃሌ ሲሆን ትርጉሙም በአማርኛ ‹ዯህና› ማሇት
እንዯሆነ መረዲት ችሇናሌ፡፡ የዯኃን የተፈጥሮ ዋሻ በታሪክ የሽናሻ ብሄረሰብ አባሊት በደሮ ጊዜ
በተሇያዩ ጊዜያት በሚያጋጥሟቸዉ የጠሊት ወረራዎች ሇመጠሇሌ የሚጠቀሙበት አሌፎ
ተርፎም የሚኖሩበት፤ባህሊዊ የፍርዴ አሰጣጥ ሂዯት የሚከውኑበት፤የሻሮ /ባህሊዊ ፍትሃት ሥነ
- ስርዓት/ የሚፈጸምበት፤በጦር ጊዜ የተያዙ ምርኮኞች የሚታሰሩበት፤11 ትውሌዴ የቀብር ስነ-
ስርዓት የሚፈጸምበት፤በዋሻው ዙሪያ ሰፌ የተዯሊዯሇ በረዥም የዋርካ ዛፍ የተከበበ ሜዲ መሬት
ሇስብሰባ አዲራሽ የሚጠቀሙበት እና አመታዊ የእርዴ ሥነ-ስርዓት የሚፈጸሙበት እጅግ በጣም
አመርኪ ባህሊዊና ታሪካዊ እሴት ያሇው የዋሻ ውስጥ የተፈጥሮ የቱሪዝም መስህብ ሃብት
ሲሆን ዋሻው እርስ በርሳቸዉ በተዛዘለና በተዯራረቡ ዴንጋዮችና ቋጥኞች የዯረጀና በዋናው
ዋሻ ዙሪያ ተመሳሳይነት ያሊቸው ዘጠኝ ዋሻዎች ሲኖሩ በ1935 በሁሇተኛው የጣሉያን ወራሪ
ኃይሌ አካባቢውን ሇመቆጣጠር ሲሞክር እና ከሊይ ከዯጋማው የኢትዮጽያ ክፍሌ የሚመጡ
ወራሪዎችን የአካባቢው ኗሪዎች የጠሊትን ጦር ሇመከሊከሌ በዋናነት ሶስቱ ዋሻዎች ጥቅም ሊይ
የዋለ እንዯሆነና ስማቸውም፡-
1ኛ የቀኝ አዝማች ተሰማ መሻላ ዋሻ/ምሽግ/
2ኛ የሆራ ጣንገር ዋሻ እና
3ኛ የአቶ ቱፋ አርሶን ዋሻ ናቸው

10
በተጨማሪም የዯሃን ታሪካዊ ዋሻ በጥንት ዘመን የሽናሻ ህዝቦች ከከነዓን ምዴር እስራኤሌ
ተነስተው በግብጽ ምዴር አሌፈው በኢትዮጵያ ውስጥ በዴሮው በጎጃም ክፍሇ ሀገር በመተከሌ
አውራጃ በቡሇን አስተዲዯር ዯሀን ተፈጥሮዊ ዋሻ ውስጥ ይኖሩ እንዯነበር ይነገራሌ፡፡
2.2.2. የመስህቡ አካሊዊ ሁኔታ /Physical Structure and Arrangement/
ዯሀን ዋሻ በተሇያዩ ሇምሇምና ሀገር በቀሌ ዛፎች የተከበበ ከመሆኑም በተጨማሪ ዋሻው
የሚገኝበት የመሬት አቀማመጥ ተራራማ ስሇሆነ ዯሃን ሊይ ሆኖ በቀሊለ የቡሇን፤የዴባጤ እና
የወንበራ ወረዲዎችን ማየት ስሇሚቻሌ መስህቡን ውብና ማራኪ እይታ ሰጥቶታሌ፡፡ ይህ ዋሻ
አንዴ ብቻ ሳይሆን በቁጥር ከዘጠኝ በሊይ የሆኑ የተሇያዩ ዋሻዎች በአንዴ አካባቢ ተጠራቅመዉ
የሚገኙበት ሲሆን አብዛኞቹ ዋሻዎች አንደ ከአንደ ዋሻ ወዯ ላሊኛዉ የሚያሻግሩና የሚያገናኙ
የዋሻ ክፍልች ያሎቸዉ ናቸዉ፡፡ ዋሻዎቹ መካከሇኛ እርቀት መሄዴ የሚችለ እና በአንዲንዴ
ቦታዎቻቸዉ ሊይ ሌክ እንዯ አዲራሽ የሚሰፉና የዋሻዉን ታሪክ የሚጋሩት የሽናሻ ብሔረሰብ
ይጠቀሙባቸው እንዯነበር የሚያወሱ ከዴንጋይ የታነጹ የመካከሇኛ ዘመን ዕዴሜ ያሊቸው
የመገሌገያ መሳሪያዎች የሚገኙባቸዉ ናቸዉ፡፡
2.2.3. አንፃራዊ መገኛ እና መሌከዓ-ምዴር /Location and Topography/
ይህ አስገራሚ ዋሻ ከወረዲዉ ዋና ከተማ ቡሇን ተነስቶ ወዯ ወንበራ ወረዲ የሚያስኬዯውን
ዋናውን መንገዴ ተከትል በሞራ ቀበላ 9 ኪ.ሜ ከተጓዙ በኃሊ በስተግራ ያሇውን መንገዴ
በእግር ጎዞ ሇአምስት ዯቂቃ ከተጓዙ በኃሊ የሚዯረስ የወረዲዋ ዴንቅ የቱሪስት መስህብ ሀብት
ነዉ፡፡ ይህን ታሪካዊ ስፍራ በውስጡ ከዘጠኝ በሊይ የዋሻ ውስጥ መስህቦች ያለትና በመስህቡ
ዙሪያ ስፍራ የ11 ትውሌዴ ቀብር የሚፈፀምበት ታሪካዊ ቦታ ነው፡፡ በተጨማሪም እዴሜ
ጠገብ ዋርካ ዛፍ፤ ጥቅጥቅ ያለ፣ በተፈጥሮ እጽዋት ዝርያ የበሇጸጉ፣ የተሇያዩ የአእዋፍት
ዝርያዎች የሚገኙበትና በደር እንስሳት ሃበት የታዯለ ጥብቅ ዯኖችም በብዛት በመስህቡ አካባቢ
ዉስጥ የሚገኙበት ቦታ እና ከዯሀን ዋሻ ሊይ ሆነው በአካባቢው የሚገኙ ወረዲዎች የሚታዩበት
ሇዓይን የሚማርክ አሰዯሳችና ማራኪ ቦታ ነው፡፡

11
ዯሃን ታሪካዊ ስፍራ

12
ዯሃን ታሪካዊ ስፍራ ዉስጥ የሚገኝ መካነ መቃብር
2.2.4. በምሌከታዉ ወቅት የተሇዩ ችግሮች
ከ ዞኑ ዋና ከተማ እስከ መስህቡ ዴረስ መንገደ አስቸጋሪ መሆኑ
የራሱ የሆነ አስጎብኝ ባሇሙያ የሇውም
ትኬት ቢሮ የሇውም
አቅጣጫ ጠቋሚ ታፔሊ የሇውም
ቱሪስቶች የሚያረፍበት ካምፕ ሳይት የሇውም
ዯረጃቸዉን የጠበቁ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት የለም
የፕሮመሽን ችግር መኖሩ
2.2.5. ምክረ ሃሳቦች (Recommendations)
ከቡሇን ወረዲ እስከ መስህቡ ዴረስ የሚወስዯዉን መንገዴ ባሇሃብቱንና ላልች ባሇዴርሻ
አካሊትን በማስተባበር መስራት ቢቻሌ
የራሱ የሆነ ትኬት ቢሮ ቢኖረው
አቅጣጫ ጠቋሚ ታፔሊ ቢኖረው
ካምፕ ሳይት ቢኖረው

13
ዯረጃቸዉን የተጠበቁ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት ባሇሃብቱንና ላልች ባሇዴርሻ አካሊትን
በማስተባበር መስራት ቢቻሌ
2.3. ኤጃሽ ተራራና በውስጡ ያለ ዋሻዎች
2.3.1. የመስህቡ አፈ-ታሪክ (Legend of the Site)
የመስህቡን አፈ - ታሪክ በተመሇከተ በጥንት ዘመን አንዴ ወንዴ እና ሴት ወንበራ ሊይ ሆነው
ተፎካክረው ወንዴየው ከኮሰበር ተራራውን በጣቴ አምጥጬ ወንበራ ሊይ አስቀምጠዋሇሁ ብል
ሲነግራት እሷ ዯግሞ አታመጣውም ላሉቱን አነጋዋሇሁ ስትሇው ሰውየውም ተናድ ተራራውን
ከኮሶበር ይዞ እየመጣ ሳሇ ቡሇን ወረዲ ሊይ ድቤና ኤቆንጤ ሌዩ ስፈራው ድቤ ሊይ ተራራውን
ይዞ ወዯ ወንበራ ሲሄዴ ሴቷ ላሉቱን አንግታ ተራራውን ባድ ሜዲ ሊይ አስቀረችው ይባሊሌ፡፡

2.3.2. የመስህቡ አሰያየምና ታሪካዊ ዲራ/Historical Background/


‹‹ኤጃሽ››ማሇት እንዯ አከባቢው ነዋሪዎች ገሇጻ በአካባቢው የሚገኝ የተራራ ስም እና በውስጡ
ያለ ዋሻ ማሇት እንዯሆነ ይናገራለ፡፡ የኤጃሽ የተፈጥሮ ዋሻ በታሪክ የሽናሻ ብሄረሰብ አባሊት
በደሮ ጊዜ በተሇያዩ ጊዜያት በሚያጋጥሟቸዉ የጠሊት ወረራ ሇመጠሇሌ የሚጠቀሙበት ነው፡፡

2.3.3. የመስህቡ አካሊዊ ሁኔታ/Physical Structure and Arrangement/


ኤጃሽ ተራራና በውስጡ ያለ ዋሻዎች በዙሪያው ሜዲማና ሇጥ ባሇ መሬት ሊይ የሚገኝ
የተፈጥሮ የቱሪዝም መስህብ ሃብት ነው፡፡በተራራው ሊይ አሌፎ አሌፎ የተሇያዩ ሇምሇምና
ሀገር በቀሌ ዛፎች የበቀለበት ከመሆኑም በተጨማሪ ዋሻው የሚገኝበት የመሬት አቀማመጥ
ሜዲ ሊይ የሆነና የተራራው ከፍታ በጣም ትሌቅ ስሇሆነ ኤጃስ ሊይ ሆኖ በቀሊለ በመስህቡ
አካባቢ የሚገኙ አጎራባች ቀበላዎችን እና የወንበራ ስንሰሇታማ ተራራዎችን ማየት ስሇሚቻሌ
መስህቡን ውብና ማራኪ እይታ ሰጥቶታሌ ብል መውሰዴ ይቻሊሌ፡፡
ይህ ዋሻ አንዴ ብቻ ሳይሆን በቁጥር ከአስር በሊይ የሆኑ የተሇያዩ ዋሻዎች ተራራው ሙለ
ዙሪያ የሚገኙበት ሲሆን አብዛኞቹ ዋሻዎች አንደ ከአንደ ዋሻ ወዯ ላሊኛዉ የሚያሻግሩና
የሚያገናኙ የዋሻ ክፍልች ያሎቸዉ ናቸዉ፡፡ ዋሻዎቹ መካከሇኛ ርቀት መሄዴ የሚችለ እና
በአንዲንዴ ቦታዎቻቸው ሊይ ሌክ እንዯ አዲራሽ የሚሰፉና የዋሻዉን ታሪክ የሚጋሩት የሽናሻ
ብሔረሰብ ይጠቀሙባቸዉ እንዯነበር የሚያወሱ ከዴንጋይ የታነጹ የመካከሇኛ ዘመን ዕዴሜ
ያሊቸው የመገሌገያ መሳሪያዎች የሚገኙባቸዉ ናቸዉ፡፡ በተጨማሪም እንዯ አካባቢው የሀገር
ሽማግላዎች ገሇጻ በተራራው አናት እና ቦታው መሃሌ ሊይ ከ100 ሰው አስከ 1000 ሺህ ሰው
መሰብስብ የሚችሌ ዋሻ እንዲሇ ሇመስማት ችሇናሌ፡፡ በላሊ በኩሌ ዯግሞ በተራራው መግቢያ
በኩሌ በጥንት ጊዜ የሰው ሌጆች የጥበብ አሻራ የሆኑ የዋሻ ውስጥ ስዕልች የሚገኙበት

14
ማሇትም ጨረቃ፣ ጸሏይ ፣በሬ ከነጥማደ ፣ጋሻ እና የሌጃ ገረዴ የዋሻ ውስጥ የሥዕሌ ጥበቦች
የሚገኝበት ያሌተዋወቀ እምቅ የቱሪዝም ሃብት ነው፡፡
2.3.4. አንፃራዊ መገኛ እና መሌከዓ-ምዴር /Location and Topography/
ይህ አስገራሚ ዋሻ ከወረዲዉ ዋና ከተማ ቡሇን ተነስቶ ወዯ ወንበራ ወረዲ የሚያስኬዯውን
ዋናውን መንገዴ ተከትል በድቤ ቀበላ ዴረስ 22 ኪ.ሜ ከተጓዙ በስተቀኝ በኩሌ የሚዯረስ
ዴንቅ የቱሪስት መስህብ ሀብት ነዉ፡፡ ኤጃሽ ተራራና በውስጡ ከአስር በሊይ የዋሻ ውስጥ
መስህቦች ያለትና በመስህቡ ውስጥ ሀገር በቀሌ የዛፍ ዝርያዎች ያለበት ዴንቅ ተፈጥሮዊና
ባህሊዊ እሴት ያሇው መስህብ ነው፡፡

ኤጃሽ ተራራ

15
ኤጃሽ ተራራ ዉስጥ የሚገኝ ዋሻ

2.3.5 በምሌከታዉ ወቅት የተሇዩ ችግሮች


 በመስህቡ ሊይ ጥሌቅ ጥናት አሇመዯረጉና ስሇቅርሱ ገሊጭ ድክመንት አሇመኖሩ

 የመንገዴ ችግር መኖሩ

 የመስቡ ቦታ አመሊከች ታፔሊዎች አሇመኖራቸው

 ቅርሱን የማስተዋወቅ ሁኔታ አሇመኖሩ

 ካምፕ ሳይት አሇመኖሩ

16
2.3.6 ምክር ሃሳብ
 በመስህቡ የሚነገሩ አፈታሪኮች በጥናት ሊይ ተመርኩዘዉ እዉነትነታቸዉ ቢረጋገጥ
 ከዞኑ ዋና ከተማዉ እስከ መሰህቡ ዴረስ ያሇዉ መንገዴ አስፋሌት ቢሆን
 አቅጣጫ ተቋሚ ታፔሊ ቢዘጋጅ
 ቅርሱን በተሇያዩ ሚዱያዎች የማስተዋወቅ ስራ ቢሰራ
 አገሌግልት ሰጭ ተቋማት ቢኖሩ
 ካምፕ ሳይት ቢኖር

2.4. ያንግቶክ ፍሌዉሃ


2.4.1. መግቢያ (Introduction to the Site)
የፍሌ ውሃው አፈጣጠር ከዴባጤ ወረዲ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ፍሌ ዉሃው ዴባጤ ወረዲ 56
ኪ.ሜ ይርቃሌ፡፡ ከአዱስ አሇም ቀበላ ዯግሞ የ30 ዯቂቃ ያክሌ በእግር ያስኬዲሌ፡፡ፍሌ ውሃው
የተሇያዩ በሽታዎችን ይፈውሳሌ ተብል ይታሰባሌ፡፡ማሇትም እንዯ እከክ እና ቁርጥማጥ ያለ
በሽታዎችን እንዯሚፈውስ ከአካባቢው ማህበረሰብ የተገኘው መረጃ ያመሇክታሌ፡፡

ያንግቶክ ፍሌዉሃ

17
2.4.2. በምሌከታው ወቅትችግሮች
 የንፅህና ጉዴሇት አሇበት
 መንገደ ከከተማ በጣም ይርቃሌ
 ካምፕ ሳይት የሇም
 መሰረታዊ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት የተሟለ አይዯለም

2.4.2. ምክረ ሃሳብ (Recommendations)


እንክብካቤ ቢዯረግሇት
መንገደ መኪና እንዱያስገባ ቢሰራ
ማረፊያ ቦታ ቢሰራሇት
መሰረታዊ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት ቢሰሩ

2.5 የዱጋ ፏፏቴ


ዱጋ 1ዏ25 በ1982 የተሰራ ሲሆን በቀ2መ7 በሰሜን አቅጣጫ 1.5 ኪ.ሜርቀት ሊይ
ይገኛሌ፡፡ይህ ግዴብ የተሰራው በስዓቱ በነበረው የሳሉኒ ኘሮጀክት ሲሆን ግዴቡ በጣም
አስዯሳችና የተመሌካችን ቀሌብ የሳበ ነው፡፡ በግዴቡ ውስጥ ሇሰዎች መጓጓዠነት የሚውሌ
መንገዴ አብሮ የተገጠመሇት ሲሆን በውስጡ ሇመሄዴ ችቦ የመጀመሪያዋ አስፈሊጊ መሣሪያ
ነው፡፡በግዴብ በውስጡ 4 መስኮቶችና 4 ምሶሶዎች ይገኛለ፡፡

ዱጋ ፏፏቴ 102

18
የባሇሙያዎች ቡዯን በዱጋ ፏፏቴ 102 በጉብኝት ሊይ
2.6 አሉምንጭ
በቀ2መ24 ቀበላ በምስራቅ አቅጣጫ 4.5 ኪ.ሜ ርቀት ሊይ ይገኛሌ፡፡ በ1981 በሳሉኒ ኘሮጀክት
የተሰራነው፡፡ በቤንሻንጉሌ ጉምዝ ክሌሌና በአማራ ክሌሌ ዴንበር መካከሌ ይገኛሌ፡፡ በግዴቡ
ውስጥ አንዴ አገሌግልት የሚሰጥ ጀሌባ አሇ፡፡ ይህ ጀሌባ አገሌግልቱ ግዴቡ ሲቆሽሽ ጽዲት
ሇማከናወንና ሇአካባቢውና ሇአጏራባች ነዋሪዎች ሇመዝናኛነት ይውሊሌ፡፡ አሉምንጭ ስያሜውን
ያገኘው ከአካባቢው ነዋሪ ከሆኑት አሉ ከሚባሌ ሰው እንዯሆነ መረጃዎች ይጠቁማለ፡፡ የምንጩ
አጠቃሊይ ሁኔታ ሲታይ በውስጡ አንዴ ማጣሪያ ሲኖረው ከግዴቡ ውጭ ራቅ ብል ሶስት
የሚሆኑ ታንከሮች አለት፡፡ እነዚህ ታንከሮች የተጣራውን ውሃ ከ8 – 9 ሇሚሆኑ ቀበላዎች
በማሰራጨት ሇመጠጥ እንዱውሌ ያዯርጋለ፡፡ አሉ ምንጭ በሽቦ የታጠረና በጏኑ የሚያሌፈው
አሉ ምንጭ ሇተሇያየ የመስኖ አገሌግልት ይሰጣሌ፡፡ አሉ ምንጭ ፍሰቱ በዯቂቃ 5ዏ ሉትር
ነው፡፡

19
ኢሉምንጭ
3.ዱጋ 1243 ከቀ2መ134 18 ኪ.ሜርቀትሊይይገኛሌ፡፡

ግዴቡ ሲሰራ ሇመጠጥና ሇሃይዴሮ ኤሉክትሪክ ፓወር ማመጫነት ነበር፡፡ ላሊው ግዴቡ
ሲሰራ ውሃውን ገዴበው በሁሇት ብልክ ተከፍሎሌ፡፡ ይህ የውሃ ማስቀመጫ ብልክ ግራና
ቀኝ ይባሊሌ፡፡ እነዚህ ብልኮች የራሳቸው የሆነ ፌኘ -ጌት አሊቸው፡፡ ፌኘ - ጌት ማሇት
ውሃው ከብልኩ አሌፎ እንዲይባክን የሚያዯርግ መዝጊያ ነው፡፡
ይህም በበጋና በክረምት የውሃ መጠን እየታየ የሚዘጋና የሚከፈት ይሆናሌ፡፡ ሁሇቱም
የራሳቸው የሆነ አራት ስቶኘ ብልክ/ታንከር/ አሊቸው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ስምንት ላሊ ውሃ
ማጠራቀሚያ ገንዲ አሇ፡፡
ከዚህ በኋሊ ሇተሇያዩ ክፍልች በማሰራጨት ሇተወሰኑ ቀበላ ነዋሪዎች ሇመጠጥ ውሃ
ያገሇግሊሌ፡፡
1. በሇስ ሸሇቆ፡- በቀ2መ17 ይገኛሌ፡፡ ብቸኛ የተፈጥሮ መስህብ ሲሆን በባህሌናቱሪዝም
ጽ/ቤት አንዴ ጊዜ ብቻ የጉብኝት ስራ ተሰርቶሇታሌ፡፡
5.ብሄርብሄረሰቦች፡-የፓዊወረዲ 9 ብሄርብሄረሰቦችና ከ11ቋንቋዎች በሊይ የሚነገርባት
ስትሆን እነዚህ ብሄርብሄረሰቦች የራሳቸው የሆነ ወግ፣ ባህሌ ያሊቸው ናቸው፡፡
ብሄርብሄረሰቦች በመቻቻሌና በመተሳሰብ ሇወረዲቸው እዴገት ትሌቁን ሚና ይጫወታለ፡፡
በየዓመቱ ህዲር 29 በወረዲ ማዕከሌ በመገኘት ቀኑን በዴምቀት ያከብራለ፡፡

20
2. የተሇያዩ ተቋማት፡-
በፓዊ ወረዲ ውስጥ በርካታ አገሌግልት ሰጪ ተቋማት ያለት ስትሆን
ሁልችም ቢሆን የራሳቸው የሆነ ሇህብረተሰቡ ጥቅም የሚሰጡ ናቸው፡፡
ከእነዚህም ተቋማት መካከሌ ሆስፒታሌ፣ አርባቤቶች ፎቆዎች እና አዲራሾች
ይገኙበታሌ፡፡

2.6.1 የታዩ ችግሮች (Challenges)


የንፅህና ጉዴሇት መኖሩ፡፡ ሇምሳላ በዱጋ ፏፏቴ የተሇያዩ ሃይሊንዴ እና ቆሻሻዎች
ይገኛለ፡፡ ይህም ፏቴዉን የመበከሌ አቅሙ ከፍተኛ ነዉ፡፡
የራሱ የሆነ ትኬት ቢሮ የሇዉም
ልጅ የሇዉም
ካምፕ ሳይት ወይም ማረፊያ ቦታ የሇዉም
አቅጣጫ ተቋሚ ታፔሊ የሇዉም

21
2.6.2 ምክረ ሃሳብ (Recommendation)
ንፅህናዉ ቢጠበቅ
ልጅ ቢሰራ
ካምፕ ሳይት ቢኖር
የራሱ የሆነ ትኬት ቢሮ ቢኖረዉ
ወጣቶችን ተጠቃሚ ሇማዴረግ ማዯራጀት ቢቻሌ ሇምሳላ ፏፏቴዉ አካባቢየሻይ
እና ቡና አገሌግልት ቢኖር
አቅጣጫ ተቋሚ ካፔሊ ቢኖር

2.7ሙሀመዴ ባንጃው ቤተ መንግስት


የሙሀመዴ ባንጃው ቤተ መንግስት በጉባ ወረዲ ከማንኩሽ ከተማ በ 3 ኪ.ሜ ርቀት ሊይ
የሚገኝ ቤተ መንግስት ነው፡፡ይህ ቤተ መንግስት በ1934 ዓ.ም ተጀምሮ በ1936 ዓ.ም
የተጠናቀቀ ሲሆን በወቅቱ የአካባቢው አስተዲዲሪ በነበሩት በዯጃዝማች ሙሀመዴ ባንጃው
የታነፀ ቤተ መንግስት ነው፡፡ይህን ቤተ መንግስት ሇመገንባት ከከተማው 9 ኪ.ሜ ርቀት ሊይ
በምትገኘው ያቡለ ጎጥ የአካባቢውን ማህበረሰብ በማስተባበር እዛው እየተመረተ እና በሰው
ሀይሌ እየተጓጓዘ የተገነባ ህንፃ ነው፡፡ይህ ቤተ መንግስት በውስጡ የተሇያዩ ክፍልች ያለት
ሲሆን ከእነዚህም መካከሌ በረንዲ፣እንግዲ ማረፊያ፣የእንስሳት መኖሪያ ክፍልች፣ስጋ ቤት፣የጦር
መሳሪያ ማስቀመጫ እንዱሁም ላልች የተሇያዩ ክፍልችን የያዘ ነው፡፡ነገር ግን ይህ ቤተ
መንግስት ከሚመሇከታቸው መንግስታዊ እና መንግስታዊ ባሌሆኑ አካሊት ትኩረት ባሇማግኘቱ
ምክንያት በተሇያዩ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሮአዊ አዯጋወች ምክንያት ጉዲቶች እየዯረሰበት
ይገኛሌ፡፡

22
ሙሀመዴ ባንጃው ቤተ መንግስት

23
2.7.1 የታዩ ችግሮች (Challenges)
 የመፈራረስ አዯጋ ተጋርጦበታሌ
 የራሱ የሆነ አስጎብኝ ባሇሙያ የሇዉም
 የባሇዴርሻ ተሳትፎ አነስተኛ መሆኑ
 አቅጣጫ ተቋሚ ካፔሊ የሇዉም
 ዯረጃቸዉን የጠበቁ አገሌግልች ሰጭ ተቋማት አሇመኖር
 የመንገዴ ችግር መኖር
 የግንዛቤ እጥረት መኖሩ
 በመስህቡ አካባቢ የራሱ የሆነ ትኬት ቢሮ የሇዉም

2.7.2 ምክረ ሃሳብ(Recommendations)


 መንግስት ከባሇዴርሻ አካሊት ጋር በመተባበር አፋጣኝ ጥገና ቢያዯርግሇት
 በዘርፍ የሰሇጠነ የሰዉ ሀይሌ ቢኖር
 አቅጣጫ ተቋሚ ታፔሊ ቢኖር
 ባሇሃብቱን በማስተባበር ዯረጃቸዉን የጠበቁ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት
ቢሰሩ
 ከማንኩሽ ከተማ እስከ መዲረሻዉ ዴረስ ያሇዉ መንገዴ ጥርጊያ ቢዯረግሇት
 ማህበረሰቡ ስሇቱሪዝም ያሇዉን አመሇካከት ሇመቀየር የግንዛቤ ማስጨበጫ
መዴረክ ቢዘጋጅ
2.8 ታሊቁ የኢትዮጵያ ህዲሴ ግዴብ
ታሊቁ የኢትዮጵያ ህዲሴ ግዴብ በባሇሙያዎች ቡዴን የመስክ ምሌከታ ከተዯረገሊቸው የመስህብ
ቦታዎች አንደ ነው፡፡ ታሊቁ የኢትዮጵያ ህዲሴ ግዴብ በመተከሌ ዞን ውስጥ በጉባ ወረዲ
ከሚገኙ የቱሪስት መስህቦች አንደ ሲሆን የዚህ ግዴብ መገንባት በጉዞ መስመሩ በሚገኙ
ከተሞች ኢኮኖሚያዊ መሻሻሌን ከማሳዯግ ባሇፈ የአገር ውስጥና የውጭ ሀገር ቱሪዝምን
ሇማሳዯግ የበኩለን ሚና ይጫወታሌ ተብል ይገመታሌ፡፡ የታሊቁ ህዲሴ ግዴብ የኤላክትሪክ
ሃይሌን ከማመንጨት ባሇፈ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገዴ በአስገራሚ የቱሪስት

24
መስህብነት ያገሇግሊሌ ተብል ይታሰባሌ፡፡ በዚህም መሰረት ቱሪዝምን ተገን በማዴረግ በርካታ
የፈጠራ ስራዎችን በመስራት ዘርፈ - ብዙ ተጠቃሚነትን ማጉሊት ይቻሊሌ፡፡
እንዯ ታሊቁ ህዲሴ ግዴብ ግንባታ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ገሇጻ ጎብኝዎች ከአዱስ አበባ ተነስተው
በአሶሳ መስመር የህዲሴ ግዴቡን ጎብኝተው በግሌገሌ በሇስ አዴርገው ባህር ዲር ዯርሰው አዱስ
አበባ መዴረሳቸው በግዴቡ ምክንያት አራት ክሌልችን የማቋረጥና ከ 90 በሊይ ከተሞችን
በየዯረጃው መቃኘት የሚችለበት አጋጣሚን ይፈጥራሌ፡፡ በላሊ አገሊሇጽ አራት ክሌልችን
ማቋረጥ ማሇት በሚታሇፍባቸው ክሌልች ሌዩ ባህሌና ቅርስን የማየት መሌካም አጋጣሚን
ይፈጥራሌ፣ ኢኮኖሚን ያሳዴጋሌ፣ ሥራ ፈጠራን ያበረታታሌ፣ ከዚያም ባሇፈ የአገር ውስጥ
ቱሪዝምን በከፍተኛ ዯረጃ እንዱጎሇብት የማዴረግ ሃይሌ አሇው፡፡

ታሊቁ የህዲሴ ግዴብ

25
በአጠቃሊይ ግዴቡ ተገንብቶ ሲጠናቀቅ ከቱሪዝም ሌማት አንጻር የሚኖረውን ዘርፈ - ብዙ
ፋይዲ እንዯሚከተሇው ማስቀመጥ ይቻሊሌ፡፡
 የአባይ / ናይሌ ወንዝ በሰው ሌጆች ታሪክ ውስጥ ስሙ የገነነ በመሆኑ በውጭ ዜጎች
በከፍተኛ ሁኔታ የመጎብኘት እዴሌ ይፈጥራሌ፡፡
 ግዴቡ ተገንብቶ ሲጠናቀቅ 1680 ስኩየር ኪ.ሜ ቦታ ይይዛሌ ተብል ይታሰባሌ፡፡ 75
ቢ.ሜ.ዋ ውሃ የመያዝ አቅም ይኖረዋሌ፡፡ ይህም በመሆኑ የጣናን እጥፍ የሚሆን ሰው
ሰራሽ ሀይቅ ይፈጠራሌ፡፡ ሀይቁ ከ10 ሺህ ቶን በሊይ አሳ ከመያዝ ባሇፈ ሇውሃ ሊይ
ትራንስፖርት የሚጫወተው ሚና በጣም ከፍተኛ በመሆኑ ይህን ሥፍራ ሇመጎብኘት
በርካታ የአገር ውስጥና የውጭ ቱሪስቶች እንዱተሙ ያዯርጋሌ፡፡ የሱዲን ዝርያ ያሊቸው
በቱሪስቶች ሇጉብኝት የሚመረጡ Nile Porch አሳዎች በመኖራቸው የቱሪስት ፍሰቱን
በዚያው ሌክ ያሳዴገዋሌ ተብል ይታመናሌ፡፡
 በዋናነት ዯግሞ ግዴቡ የኢትዮጵያ ህዝቦች አሻራቸውን አሳርፈው የገነቡት ግንባታ
በመሆኑ የማንነታቸው መገሇጫና ትውሌደ ዴህነትን ዴሌ የሚነሳበት እንዯ አዯዋ ዴሌ
ሌዕሌናውን የሚጎናጸፍበት በመሆኑ በትውሌዴ ሲጎበኝ የሚኖር ይሆናሌ፡፡
 ግዴቡ በአፍሪካ አህጉር ቀዲሚውን ሥፍራ የያዘ ፕሮጀክት በመሆኑ የተሇያዩ አገራት
ሇምርምርና ሇቴክኖልጂ ሽግግር ስራዎች ወዯ ሥፍራው እንዱተሙ ምቹ ሁኔታ
ይፈጥራሌ ተብል ይታሰባሌ፡፡
 ግዴቡ ተገንብቶ ሲጠናቀቅ በውስጡ ከ42 በሊይ ዯሴቶች ይመሰረታለ ተብል ይታሰባሌ፡፡
እነዚህ ዯሴቶች ሊይ የተሇያዩ የመዝናኛና ሀይማኖታዊ ስፍራዎች ተገንብተው ከቱሪዝም
አንጻር በርካታ መስህቦች ይፈጠራለ ተብል ይታሰባሌ፡፡
 ከዚህም በተጨማሪ በግዴቡ ዙሪያ የሚገኙ በርካታ የእጽዋት ዝርያዎች ከመኖራቸው
ጋር ተያይዞ ተፈጥሮ አዴናቂ የሆኑ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ጎብኚዎች በብዛት
ይጎርፋለ ተብል ይታሰባሌ፡፡
 በላሊ መንገዴ ከግዴቡ መጠናቀቅ ጋር ተያይዞ ግዴቡ አካባቢ፣ አሶሳና ማንኩሽ ከተሞች
የትሊሌቅ ሆቴልችና መዝናኛ ሥፍራዎች መናሀሪያ ይሆናለ ተብል ይታሰባሌ፡፡

26
2.9 ማጠቃሇያ /CONCLUSION/
የቱሪዝም ሀብቶች የምንሊቸው የተፈጥሮ፣ የባህሌና ሁሇቱንም አጣምሮ የያዙ እሴቶች ሇአንዴ
ሀገር ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖሉቲካዊ ዕዴገት ያሇው ፋይዲዉ በጣም ከፍተኛ ነው፡፡የእርሰ
በርስ ግንኙነት እንዱሳሇጥ በማዴረግ ማህበራዊ ግንኙነትን ያጠናክራለ፡፡የሀገር ውስጥ
ህብረተሰብና ከተሇያዩ የዓሇም ሀገራት ሇጉብኝት ወዯ ሀገራችን የሚመጡ የህብረተሰብ
ክፍልችን በማገናኘት የቋንቋ፣ የባህሌና የሌምዴ ሌውውጥ እንዱያዯርጉ ምቹ ሁኔታ
ይፈጥራሌ፡፡ ከሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ከሚመጡት ቱሪስቶች የሚገኘው ገቢ አንዯኛ
ሇአካባቢ ነዋሪዎች ተጠቃሚ እንዱሆኑ ያዯርጋሌ፡፡ ሁሇተኛ እንዯ አጠቃሊይ ሲወሰዴ የሀገራችን
ኢኮኖሚ እንዱያዴግ ከፍተኛ ሚና ይጫወታሌ፡፡

ነገር ግን ይህን ሁለ ጥቅም ሇማስገኘት እነዚህ የቱሪዝም ሀብት የሆኑት የተፈጥሮ፣ የባህሌና
ሁሇቱም አጣምሮ የያዙ እሴቶች መጠበቅ፣ መሌማትና መታወቅ አሇባቸው፡፡ እንዱሁም
ሇቱሪዝም አስፈሊጊ የሆኑ የመሰረተ ሌማቶች ሇምሳላ መንገዴ፣ ስሌክ፣ መብራት፣ እንተርኔት፣
ሆቴልች፣ ሬስቶራንቶች ተሟሌቶ መገኘት አሇባቸው፡፡ ከእነዚህም በተጨማሪ ከሊይ በተጠቀሱት
በእያንዲንደ ተቋማት ውስጥ አገሌግልት የሚሰጡ ሠራተኞች በአገሌግልት አሰጠጥ የሰሇጠኑ
መሆን አሇባቸው፡፡

የቤንሻንጉሌ ጉሙዝ ብሔራዊ ክሌሌ ብዙ የቱሪዝም መስህቦች የሚገኙበት ክሌሌ ነው፡፡ ከክሌለ
ውስጥ የዲሰሳ ጥናታችን ዞን የሆነውን የመተከሌ ዞን ብንወስዴ የታሊቁ የህዲሴ ግዴብ ጨምሮ
በርካታ የቱሪዝም መስህብ ያሇው ዞን ነው፡፡ እነሱም የባቤን ዋሻ፣ ዯሃን ታሪካዊ ስፍራ፣ ኤጃሽ
ተራራና በውስጡ ያለ ዋሻዎች፣ የሽናሻ ብሄረሰብ የመስቀሌ በዓሌ ‹ጋሪ-ዎሮ››/መስቀሌ
በዓሌ/፤ ዱጋ ግዴብ 1025 / ፏፏቴ/፤ ያንግቶክ ፍሌ ውሃ፣ የቢጀሚስ ብሔራዊ ፓርክ፤
የዯጃዝማች መሀመዴ ባንጃው ቤተ መንግስትና የመሳሰለት ይገኙበታሌ፡፡

በመሆኑም እነዚህ የመተከሌ ዞን የቱሪዝም መስቦች ከሳይንስና ከአፋ ታሪክ አንፃር ምን


እንዯሆኑ፣ የት እንዯሚገኙ፣ ያለበት ሁኔታን በተመሇከተ በዲሰሳ ጥናቱ ተካቷሌ፡፡ መስህቦቹን
ሇማሌማት ምን መዯረግ እንዯሚገባ ተገሌጿሌ፡፡ ከእነዚህም በተጨማሪ መስህቦቹን ከማሌማት
አንፃር ያለ የአዯረጃጀት፣ የሰው ኃይሌ፣ የህግ ማዕቀፎች ውስንነቶች መኖራቸው እንዱሁም
ስሇመስህቦቹ ከዚህ በፊት የተዯራጁ መረጃዎች አሇመኖራቸው፣ መሰረተ ሌማቶች ማሇትም
መንገድች፣ ሆቴልች፣ ሬስቶራንቶች፣ መብራት፣ ውሃ፣ ስሌክና ላልች አገሌግልት ሰጪ

27
ተቋማት በበቂ ሁኔታ አሇመኖራቸው ተዲሷሌ፡፡ ዞኑ በርካታ የቱሪዝም መስህቦች ያሇው ሲሆን
እነዚህን በመጠበቅ፣ በማሌማትና በማስተዋወቅ ከጭስ አሌባ ኢንዲስሪው የሚጠበቀውን ፋይዲ
ሇማግኘት ብዙ መሥራት ይጠበቅበታሌ፡፡

2.10 ምክረ- ሀሳብ /RECOMMENDATIONS/


ሇአንዴ ሀገር ወይም ክሌሌ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖሉቲካዊ ዕዴገት የቱሪዝም
ኢንዲስትሪው ከፍተኛ ሚና ይጫወታሌ፡፡ ይህንን ሚና ሇመጫወት የቱሪዝም አንቀሳቃሽና
ግብዓት የሆኑ የመንግስትና የግሌ ዴርጅቶች አዯረጃጀት፣ የቱሪስት ፍሰት፣ የቱሪዝም
መዲረሻዎች ሌማት፣ መሰረተ ሌማቶችና አገሌግልት ሰጪ ተቋማት በሚፈሇገው ሌክ
መሻሻሌና መሌማት አሇባቸው፡፡ ከእነዚህ በተጨማሪ ቱሪስቶች እንዯፈሇጉ ተዘዋውረው
እንዱጎበኙ የሀገሪቱና የክሌለ ሰሊም አስተማማኝ መሆን አሇበት፡፡ በመሆኑም በቤንሻንጉሌ
ጉሙዝ የሚገኘውን የቱሪዝም መስህብ ሀብቶች በማሌማት ከዘርፉ የሚገኘውን ማህበራዊ፣
ኢኮኖሚያዊና ፖሉቲካዊ ጥቅም ሇማሳዯግ እንዱቻሌ የሚከተለት ምክረ ሀሳቦች ተሰጥቷሌ፡፡

1. እንዯ ክሌሌ ያሇው የባህሌና ቱሪዝም ሴክተር ዘርፉ ሇማህበራዊ ግንኙነት፣ ሇታሪካዊ
ትስስርና ሇኢኮኖሚያዊ ዕዴገት ያሇውን ፋይዲ ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት አዯረጃጀቱን
ከክሌሌ እስከ ወረዲ ዴረስ የማስተካካሌ፣ በሙያው የሠሇጠኑ ባሇሙያዎች ወዯሴክተሩ
እንዱገቡ ማዴረግ፣ሉያሰሩ የሚችለ የህግ ማዕቀፎች እንዱወጡ ሥራ መሠራት አሇበት፣
2. ሇሴክተሩ / ሇቢሮ እስከ ታች መዋቅር ዴረስ በቂ በጀት በመመዯብ ወይም ከባሇዴርሻ አካሊት
ጋር ተቀናጅቶ በመሥራት የቱሪዝም መዲረሻዎችን የማሌማትና መንግስትም የአካባቢዉን
ማህበረሰብ ከሌማቱ ተጠቃሚ እንዱሆኑ ማዴረግ፣
3. በዞኑ ሇሚገኙ ሇእያንዲንደ የቱሪዝም መስህብ ቦታዎች በጥናት ሊይ የተመሰረተ ገሊጭ
መረጃ (ስሇአፈጣጠራቸው፣ ስሇአሊቸው ሌዩ ባህርይ፣ ስሇሚገኙበት ቦታ ጠቋሚ
ታፔሊዎች)መኖር አሇባቸው፡፡ ይህንን መሰረት በማዴረግ ስሇመስህቦቹ የሚያስረደ
እንዱሁም ከአስጎበኝ ዴርጅቶች ጋር ግንኙነት በመፍጠር መስህቦቹ እንዱጎበኙ
የሚያስተዋውቁ ባሇሙያዎች መኖር አሇባቸው፣
4. የዯጃዝማች መሀመዴ ባንጃው ቤተ መንግስትና ዱጋ ግዴብ 1025 / ፏፏቴ/ በጣም የተጎደ
ስሇሆነ ጉዲዩ የሚመሇከተው አካሌ አስቸኳይ ጥገና ሉያዯርግሇት ይገባሌ፣
5. በአንዲንዴ ቦታ ሊይ ወዯ መስህቦቹ የሚያስገቡ መንገድች የላለ ስሇሆነ ቢሰሩ ሇምሳላ
የዯሃን ታሪካዊ ስፍራ፣ ኤጃሽ ተራራና በውስጡ ያለ ዋሻዎችና የያንግቶክ ፍሌ ውሃ

28
ናቸው፡፡ መንገዴ ያሊቸው ቢሆኑም መንገድቹ በጣም የተበሊሹ በመሆኑ በሁለም
ተሸከርካሪዎች መስህቦቹን ሇጉብኝት የሚመቹ ስሊሌሆኑ የሚስተካከለበት ሁኔታ ቢኖር፣
6. ከህዲሴ ግዴብና ከላልች የዞኑ የቱሪዝም መስህቦች ጋር ተያይዞ ሇወዯፊቱ በዞኑ በርካታ
ቱሪስቶች የሚጎረፉበት አጋጣሚ ሉኖር ስሇሚችሌ ያንን ሉሸከሙ የሚችለ ላልች መሠረተ
ሌማቶች፣ ልጆች፣ ሆቴልች፣ ሬስቶራንቶች፣ የማብራት ፣የስሌክና የኢንተርኔት አዉታሮች
መዘርጋት አሇባቸው፣
7. በእያንዯንደ የቱሪዝም ተቋማት ውስጥ የሚሠሩ ወይም አገሌግልት የሚሰጡ ሠራተኞች
በሙያው ( በሆቴሌና ቱሪዝም፣ በአስጎበኝነት፣…) የሠሇጠኑ መሆን አሇባቸው፣
8. በዞኑ በርካታ እፅዋትና እንስሳት ያለ በመሆኑ እነዚህ ጉዲዩ በሚመሇከታቸው ባሇሙያዎች
ተጠንተዉ በቱሪዝም መስህብነት ሉያገሇግለ የሚችለበት ተሇይቶ መተዋወቅ አሇባቸው፣
9. እነዚህን የቱሪዝም መስህቦች በተዯራጀ መሌኩ በመጠበቅና በማሌማት ከዘርፉ
የሚጠበቀውን ጥቅም ሇማሳዯግ የሀገራችን፣ የክሌለና የዞኑ የጸጥታ ሁኔታ እስተማማኝ
መሆን ስሊሇበት ጉዲዩ የሚመሇከታቸው አካሊት ሁለ ሰሊምን ሇማስፈን መስራት አሇበት፣
10. በመጨረሻም እነዚህ የቱሪዝም መስህቦች ተጠብቀዉ፣ ሇምተዉ እና ተዋውቀዉ በርካታ
የሀገር ውስጥና የውጪ ሀገር ቱሪስቶችን እንዱስቡና ማህበረሰቡን ተጠቃሚ እንዱያዯርጉ
በተሇያዩ ሚዱያዎች መስህቦቹን የማስተዋወቅ ሥራ መሠራት አሇበት፡፡

29

You might also like