Professional Documents
Culture Documents
አምላክ፡አሜን፡
የመወያያ ሀሳብ
ፋንታሁን ዋቄ
ዮሐ 1፡5 ብርሃንም በጨለማ ውስጥ ያበራል፤ ያሳያል፤ ጨለማም
አይቀርበውም አያገኘውም፡፡ ም 3፣19-22፤ መዝ 35፣9
የዮሐንስ ወንጌል አንድምታ፡
አንድምታ፡-
በስነ ፍጥረት ተመራምሮ የሚየሰውቁት ዕውቀት በሥዋሬ ያለ
ምሥጢርን ይገልጻል፡፡ (አብርሃምና ሙሴ ጸሊምን አብነት)
በስነ ፍጥረት የሚመራመርን ሰው ድንቁርና አያገኘውም
በአእምሮ ጠባይዕ ተመራምሮ የሚያውቁት በስዋሬ ያለውን ምሥጢር
ይገልፃል፡፡ እንደ ማቴዎስ በስነ ፍጥረት ተመራምሮ በአእምሮ ጠባይዕ
አውቆ ምግባረ
ትሩፋት ሠርቶ በቅቶ ከማዕረገ ነጽሮ ደርሶ ከዚህ ሆኖ ሽቅብ ባየ ጊዜ
እስክ ጽርሐ አርያም፡፡ ቁልቁል ባየ ጊዜ እስከ በርባሮስ ያይ ነበር፡፡
• ብዛታቸው በአሜሪካ 11% ወንዶች የተመሳሳይ ፆታ ግኑኝነት፣ 3.5% ሴቶች እንዲሁ የሚያደርጉ
ናቸው
• ሀሳቡን የሚደግፍ ሕዝብ ብዛት
83% ይደግፋል.
14% አይደግፍም
3% እርግጠኛ አይደለም
ኢኮኖሚያዊ ውጊያ
በውጊያው ብዙ ሰዎችን በመማረክ የበላይነትን የሚጎናፀፈው በየወቅቱ የተሻለ አእምሮአዊ
ጥበብ ውጤት የሆኑ
• የተለያዩ መሣሪያዎች፣
• የቁሳዊ ሀብት ባለቤትነትና የመቆጣጠር አቅም የበላይነት፣
• በፖለቲካ ሥልጣንና የትምህርት አውድ ከፍተኛ’ተፅእኖ ማሳደር የሚችለው ክፍል
ነው፡፡ ከዚህ አንፃር፡-
ይሄውም የትውልድ ለውጥ በማስከተል የብዙሀኑ ማንነት መገለጫ ሲሆን የሰው ልጆችን
የመሆንና የማድረግ አቅጣጫ እንደሚቀይረው የምዕራባዊያን ‘ክርስቲያኖች’ ሕይወትና
ምግባር ምስክር ነው፡፡
E//
$
0 # 0
'&'//
በተጨማሪ
ሉላዊነት ፡- ሉላዊነት አንድ ሀሳብ፣ አንድ
ለቤተክርስቲያን መዘመን ለምንና እንዴት ፍልስፍና፣ አንድ አሠራር፣ አንድ እምነት፣
አንድ ሂደት፣ አንድ አመለካከት፣ አንድ ሕግ
መዘመን እንደሚገባን የምንመርጠው አለም አቀፋዊ የሚሆንበት ሂደት ነው ፡፡
በዘመናችን የቤተክርስቲያንን ተልዕኮ በማንኛውም የዓለም ማዕዘን ያለ የሰው
ልጅ፣ መንግሥታዊና ማኅበራዊ
በመሠረታዊ ደረጃ ሊያደናቅፍ የሚችልና ተቋሚቻቸው፣ ፍልስፍናቸው ሁሉ አንድ
ሉላዊ ተደራሽነትና የተፅእኖ አድማስ ያለው የሚሆንበት ሂደትና ሂደቱን ለማሳካት
ሂደት የትኛው እንደሆነ መረዳት ስንችል ነው፡
ነው፡ የሚደረግ ሕጋዊ፣ ትምህርታዊና፣
ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ግፊትንም
ይጨምራል፡፡
ለዚህ ውይይት እንደ መመሪያ የተገለገልኩበት ማእቀፍ፡
ኦርቶዶክሳዊያን ክርስቲያኖች መዘመን የጊዜ እሳቤ ሳይሆን የማንነት ጥበቃና ያንን ማንነት
ሉላፊ የማድረግ ፍላጎት በመሆኑ የዘመናዊ ሳይንስ ውጤት አጠቃቀም ከዚህ ዓላማ
በሚስማማ መሆን ይገባዋል
ሴኩላር ሂዩማኒዝም/ዓለማዊነት
ሂዩማኒዝም ዓለማዊነት፡
ዓለማዊነት፡- በእግዚአብሔር መኖር ከማያምን ሳይንሳዊ ማእቀፈ እሳቤ
የሚመነጭ የኑሮ ፍልፍናና አኗኗ ነው፡፡ መሠረቱም የዳርዊን የዝግመተ ለውጥ ሳይንስና በኒውተን
የተፈጥሮ ሳይንስ መንጭቶ የመንፈሳዊ ዓለም መኖርን የማየቀበል ትምህርት ሲሆን ፣ ዘመናዊው
ማኅበራዊ ሳይንስ የዚህ ማእቀፈ እሳቤ ሰለባ ነው፡፡
ኦርቶዶክሳዊያን ዘንድ መዘመን ‘በአስተሳሰብና በእምነት’ ደረጃ ሲታይ
s ልክ እንደሴኩላር ሂዩማኒስት
sበየዘመኑ የሚከሰተውን ቴከኖሎጂካዊ ለውጥና ማኅበራዊ ሳይንሳዊ ትንታኔ
በመመልከት፣
sበየዘመኑ የግለሰብና የኅብረተሰብን ወቅታዊ የፍላጎት ዝንባሌ በመመዘን፣
ማርካት በመቻል ብቻ ለክቶ የሚወሰን አይደለም
?
ክርስቶሳዊ ሉላዊነት ሴኩላር ሂዩማኒስት/
ሂዩማኒስት/ዓለማዊ ሉላዊነት
1. ሰማይና ምድር፣ በውስጣቸው የሚገኙ የሚታዩና 1. ሰማይና ምድር በአጋጠሚ የተገኙና ዓለም በሙሉ ቁሳዊና
የማይታዩ ፍጡራን በሙሉ አስገኝ አላቸው በሳይንስ ሊመረመር የሚችለው ብቻ ነው
2. ሰው በእግዚአብሔር፣ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ 2. ሰው በዝግመተ ለውጥ አሁን ካለበት የደረሰ የሚያስብ
ክቡር ፍጡር ነው፡፡ ሌላ መንፈሳዊ ዓለም ተጠብቆለታል እንስሳ ነው፡፡ ከዚህ ሌላ ዓለም የሌለውና ፍጹም ደስታን
ለማግኘት በሕይወተ ሥጋው መጣር ይገባዋል
3. ሰው በሁለተኛው ዓለም ዋጋ ለማግኘት የአምልኮው 3. የተሻለ ለመደሰት ሲል ሰው ሁሉ ሌላውን ለማሸነፍ
መገለጫ የሆነውን ሌላውን ሰው የማገልገል፣ ቅድስናን መጣር ይገባዋል፡፡
መሻት፣ ራስን መግዛት
4. ለሰው መኖርና ለሰው መሞት 4. ለራስ ለመኖር ማሸነፍ /የተገባውና ያሸነፈ ይኖራል/
5. በዚህ ምድር በዓለም የመኖር ዓላማውና ትርጉሙ በዚሁ 5. በዚህ ዓለም በምድር መኖራችን ሞተን አፈር እስከመሆን
የሚጠናቀቅ አይደለም፡፡ ለዘልዓላማዊው ዓለም ያለው ብቻ ነው፡፡ ሌላ ተስፋ የምናደርገው ዓለም
የመዘጋጃትና ተስፋ ለመኖር ትርጉም መነሻ ናቸው፡፡ ባለመኖሩ የተቻለንን ሁሉ ደስታ ለማግኘት መታገል
ይገባናነል፡፡
ክርስቲያናዊ ትምህርት ሴኩላር ትምህርት ያጠቃቸው እምነቶችና የካዱቱ
ለዓለም የሚያስተምሩት
አትብሉ ትሞታላችሁ ብሉ አምላክ ትሆናላችሁ
በመጠን ኑሩ የሰው ልጅ ፍላጎት ገደብ የለውምና ለፍጹም ሥጋዊ
ደስታ ጣሩ
የተቻላችሁን መልካም ሁሉ አድርጉ ባገኛችሁት የበላይነት ወይንም ድል ሁሉ ራሳችሁን
ነገር ግን ከውዳሴ ከንቱ ሽሹ ለገበያ አቅርቡ፣ ታዋቂና የምትፈሩ ለመሆን አትቦዝኑ
ከዋዛ ፈዛዛ ጨዋታ ራቁ፣ ራሳችሁን ፍተወታችሁን እስከፈቀደና እስከቻላችሁ ድረስ
ግዙ፣ ሥጋዊ ተግባራችሁ መንፈሳዊ ለማርካት ተጋደሉ፣ ከዚህ ዓለም ሌላ የምንጠበቀው
ዓላማችሁን እነደያዘነጋችሁ ዓለም የለምና
የእግዚአብሔር አምሳል ናችሁና ዝንጀሮ ናችሁና የሸነፋችሁትን እየገዛችሁ የመኖር
በቅድስና ተመላለሱ ዋስትናችሁን አረጋግጡ
ብዙ ተባዙ ምድርን ሙሉአት፣ ሰው እንዳይራባና ምድር እንዳትሞላ ተጠንቀቁ፤
ከዝሙት ራቁ ፈቃደሥጋችሁን ስታሟሉ ፍሬ እንዳያፈራ ተከላከሉ፣
ወዘተ
ከሴኩላር ሂዩማኒዝም የተገኘውን አስተሳሰብ ሉላዊ ለማድረግ ዋና መሣሪያ
የሆነው የዘመናዊ መደበኛ ትምህርት ሲሆን ይዘቶቹ የሚከተሉት ናቸው
2. ሃይማኖት የግል እንጂ የሕዝብ ወይንም የማኅበር መሆን አይገባውም የሚል ትምህርትና
ይህንኑ የሚያፀና ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መዋቅር (Individualism (Religion is
Private, not Public)) ማስፋፋት
3. በሌላ በኩል ልዩነትን ፈጥሮ ደካማና ለሉላዊ ሂደት ያመቻል በሚል ፍልስፍና ህብረ
ብዝሀነት ያለው ባህል በአንድ አካባቢ በሚኖሩ ኅብረሰቦች ማካከል ማዳበር
(Multiculturalism) ይገባል ሲል በዚህም የአንድን ሀገር ወይንም መንፈሳዊ ተቋም
መተሣሠሪያ ፍልፍናዎችን፣ ማስፈፀሚያ ተቋማትን በማዳከም ከሴለኩላር ሌላ ሉላዊ
ሂደትን ማዳከም ናቸው
4. ሳይንስ (Science) በተለይ የዳርዊንና የኒውተን ማኅቀፈ እሳቤ
የወለዳቸው የዓለም ርዕዮትዓለምን እንደ ብቸኛና ጠቃሚ እንዲወሰድ
፣ በተለይ የዳርዊንን ፍልስፍና ሳይከተሉ ሳይነሳዊና የሠለጠኑ መሆን
እንደማይቻል በመስበክ
0.60
SWE
0.55 HNK
SKR
GER (E.)
GER (W.)
Secular-Rational Values
0.50 NOR
CHN DEN
EST
CZE
FIN
0.45 LTV ISR
MON GRC SWI
LTH LXM NTH
BUL CRO FRA
0.40
BLR SER SLO URU AUT
BOS ICE
UKR BEL NWZ
SLV
RUS HUN CYP
0.35 ALB MAC GB AUS
KYR ARM ARG
r = .50*** ESP ITL
MOL
SIN CAN
0.30 ALG INDO CHI DOM
AZR ROM VTN
SAU
IND MEX USA
GEO IRE
0.25 TUR POR BRZ
PHI SAF
1 SD
POL GU A
V EN
EGP COL
0.20 ELS
BAN PER
JRD UGA MAL
PAK MOR
0.15 TNZ NIG
ZMB
_
0.10
0.15 0.20 0.25 0.30 0.35 0.40 0.45 0.50 0.55 0.60 0.65 0.70
_ Self-Expression Values +
8. መንፈሳዊነት ሲፀና ድህነት ይሰፍናል የሚል ትምህርት ማስተላለፍ
ማጠቃለያ
የዘመነው ሴኩላር ሂዩማኒዝም ቤተክርስቲናንን ለመዋጋት
ቴክኖሎጂን፣ ኢኮኖሚን፣ ትምህርትን፣፣ ዓለም አቀፍ
ተቋማትን፣ የመንግሥታት ሕጎችን፣ መገናኛ ብዙሀንን በትጋት
ይጠቀማል