Professional Documents
Culture Documents
OF HERITAGE
Thomas Awoke (MSc)
Contents Of PowerPoint
በአለም ቅርስ ለመመዝገብ የሚያበቁ ስምነት መስፈረቶች አሉ። ከነዚህ መካከል ለመመዝገብ
ቢያንስ አንዱን መስፈርት ማመላት ይገባል
መስፈርቶቹ፡
To represent a masterpiece of human creative genius;
በሰው ልጅ የፈጠራ ታሪክ ተግባራት ልዩ የሆነ/ የተወደሰ/ ተግባር
Tentative List
አንድ አገር በዓለም ቅርስ የሚመዝገብ ቅርስ አለኝ ብሎ ሲያምን፡ ኢንቬንተሪ/ ዳሰሳ
ጥናት ዶክመንት ያቀርበል። ይህም Tentative List በመባል ይታወቃል።
ዝርዝር መረጃውን በሚቀጥሉት ከ5-10 ኣመታት ውስጥ ማቅረብ ይኖርበታል
ይህ ካልሆነ World Heritage Committee የአንድን ሀገር ቅርስ
ለመመዝገብ የሚያስችለውን ጅምር ተግባር አይፈጽምም።
ስለዚህ Tentative List አንድን ቅርስ በዓለም ቅርስ ለማስመዝገብ ወሳኙ
ምዕራፍ ነው
Nomination(proposals)
ቅርሱን ቴንታቲቭ ሊስት ውስጥ ያስገባ አንድ ሀገር ቀጣይ ተግባሩ ኖሚኔሽን ፋይል
/ Nomination file መስራትና ማስረከብ ይሆናል
ይህ ተግባር ሰፊና አድካሚም በመሆኑ ረጅም ጊዜ ይወስዳል
የ World Heritage Centre ለአገሪቱ ተገቢውን ድጋፍ ይሰጣል
ከተጣራ በኋላም ለአድቨይሰሪ እነዲገመገም ይለካል
The Advisory Bodies
ሶስሰት አማካሪ አተላት አሉ
መስጂዶች፣ ቀብሮች
ባህላዊ ቤቶች
Oratory tomb of Fakhraddm Yoms Tomb of Abadir and cemetery
4. To be an outstanding example of a type of building,
architectural or technological ensemble or landscape which
illustrates (a) significant stage(s) in human history
በሰው ልጅ ታሪክ ሂደት ውስጥ ወሳኝ የእድገት ሂደትን የሚያንጸባርቅ ህንጻ፣ ጥበብ
ከመንግስት (Government)
ተገቢና ትክክለኛ ፕሮግራም መንደፍ
ተግባሩን ከ ቀዳሚ አጀንዳዎች ተርታ ማሰለፍና መንቀሳቀስ
ተገቢውን በጀት መመደብ
የቅርስ ጥበቃ ተግባራቱ ሕብረተሰቡን ማሳተፍ
ከህብረተሰብ (Society)
ቅረሱ ኩራቱ መሆኑን ኣውቆ ለትበቃው ኃላፊነቱን መውሰድ
ከመንግስት ጎን በመሆን ህጎችን ማክበርና ማስከበር
መንግሰት በሚየደርጋቸው የቅርስ ጥበቃ ተግባራት መሳተፉን ማረጋገጥ
ከለጋሽ ድርጅቶች (NGOS)
የሚደረገውን የቅርስ ጥበቃ ተግባር በአቅም ግንባታ መስኩ መደገፍ
ተግባሩን ለሎች ለጋሽ አካላት በማስተዋወቅ ድጋፍ ማስገኘት
መንግስት ሰርቶ ለሚያቀርባቸው ፕሮጀክቶችን በበጀት መደገፍ
በዓለም ቅርስ መመዝገብ ጠቀሜታ