Professional Documents
Culture Documents
አገሌግልት የተጋጀ
(ነገማ 311)
፳፻፰ ዓ.ም
0
መግቢያ
ከዙህም በሊይ ምሌዕተ ጸጋ ምሌዕተ ክብር ስሇሆነች ሰዎች ነገረ ዴህነትን አምነው
በምግባር ሇመኖር ወዯ እግዙአብሔር ሇመቅረብ በሚያዯርጉት ተጋዴል ውስጥ ረዲት
ምርኩዜ ሌትሆናቸው የተሰጠች ስሇሆነ አማሊጅነትን ጸጋዋን በረከትዋን እየተማፀኑ መኖር
የኦርቶድክሳዊት ቤተ ክርስቲያን የነገረ ዴኅነት አስተምህሮ አካሌ ነው፡፡ ስሇሆነም
ተማሪዎች የትምህርተ ክርስትና መግቢያ ትምህርተ ሃይማኖት ክርስቲያናዊ ሕይወትና
ሥነ ምግባርንና መጽሏፌ ቅደስ ጥናትን ከተማሩ በሁዋሊ የነገረ ማርያምን ትምህርት
ይማሩ ንዴ ያስፇሌጋሌ፡፡
መፅሏፌም በውስጡ አምስት ምዕራፍች ያለት ሲሆን ምዕራፌ አንዴ የነገረ ማርያም
ትምህርት መሰረታዊያን የሚሌ ሲሆን በውስጡ ነገረ ማርያም ማሇት ማሇት ነው ?መማር
ሇምን አስፇሇገ የነገረ ማርያም ትምህርት ምንጭ ምንዴነው ሇሚሇው ጥያቄ መሌስ
ይሰጣሌ፡፡ምዕራፌ ሁሇት ስሇ እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ከሌዯት ጀምሮ
በአጠቃሊይ የህይወት ታሪኳን የሚናገር ሲሆን ምዕራፌ ሦስት ዯግሞ ነገረ ማርያም በነገረ
ዴኅነት የሚሌ አቢ ርዕስ ሲኖረው በውስጡም በሰው ሌጆች መዲን እመቤታችን ያሊትን
ሱታፋ ጥንተ አብሶ የላሇባት መሆኑን እና ከጌታ ፅንስእስከ ቀራኒዮ እመቤታችን
1
ያዯረገችውን አገሌግልት የእመቤታችን ምሌጃ በነገረ ዴህነት ምን እንዯሚመስሌ በስራው
ያትታሌ ምዕራፌ አራት ክብረ ዴንግሌ ማርያምን የሚገሌፅ ሲሆን በዙህም ውስጥ ዴንግሌ
ማርያም የአምሊክ እናት መሆኗ ቅዴስናዋ ሇዓሇማዊ ዴንግሌናዋ ስግዯት እና ምስጋና
የሚገባት መሆኑ በሰፉው ተገሌፆአሌ፡፡በምዕራፌ አምስት ዯግሞ ስሇ እመቤታችን ቅዴስት
ዴንግሌ ማርያም በአበው ቀዯምት የተመሰለ ምሳላዎች እና በቅደሳን ነቢያት የተነገሩት
ትንቢቶች የሚገሇፁበት ሰፉ ክፌሌ ይዞሌ፡፡በስተ መጨረሻም የነገረ ማርያም ትምህርት
ማጠቃሇያ ተፅፍሇታሌ፡፡ ከዙያም ዋቢ መፃህፌት ተገሌፀዋሌ፡፡
ነገረ ማርያም በሚሌ ርእስ በአዱስ መሌክ የተጋጀው ይህ የመማሪያ መፅሏፌ ማህበረ
ቅደሳን አዱስ በከሇሰው ሥርዓተ ትምህርት መሰረት የተሰናዲ ነው፡፡ አገሌግልቱ በዋናነት
በከፌተኛ ትምህርት ተቋማት ሊለት የግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች ሲሆን የኢትዮጲያ
ሶርቶድክስ ተዋህድ ቤተ ክርስቲን እምነት ተከታዮች ሇሆኑ ምዕመናን በሙለ እንዱጠቅም
ሆኖ ተጋጅቷሌ፡፡
አሜን፡፡
2
ነገረ ማርያም
ምዕራፌ አንዴ
መግቢያ
ስሇ እመቤታችን ስሇ ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ወይም ነገረ ማርያም የተሰኘውን
ትምህርት ሇምን መማር እንዲስፇሇገ እና የትምህርቱን የት መጣውን የምንማርበት ነው፡፡
በዙህ ክፌሇ ትምህርት የነገረ ማርያም መሰረታውያን የሆኑትን ማሇትም ነገረ ማርያም
ጥያቄ
3
ነገረ ማርያም ማሇት ምን ማሇት ነው?
4
ሏ.በሕይወታችን ሇመጠቀም፦እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ከሌጇ ከኢየሱስ
ክርስቶስ የተሰጣት የከበረ ቃሌ ኪዲን አሇ ቃሌኪዲኑም “ስምሽን የጠራ ዜክርሽን የከረ
በቃሌ ኪዲንሽ የታመነውን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፌስ አዴነዋሇሁ በረከተ ሥጋ በረከተ
ነፌስ እሰጠዋሇሁ” የሚሌ ነው።ይህ ቃሌ ኪዲን በህይወታችን እንዱሰራ በነፌስም በሥጋም
ከኃጢአት በስተቀር የምንፇሌገውና የሚገባን (የሚጠቅመን) ነገር እንዱፇፀምሌን ይህንን
የምናውቅበትን እና የመንረዲበትን ትምህርት ነገረ ማርያምን መማር ያስፇሌጋሌ።
5
ማጠቃሇያ
የነገረ ማርያም ትምህርት መግቢያ የሚሆን ነገረ ማርያም ማሇት ምን ማሇት እንዯሆነ
ነገረ ማርያምን ትምህርት መማር ክርስትናን በአግባቡ ሇመዯራት ስሇ እመቤታችን ፀጋ
እና ክብር ሇማወቅ እንዱሁም በእመቤታችን ምሌጃ በቅዴስና ህይወቷ በህይወታችን
ሇመጠቀም ብልም የነገረ ማርያም ትምህርት ምንጮች መፅሏፌ ቅደስና እና ላልች
አዋሌዴ መፃህፌት መሆናቸውን ሇማሳየት ተሞክሯሌ፡፡በይበሌጥ ዯግሞ በነገረ ማርያም
ዘሪያ የተፃፈ ነገሮችን ማንበብ ይረዲሌ፡፡
ዋቢ መፃሕፌት
1.መፅሏፌ ቅደስ
6
ምዕራፌ ሁሇት
የእመቤታችን ታሪክ
መግቢያ
ጥያቄ
7
የእመቤታችን ታሪክ
የሌዯቷ ታሪክ
8
ከዙህ ሁለ ውይይት በኋሊ ቴክታ ሇጰጥርቃ እንዱህ አሇችው እግዙአብሔር
የሚያዯርገውን የሚያውቅ የሇም ትሊንትና ማታ በሕሌሜ ነጭ ጥጃ ከማህፀኔ ስትወጣ
ያችም ነጭ ጥጃ ላሊ ነጭ ጥጃ ስትወሌዴና እስከ ሰባት ትውሌዴ ዴረስ ሲዋሇደ
ሰባተኛይቱ ጨረቃን ስትወሌዴ ጨረቃ ፀሏይን ስትወሌዴ አየሁ አሇችው በዙህ
ተዯንቀውና እግዙአብሔርን አመስግነው ወዯ ሕሌም ፇች ንዴ ሂዯው የሆነውን ሁለ
ነገሩት ያም ሕሌም ፇች እግዙአብሔር በምሕረቱ አይቷችኋሌ በሣህለ መግቧችኋሌ ብል
ሕሌማቸውን እንዱህ ሲሌ ፇታሊቸው።
ሄሜን ዳርዳን ወሇዯች ዳርዳም ቶናን ወሇዯች ቶናም ሲካርን ወሇዯች ሲካርም
ሴትናን ወሇዯች ሴትናም ሄርሜሊን ወሇዯች ሄርሜሊም ማጣትን አግብታ ከአንስት ዓሇም
ተመርጣ የአምሊክ አያት ሇመሆን የበቃችውን ቅዴስት ሏናን መስከረም 7 ቀን ወሇዯች
ሏናም በሥርዓት አዯገች ሇአካሇ መጠን ስትዯርስ ከቤተ መንግሥት የተወሇዯውን ክቡር
ፃዴቅ የሆነ ኢያቄም የሚባሇውን ሰው አጋቧት።
በዙህ በተቀዯሱ አባቶችና እናቶች የር ሏረግ ውስጥ አሌፇው የመጡት ቅደስ
ኢያቄም እና ቅዴስት ሃናም እግዙአብሔር ሇዴህነተ ዓሇም የመረጣት ቅዴስት ዴንግሌ
ማርያምን ወሇደ።በነገረ ማርያም እንዯተፃፇ ቅደስ ኢያቄም እና ቅዴስት ሃና የፃዴቃን
መሰረቶች ቢሆኑም ከዙህ ዓሇም ብዕሌ ግን ዴሆች ነበሩ ምንም ዴሆች ቢሆኑም ፌቅራቸው
ወዯር የላሇው አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ ተባብሇው የሚኖሩ ዯጋግ ባሌና ሚስት ነበሩ
መካንነታቸውን ሰበብ አዴርገው ሕገ ጋብቻቸውን ያሊሰዯፈ ንፁሏን ነበሩ።
9
ቀንተዋሌ ብዘ በሽተኞች ተፇውሰዋሌ ሞቶ የነበረ ሳሚናስ የሚባሌ የቅዴስት ሃና የአጏት
ሌጅ የቅዴስት ሃና ጥሊዋ ቢያርፌበት ከሞት ተነስቶ የፀሏይ እናቱ የምትሆን ዴንግሌ
ማርያም በሃና ማህፀን መሊእክት ክብሯን ሲናገሩ መስማቱን መሰከረ በዙህ ጊዛ አይሁዴ
ቀንተው ኢያቄምን እና ሃናን ሉገዴሎቸው በጠሊትነት ሲነሱ ቅደስ ገብርኤሌ ሉባኖስ ወዯ
ሚባሌ ተራራ ወስዶቸው በዙያ እመቤታችን ዴንግሌ ማርያም ግንቦት 1 ቀን
ተወሌዲሇች።
10
ዴንግሌ ሆይ የሚያታሌለ ጏሌማሶች ያረጋጉሽ አይዯሇም የሰማይ መሊእክት ጏበኙሽ
እንጂ።”እንዱሌ።
11
በዴንግሌና ወሌዲዋሇች ከወሇዯችውም በኋሊ በሇዓሇማዊ ዴንግሌና ፀንታ ኖራሇች። (ኢሳ
7፥14፣ለቃ 2፥1-20)።
2፡5.የእመቤታችን ስዯት
12
ወንጌሊዊ ወዯ ቤቱ ወስዶታሌ፡፡ዮሏ 19፡26 በዮሏንስ አማካኝነት እኛ የዴንግሌ ማርያም
የፀጋ ሌጆች መሆናችን ዴንግሌ ማርያም ዯግሞ የፀጋ እናታችን መሆኗ በዙህ
ተረጋግጧሌ፡፡
13
ሰማይ ዏረገ እንዯገናም ተመሌሶ ይህን ዓሇም ሇማሳሇፌ ይመጣሌ።እያለ በማስተማር
ሕዜቡን ፇፅመው ወስዯውታሌ።አሁን ዯግሞ ዜም ብሇን ብንተዋት እርሷንም እንዯ ሌጇ
ተነሣች ዏረገች እያለ በማስተማር ሲያውኩን ሉኖሩ አይዯሇምን? ኑ!ተሰብሰቡና በእሳት
እናቃጥሊት ብሇው ተማክረው መጥተው ከመካከሊቸው ታውፊንያ የተባሇ ጎበዜ አይሁዲዊ
ተመርጦ ሄዯ የእመቤታችንን ሥጋ (አስክሬን)የተሸከመበትን አሌጋ ሸንኮር ያ የአሌጋውን
ሸንኮር በያ ጊዛ የእግዙአብሔር መሌአክ በእሳት ሰይፌ ሁሇት እጆቹን ስሇቆረጣቸው
ከአሌጋው ሸንኮር ሊይ ተንጠሌጥሇው ቀሩ።
14
ሏዋርያው ቅደስ ቶማስም ሏዋርያት ወዯ አለበት ኢየሩሳላም በዯረሰ ጊዛ
እመቤታችንን እኮ ቀበርናት ብሇው ነገሩት እርሱም ዏውቆ ምስጢሩን ዯብቆ አይዯረግም
ሞት በጥር በነሏሴ መቃብር እንዯምን ይሆናሌ አሊቸው።አንተ እንጅ ቀዴሞ የጌታን
ትንሣኤ ተጠራጠርክ አሁንም አታምንምን ብሇው በቅደስ ጴጥሮስ መሪነት ወዯ
እመቤታችን መካነ መቃብር ይውት ሄዯው ሉያሳዩት መቃብር ቢከፌቱ የእመቤታችንን
ሥጋ አስክሬን አጡት ዯነገጡም በዙህ ጊዛም ቅደስ ቶማስ አታምኑኝም ብዬ ነው እንጂ
እመቤታችንስ ተነሥታ ዏርጋሇች ብል የሆነውን ሁለ ከተረከሊቸው በኋሊ ሇማረጋገጫ
ምሌክት እንዱሆን የሰጠችውን ሰበኗን አሳየችው እነርሱም ሰበኗን ቆራርጠው
ከተከፊፇለት በኋሊ ወዯ አህጉረ ስብከታቸው ሄዯዋሌ።
15
እግዙአብሔር የተራቆተው አዲም ወዯ ቀዯመ ክብሩ እንዱመሇስ ምክንያተ ዴህነት
የሆነችው ወሊዱተ አምሊክ ዴንግሌ ማርያም ናትና ወዯ መንግስተ ሰማይ መርታ
የምታስገባ ትባሊሇች።
16
ቅደስ ኤፌሬም በውዲሴ ማርያም ረቡዕ “የዏቢ ክብራ ሇማርያም እምኩልሙ
ቅደሳን” የማርያም ክብር ከቅደሳን ክብር ይበሌጣሌ።ይህች ከኪሩቤሌ
ትበሌጣሇች……..ከሱራፋሌም ትበሌጣሇች ከሦስቱ አካሌ ሇአንደ (ሇእግዙአብሔር ወሌዴ)
ማዯሪያ ሆናሇችና ብሎሌ።
እነዙህ ከሊይ የተረሩት የእመቤታችን የቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ሥሞች እንዲለ ሆነው
ላሊ ምስጢራዊ ወይም ይቤያዊ ስሞችም አሎት እነርሱም፦
17
ሥፌራ በዴንግሌና ፀንሳ በዴንግሌና የምትወሌዯው አምሊክ ስሙ አማኑኤሌ ተብል
እንዯሚጠራ ተናግሯሌ።(ኢሳ 7፥14)። “አማኑኤሌ” ማሇትም የእግዙአብሔር መሌአክ
እንዯተረጏመው እግዙአብሔር ከሥጋችን ሥጋ ከነፌሳችን ነፌስ ነሥቶ ሰው ሆነ ማሇት
ነው።(ማቴ 1፥23)።
18
ማጠቃሇያ
ዋቢ መጻሕፌት
1. ወንጌሌ አንዴምታ
2. ውዲሴ ማርያም እና ቅዲሴ ማርያም አንዴምታ
3. ወሊዱተ አምሊክ በመፅሏፌ ቅደስ
4. ነገረ ማርያም በማኅበረ ቅደሳን
19
ምዕራፌ ሦስት
መግቢያ
በዙህ ምዕራፌ እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም በነገረ ዴኅነት ያሊትን ሱታፋ
ማሇትም አምሊካችን ሌዐሌ እግዙአብሔር ሰዎችን ሇማዲን ባዯረገው ሥራ ውስጥ
እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ከእናትነት እስከ መስቀሌ ዴረስ ያዯረገችውን
አገሌግልት በስፊት የምንመሇከትበት ሲሆን በዙህ ውስጥ እግዙአብሔር ሇአዲም የገባውን
ቃሌ ኪዲን በእመቤታችን እንዯፇፀመሇት እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ከጥንተ
አብሶ (ስውር ሃጢአት) የተሇየች የነፃች መሆኗን እና ስሇ ንፅሕናዋ ስሇ ቅዴስናዋ ስሇ
ሇዓሇማዊ ዴንግሌናዋ ዴንግሌናዋ የምንመሇከትበት ሲሆን የእመቤታችን ምሌጃ በነገረ
ዴህነት ሇሰዎች ያሇውን ጥቅም የበሇጠ የምንመሇከትበት ይሆናሌ፡፡
በዙህ ዓቢይ ርዕስ የእመቤታችን የቅዴስት ዴንግሌ ማርያም በሰው ሌጆች መዲን ያሊትን
ሱታፋ (ዴርሻ) የምንመሇከትበት ነው።
ጥያቄ
ሀ.እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም በነገረ ዴህነት(በሰው መዲን) ያሊትን
ሱታፋ አብራራ
ሇ.ጥንተ አብሶ ማሇት ምን ማሇት ነው
20
ነገረ ማርያም በነገረ ዴኅነት
3.1.ኪዲነ አዲም
21
አምስት ሺህ አምስት መቶ መን ነው ይህ እንዯተፇፀመም ቅደስ ጳውልስ ሲያረጋግጥ
እንዱህ ብሎሌ ነገር ግን የመኑ ፌፃሜ በዯረሰ ጊዛ እግዙአብሔር ከሴት የተወሇዯውን
ከሕግም በታች የተወሇዯውን ሌጁን ሊከ።(ገሊ 4፥4 ቅ.ጳውልስ)።
3.2.ጥንተ አብሶ
ጥንተ አብሶ ማሇት የውርስ ሏጢአት ማሇት ነው ይህም ከአዲም መረገም የተነሳ በሰው
ሌጆች ከአንደ ወዯ አንደ በር የሚወረስ ቁራኝነት ነው እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ
ማርያም ግን ከዙህ ሁለ ማሇት በር ከሚሆነው ሀጢአት እግዙአብሔር መንፇስ ቅደስ
ጠብቋታሌ መንፇስ ቅደስ ዏቀባ እም ከርሰእማ እንዱሌ ይህንንም ነቢዩ ኢሳይያስ
ሲያረጋግጥ እንዱህ ብሎሌ ት.ኢሳ 1፥9። እግዙአብሔር ፀባኦት እመ ኢያትረፇ ሇነ ርዏ
ከመ ሰድም እም ኮነ ወከመ ገሞራ እመሰሌነ ትርጉም፦ አሸናፉ እግዙአብሔር ርን
ባያስቀርሌን ኖሮ እንዯ ሰድም በሆንን እንዯ ገሞራም በመሰሌን ነበር በማሇት እንዯተናገረ
እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም በአምሊክ ጥበብ ከእናቷ ማሕፀን ጀምራ በአዲም
በዯሌ ከመጣው ከመርገመ ሥጋ እና ከመርገመ ነፌስ ተጠብቃ ያሇች ንጽህት ር መሆኗን
ትንቢት ተናግሮሇታሌ።
23
አሇችው።በዙህ ጊዛ አካሊዊ ቃሌ ጌታችን አምሊካችን መዴኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
ከባሕርይ አባቱ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፇስ ቅደስ ሳይሇይ በተሇየ አካለ ከሥጋዋ
ሥጋ ከነፌሷ ነፌስ ነስቶ የዕሇት ፅንስ ሆኗሌ።ለቃ 1፥26።
24
የአራስነት ግብር አሊገኛትም ያሇ ዴካም ያሇ መታከት አሳዯገችው ያሇ ዴካም አጠገባቸው
ሇሥጋ በሚገባ ሕግ ምን አበሊው ምን አሇብሰው ሳትሌ አሳዯገችው ሃ.አበው ገፅ 86፥19።
25
እነዙህ ከሊይ የተጠቀሱት የእመቤታችን የቅዴስት ዴንግሌ ማርያምን አገሌግልት
ሇመግቢያ ያህሌ ጠቀስን እንጅ የእመቤታችን የቅዴስት ዴንግሌ ማርያም አገሌግልት
ከነቢያት ከሏዋርያት ከቅደሳን ሁለ የበሇጠ በፌፁም እምነት ከእናንት ፌቅር ጋር ሌዐሌ
እግዙአብሔርን ያገሇገሇች እናት ናት።
26
ዋጋ ይወስዲሌ።”እንዱሌ ከቅደሳን ሁለ የበሇጠ ክብር ያሊት የእመቤታችን የቅዴስት
ዴንግሌ ማርያም የተሰጣት ቃሌ ኪዲን እና ምሌጃም አንደ ነው ይህም የመዲን ምክንያት
ነው።
ማርያም ምሌጃ
27
የታውና የተፇቀዯው ያስፇሇገው እግዙአብሔር ከኃጢአን ይሌቅ የጻዴቃንን
የእመቤታችንን ፀልት የበሇጠ ስሇሚሰማ ነው።መዜ 33፥15።የእግዙአብሔር ዓይኖች ወዯ
ፃዴቃን ጆሮዎቹም ወዯ ጩኸታቸው ናቸው። እንዱሌ
28
ማጠቃሇያ
ነገረ ማርያም በነገረ ዴኅነት በሚሌ አቢይ ርእስ ሥር እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ
ማርያም ሌዐሌ እግዙአብሔር ሰዎችን ሇማዲን ባዯረገው ጉዝ ወይም ነገረ ዴኅነት(የሰው
መዲን) ሰፉ ዴርሻ ይዚ እንዯምትገኝ እንዱሁም እመቤታችን ከጥንተ አብሶ (ስውር
ኃጢአት) በፌፁም ንፅሕና ቅዴስና የተሇየች መሆኗንና ኪዲነ አዲም በእርሷ መፇፀሙን
እንዱሁም እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ከጌታ ፅንስ እሰስከ ቀራኒዮ ያዯረገችው
ፌፁም መንፇሳዊ አገሌግልት የተገሇፀ ሲሆን እንዱሁም የእመቤታችን አማሊጅነት ከነገረ
ዴኅነት (ከሰው ሌጅ መዲን) ጋር ተያይዝ አምሊካችን ሌዐሌ እግዙአብሔር ሇሰው ከሰጠው
ፀጋ አንደ መሆኑን ሇማየት ተሞክሯሌ፡፡
ዋቢ መፃሕፌት
1. መፅሏፌ ቅደስ
2. ወንጌሌ አንዴምታ
3. ነገረ ዴህነት በዱ/ን ያረጋሌ አበጋዜ
4. ወሊዱተ አምሊክ በመፅሏፌ ቅደስ
5. ሃይማኖተ አበው
6. ውዲሴ ማርያም እና ቅዲሴ ማርያም አንዴምታ
7. ወሊዱተ አምሊክ በነገረ ዴህነት ዱ/ን አንደዓሇም
29
ምዕራፌ አራት
ክብረ ዴንግሌ
መግቢያ
ጥያቄ
30
ክብረ ዴንግሌ
31
በተጨማሪም የእስክንዴሪያው ሉቀ ጳጳስ አባታችን ቅደስ ቄርልስ “አማኑኤሌ
የባሕርይ አምሊክ እንዯሆነ ንጽሕት ዴንግሌም አምሊክን የወሇዯች እንዯሆነች ሰው የሆነ
የእግዙአብሔርንም ቃሌ እንዯወሇዯች የማያምን ሰው ቢኖር የተወገ ይሁን” በማሇት
ካወገዘ በኋሊ ዲግመኛ በኋሊ መን ቅዴስት ዴንግሌ እርሱን በሥጋ ወሇዯችው ስሇ እኛ
ሰው የሆነ የእግዙአብሔርን ቃሌ ወሇዯችው ስሇዙህም ቅዴስት ዴንግሌን ወሊዱተ አምሊክ
እንሊታሇን። ሃ.አበው ገጽ 277-305 በማሇት እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም
ወሊዱተ አምሊክ መባሌ እንዯሚገባት አስረግጦ ተናግሯሌ።
4.2. ቅዴስናዋ
32
ሇመክበር የበቃውም ዲግም በፌፁም ተስፊ ይጠበቅ የነበረው የዓሇም መሢሕ ከእመቤታችን
ከተወሇዯ ወዱህ ነው።
4፥3 ዴንግሌናዋ
33
መውሇዶ ነው።ማቴ 1፥18-20።እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ጌታን ከመፅነሷ
በፉት፣በፀነሰች ጊዛ፣ከፀነሰች በኋሊ፣ከመውሇዶ በፉት፣በወሇዯች ጊዛ፣ከወሇዯች በኋሊ ዴንግሌ
ናት እመቤታችን ከላልች ሴቶች ተሇይታ እግዙአብሔር ከፇጠራት ጀምሮ በአሳብ
በመናገርና በመሥራት ንጽሏ ጠባይ ያሊዯፇባት ንጽሕት ናት።
በቅደስ ወንጌሌም ቅደስ ለቃስ እንዱህ ብሎሌ ቅደስ ገብርኤሌ “ወዯ አንዱት ዴንግሌ
ተሊከ የዙያችም ዴንግሌ ስም ማርያም ነው።”በማሇት ስሇ ዴንግሌናዋ ተናግሯሌ።ለቃ
1፥26።ነቢዩ ኢሳይያስም “እነሆ ዴንግሌ ትፀንሳሇች ወንዴ ሌጅም ትወሌዲሇች።”ኢሳ
7፥14።በማሇት ስምዋን እስከ ግብሯ ዴንግሌ ብሎታሌ እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ
ማርያም በዴንግሌናዋ ፀንታ የኖረች የአምሊክ እናት ናት ነቢያት የተናገሩት ትንቢትም
በእመቤታችን የተፇፀመ እርሷም ሇዓሇማዊ ዴንግሌና ያሊት መሆኗን ወንጌሊዊው
አረጋግጦ ፅፍታሌ።ማቴ 1፥18፣ለቃ 2፥34-35።
34
ጠኝ ወር ከአምስት ቀን በጌትነቱ ሳሇ በማኅፀኗ ተወሰነ።ከዙያ በኋሊም የሚወሇዴበት ቀን
ሲዯርስ በማይመረመር ግብር በኅቱም ዴንግሌና ተወሇዯ ማኅተመ ዴንግሌናዋም
አሌተሇወጠም ማኅተመ ዴንግሌናዋ ሳይሇወጥ ተወሇዯ እንጂ።”ብሎሌ ሃ.አ ገፅ 212።
35
ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም አንዲች ያሌጎዯሇባት ምሌዕተ ጸጋ ስሇሆነች እግዙአብሔርም
ከእርሷ ጋር ስሇሆነ ክብርት ናት።እንኳን መሌዕሌተ ፌጡራን የሆነች እርሷ የእግዙአብሔር
ፌጥረት ሁለ ክቡር ነው።ለቃ 2፥9፣1ቆሮ 11፥7፥1ቆሮ15፥41።
36
4.4.1 ስግዯት ሇእመቤታችን
37
4.4.2.ምስጋና ሇእመቤታችን
38
ነው።ምክንያቱም እመቤታችን የአብርሃም ር ነች አንዴም እመቤታችን የአብርሃምን
አምሊክ የወሇዯች ሇአብርሃም የተነገረው ተስፊ ሁለ የተፇፀመባት ስሇሆነ ከአብርሃም
ትበሌጣሇች ስሇዙህ ሇእመቤታችን ምሥጋና ይገባታሌ።
“እዌዴሰኪ ኦ ዴንግሌ ምሌእተ ውዲሴ መጠነ ይከሌ አፌየ አሰተበፅዕ ዕበየኪ ማርያም”
ትርጉም ምስጋናን የተመሊሽ ዴንግሌ ማርያም ሆይ አመሰግንሻሇሁ የአንችን ምስጋና እና
ሌዕሌና አንዯበቴ ተናግሮ መፇፀም አይቻሇውም።
“ሌሳነ ኪሩቤሌ ኢይክሌ አብጽሏ ውዲሴኪ ወአፇ ሱራፋሌ ኢይፋጽም ነጊረ እበየኪ
ማርያም” ትርጉም የኪሩቤሌ አፌ ምስጋናሽን መፇፀም አይቻሇውም በሱራፋሌ አንዯበትም
ሌዕሌናሽ ዴንቅነትሽ ተነግሮ አያሌቅም (ሰዓታት ላሉት)
ውዴሰት አንቲ በሰፇ ነቢያት ወሰብሕት በሏዋርያት አክሉሇ በረከቱ ሇያዕቆብ ወትምክሕተ
ቤቱ ሇእሥራኤሌ ትርጉም፦ እመቤታችን ማርያም ሆይ በነቢያት እና በሏዋርያት
አንዯበት ትመሰገኛሇሽ ሇአባታችን ሇያዕቆብ የበረከቱ ውዴ አንቺ ነሽ ሇእሥራኤሌ
ሥጋ ሇእስራኤሌ ነፌስ መመኪያቸው አንቺ ነሽ።
"ኦ ማርያም በእንተዜ ናፇቅረኪ ወናብየኪ እስመ ወሇዴኪ ሇነ መብሌዕ ጽዴቅ በአማን
ወስቴ ሕይወት በአማን” ትርጉም፦ ማርያም ሆይ ስሇዙህ እንወዴሻሇን ከፌ ከፌም
እናዯርግሻሇን እውነተኛ የሕይወት መብሌንና እውነተኛ የሕይወት (መጠጥ) ክርስቶስን
ወሌዯሽሌናሌና
39
“ኦ ዴንግሌ ምሌዕተ ውዲሴ በመኑ ወበአምሳሇ መኑ ናስተማስሇኪ” ትርጉም፦ ምስጋናን
የተመሊሽ ሆይ በማን እና በምን ምሳላ እንመስሌሻሇን?
ሀ. የእመቤታችን ቃሌ ኪዲን
ሇ. የእመቤታችን አማሊጅነት
40
ከመነ ብለይና ከመነ ሏዱስ ቅደሳን መካከሌ ከፌተኛው ፀጋና ክብር የተሰጠውም
የአምሊክ እናት ሇሆነችውና በዙህም “ከፌጡራን በሊይ ከፇጣሪ በታች” እየተባሇች
ሇምትጠራው እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ስሇሆነ ላልች የብለይና የሏዱስ
ኪዲን ቅደሳንና ቅደሳት ከተሰጠው ቃሌ ኪዲን ይሌቅ ሇእመቤታችን የተሰጠው ከሁለም
በሊይ የበሇጠ /የሊቀ/ነው።
• ቅዴስት ሆይ ሇምኝሌን
41
• ስሇ እናቱ ስሇ ወሊዱተ አምሊክ ብል በቸርነቱ ከመዓቱ ይሠውረን እያሌን
እንማጸናሇን የተሰጣትን ኪዲን መማፀኛ እናዯርጋሇን።
42
“ውሾችም ከጌታቸው ማዕዴ የሚወዴቀውን ፌራፊሬ ይመገባለ::” በማሇት የሚያራራ
የሌመና ቃሌ አቅርባ ሌጇ እንዴትፇወስሊት ሆናሇች።አንቺ ሴት እምነትሽ ታሊቅ ነው
እንዯ እምነትሽ ይዯረግሌሽ ባሊት ጊዛ ሌጇ ተፇወሰች።እንዱሌ ማቴ15
43
ሏ.በእመቤታችን ስም መታሰቢያ (ዜክር)
ማዴረግ
ጌታችን በቅደስ ወንጌሌ እንዱህ ብሊሌ “ምሳ ወይ እራት ባዯረግህ ጊዛ እነርሱ ዯግሞ
በተራቸው ምናሌባት እንዲይጠሩህ ብዴራትህንም እንዲይመሌሱሌህ ወዲጆችህና
ወንዴምችህን መድችህንም ባሇጠጎች ጎረቤቶችህንም አትጥራ ነገር ግን ግበዣ ባዯረግህ
ጊዛ ዴሆችንና ጉንዴሾችን አንካሶችንም ዕውሮችንም ጥራ የሚመሌሱት ብዴራት
የሊቸውምና ብፁዕ ትሆናሇህ በፃዴቃን ትንሣኤ ይመሇስሌሀሌና።”ለቃ 14፥12-14።እንዱሌ።
ማጠቃሇያ
ክብረ ዴንግሌ በሚሌ አቢይ ርእስ እመቤታችን የአምሊክ እናት መሆኗን ሇዓሇማዊ
ዴንግሌና እንዲሊት ከተሇዩ የተሇየች ቅዴስተ ቅደሳን መሆኗን እንዱሁም ሇእመቤታችን
44
የክብር መግሇጫ የሚሆኑ ስግዯት ምሥጋና እንዯሚገባት በስሟ ዜክር ማዴረግ እና
አማሊጅነቷን በመታመን በህይወታችን መጠቀም እንዯሚገባን ሇማሳየት ተሞክሯሌ፡፡የበሇጠ
በዙህ ዘሪያ የተፃፈ መፃህፌትን መመሌከት እና አባቶችን መጠየቅ ይገባሌ፡፡
ዋቢ መፃህፌት
1. መጽሏፌ ቅደስ
2. ሃይማኖተ አበው
3. ወሊዱተ አምሊክ በመፅሏፌ ቅደስ
4. ወሊዱተ አምሊክ በነገረ ዴህነት ዱ/ን አንደአሇም
5. ወሊዱተ አምሊክ በብለይ ኪዲን እና በሏዱስ ኪን መ/ር ሮዲስ
45
ምዕራፌ 5
መግቢያ
ጥያቄ
46
ስሇ እመቤታችን የተመሰሇ ምሳላ እና ትንቢት
5.1.1. ምሳላ፦ምሳላ አንዴን ነገር ግሌጥ ሇማዴረግ ሲፇሇግ የሚቀርብ ማስረጃ ማብራሪያ
እና መግሇጫ ነው።
47
በቅደስ መፅሏፌ ስሇ ጌታ ስሇ እመቤታችን ስሇ ቤተ ክርስቲያን ወተ የተመሰለ
ምሳላዎች አያላ ናቸው አስተዋይ የሆነ ትርጓሜአቸውን በመረዲት
ይጠቀምባቸዋሌ።በመፅሏፌ ቅደስ ስሇ እመቤታችን የተነገሩትን ምሳላዎች በመመርመርና
ትርጓሜያቸውን እንዴናስተውሌ ያስፇሌጋሌ በተሇይ የብህንሳው ኤጲስ ቆጶስ አባችን አባ
ሕርያቆስ በመንፇስ ቅደስ ተቀኝቶ በቅደስ መፅሏፌ የተፃውን የእመቤታችንን ምሳላ
በመግሌፅ እመቤታችንን አመስግኗታሌ።ስሇዙህ እኛም ሇትምህርታችን የተመሰለ ጥቂት
ምሳላዎችን ተርጉመን እንመሇከታሇን።እግዙአብሔር መንፇስ ቅደስ ምስጢሩን እና
ማስተዋለን ይግሇፅሌን አሜን።
48
ከመርከብ ውስጥ ሁነው ከጥፊት የዲኑ:- በእመቤታችን በቅዴስት
ዴንግሌ ማርያም ቃሌ ኪዲን እና አማሊጅነት ያመኑ በእርሷም ምሌጃ
ከጥፊት የዲኑ ከሲኦሌ የሚዴኑ ነፌሳት ምሳላ
ከመርከብ በአፌአ በስተውጭ የቀሩትና የጠፈት:- በእመቤታችን
በቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ቃሌ ኪዲን እና አማሊጅነት ሳያምኑ
በኃጢአት በሲኦሌ የጠፈት የሚጠፈት ነፌሳት ምሳላ
ከኖህ ሕይወት የምንማረው ነገር አሇ እርሱም ፃዴቅ ፌፁም እንዯሆነ
እየተመሰከረሇት ነገር ግን አምሊካችን እግዙአብሔር ሇመዲን የሚሆንሇትን መርከብ
እንዱያጋጅ ሲያው አሌተከራከረውም በእምነት መርከብ ሰርቶ በመርከብ ከጥፊት
ዲነ እንጂ ስሇዙህ በእኛ መን አንዲንዴ ሰዎች በላሊቸው ፅዴቅ እየተመፃዯቁ
የእመቤታችንን ቃሌ ኪዲን እና አማሊጅነት አያስፇሌግም በማሇት ሲንቁ ይታያሌ
እኛ ኦርቶድክሳውያን ግን እንዯ ኖህ አባታችን የተሰጠችንን የመዲን ምክንያት
እመቤታችንን ማሇትም አማሊጅነተን በህይወታችን ሁሌጊዛ ሌንጠቀምበት
ያስፇሌጋሌ የእመቤታችን አማሊጅነት አይሇየን አሜን!
ሇ.የአብርሃም ዴንኳን
49
አብርሃም በእግዙአብሔር ፉት ሞገስ በማግኘቱ ነው::ሥሊሴ ወዯ ዴንካኑ ገብተው
የተስተናገደት እመቤታችን ማህዯረ ሥለስ ቅደስ ሇመሆን የተመረጠችው
በእግዙአብሔር ፉት ሞገስ በማግኘቷ ነበር የእግዙአብሔር መሌአክ ቅደስ ገብርኤሌ
እንዯመሰከረው ::ለቃ1፥28ኳ::
50
24፥25-27::እንዱሌ ኢያሱ የተካሊት የምስክርነት ዴንጋይ ሏውሌት እስራኤሌ ከሞዓብ
አማሌክት ይሌቅ እግዙአብሔርን መርጠው ቃሌ የመግባታቸው ምሌክት ነበር ዴንጋይቱም
ሦስት ገፅ ነበራት
ሏውሌቲቱ፡- የእመቤታችን
ሦስት ገፅ መሆንዋ፡- እመቤታችን በሥጋዋ፣በነፌስዋ፣በሕሉናዋ፣ዴንግሌ መሆኗ
ምሳላ አንዴም እመቤታችን የቅዴስት ሥሊሴ ማዯሪያ ሇመሆኗ
ሏውሌቷ የኢያሱ የስሙ መታወቂያ ነበረች፡- ኢያሱ ማሇት መዴኃኒት ማሇት
ነው:: የመዴኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስም መታወቂያው እመቤታችን ቅዴስት
ዴንግሌ ማርያም ናት ጌታ በዙህ ዓሇም የታወቀው የተገሇጠው የታየው ከእርሷ
ተወሌድ ነውና ያሇ እመቤታችን ጌታን አውቀዋሇሁ ማሇት አስቸጋሪ ነው::የአንዴን
ወንዜ ምንነት ሇማወቅ ወዯ ምንጩ መሄዴ አስፇሊጊ ነው
ነቢየ ኤሌያስ በመሌአኩ መቀስቀስ ከእንቅሌፈ ነቅቶ ዲግመኛ በተመገበው ምግብ ኃይሌ
አግኝቶ እስከ እግዙአብሔር ተራራ እስከ ኮሬብ እንዯተጓ ሁለ የሰው ሌጅም ዲግመኛ
በተሰጠው የሕይወት ምግብ በሥጋውና በዯሙ ኃይሌ አግኝቶ ወዯ መንግሥተ ሰማያት
የመግባቱ ምሳላ ነው::
ታሇቁ አባት ቅደስ ኤፌሬምም የተሰወረ መና ያሇብሽ የንፁህ ወርቅ መሶብ አንቺ ነሽ
መናም ከሰማይ የወረዯውና ሇዓሇም ሁለ ሕይወትን የሚያዴሇው ሕብስት ነው::በማሇት
አመሰጠረ /ውዲሴ ሰንበት/::
51
ከሊይ በጥቂቱ ስሇምሳላ እና ስሇ እመቤታችን ስሇ ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም በቅደስ
መፅሏፌ የተመሰለት እነዙህ ብቻ ናቸው ማሇት አይዯሇም ከተመሰለት ምሳላዎች እና
ትርጉማቸው በጣም ጥቂት እና ሇማሳያ እንዯ መግቢያ የሚሆኑ ናቸው መምህሩ የበሇጠ
ላልችንም ጨምሮ ሇተማሪዎቹ (ሇሰሌጣኞቹ )ማስረዲት ማሳየት ይችሊሌ::
52
ሀ. ሰው እናታችን ጽዮን ይሊሌ
በውስጧም ሰው ተወሇዯ
“እርሱ ራሱም ሌዐሌ መሰረታት”:- ነቢዩ ቅደስ ዲዊት ከእርሷ የተወሇዯው ሌዐሇ ባሕርይ
::ኢየሱስ ክርስቶስ በንፅህና በቅዴስና በሇዓሇማዊ ዴንግሌና እንዲፀናት (እንዯመሰረታት)
መሰረት ያሇው ነገር ሁለ እንዯማይናወፅ እርሷም ሁከት ሥጋዊ እንዲላሇባት በመንፇስ
ቅደስ ተቀኝቶ ስሇ እመቤታችን ተናገረ::
53
“ንጉሥ” ያሇው:- የባሕርይ አምሊክ ጌታችን አምሊካችን መዴኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
ነው::
አንዴም
“ወርቀ ቦ ዯርባ ዯራርባ ሇብሳ ተጎናፅፊ ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማሇች” አሇ:- በወርቀ ቦ
ግምጃ ምሳላነት የተነገረሇት የእመቤታችን ንጽሏ ሥጋ፣ንጽሏ ነፌስ፣ንጽሏ ሌቡና ነው::
ንጽሏ ሥጋ፣ንጽሏ ነፌስ፣ንጽሏ ሌቡና አንዴ አዴርጋ እመቤታችን በሰጠሀት ክብር
ትፀናሇች ማሇቱ ነው::በቀኝህ ትቆማሇች ማሇቱ ታማሌዲሇች ማሇቱ ነው::
54
“እግዙአብሔር በፇጣን ዯመና እየበረረ ወዯ ግብፅ ይመጣሌ”:- “ፇጣን ዯመና” ያሊት:-
እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያምን ነው:: “አፌጣኒተ ረዴኤት ማርያም በጊዛ ምንዲቤ
ወአፀባ ሇአይን እምቀራንባ” እንዲሇ ዯራሲ ትርጉሙም:- እመቤታችን ማርያም ሆይ
በመከራ /በችግር/ ጊዛ ረዲትነትሽ ከአይን ርግብግቢት ይፇጥናሌ ማሇት ነው:: “ፇጣን
ዯመና” እመቤታችን መሆኗን ቅደስ ወንጌሌ ሲያስረዲ በለቃ ም 1፥39 ሊይ “በዙያ ወራት
ማርያም ፇጥና ወዯ ተራራማው ሏገር ወዯ ይሁዲ ወጣች” ብሎሌ::
“ወዯ ግብፅ ይወርዲሌ” አሇ:- አምሊካችን ክርስቶስ ከእመቤታችን በተወሇዯ ጊዛ ሰብአ ሰገሌ
እጅ መንሻ ይው መምጣታቸውን ተመሌክቶ ንጉሥ ሄሮዴስ በምቀኝነት ጌታን ሉገዴሇው
ተነሳ ከእግዙአብሔር የታ መሌአክም ሇአረጋዊ ዮሴፌ በሕሌም ተገሌፆ ህፃኑን እና
እናቱን ወዯ ግብፅ ይዝ እንዱሸሽ /እንዱሰዯዴ/ አዝታሌ::ሄሮዴስም እስኪሞት ሦስት ዓመት
ከስዴስት ወር በዙያ ተቀምጠዋሌ ይህ እንዯሚፇፀም ተገሌፆሇት አስቀዴሞ ነቢዩ ኢሳይያስ
የተናገረው ትንቢት ነው::ማቴ 2፥13-19::
“የግብፅ ጣዖታት በፉቱ ይርዲለ” :-ይህም ጌታችን እመቤታችን ዮሴፌና ሰልሜ በስዯት
ወዯ ግብፅ በገቡ ጊዛ ተፇፅሞአሌ ጣዖታቱ ተዯምስሰዋሌ::ግብፅም ከአምሌኮ ጣዖት
እግዙአብሔርን ወዯ ማምሇክ ተመሌሳሇች በዙህም ምክንያት ታሊሊቅ ገዲማት እና ዯብረ
ቁስቋም እና ዯብረ ምጥማቅ ወ..ተ::ተገኝተው የቅደሳን መኖሪያ ሆነዋሌ::ይህ ይፇፀም
ንዴ እንዲሇው እግዙአብሔር መንፇስ ቅደስ ሇቅደስ ኢሳይያስ ገሌፆሇት የተናገረው ነው::
55
ምሥራቅ ያሊት:- እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ናት::
መቅዯስ ያሇው:-ማኅፀናን ነው::
የተጋው በር:-ያሊት ማኅተመ ዴንግሌናዋን ሇመግሇጥ ነው::
ተግቶ ነበር:-ሲሌ ጌታን ከመውሇዶ በፉት ዴንግሌ እንዯነበረች
ተግቶ ይኖራሌ አይከፇትም:-ማሇቱ መዴኃኔዓሇም ክርስቶስን
ከወሇዯች በኋሊ በሇዓሇማዊ ዴንግሌና ፀንታ መኖራን ያስረዲሌ::
ማጠቃሇያ
እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም እንዯ እንግዲ ዯራሽ እንዯ ወፌ ራሽ በሏዱስ
ኪን ብቅ ያሇች ሳትሆን በብዘ ዯጅ ፅናት አበው ቀዯምት ምሳላ የመሰለሊት ነቢያት
ትንቢት የተናገሩሊት መሆኗን ከብዘ በጥቂቱ ሇማየት ተሞክሯሌ፡፡ስሇዙህ ከዙህ በመነሳት
የበሇጠ በዙህ ዘሪያ የተፃፈ መፃህፌትን በማንበብ እና አባቶችን በመጠየቅ የበሇጠ
ትምህርቱን ማዲበር ይገባሌ፡፡
56
ዋቢ መፃህፌት
ማጠቃሇያ
የነገረ ማርያም ትምህርት ዋና ዓሊማ እመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም በነገረ ዴኅነት
ያሊትን ሥፌራ ማሳየት እና ከእርሷ የተነሳ ማሇትም ከቅዴስናዋ የተነሳ እግዙአብሔር ሰው
ሇመሆን እንዯ መረጣት እና በእርሷ የሰውን ማንነት (ሥጋ) እንዲከበረው ተረዴተን ሕይወታችንን
በቅዴስና እንዴንጠብቅ ሲሆን ወዯ እግዙአብሔር ሇመቅረብ በቅዴስና ሕይወት ሇመኖር ራሳችንን
ከተሇያዩ ፇተናዎች ሇመጠበቅ በምናዯርገው የቅዴስና ተጋዴል ውስጥ ረዲትነትዋን በማመን
መማፀን እንዯሚገባ የበሇጠ ሇማወቅ እና በሕይወታችን ሇመጠቀም እንዴንችሌና ነቢያት
በትንቢት አበው በምሳላ ሲመስለና ሲናፌቅዋት የነበሩትን እናት እኛ በእግዙአብሔር ቸርነት
በመስቀሌ ሊይ በእናትነት ስሇተቀበሌናት እንዯ ቅደስ ዮሏንስ በቅርበት በእናትነትዋ መጠቀም
ይገባሌ::የዴንግሌ ማርያም አማሊጅነት የሌጇ ቸርነት የቅደሳን ፀልት የመሊእክት ተራዲኢነት
አይሇየን አሜን!
57
ዋቢ መጻሕፌት
1.ወንጌሌ አንዴምታ
3.ሃይማኖተ አበው
5.ቀሲስ እሸቱ ታዯሰ እና ቀሲስ ዯጀኔ ሽፇራው ወሊዱተ አምሊክ በመፅሏፌ ቅደስ
58