You are on page 1of 4

ኢትዮጵያ ልማት ባንክ

የሦስተኛ ዙር ሀገር አቀፍ የአነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ምደባና የስልጠና ቦታ አድራሻ


1. በደሴ ዲስትሪክት ስር የሚገኙ የስልጠና ማዕከላት
ተ.ቁ የስልጠና ማዕከሉ ሥም የሰልጣኖች ዝርዝር የምዝገባ ቦታ የስልጠና ቦታ አድራሻ

በደሴ፣ በወልዲያ፣ በኮምቦልቻ፣ በላሊበላ በሰቆጣ ፣


በደሴ ከተማ በሚገኘው የወሎ ባሕል
1 ደሴ በከሚሴ እና ሸዋ ሮቢት ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ
አምባ አዳራሽ
ሰልጣኞች
በሰመራ ከተማ በሚገኘው የብሔር
2 ሰመራ በሎጊያ ቅርንጫፍ የተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሙሉ
ብሔረሰቦች አዳራሽ

2. በጅማ ዲስትሪክት ስር የሚገኙ የስልጠና ማዕከል


ተ.ቁ የስልጠና ማዕከሉ ሥም የሰልጣኖች ዝርዝር የምዝገባ ቦታ የስልጠና ቦታ አድራሻ
በጅማ ፣ በሚዛን ፣ በአጋሮ እና በቦንጋ ቅርንጫፎች በጅማ ከተማ በሚገኘው የጅማ
1 ጅማ
የተመዘገባችሁ ሰልጣኞች ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ አዳራሽ

3. በድሬደዋ ዲስትሪክት ስር የሚገኙ የስልጠና ማዕከላት


ተ.ቁ የስልጠና ማዕከሉ ሥም የሰልጣኖች ዝርዝር የምዝገባ ቦታ የስልጠና ቦታ አድራሻ
በድሬዳዋ፣ በሀረር ፣ በጭሮ እና በገለምሶ ቅርንጫፎች በድሬዳዋ ከተማ በሚገኘው ኢትዮ-
1 ድሬዳዋ
የተመዘገባችሁ ሰልጣኞች ኢታሊ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ አዳራሽ
በጅግጅጋ እና በጎዴ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ በጅግጅጋ ከተማ በሚገኘው ሰኢድ
2 ጂግጂጋ
ሰልጣኞች መሀመድ አብዱላሂ ሀሰን አዳራሽ

4. በጋምቤላ ዲስትሪክት ስር የሚገኙ የስልጠና ማዕከል


ተ.ቁ የስልጠና ማዕከሉ ሥም የሰልጣኖች ዝርዝር የምዝገባ ቦታ የስልጠና ቦታ አድራሻ
በጋምቤላ እና በመቱ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው ሕዳር 29
1 ጋምቤላ
ሰልጣኞች መሰብሰቢያ አዳራሽ

5. በነቀምቴ ዲስትሪክት ስር የሚገኙ የስልጠና ማዕከል


ተ.ቁ የስልጠና ማዕከሉ ሥም የሰልጣኖች ዝርዝር የምዝገባ ቦታ የስልጠና ቦታ አድራሻ

በነቀምቴ፣በሻምቡ፣ በጊምቢ እና በደንቢ ዶሎ


ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል ተራ
1 ነቀምቴ-1 የነቀምቴ ከተማ መሰብሰቢያ አዳራሽ
ሀ፣ለ፣ሐ፣ኀ፣መ፣ሰ፣ሠ፣ረ፣ሸ፣ቀ፣በ፣ተ፣ቸ፣ነ፣ኘ፣አ፣ከ፣
ኸ፣ወ፣ዘ፣እና የ የሚጀምር ሰልጣኞች
በነቀምቴ፣በሻምቡ፣ በጊምቢ እና በደንቢ ዶሎ
ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል ተራ በነቀምቴ ከተማ በሚገኘው ፋርም
2 ነቀምቴ-2
ደ፣ጀ፣ገ፣ጠ፣ጨ፣ጀ፣ጸ፣ፀ፣ፈ፣ እና ፐ የሚጀምር ላንድ መሰብሰቢያ አዳራሽ
ሰልጣኞች
በአሶሳ ከተማ በሚገኘው የቤኒሻንጉል
3 አሶሳ በአሶሳ ቅርንጫፍ የተመዘገባችሁ ሰልጣኞች ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት
መሰብሰቢያ አዳራሽ

6. በሀዋሳ ዲስትሪክት ስር የሚገኙ የስልጠና ማዕከላት


ተ.ቁ የስልጠና ማዕከሉ ሥም የሰልጣኖች ዝርዝር የምዝገባ ቦታ የስልጠና ቦታ አድራሻ
በሀዋሳ፣ በዲላ፣ በቡሌ ሆራ፣ በአለታ ወንዶ፣ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ አከባቢ
1 ሀዋሳ በይርጋለም፣ በያቤሎ እና በአዶላ ወዩ ቅርንጫፎች በሚገኘው ሳውዝ ስታር
የተመዘገባችሁ ሰልጣኞች ኢንተርናሽናል ሆቴል
በሻሸመኔ እና በጎባ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ በሻሸመኔ ከተማ ማዘጋጃ ቤት
2 ሻሼመኔ
ሰልጣኞች በሚገኘው ትልቁ የባህል አዳራሽ
7. በአዳማ ዲስትሪክት ስር የሚገኙ የስልጠና ማዕከላት
ተ.ቁ የስልጠና ማዕከሉ ሥም የሰልጣኖች ዝርዝር የምዝገባ ቦታ የስልጠና ቦታ አድራሻ
በአዳማ ቅርንጫፍ የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል
አዳማ ከተማ መግቢያው ላይ
1 አዳማ-1 ተራ አ፣ወ፣ዘ፣የ፣ደ፣ጀ፣ገ፣ጠ፣ጨ፣ፀ፣ፈ የሚጀምር
በሚገኘው ከረዩ ሪዞርት
ሰልጣኞች
በአዳማ ቅርንጫፍ የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል
አዳማ ከተማ መግቢያው ላይ
2 አዳማ-2 ተራሀ፣ሐ፣ኀ፣ለ፣መ፣ሰ፣ረ፣ሸ፣ቀ፣በ፣ተ፣ነ፣ከ የሚጀምር
በሚገኘው መልካ አዳማ ሆቴል
ሰልጣኞች

በአሰላ ቅርንጫፍ የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል


በአሰላ ከተማ በሚገኘው የአርሲ
3 አሰላ ተራ ሀ፣ሐ፣ኀ፣ለ፣መ፣ሰ፣ረ፣ሸ፣ቀ፣በ፣ተ፣ነ፣ከ የሚጀምር
ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ
ሰልጣኞች

በቢሾፍቱ ከተማ ሕይወት ህንጻ ላይ


በቢሾፍቱ እና በባቱ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ
4 ቢሾፍቱ በሚገኘው እታለም ኢንተርናሽናል
ሰልጣኞች በሙሉ
ሆቴል

8. በወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ስር የሚገኙ የስልጠና ማዕከላት


ተ.ቁ የስልጠና ማዕከሉ ሥም የሰልጣኖች ዝርዝር የምዝገባ ቦታ የስልጠና ቦታ አድራሻ
በወላይታ ሶዶ፣ በሆሳዕና፣ በዱራሜ እና በሀላባ
በወላይታ ሶዶ ከተማ ክርስቲያን
ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል ተራ
1 ወላይታ ሶዶ-1 ሆስፒታል ፊት ለፊት የሚገኘው
ሰ፣ሠ፣ረ፣ሸ፣ቀ፣በ፣ተ፣ቸ፣ነ፣ከ፣ወ እና ዘ የሚጀምር
ጉተራ ባሕል ማዕከል
ሰልጣኞች
በወላይታ ሶዶ፣ በሆሳዕና፣ በዱራሜ እና በሀላባ
ወላይታ ሶዶ ግብራና ኮሌጅ ፊት
2 ወላይታ ሶዶ-2 ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል ተራ
ለፊት የሚገኘው ያዕቆብ ሆቴል
ሀ፣ሐ፣ኀ፣ለ፣ እና መ የሚጀምር ሰልጣኞች

በአርባ ምንጭ፣ በሳውላ፣ እና በጂንካ ቅርንጫፎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው


3 አርባ ምንጭ
የተመዘገባችሁ ሰልጣኞች የሀይሌ ሪዞርት

ማስታወሻ፡- ስማቸው በፊደል አ፣ ዠ፣ የ፣ ደ፣ ጀ፣ ገ፣ጠ፣ጨ፣ ጰ፣ጸ፣ፀ፣ፈ፣ፐ የሚጀምሩ ተመዝጋቢዎች በሚቀጥለው ሳምንት ከግንቦት 8-12 በሚሰጠው ስልጠና
የሚሳተፉ ይሆናል፡፡ በአርባ ምንጭ፣ በሳውላ እና በጂንካ ቅርንጫፎች የተመዘገቡ ሰልጣኞች በአርባምንጭ ከተማ በሚገኘው የበሀይሌ ሪዞርት ስጠናውን የሚወስዱ
ይሆናል፡፡
9. በባህር ዳር ዲስትሪክት ስር የሚገኙ የስልጠና ማዕከላት
ተ.ቁ የስልጠና ማዕከሉ ሥም የሰልጣኖች ዝርዝር የምዝገባ ቦታ የስልጠና ቦታ አድራሻ

በባህርዳር እና ሞጣ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ፔዳ አከባቢ በሚገኘው የሥራ


1 ባህር ዳር-1
ስማችሁ በፊደል ተራ ሀ የሚጀምር ሰልጣኞች አመራር አካዳሚ

በባህርዳር እና ሞጣ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ባህርዳር ከተማ በሚገኘው ሙሉዓለም


2 ባህር ዳር-2
ስማችሁ በፊደል ተራ ሰ እና ሠ የሚጀምር ሰልጣኞች አዳራሽ

በባህርዳር እና ሞጣ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ባህርዳር ከተማ በሚገኘው የአማራ


3 ባህር ዳር-3
ስማችሁ በፊደል ተራ ነ እና ዘ የሚጀምር ሰልጣኞች ብድርና ቁጠባ ስብሰባ አዳራሽ
ባህርዳር ከተማ በሚገኘው ብሉናይል
4 ባህር ዳር-4
በባህርዳር እና ሞጣ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ሆቴል(አቫንቴ)
ስማችሁ በፊደል ተራ በ እና ቸ የሚጀምር ሰልጣኞች ባህርዳር ከተማ በሚገኘው ብሉናይል
5 ባህር ዳር-5
ሆቴል(አቫንቴ)
በባህርዳር እና ሞጣ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ዊዝደም አከባቢ በሚገኘው የባህርዳር
6 ባህር ዳር-6 ስማችሁ በፊደል ተራ ለ፣ረ፣ሸ፣ እና ቀ የሚጀምር ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንጻ ውስጥ
ሰልጣኞች ባለው የዩኒቨርሲቲው አዳራሽ

በደብረ ማርቆስ፣ ቡሬ ፣ ቻግኒ ፣ፍኖተ ሰላም እና በደብረማርቆስ ከተማ በሚገኘው


7 ደብረማርቆስ
እንጂባራ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሙሉ ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ

ማስታወሻ፡- ስማቸው በፊደል መ፣ተ፣ኘ፣አ፣ከ፣ኸ፣ወ፣ዠ፣ የ፣ ደ፣ ጀ፣ገ፣ጠ፣ ጨ፣ ጰ፣ ጸ፣ፀ፣ ፈ እና ፐ የሚጀምሩ ተመዝጋቢዎች በሚቀጥለው ሳምንት
ማለትም ከግንቦት 8-12 በሚሰጠው ስልጠና የሚሳተፉ ይሆናል፡፡
10. በአዲስ አበባ ዲስትሪክት ስር የሚገኙ የስልጠና ማዕከላት

ተ.ቁ የስልጠና ማዕከሉ ሥም የሰልጣኖች ዝርዝር የምዝገባ ቦታ የስልጠና ቦታ አድራሻ

በአዲስ አበባ ምስራቅ፣ ምዕራብ ፣ሰሜን ፣ ደቡብ


ቅርንጫፎች እንዲሁም በወራቤ፣ ቡታጅራ ፣ ወልቂጤ በካዛንቺስ አከባቢ ከኢሲኤ መሰብሰቢያ
1 አዲስ አበባ-1 ፣ ወሊሶ፣ አምቦ ፣ ፍቼ ፣ ደብረብርሃን ፣ ሰበታ እና አዳራሽ አጠገብ በሚገኘው ኢሊሌ
ቡራዩ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል ሆቴል
ተራ ሀ እና ለ የሚጀምር ሰልጣኞች

በአዲስ አበባ ምስራቅ፣ ምዕራብ ፣ሰሜን ፣ ደቡብ


ቅርንጫፎች እንዲሁም በወራቤ፣ ቡታጅራ ፣ ወልቂጤ
ቸርችል ጎዳና ላይ በሚገኘው
2 አዲስ አበባ-2 ፣ ወሊሶ፣ አምቦ ፣ ፍቼ ፣ ደብረብርሃን ፣ ሰበታ እና
ኤሊያና ሆቴል
ቡራዩ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል
ተራ መ የሚጀምር ሰልጣኞች

በአዲስ አበባ ምስራቅ፣ ምዕራብ ፣ሰሜን ፣ ደቡብ


ቅርንጫፎች እንዲሁም በወራቤ፣ ቡታጅራ ፣ ወልቂጤ
ሃያ ሁለት ዘሪሁን ህንጻ አከባቢ
3 አዲስ አበባ-3 ፣ ወሊሶ፣ አምቦ ፣ ፍቼ ፣ ደብረብርሃን ፣ ሰበታ እና
በሚገኘው ጌትፋም ሆቴል
ቡራዩ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል
ተራ ቀ እና በ የሚጀምር ሰልጣኞች

በአዲስ አበባ ምስራቅ፣ ምዕራብ ፣ሰሜን ፣ ደቡብ


ቅርንጫፎች እንዲሁም በወራቤ፣ ቡታጅራ ፣ ወልቂጤ
፣ ወሊሶ፣ አምቦ ፣ ፍቼ ፣ ደብረብርሃን ፣ ሰበታ እና በቅሎ ቤት አከባቢ በሚገኘው ግሎባል
4 አዲስ አበባ-4
ቡራዩ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል ሆቴል
ተራ ሰ፣ሠ፣ዘ፣ጠ፣ጨ፣ፀ፣ፈ፣ እና ፐ የሚጀምር
ሰልጣኞች

በአዲስ አበባ ምስራቅ፣ ምዕራብ ፣ሰሜን ፣ ደቡብ


ቅርንጫፎች እንዲሁም በወራቤ፣ ቡታጅራ ፣ ወልቂጤ
5 አዲስ አበባ-5 ፣ ወሊሶ፣ አምቦ ፣ ፍቼ ፣ ደብረብርሃን ፣ ሰበታ እና ኮከብ አዳራሽ -24 አከባቢ
ቡራዩ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል
ተራ የ፣ደ፣ጀ፣ እና ገ የሚጀምር ሰልጣኞች
በአዲስ አበባ ምስራቅ፣ ምዕራብ ፣ሰሜን ፣ ደቡብ
ቅርንጫፎች እንዲሁም በወራቤ፣ ቡታጅራ ፣ ወልቂጤ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ሥራ
6 አዲስ አበባ-6 ፣ ወሊሶ፣ አምቦ ፣ ፍቼ ፣ ደብረብርሃን ፣ ሰበታ እና
ኮሌጅ-ኮሜርስ
ቡራዩ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል
ተራ አ የሚጀምር ሰልጣኞች
በአዲስ አበባ ምስራቅ፣ ምዕራብ ፣ሰሜን ፣ ደቡብ
ቅርንጫፎች እንዲሁም በወራቤ፣ ቡታጅራ ፣ ወልቂጤ
ሜክሲኮ አከባቢ በሚገኘው ዋቢ ሸበሌ
7 አዲስ አበባ-7 ፣ ወሊሶ፣ አምቦ ፣ ፍቼ ፣ ደብረብርሃን ፣ ሰበታ እና
ሆቴል
ቡራዩ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል
ተራ አ የሚጀምር ሰልጣኞች
በአዲስ አበባ ምስራቅ፣ ምዕራብ ፣ሰሜን ፣ ደቡብ
ቅርንጫፎች እንዲሁም በወራቤ፣ ቡታጅራ ፣ ወልቂጤ አዲስ አበባ ስቴዲዮም አከባቢ
8 አዲስ አበባ-8 ፣ ወሊሶ፣ አምቦ ፣ ፍቼ ፣ ደብረብርሃን ፣ ሰበታ እና በሚገኘው የኦሮሞ ባሕል ማዕከል
ቡራዩ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል አዳራሽ
ተራ ተ እና ቸ የሚጀምር ሰልጣኞች

በአዲስ አበባ ምስራቅ፣ ምዕራብ ፣ሰሜን ፣ ደቡብ


ቅርንጫፎች እንዲሁም በወራቤ፣ ቡታጅራ ፣ ወልቂጤ
ቦሌ ኤድናሞል ወረድ ብሎ
9 አዲስ አበባ-9 ፣ ወሊሶ፣ አምቦ ፣ ፍቼ ፣ ደብረብርሃን ፣ ሰበታ እና
በሚገኘው ሀርመኒ ሆቴል
ቡራዩ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል
ተራ ረ፣ሸ፣ እና ነ የሚጀምር ሰልጣኞች
በአዲስ አበባ ምስራቅ፣ ምዕራብ ፣ሰሜን ፣ ደቡብ
ቅርንጫፎች እንዲሁም በወራቤ፣ ቡታጅራ ፣ ወልቂጤ
ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ አከባቢ
10 አዲስ አበባ-10 ፣ ወሊሶ፣ አምቦ ፣ ፍቼ ፣ ደብረብርሃን ፣ ሰበታ እና
ሶራአምባ ሆቴል
ቡራዩ ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ እና ስማችሁ በፊደል
ተራ ከ፣ኸ፣ እና ወ የሚጀምር ሰልጣኞች

You might also like