You are on page 1of 4

ክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር (ወጣት ቀዳማይ)

‹‹ጢቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል፤ አስተዋይም መልካም  ፍቅርን፣ ይቅር ባይነትንና አንድነትን ገንዘብ ማድረግ፣
ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል፡፡>> ምሳ ፩፥፭  ክፉውን በክፉ አለመመለስ
ምዕራፍ ፩ ‹‹ማንም ለሌላ በክፉ ፈንታ ክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ ነገር ግን ሁል ጊዜ እርስ በርሳችሁ
ክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር ለሁለም መልካን ለማድረግ ትጉ›› ፩ኛ ተሰ ፭፥፲፭
ክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር ትምህርትን መማር ለምን አስፈለገ?  ሕገ እግዚአብሔርን መጠበቅ ‹‹ብትወዱኝ ትዕዛዜን ጠብቁ›› ዮሐ ፲፬፥፲፭
 የክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር ትምህርት ዓላማ፡- በአጠቃላይ ክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር ክርስቶስን የሚመስል፣ ክርስቶስን
 ሕጉንና ሥርዓቱን አውቀን መልካም ፍሬ ለማፍራት(ሰው ለመዳን ምግባርን የሚከተል ክርስቲያን የሚሠራው መልካም ሥራ ማለት ነው፡፡ ፤ አንድም ርስት
መፈጸም ግድ ስለሆነ) መንግሥተ ሰማያትን(መዓዛዋን፣ ጣዕሟን፣ ተድላዋንና ደስታዋን) ተስፋ ማድረግ ነው፡፡
‹‹በመንገዳቸው ንጹሐን የሆኑ፤ በእግዚአብሔር ሕግ የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው፡፡›› ቀድሞ(በዘመነ ኦሪት) አባቶቻችን ተስፋ የሚያደርጉት ምደረ ርስትን(አዝርዕቷን፣
መዝ ፻፲፰፡፩ አትክልቷን…) ነበርና፡፡ አንድም ጠላትን መውደድ ስለሚያሳድዱት መጸለይ ማለት ነው፡፡
‹‹ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው›› ያዕ ፪፥፲፯ ‹‹ነግር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፣ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፣ ለሚጠሏችሁ መልካም
 የተፈጠርንበትን ዓላማ እንደንረሳና ክቡር ፍጥረት መሆናችንን አድርጉ የሚረግማችሁን መርቁ ስለሚያሳድዷችሁም ጸልዩ›› ሉቃ ፮፥፳፯-፳፰
አንድናውቅ፡፡ ሕግ
‹‹ሰው ግን ክቡር ሁኖ ሳለ አያውቅም፤ እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ፡፡›› መዝ ፵፥፰፪ ሕግ ማለት ምን ማት ነው?
 እኛ ተለውጠን ኑረንብት ለሌሎች አርአያ/ምሳሌ እንድንሆን፡፡ ሕግ፡- ሐገገ፣ ደነገገ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ውሳኔ ሥርዓት ደንብ
‹‹መልካም ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለው ኣባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ ማለት ነው፡፡ አንድም ለማድረግ የሚያዝ ከማድረግ የሚከለክል ውሳኔና ሥርዓት ማለት ነው፡፡

በሰው ፊት ይብራ፡፡›› ማቴ ፭፥፲፮ የቤተ


‹‹እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ፡፡›› ፩ኛ ቆሮ ፲፩፥፩ መንግሥት ሕግ
‹‹የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፤ የኑሮአቸውንም ፍሬ ሥጋዊ/ዓለማ
ዊ ሕግ የቤተ ክህነት
እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው›› ዕብ ፲፫፥፯ ሕግ ሕገ-ልቦና
የሥነ-ምግባር
የመንፈሳዊ ትምህርት ማሰሪያው የምሥጢራት መወሰኛው በጥሩ ሥነ-
ሕጎች ኢ-ጽሑፋዊ
ምግባር እራስንና ሌሎችን ቀርጾ መገኘት በመሆኑ እምነታችንና ምግባራችንን በጥሩ ሥራ ሐዲስ ኪዳን
መንፈሳዊ/አ ሕግ
መግለጽ አለብን፡፡ (ስድስቱ ቃላተ
ምላካዊ ሕግ ወንጌል)
 የክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር ትርጉም፡-
 ክርስቲያን፡- ክርስቶስን የሚመስል፣ ክርስቶስን የሚከተልና ክርስቶስን የለበሰ ማለት ነው፡፡ ጽሑፋዊ ሕግ ብሉይ ኪዳን
 ሥነ፡- ያማረ፣ የተዋበ፣ እጹብ ድንቅ ማለት ነው፡፡ (ዐሠርቱ ትዕዛዛት)
 ምግባር፡- ሥራ አልያም መገለጫ ማለት ነው፡፡ ክርስቲያን ሁሉ መንፈሳዊነትም ሥጋነትም ያለው ምድራዊ ፍጡር እንደመሆኑ
 ሥነ-ምግባር መልካም ሥራ ማለት ነው፡፡ እርሱንም የሚመለከተው ሕግ ሁለት ክፍል ያለው ሕግ ይሆናል፡፡ እነርሱም፡-
መልካም ሥራ የተባለው ፡- መንፈሳዊ/አምላካዊ ሕግ እና ዓለማዊ/ሥጋዊ ሕግ በመባል የሚታወቅ ነው፡፡
 ፈቃደ ሥጋን ለፈቃደ ነፍስ ማስገዛት፣

ደ/ከ/አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ገብረክርስቶስ ቤ/ክ ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት ገጽ 1


ክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር (ወጣት ቀዳማይ)

መንፈሳዊ ወይም አምላካዊ ሕግ ለሰው ሁሉ ከልዑል እግዚአብሔር በተፈጥሮና ሕግ በጽሑፍ መታየት የጀመረው ከነቢዩ ሙሴ ጀምሮ ነው፡፡ ከአባታችን አዳም
በጽሑፍ የተሰጠው ሲሆን ዘለዓለማዊ በመሆኑና ከእግዚአብሔር በመገኘቱ መንፈሳዊ ሕግ ጀምሮ እስከ አባታችን ሙሴ ድረስ የነበሩ አባቶች ሲመሩና ሲተዳደሩ የቆዩት በሕገ
ተብሏል፡፡ ልቦና/በሕገ ሕሊና ነው፡፡
፩. ኢ-ጽሑፋዊ ሕግ፡- ያልተጻፈ ሕግ ማለት ሲሆን በሁለት ይከፈላል የሰው ልጅ በተፈጥሮው የሕግ ጥቅም ምንድን ነው?
ከእግዚአብሔር ያገኘው ነው፡፡  ለእግዚአብሔር ያለንን ፍቅር የምንገልጽበት ነው፡፡
፩.፩. ሕገ ልቦና/ሕገ ሕሊና፡- ይህ ሕግ በሰው ልቦና አንድ ጊዜ ከተጻፈ በኋላ ሳያረጅ ሕግ የፍቅር መግለጫ ነው! የቤተክርስቲያን ሕግጋት ደግሞ የፍቅር ሕግጋት
ሳያፈጅ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፈ ያለ የኖረ የተፈጥሮ ሕግ ነው፡፡ ናቸው፡፡ ለእግዚአብሔር ያለንን ፍቅር የምንገልጸው ፈቃዱን በመፈጸም፣ ትዕዕዛቱን
‹‹ሕግ የሌላቸው አሕዛብ ከባሕርያቸው የሕግን ትዕዛዝ ሲያደርጉ፤ እነዚያ ሕግ ባይኖራቸው በመጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ብትወዱኝ ትዕዛዜን ጠብቁ›› ዮሐ ፲፬፡፲፭ ፤አንድ ልጅ አባቱን
እንኳን ለራሳቸው ሕግ ናቸውና፤ እነርሱም ሕሊናቸው ሲመሰክርባቸው፤ አሳባቸውም እንደሚወደው የሚያሳየው አባቱ የሚያዘውን በመፈጸምና የታዘዘውን በማድረግ ነው፡፡
እርስ በርሳቸው ሲካሰስ ወይም ሲያመካኝ በልባቸው የተጻፈ የሕግ ሥራ ያሳያሉ›› ልክ እንዲሁ አንድ ክርስቲያንም ሕግጋትን በመጠበቅ ለእግዚአብሔር ያለውን ፍቅር
ሮሜ ፪፥፲፬-፲፭ ያሳያል፡፡
‹‹ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፣ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፣ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ ‹‹የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን ፤ በእርሱ
እነርሱም ሕዝብ ይሆኑናል፡፡›› ኤር ፴፩፥፴፫ ፣ ዕብ ፰፥፲ ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን›› ዮሐ ፲፬፡፲ ፭
ሕጉን እንደ ሕግነቱ ለመረዳት የሥጋ ዐይን ሳይሆን የልቦና ዐይን በጣም ያስፈልጋል፡፡  ኑሯችን፣ መንገዳችን፣ ኃሳባችንና ሥራችን የቀናና ብርሃን ይሆናል፡፡
“ከትያጥሮን ከተማም የመጣች ቀይ ሐር ሻጭ እግዚአብሔርን የምታመልክ ልድያ ሰው በሕግ ሲመራ መንገዱ የሰላም፣ ኑሮው የፍቅር ፣ ኃሳቡና ሥረው ያማረ
የሚሉአት አንዲት ሴት ትሰማ ነበረች፤ ጳውሎስም የሚናገረውን ታዳምጥ ዘንድ ጌታ ይሆናል፡፡ ‹‹ሕግህ ለእግሬ መብራት፤ ለመንገዴም ብርሃን ነው፡፡›› መዝ ፻፲፰፡፻፭
ልብዋን ከፈተላት። እርስዋም ከቤተ ሰዎችዋ ጋር ከተጠመቀች በኋላ፦ በጌታ የማምን ‹‹ከአፌ ቃል ፈቀቅ አትበል፤ አትተዋት ትደግፍሃለች፤ ውደዳት ትጠብቅህማለች›› ምሳ ፬፡፭
እንድሆን ከፈረዳችሁልኝ፥ ወደ ቤቴ ገብታችሁ ኑሩ ብላ ለመነችን፤ በግድም አለችን።” የእግዚአብሔርን ሕግ በመጠበቃችን የበለጠውን ጥቅም የምናገኘው እኛ ነን፤
ሐዋ ፲፮፥፲፬-፲፭  እድሜ እንዲረዝም ያደርጋል፤
ከላይ በጥቅሱ ላይ እንደምንመለከተው ልድያ የቅዱስ ጳውሎስን ት/ት ‹‹ልጄ ሆይ ሕጌን አትርሳ ልብህም ትዕዛዛቴን ጠብቅ ብዙ ዘመናትና ረጅም ዕድሜ ሰላም
ለማድመጥና ፍሬ ለማፍራት ጆሮ ብቻ አልጠቀማትም፤ ይልቁንም እግዚአብሔር ይጨምሩልሃልና፡፡›› ምሳ ፫፡፩
ልቦናዋን ከፍቶላት በተማረችው ት/ት ፍሬ አፍርታለች፡፡ ሕገ ልቦናንና ሕገ ሕሊናን  ተገዥነታችንን(ፍጡረነታችንን) እናውቅበታለን/እንገልጥበታለን፡፡
ለመረዳት ሥጋዊ ዓይን አይቻለውም ምክንያቱም ሰው በአዕምሮና በልብ ያለን ኃሳብ ሕግ ሲኖር ገዢና ተገዢ መኖሩ ግድ ነው፡፡ እኛ የሰው ልጆች ደግሞ
ማያት ስለማይችል ነው፡፡ የእግዚአብሔር ፍጥረታት፣ ተገዥዎች ነን፡፡ ተገዢ መሆናችን የሚረጋገጠው ደግሞ ሕጉን
ሕገ ሕሊና የእግዚአብሔር ድምጽ የሚተላለፍበት፣ በማንኛውም ክርስቲያን በመጠበቅ ነው፡፡ ለአባታችን አዳም የተሰጠው ሕግ ተገዢ መሆኑን እንዲያውቅ ነበር፡፡
ላይ አድሮ የሚሠራ ሥነ-ምግባራዊ ሕግን እንድንፈጽም የሚያነቃ አርፈን እንቀመጣለን ለአባታችን አዳም የተሰጠው ሕግ “ዕፀ በለስን አትብላ” የምትል ነበረች፡፡
ብንል እረፍት የሚነሳን ነው፡፡ ካጠፋን የሚከስ፣ ካለማን የሚያሞግስ የሕሊና ዳኛ ነው፡፡ ‹‹እግዚአብሔር አምላክም ሰውን እነዲህ ብሎ አዘዘው፡-ከገነት ዛፍ ሁሉ ትበላለህ ነገር ግን
፪. ጽሑፋዊ ሕግ፡- ይህ ሕግ ከሕገ ልቦና የተለየ ሁኖ አይደለም ግን ይህ ሕግ በጽሑፍ መልካምና ክፉውን ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብላ ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህና››
የተሰጠ ስለሆነ ነው፤ ከእነዚህም ሕግጋት አንዱ ዐሠርቱ ትዕዛዛት ናቸው፡፡ ዘፍ ፪፡፲፮-፲

ደ/ከ/አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ገብረክርስቶስ ቤ/ክ ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት ገጽ 2


ክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር (ወጣት ቀዳማይ)

 ጸሎታችን ተቀባይነት ይኖረዋል፤ እኛም በዚህ ዘመን ያለን ክርስቲያኖች የእግዚአብሔር ፍጹም ውለታ አለብን፡፡ ይህ
‹‹ሕግን ከመስማት ጆሮውን የሚመልስ ሰው ጸሎቱ የተናቀ ነው›› ምሳ ፳፰፡፱ ድንቅና ልዩ ቅዱስ ውለታ በዲያብሎስ ባርነት ተይዘን በጨለማ ስንኖር ሳለን በረቀቀው
አንድ ሰው የጠየቀውን ለማግኘት፣ የሚፈልገውን ለመቀበል አስቀድሞ ፍቅሩ በደላችንን፣ ጥፋታችንንና ክፋታችንን ተሸክሞ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ተገርፎ፣
የሚጠበቅበትን ድርሻ መወጣት አለበት፡፡ አንድ ድርጅት ለሠራተኞቹ ደሞዝ ተሰቅሎ፣ ሞቶ ተነስቶና ወደ ሰማየ ሰማያት አርጎ ነጻ አውጥቶናል፡፡ ይህን ውለታ
የሚከፍላቸው ድርጅቱ ያወጣውን ሕግ በሚፈለገው ልክ አክብረው ሥራቸውን በአግባቡ የምናስብበት የፍቅር ሕግ ነው፡፡
ከሠሩ ነው፤ እንደዛ ካልሆነ ግን ደሞዝ አይከፍላቸውም፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ችርና ቅን ፪. ወደፊት በአረማውያን መካከል ሲመላለሱ ከኃጢአት እንዲጠበቁ፣ ዘኈ 25፡ 1
አምላክ ነው፤ ሕጉን እየሻርንበትና እያፈረስንበት እንኳን ፈቃዳችንን ይፈጽምልናል፤ ነገር ሁለተኛው እስራኤላውያን ከግብጽ ባርነት ከወጡ በኋላ ኑሯቸው በእግዚአብሔር ከማያምኑ
ግን ሕጉን ብንጠብቅ ደግሞ የበለጠውን ክብር እናገኛለን፡፡ ከአረማውያን ጋር ስለሚሆን፤ ከእነርሱ ጋር እንዴት መኖር እነዳለባቸውና በእነርሱ ተታለው
በአጠቃላይ ሕግ መክበሪያም መውደቂያም ነው፡፡ በመፈጸም ክብር እንዳለ እግዚአብሔርን እንዳይክዱ እንዲጠበቁ ለማድረግ ዐሠርቱ ትዕዛዛትን ሰጥቷቸዋል፡፡
በአፍራሽነትም ላይ ውድቀት እንደሚኖር ያሳያል፡፡ ለእኛም ለአሁን ዘመን አማኞች የዐሠርቱ ትዕዛዛት መሠጠት ዓላማ በዙሪያችን ካሉት
ተኩላዎች እንድንበቅ በመሰናክላቸው እንዳንሰናከል፣ በወጥመዳቸው ገብተን እንዳንጠፋ
ምዕራፍ ፪ ለመጠበቅ ነው፡፡
ዐሠርቱ ትዕዛዛት ፫. መንፈሳዊ አካሄዳቸው ምን አቅጣጫ መከተል እንዳለበት ለማሳየት ነው፡፡
ዐሠርቱ ትዕዛዛት ከእግዚአብሔር አምላክ በቀጥታ በሙሴ አማካኝነት ዛሬም ቢሆን እግዚአብሔር ከኃጢአት ዓለም ነጻ አውጥቶናልና፣ ይኸውም በበግ ደም ሳይሆን
በልጁ ደም የተፈጸመ ስለሆነ ውለታውን ከልብ ልናስበው ይገባናል፡፡ ኃጢአትን በሚሠሩ ዓለማውያን
ለእስራኤላውያን የተሰጠ ሕግ ነው፡፡ ይህ ሕግ የተሰጣቸው ከግብፅ ከወጡ በሦስተኛው(፫ኛ)
መካከል ስንመላለስ ዐሠርቱ ትዕዛዛትን በማስተዋል መጠበቅ ይገባናል፤ መንፈሳዊ አካሄዳችንም
ወር ፋሲካን ካከበሩ በሦስተኛ ቀን በደብረ ሲና ሰፍረው ሳለ ነበር፡፡ በእነዚህ ጥቅስ ላይ
መልካሙን አቅጣጫ የተከተለ ይሀናል፡፡
ዐሠርቱ ትዕዛዛት አስር መሆናቸውን እንረዳለን፡፡ (ዘጸ ፲፱፥፩-፬፣ ዘዳ ፬፥፲፫)
የዐሠርቱ ትዕዛዛት ዝርዝር
በዝርዝር ተጽፈው የሚገኙት በዘጸ ፳፥፩-፲፯
፩. ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ፤ ከእኔ በቀር ሌሎች
ዐሠርቱ ትዕዛዛት የተሰጡበት ዓላማ
አማልክት አይሁኑልህ። (ዘጸ ፳፡፪)
፩. ከግብፅ ምድር ስላወጣቸው ውለታውን እንዲያስቡ ፣
፪. የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ
‹‹ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ፡፡›› ዘጸ ፳፥፩
የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና። (ዘጸ ፳፡፯)
ዐሠርቱ ትዕዛዛት ከተሰጡበት ዓላማ አንዱ የእግዚአብሔርን ውለታ እንዲያስቡ
፫. የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ፡፡ (ዘጸ ፳፡፫-፲፩)
እንዳይረሱ ነው፡፡ እንደ እውነቱ ውለታውን ባያስታውሱ እግዚአብሔር የሚጎዳ ሁኖ
፬. አባትህንና እናትህን አክብር፡፡ (ዘጸ ፳፡፲፪)
አይደለም! ይልቁንም ውለታውን ሲያስቡ ሕግጋቱን እንዲፈጽሙ ሕግጋቱን ሲፈጽሙ
፭. አትግደል (ዘጸ ፳፡፲፫)
ደግሞ ከጥፋት እንዲቆጠቡና የቀናውን መንገድ እንዲፈልጉ ነው፡፡
፮. አታመንዝር (ዘጸ ፳፡፲፬)
ለእስራኤላውያን የዋለላቸው ውለታ ምንድን ነው? ቢባል ከነበሩበት የጭንቅ፣
፯. አትስረቅ (ዘጸ ፳፡፲፭)
የመከራ፣ የሥቃይና የጨለማ ሕይወት ነጻ አውጥቷቸዋል፡፡ እስራኤላውያን በግብፅ ባርነት
፰. በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር፡፡ (ዘጸ ፳፡ ፲፮)
ተይዘው በለቅሶና በዋይታ ውስጥ ነበሩ እግዚአብሔር አምላክም መከራቸውን፣
፱. የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፣ አህያውንም ማንኛውንም ከባልጀራህ ገንዘብ ሁሉ አትመኝ፡፡
ለቅሷቸውን ተመልክቶ በነቢዩ ሙሴ አማካኝነት ከባርነት ነጻ አውጥቷቸዋል፡፡ ዘጸ ፫ እና ፬
፲. ባልንጀራህን እንደራስህ አድርገህ ውደድ፡፡ (ዘሌ ፲፱፡ ፲፰)

ደ/ከ/አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ገብረክርስቶስ ቤ/ክ ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት ገጽ 3


ክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር (ወጣት ቀዳማይ)

የዐሠርቱ ትዕዛዛት አከፋፈል


 የምዕራፍ ፩ እና ፪ ማጠቃለያ መልመጃ 
የክርስቲያን ሕግ የፍቅር ሕግ ነው፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ሌላውን የሚወድ ሕግን ፈጽሞታል
ካለ በኋላ ከዐሠርቱ ትዕዛዛት የተወሰኑትን በመጥቀስ ፍቅር የሕግ ሁሉ ፍጻሜ መሆኑን 1) ሕግ ባይኖር የሚያስከትለው ችግር ምንድን ነው? 4 ምክንያችን ጠቅሰህ/ሽ
ይናገራል፡፡ ‹‹ፍቅር የሕግ ሁሉ ፍጻሜ ነው፡፡›› ሮሜ ፲፫፡፲ አብራራ/ሪ፡፡
2) የክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር ት/ት መማር ዓላማን ከተሰጠው ጥቅስ ጋር
 ከፍቅር አንጻር ዐሠርቱ ትዕዛዛት በሁለት ይከፈላሉ፡- አብራርተህ/ሽ ጻፍ/ፊ፡፡
ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴ ፳፪፡ ፴፯-፴፱ ላይ እንዲህ 3) የጽሑፋዊ ሕግ እና የኢ-ጽሑፋዊ ሕግ ልዩነት እና አንድነት ምንድን ነው? ሦስት ልዩነት
ብሎ አስተምሮናል ፡- እና ሦስት አንደነት ጻፍ/ፊ፡፡
“ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ። ታላቂቱና 4) “ሕግ እድሜ እንዲረዝም ይጠቅማል” ሲባል ምን ማለት ነው?
ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን 5) ዐሠርቱ ትዕዛዛት የተሰጡበት ዓላማ ምንድን ነው?
እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት።”
በዚህ ኃይለ ቃል ውስጥ የምንረዳው ትልቅ ኃሳብ ፍቅር ኹለት ነው እነርሱም፡-  ማሳሰቢያ
 ፍቅረ እግዚአብሔር (ለእግዚአብሔር የሚሰጥ)  የጥያቄዎቹን መልስ ቀጥታ ከማስታወሻው መገልበጥ የተከለከለ ነው፡፡
 ፍቅረ ቢጽ (ለሰው የሚሰጥ)  መልሶቹ የአንተ/ቺ ኃሳብ መሆን አለባቸው! ማለትም አንብበኽ/ሽ የተረዳኸውን/ሽ
ከፍቅር አንጻር ዐሠርቱ ትዕዛዛትን ስንከፍላቸው ከ፩ኛ እስከ ፫ተኛ ያሉትን ትዕዛዛት ብቻ ጻፍ/ፊ፡፡
የምንፈጽማቸውም እግዚአብሔርን ስለመውደድ ብለን ነው፡፡ ከ፬ተኛ እስከ ፲ኛ ያሉትን
ሕግጋት የምንፈጽመው ሰውን ስለመውደድ ነው፡፡

 ከአነጋገር አንጻር ዐሠርቱ ትዕዛዛት አዎንታዊና አሉታዊ ተብለው ይከፈላሉ፡፡


 ሕግ በአዎንታ (አታድርግ)  ፩ ፣ ፪ ፣ ፭ ፣ ፮ ፣ ፯ ፣ ፰ እና ፱
 ትዕዛዝ በአሉታ (አድርግ)  ፫ ፣ ፬ እና ፲

 ከአፈጻጸም አንጻር ዐሠርቱ ትዕዛዛት በሦስት ይከፈላሉ፡፡


 በኀልዮ (በማሰብ) የሚፈጸሙ  ፩ ፣ ፫ ፣ ፬ እና ፱
 በነቢብ (በመናገር) የሚፈጸሙ  ፪ እና ፰
 በገቢር (በመሥራት) የሚፈጸሙ  ፭ ፣ ፮ ፣ ፯ እና ፲



ደ/ከ/አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ገብረክርስቶስ ቤ/ክ ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት ገጽ 4

You might also like