You are on page 1of 17

ከ/ከ/አስ/እንዱስትሪና እንቨስትመንት ጽ/ቤት በእንዱስትሪ

ልማት ቡድን

የአግሮ-ፕሮሴስንግ ዘርፍ የ 1 ኛ ሩብአመት

እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት

መስከረም 01/2015
ከሚሴ
ቁጥር፡-ኢንዱ/ኢንቨ/2015
ቀን 01/01/2015

ለኦ/ብሄ/ዞ/አስ/እንዱ/እንቨ/ መምርያአግሮ-ፕሮሰሲንግዘርፍ

ከሚሴ

ጉዳዩ፡-የ 1 ኛሩብአመትመላክንይመለከታል፡፡

ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረዉ በ 1 ኛ ሩብ አመት ውስጥ በአግሮ-ፕሮሰሲንግ ዘርፍ ኢ/ዘርፍ ዉስጥ
የተሠሩ ሥራዎችን በቁልፍ ተግባር እና በአበይት ተግባር የተከናወኑ ተግባራቶችንና ያሉ ክፍተቶችን በመለየት
ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር አያይዘን ለእናንተ መላካችንን በትህትና እናሳዉቃለን፡፡

ከሠላምታጋር

የኢንዱስትሪልማትቡድንተወካይ
1.1 የልማትቡድንእንቅስቃሴንበተመለከተ

የልማትቡድንብዛትበተመለከተየአመቱእቅድ 12 ጊዜየሚደረግሲሆንበዚህመሠረትሳይቆራጥየዚህእሩብአመትእቅድ 3 እስከዚህሩብአመትእቅድ

3 ሲሆንየዚህሩብአመትክንውን 0 እስከዚህሩብአመትእክንዉን 0 ስለዚህአፈፃፀም 0% ነው፡፡

1.2 የመማማርናዕድገትንበተመለከተ

የመማማርናዕድገትንበተመለከተበኢንዱስትሪ ልማት ቡድን ውስጥ ወይም በስራሂደታችንአዳዲስ እቀቶችን እና ያሉ ችግሮችን በጋራ ከመፍታት

ሁኔታቁልፍ ሚና አለውሆኖምየአመቱእቅድ 4 የዚህሩብአመትእቅድ 1 እስከዚህሩብአመትእቅድደግሞ 1 ይሆናልበመሆኑምየዚህሩብአመትክንዉን 0

እስከዚህሩብአመትክንውን

0 በዚህሩብአመትአፈፃፀም/0%/እስከዚህሩብአመትአፈፃፀም/0%/የመማሪያርእናእደገትእሶችንእናሠነዶችንበማዘጋጀትፕሮግራሙተካሂዷል፡፡

1.3 ቢኤስ.ስ/BSC/ በተመለከተ

የሠራተኞችንየ BSC የአመትእቅድለሁሉምሠራተኞችተሰጥቷል፡፡የውጤትተኮርእቅድበተሰጠዉልክበሩብአመቱምዉጤትለሁሉምሠራተኞችይሞላል፡፡


በመሆኑም በኢንዱስትሪ ልማተ ቡድን ባለሙያዎች አነስተኛ ስለሆኑ ውጤት ተኮሩን ለመስራት አዳጋች ነው፡፡ የ BSC የመቱ እቅድ
4 የዚህበሩብአመትእቅድ 1 እስከዚህሩብአመትእቅድ 3 የዚህሩብአመትክንውን 0 እስከዚህሩብአመትክንዉን 0 የ BSC የዚህሩብአመትክንዉን አፈፃፀም
/0%/ የ BSC በዚህሩብአመትአፈፃፀም/0%ነው፡፡

በአባይትተግባራትየሚታዩችግሮች

 የመሠረተልማትአቅርቦትችግር
በዋናነትየመብራትመቆራረጥናየፓወርእጥረት፣የመብራትመስመርዝርጋታችግር፣የትራንስፎረመርእጥረትችግርእንዲሁምየመንገድችግርበተለይም በሼድ
ክላስተር አከባቢ እና ኢንዱስትሪ መንድር ላይ በስፋት ይታያል፡፡
 የግብአት ችግር ደግሞ የስንዴግብኣትእጥረትበሁሉምየዱቄትፋብርካዎችችግሩይታያል እንዲሁም በዳቦ ቤት ላይ የዳቦ ዱቄት እጥረት፣ እና የስኳር እናየኬክ
መስሪያ ግብአት እጥረት እና ውድነት፣ በከረሚላ ፋብሪካ ደሞ የስኳር እጥረት እና ውድነት፣ ግልኮስ እና ፍሌቨር በከፍተኛ መጠን ዋጋው መጨመሩ፣ ፡፡
 የመሬትእጥረትእናየገበያትስስር ችግር በተለይ የክላስተር ሼድ ለመተቀም አዳጋች መሆኑ ናቸው፡፡

ግብ 1፡የተቋሙንየመፈጸምአቅምማጎልበት

1.2. የደንበኞችንእርካታማሳደግበተመለከተ
 እንደኢንዱስትሪልማትቡድንየአገልግሎትመስጫአካባቢዉለደንበኛወይምለተገልጋይበሚመችመልኩመዘጋጀትመቻሉአዲሱቢሮጥሩአገልግሎትለመስ

ጠትምቹእናሳቢነው፡፡

 አገልግሎትፈልገውየሚመጡተገልጋዮችንበተቋሙአሰራርደንብናመመሪያመሰረትያለምንምመጉላላትትህትናበተሞላበትመንገድእየተስተናገዱናቸው

፡፡

 የአምራችኢንዱስትሪዎችንየምርትጥራትናተደራሽነትበየጊዜውመረጃእተያዘመሆኑ፡፡

 አምራችኢንዱስተሪዎችአየመጡያለቸውንችግሮችእሪፖረተማድረጋቸው፡፡

1.3. የአሠራርመፍትሄለሚያስፈልጋቸውችግሮችአፋጣኝምላሽመስጠትበተመለከተ
 መፍትሄለሚያስፈልጋቸውተቋማዊየአሰራርችግሮችእልባትለመስጠትለአሠራርግልፅነትእናቅልጥፍናየሚያግዙበሁሉምየአገልግሎትመስጫዎችየዜጎች

ቻርተርየአገልግሎትአሰጣጥስታንዳርድበማዘጋጀትደምበኞችአገልግሎትፈልገውሲመጡአስቀድሞምቹሁኔታበመፍጠርየተሄደበትበተቋሙአሰራርደንብ

ናመመሪያመሰረትአገልግሎትፈልገውየሚመጡደንበኞችንትህትናበተሞላበትመልኩቀልጣፋየሆነአገልግሎትእየተሰጠይገኛል፡፡

1.4. የፈጻሚውንየመፈጸምናየማስፈጸምአቅምማጎልበትበተመለከተ
 የፈጻሚውእውቀትንክህሎትከማሳደግአኳያእርስበእርስበማማማርፕሮግራምጊዜሰነድበማዘጋጀትየመማማርናእድገትትምህርታዊፕሮግራምንመሰረት

በማድረግአንዱለአንዱበማስረዳትየክህሎትናየእውቀትክፍተትንእየሞላይገኛል፡፡

ግብ 2: -የገቢምንጭንማስፋትናሃብትአጠቃቅምውጤታማነትማሳደግ

2.1 የተመደበበጀትንለታለመለትዓላማማዋልበተመለከተ

መደበኛበጀትንለታለመለትዓለማበመጠቀምየተግባርናተግባሩንለመፈፀምየወጣውበጀትጥምርታውጤታማነትበኩልየተገኘተጨባጭለውጥእንደመም

ሪያስለሆነበጀቱአፈጻጸሙንበመምሪያውሪፖርትይገለጻል፡፡

2.2. የሃብትማግኛፕሮጀክትበመቅረጽተጨማሪሀብትበገንዘብምሆነበአይነትማግኘትንበተመለከተ
 ፕሮጀክትበመቅረፅተጨማሪሃብትበማግኘትእናበተቀረጸዉፕሮጀክትበተገኘተጨማሪሃብትለስራምቹሁኔታበመፍጠርበኩልበዚህ ሩብ አመት

ላመስራት ተሞክሩዋል ፡፡

ግብ 4-የኢኮኖሚሽግግርየሚያመጡፕሮጀክቶችንማሳደግ

4. 1. የአምራችኢንዱስትሪዎችንሁለንተናዊችግርለይቶመፍታትበተመለከተ
በአብዘኛዉበዚህበ 1 ኛሩብ አመት

ወስጥየተለዩችግሮችላይከሚመለከታቸዉአካላትጋርበመተባበርለሚመለከተውበማቅረብችግሮችአንዲፈቱማድረግአናእንዲሁምበኛበኩልሊፈቱየሚችሉት

ንእየፈታንበመሄድላይሲሆንበ 1 ኛሩብ አመት ደግሞ ከጦርነቱ ቡሃላ ኢንተርፕራይዞችን በእጃቸው የተረፈውን ወይም ያላቸውን ሀብት ተጠቅመው ወደ
ስራ እና ወደ ምርት እንዲገቡ ለማድረግ ተሞክሩዋል እንዲሁምየተለዩችግሮችንበመፍታትአምራቾች ኢንዱስትሪዎች ምርታቸውን እንዲያሳድጉ
ተደርጉዋል፡፡

ለመደገፍ የተዘጋጀ ሪፖርት ማድረጊያ ቅጽ -1 ሀ


ችግሮች
ተሰማራበትመ የተለዩበት
ተ. ቁ ኢንዱሰትሪውስም ስክ ኢንዱስትሪውአድራሻ ኢንዱሰትሪውየገጠሙትችግሮች ቀን/ወር/ዓ.ም
 
ስልክቁጥር ደረጃ ከተማ
1. የጥራት ችግር 09/122014
2. የግብአት ችግር በከፊል
1 ፈዉዝዱቄትፋብሪካ ዱቀት ማምረት 0911561961 3. የመብራት መቆራረጥ
መካከለኛ ከሚሴ
የቼኮለትና 09/07/2014
ከረሜላ
1. ስራያቆመ
2 አሚናት ኢራጅመ/ድ ፋብርካ 0963568398 2. የቦታችግር እና የመብራት ችግር
መካከለኛ ከሚሴ
ስራያቆመ 09/12/2014

1. የመብራት የማምረቻቦታችግር
2. የጥራት ችግርር የያለበት
3 ጃማልሁድን ጌታሁን ዳቦ ማምረቻ 0922144822 3. የግብአትእትረትችግር
መካከለኛ ከሚሴ
4 0965131303
ሼድተጠቃሚሆኖእስካሁንወደምርትያል 09/07/2014
ገባ
ስዲቅ ኡመር የቼኮለትና 1. በገባያትስስር
ከረሜላ 2. የግብአትችግር
ፋብርካ መካከለኛ ከሚሴ 3. የመብራትፓወር
5 የቼኮለትና 09/12/2014
ሻምበል ሙስጠፋ ከረሜላ 1. የግብአት ችግር
ፋብርካ 0920491226 መካከለኛ ከሚሴ 2. የመብራት እጥረት

6 መሀመድ ሷሊኅ የቼኮለትና 091120256


ለግዜው ስራ ያቆመ 09/07/2014
ሀሰን ከረሜላ
3. የግብአትችግር
ፋብርካ
4. የመብራትእጥረት
መካከለኛ ከሚሴ 5. የማምረቻቦታጥበት

7 ሰዲቅ ኡመሩ መ/ድ ጨውማምረ 0965131303 ከሚሴ ስራየጀመረምክንያቱም 09/11/2014



1. የግብአትችግር
2. የመብራትእጥረት
መካከለኛ የማምረቻቦታጥበት

8 አብደላ መሀመድ አማኔ ከረሚላ እና ቸኮሌት ከሚሴ  ስራ በከፊል ያቆመ 07/06/2014


ማምረት
መካከለኛ

በ 4 ቱን የድጋፍ ማእቀፎች አስመልክቶ በተለይበ የከተማ አስተዳደሩ ያሉ የስራና ስልጠና ክህሎት ጋር ያሉትን ኢንተርፕራይዞች የማስተሳሰር ስራን
የመስራት ስራ በዚህ የነሀሴ ወር በጋራ በስፋት ለመስራት ቅድመ ሁኔታዎችን እያሟለን ነው መለትም ስልጠና ለሚያስፈልጋቸው ስልጠና ለመስጠት፣
ሽግግር ለሚፈልጉ ኢንተርፕራይዞች ሽግግር እንዲያገኙ ለማድረግና ጥቅማቸውን ለማስከበር በደብዳቤ ተጠይቋል፡፡ እንዲሁም በዚሁ ወር የአምራች
ኢንዱስትሪዎችን መረጃ ወቅታዊ በማድረግ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ሁለንተናዊ ችግር በጥናት በመለየት እና ችግሮቻቸው የተለየላቸውን አምራች
ኢንዱስትሪዎች በመፍታት የተሰራ ስራና የመጣ ውጤትን በተመለከተ ከዚህበታች ተገልፀዋል፡፡
የአምራች ኢንዱሰትሪዎችን ዘላቂነት ለማረጋገጥና የማምረት አቅም ለማሰደግ በማምረት ላይ ያሉትን አምራች ኢንዱስትሪዎች
በልዩ ሁኔታ ለመከታተልና ለመደገፍ

ኢንዱስትሪውአድራሻ የሚደ
ችግሮች ግፈው
ችግሮች የተፈቱበት የተፈቱ ናየሚከ
አግባብ እና ትቀን/ ታተለ
ተ. ተሰማራበት ያልተፈቱበትም ወር/ ውባለ
ቁ ኢንዱሰትሪውስም መስክ ስልክቁጥር ደረጃ ከተማ የተፈቱችግሮች ክንያት መግለጫ ዓ.ም ሙያ
የምርት ጥራትን ችግርን 09/12/
ለማስወገድ ባደረገው ጥረት 2014
ችግሩን በከፊል ቀርፏል

1. የዱቄት ከረጭቱን ባዲስ


መቀየር ጊዜው
ያለፈበትን ማስወገድ
2. የስንዴ ማጠቢያው
በደንብ ስለማያደርቅ
የታጠበውን ስንዴ
በሚያደርቅ መልኩ
መጠገን
3. የካይዘን አጠቃቀም
ስረአትን ማስተካከል

የመሬት ችግርን
መቅረፍማለትም የጠየቁትን
ማስፋፊያ ማቀፅደቅ

1 ፈዉዝዱቄትፋብሪካ ዱቀትማምረት 0911561961


መካከለኛ ከሚሴ 1. ማሽኑን ማስጠገን
2 ሰዲቅኡመሩመ/ድ ጨውማም 0965131303
መካከለ ከሚሴ እስካሁን ወደ ስራ የፌደራል ግብአት አቅራቢ 09/07/
ድርጀት ቢሮክራሲ
አስቸጋሪ መሆኑ 2014
ረት ኛ ለመግባት ተቸግሩዋል
ቢሆንም

1. የስኳር ትስስር
ለማድረግ
ተሞክሩዋል
2. የግልኮስ እና
የፍሌቨር ችግር
እንዲፈታለት
ደብዳቤ ተፅፏል

1. በዚህ ወር ብቻ የስንዴ 09/07/


ግብአት ትስስር 2014
ተደርጉዋል በማህበራት
2. ስንዴን በግሉ በመግዛት
ችግሩን ለመቅረፍ
ሞሯል በግል ጥረት ለመፍታት
3 ለዚዝዱቄትፈብሪካ ዱቀትማምረት 0911464731 3. ጥረት የሚያደርግ ነው
መካከለኛ ከሚሴ
አወል የሱፍ ዳቦ ዳቦና 0955171385 09/07/
ኬክመፈብረክ 2014
4 መካከለኛ ከሚሴ የመብራት ችግር ተፈቶለታል መብራት ሃይል

4.2. አምራች ኢንዱስትሪዎችን የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ተጠቃሚ በማድረግና ችግራቸውን በመፍታት የማምረት አቅማቸውን ማሳደግ

 አምራች ኢንዱስትሪዎችን ከዩኒቨርሲቲዎች እናቴ/ሙያኮሌጆች ጋር ትስስር እንዲፈጠርላቸው በማድረግ አምራች ኢንዱስትሪዎች በ 4 ቱ የድጋፍ

ማዕቀፎች (የቴክኒካልክህሎት፣ የኢንተርፕረነርክህሎት፣ የጥራትና ምርታማነት እና ቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ) መሠረት የኢንዱስትሪ ኤክስቴሽን

አገለግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ የማምረት አቅማቸው እንዲያድግ እና የደረጃ ሽግግር እንዲያደርጉ በመደገፍ በኩል የተሰራ ስራና የመጣ

ውጤት ባይኖርም በዚህ ሩብ አመት በጋራ ለመስራት ተሞክሩዋል በተለይ ሽግግር ለማድረግ የኦዲት ስራ እየተሰራ ነው፡፡

4.3. ችግሮቻቸው የተለየላቸውን አምራች ኢንዱስትሪዎች ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር ትስስር የተፈጠረላቸው ኢንዱ/መረጃማላኪያቅጽ-


 በዚህ ወር ውስጥ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር ትስስር የተፈጠረላቸው እንዱስትሪዎች የሉም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ፊት ትስስር ለመፍጠር

እንሰራለን፡፡

ችግሮቻቸው የተለየላቸውን አምራች ኢንዱስትሪዎች ከስራና ስልጠና ክህሎትጋር ትስስር የተፈጠረላቸው ኢንዱ/መረጃመላኪያቅጽ-3
ተሰማራበትመስ ችግሮችየተለዩበ
ተ. ቁ ኢንዱሰትሪውስም ክ ኢንዱስትሪውአድራሻ ኢንዱሰትሪውየገጠሙትችግሮች ትቀን/ወር/ዓ.ም
 
ስልክቁጥር ደረጃ ከተማ

 በዚህ ወር ውስጥ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር ትስስር የተፈጠረላቸው እንዱስትሪዎች የሉም ወደ ፊት ትስስር ለመፍጠር እየሰራን እንገናኛለን፡፡

በአግሮ-ፕሮሰስንግ ዘርፍ አነስተኛ አንዱስትሪዎች ደረጃ

ተ. የእንዱስትሪዉስም ን/ዘርፍ አድራሻ ማሚረ የግብርከፋይመ መነሻካ ወቅታዊካ ጠየተፈጠረዉስራዕድል ምር


ቁ ትየጀ ለያቁጥር ፒታል ቲታል መራ
ዞን ከተማ ስ.ቁ መረበት ቁዋሚ ግዛዊ
ዓ.ም ወ ሰ ድ ወ ሰ ድ

በአግሮ-ፕሮሰሲንግ ዘርፍ መካክለኛ ኢንዱስትርዎች ደረጃ

ተ የኢንዱስት ዘየባለሀብቱስ የተሰማራበ የኢንቫት ያስመዘገቡት የተረከ የፕሮጀክቱ/ ምር የማምረት የተፈጠረየስራእድል ቲን አሁንላይያ የድርጅቱስል ምርመራ
. ሪውስም ም ትየስራመስ መንትፍቃ ካፒታል ቡትየ የፋብሪካውአ ትየጀ አቅም - ሉዋናችግ ክቁጥር
ቁ ክ ድያደሰበት የተቋ አሁንየ መሬት ድራሻ መረበ ነም ር
ቋመበ ደረሰበ ትዓ/ አሁንየ አሁንየ ቋሚ ጊዜያዊ በር
ቀን ትካፒ ትየካፒ መጠን ዞን ወረዳ ቀበ ም ደረሰበ ደረሰበ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ
ታል/ ታል (ካ) ሌ ትደረ ት(%)
000/ /000/

1 ቶፕአዩዲን ዘክይሰይድመ የምግብጨ 15/05/20 2 2.8 ሼድ ኦሮ ከሚ 06 27/06/2 85% 8 12 20 3 8 9 የቦታችግ 091195105
ጨው ሀመድ ውመፈብረ 14 ሚያ ሴ 011 ር 9

2 ስዲቅከረሚ ሰዲቅኡመሩ ከረሜላናቸ 18/07/20 1.626 2 ሼድ ኦሮ ከሚ 06 27/06/2 ስራያ 0(%) 3 - 3 - - - የግብአት 096513130
ላ መ/ድ ኮሌትማም 14 ሚያ ሴ 011 ቆመ ችግር 3
ረት
3 ፋሚሊዳቦ መሀመድሀሰን ዳቦ፣ኬክናብ 14/10/20 2 3.2 ኦሮ ከሚ 02 15/08/2 በሙሉ 95(% 7 5 12 8 - 8 የግብአት 0911349671

አሊ ስኩትማም 14 ሚያ ሴ 014 አቅም ) ችግር


ረት
4 አወልየሱፍ አወልየሱፍሙ ዳቦናኬክመ 19/02/20 4 4.625 ሼድ ኦሮ ከሚ 02 19/02/2 የሙከ (2%) 4 2 5 5 - 5 የመብራት 095517138 አዲስ
ዳቦ ሳ ፈብረክ 14 ሚያ ሴ 013 ራምር ችግር 5
ትያሣ

5 በረካዳቦ ጀማሉዲንጌ ዳቦናኬክመ 26/06/20 2 3 ኦሮ ከሚ 05 02/06/2 ስራያ 50(% 3 5 8 8 - 8 የማምረ ያቆመ(
ታሁንአስፋው ፈብረክ 14 ሚያ ሴ 011 ቆመ ) ቻቦታችግ 093969454 ለቀቀ)
ሰ ር 8
6 ቡሽራከረ ከረሜላናቸ 11/06/201 2 2 ኦሮ ከሚ 01 10/09/2 ስራያ 0(%) 3 - 3 1 - 1 የማምረ 096356839 ስራ
4 010
ሚላ ኮሌትማም ሚያ ሴ ቆመ ቻቦታችግ 8 ያቆመ
ረት ር
አሚናትኢራ የመብራት
ጅመ/ድ ችግር
7 ስዲቅአዩዲ የምግብጨ 03/03/20 12 5 ሼድ ኦሮ ከሚ 02 23/04/2 በሙሉ 85(% 8 4 12 10 3 13 የማምረ
ን ጨው ሰዲቅኡመሩ ውመፈብረ 14 ሚያ ሴ 014 አቅም ) ቻቦታችግ 091199690
መ/ድ ክ ር 4
8 ሻምበልከረ ከረሜላናቸ 30/10/20 5 6.54 ኦሮ ከሚ 01 10/01/2 በከፊል 0.5( 4 - 4 5 2 7 የግብአት 30/10/2012 ስራ
ሚላ ሻምበልሙስ ኮሌትማም 14 ሚያ ሴ 012 የሚያ %) ችግር ያቆመ
ጠፋኡመር ረት መርት
9 ቃናከረሚላ መሀመድሷሊ ከረሜላናቸ 10/09/20 12 16 ኦሮ ከሚ 01 12/05/2 በከፊል 20(% 2 6 8 4 - 4 የማምረ 091190334 ስራ
12 012 ) 0 ያቆመ
ኮሌትማም ሚያ ሴ የሚያ ቻቦታ
ህሀሰን ረት መርት
10 ዘሀራዱቄት ዱቄትፋብሪ - 5 15 ኦሮ ከሚ 04 2002 ለጊዜ 25(% 2 5 6 6 2 8 የቴክኒክች ስራ
ካ ሚያ ሴ ውስራ ) ግር ያቆመ
የሱፍሀጂ ያቆመ
11 ለዚዝ ዱቄትፋብሪ 02/12/20 10 26.5 ኦሮ ከሚ 01 02/05/2 በሙሉ 48(% 12 6 18 16 5 21 የግብአት 091120256
መሀመድሁሴንመ/ድ
ካ 13 ሚያ ሴ 012 አቅም ) ችግር 7
12 ፈውዝ አሚሩመሀመ ዱቄትፋብሪ 15/05/20 10 15 ኦሮ ከሚ 02 12/09/2 በሙሉ 60(% 8 4 12 6 - 6 የግብአት 091139860
ድሷሊህ ካ 14 ሚያ ሴ 010 አቅም ) ችግር 5
1 አብደላ እነ አብደላ ከረሚላ የለው 1.5 1.62 ሼ ኦ ከ 0 08/0 በ 23( 4 1 1 6 5 1 የቦታ
3 መሀመድ እና ም 1 ድ ሮ ሚ 6 4/20 ሙ %) 0 4 1 ችግር
እና ቸኮሌት 13 እና
ሚ ሴ ሉአ
ጓደኞቻው ማምረት የግብአ
ያ ቅ ት
ም ችግር
1 ወሎ ዳቦ አብዱ ሃሰን ፈጣን ማግቦች 10 10 ኦ ከ 0 15/07/ 4 2 5 5 - 5 አዲስ
4 2 2014
ሮ ሚ
ሚ ሴ

የቴክኖሎጂ(ቁሳዊ፣ ሰነዳዊ፣ ድርጊታዊ እና እውቀታዊ)አቅም ግንባታ ተጠቃሚ የሆኑ ኢንደስትሪዎች መረጃ መላኪያ ቅጽ-7
ኢንዱስተሪው ቴክኖሎጅውንበ
የቴክኖሎጅተጠቃ የተጠቀመውቴ መጠቀሙለኢን
ሚኢንዱስትሪውስ ክኖሎጂየተገኘ ዱስትሪውያስገኘ መግ
ተ.ቁ ም የስራመስክ ደረጃ የተጠቀመውየቴክኖሎጅስም በትሁኔታ ውጥቅም ለጫ
 1  
 2  
የማምረት አቅማቸው ያደጉ አምራች ኢንዱስትሪዎች መረጃ መላኪያ ቅጽ-8
የኢንዱስትሪውአሁንየደ
የኢንዱስትሪውየማምረትአቅ የማምረትአቅሙያደገውምንድጋ
ተ.ቁ የኢንዱስትሪውስም የስራመስክ ደረጃ ረሰበትየማምረትአቅም
ምከድጋፉበፊትበ% ፍተደርጎለትነው?
በ% መግለጫ
 

ከደረጃደረጃየተሸጋገሩ አምራች ኢንዱስትሪዎችመረጃ


በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከዚህ ቀደም በትቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ኢንተርፕራይዞች በዚህ በጀታመት 2 ኛ ወር ላይ የደረጃ ሽግግር
እንዲደረግላቸው ፍላጎት ያለቸው እና እስከዛራም ጥያቄ ሲያቀርቡ ቆይተው በ ጽ/ቤታችን በኩል ችግሩን ለመፍታት ሲባል ኢንተርፕራይዞቹ በስራና ስልጠና ክህሎት
የካፒታል ኦዲት እንዲደረግላቸው በደብዳቤ በቀን 09/07/2014 ጠያቄ አቅርበናል ስለሆነም ከዚህ በታች በስም ዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡

ከደረጃ ደረጃ የተሸጋገሩ ኢንዱስትሪዎች መረጃ መላያ ቅጽ-9


ተ.ቁ የአምራቹ ስም የተሰማራበት የስራ መስክ አድራሻ የሽግግሩ የደረጃ አይነት ምርመራ

ወረዳ ቀበሌ ስልክ.ቁ መጀመሪያ አሁን የጠየቀው


ያለበት ደረጃ ደረጃ
1

ግብ 6 የፕሮጀክት ክትትልና ድጋፍ ውጤታማ ነትን ማሻሻል

6.1. አምራች ኢንዱስትዎችን በመደገፍው ጤታማ እንዲሆኑ ማድረግ

6.1.2.1 አምራች ኢንዱስትዎች የሚፈጥሩት የስራ እድል


በአዲስ ምርት በጀመሩ አምራች ኢንዱስትዎች የተፈጠረ የስራ እድል መረጃ መላኪያቅጽ-10
ከተፈጠረውየስራዕድልተጠቃ

ሚየሆኑ
የስራዕድል
የኢንዱስትሪውስ አካልጉዳተ
ተ.ቁ
ም የስራመስክ ወጣቶች
ዞን ከተማ ስልክ ኞች
ደረጃ
ወ ሴ ድ ወ ሰ ድ ወ ሴ ድ

1 አወሉ የሱፍ ዳቦማምረት መካከለኛ ኦሮሚያ ከሚሴ 0955171385 - - -


6 3 9 6 3 9

አቅማቸው ባደገ ነበር አምአራች ኢንዱስትዎች በዲስ የተፈጠረ የስራ እድል መረጃ መላኪያ ቅጽ-10
ከተፈጠረውየስራዕድልተጠ

ቃሚየሆኑ
የስራዕድል
አካልጉዳተ
የኢንዱስትሪውስ
ተ.ቁ ወጣቶች
ም የስራመስክ ኞች
ደረጃ ዞን ከተማ ስልክ

ወ ሴ ድ ወ ሰ ድ ወ ሴ
6.1.8 ግብዓት የሚፈልጉትን የማምረቻ ኢንዱስትሪዎች መረጃ መለየትን በተመለከተ

 ግብዓት የሚፈልጉትን የማምረቻ ኢንዱስትሪዎች በመለየት የሚፈልጉትን ግብዓት በማስተሳሰር በኩል የተሰራ ስራና የመጣ ለውጥ የግብዓት

ማስተሳሰሪያ መረጃ መላኪያ ቅጽ-11


አድራሻ
የቀረበውየጥሬዕ የቀረበውየጥሬዕ
ተ. የኢንዱስትሪውስ የጠየቀውግብዓት
የስራመስክ
ቁ ም ዞን ከተማ ስልክ ቃ ቃዋጋ
ደረጃ

ፕላንትናማሽንለይ-አውትተገምግሞየተስተካከለላቸውኢንዱ/መረጃመላኪያቅጽ-12

የማሽን ሌይ አውት እንድገመገምላቸው የጠየቁ ባለሀብቶች የሉም

6.አምራችኢንዱስትሪዎችየብድርተጠቃሚእንዲሆኑማድረግበተመለከተ

6.1 የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ተጠቃሚ አንዲሆኑ ግንዛቤ የተፈጠረላቸውን ባለሀብቶች በተመለከተ ተሰራሰራና የተገኘውጤት

6.2 የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ተጠቃሚ አንዲሆኑ ግንዛቤ የተፈጠረላቸውን ባለሀብቶች መሰባሰቢያ ቅጽ 15

6.2.1.1 አምራች ኢንዱስትሪዎች የሊዝፋይናንስ ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደገፍ በተመለከተ

የካፒታልዕቃፋይናንስተጠቃሚለመሆንለዋልያናልማትባንክጥያቄያቀረቡባለሀብቶችመሰባሰቢያቅጽ 16
በዚህ ወር ውሰጥ ለዋልያምሆነ ለልማት ባንክ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ተጠቃሚ ለመሆን ጥየቄ ያቀረበ ባለሀብት የለም፡፡

 በዚህ ወር ተጠቃሚ ለመሆን ጠያቄ ያቀረበ ሰው እስካሁን የለም፡፡

6.2.1.3 የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን የስራ ማስኬጃ ብድ ርተጠቃሚ እንዲሆኑ መደገፍን በተመለከተ

በዚህ በ ወር ውሰጥ ለዋልያምሆነ ለልማት ባንክ የስራ ማስኬጃ ብድርተጠቃሚ ለመሆን ጥየቄ ያቀረበ ባለሀብት የለም፡፡

ነባር አምራች ኢንዱስተሪዎች ወቅታዊ የተደረገ ፕሮፋይል

በከ/ከ/አስ/ኢንዱ/ኢንቨ/ጽ/ቤት ስር ኢንዱ/ልማት ቡድን በ 2015 በጀት አመት 2 ኛ ወር ላይ በተደረገው የመስክ ምልከታ በመካከለኛ
ድጋፍ የተደረገባቸው የምግብና ፋርማስቲካል አግሮ-ፕሮሰሲንግ ዘርፍ አምራች ኢንዱስትሪዎች እና ኢንተርፕራይዞች አጠቃልይ
ፕሮፋይል ማድጊያ ቅፅ
በምግብና ፋርማስቲካል አግሮ-ፕሮሰሲንግ ዘርፍ
ተ.ቁ የኢንዱስትሪ ዘየባለሀብቱ ስም የተሰማራበት የኢንቫትመንት ያስመዘገቡት የተረከ የፕሮጀክቱ/ ምርት የማምረት አቅም የተፈጠረ የስራ እድል ቲን- አሁን ላይ ያሉ የድርጅቱ ስልክ ም
ው ስም የስራ መስክ ፍቃድ ያደሰበት ካፒታል ቡት የፋብሪካው የጀመረበ ነም ዋና ችግር ቁጥር
ቀን የተቋቋመ አሁን የመሬት አድራሻ ት ዓ /ም በር
በት የደረሰበት መጠን( አሁን አሁን ቋሚ ጊዜያዊ
ካፒታል/ የካፒታል / ካ) ዞን ወረዳ ቀበሌ የደረሰበት የደረሰበ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ
000,00 000,000/ ደረጃ ት(%)
0/
1 ቶፕ አዩዲን ዘክይ ሰይድ የምግብ ጨው 08/06/2014 2 2.8 ሼድ ኦሮ ከሚሴ 06 27/06/2011 ስራ ላይ 45% 8 12 20 3 8 9 የቦታ ችግር 0911951059
ጨው መሀመድ መፈብረክ ሚያ
2 ስዲቅ ሰዲቅ ኡመሩ ከረሜላና 18/07/2014 1.626 2 ሼድ ኦሮ ከሚሴ 06 27/06/2011 ስራ ያቆመ50(%) 3 2 5 6 - 6 የግብአት 0965131303 ሼ
ከረሚላ መ/ድ ቸኮሌት ሚያ ችግር
ማምረት
3 ፋሚሊ ዳቦ መሀመድ ሀሰን አሊ ዳቦ፣ኬክና 01/02/2014 2 3.2 ኦሮ ከሚሴ 02 15/08/2012 በሙሉ 60(%) 7 5 12 8 - 8 የግብአት 0911349671
ብስኩት ሚያ አቅም ችግር
ማምረት
4 አወል የሱፍ አወል የሱፍ ሙሳ ዳቦና ኬክ 25/01/2014 4 4.625 ኦሮ ከሚሴ 02 19/02/2014 የሙከራ 45(%) 4 2 5 5 - 5 የመብራት 0955171385
ዳቦ መፈብረክ ሚያ ምርት ችግር
ያሣዬ
5 በረካ ዳቦ ጀማሉዲንጌታሁንአ ዳቦና ኬክ 01/07/2014 2 3 ኦሮ ከሚሴ 05 25/08/2011 ስራ ያቆመ0(%) 3 5 8 8 - 8 የማምረቻ ማ
ስፋውሰ መፈብረክ ሚያ ቦታ ችግር 0939694548 አ
6 ወሎ ዳቦ አብዱ ሃሰን ፈጣን ማግቦች 15/07/2014 10 10 - ኦሮ ከሚሴ 02 በስራ ላይ 70(%)
ሚያ
7 ቡሽራ ከረሜላና 11/06/2014 2 2 ኦሮ ከሚሴ 01 10/09/2010 ስራ ያቆመ0(%) 3 - 3 9 2 11 የማምረቻ 0963568398
ከረሚላ ቸኮሌት ሚያ ቦታ ችግር
አሚናት ኢራጅ ማምረት የመብራት
መ/ድ ችግር
8 ስዲቅ አዩዲን የምግብ ጨው 04/06/2014 12 5 ኦሮ ከሚሴ 02 23/04/2014 በሙሉ 85(%) 8 4 12 10 3 13 የማምረቻ
ጨው ሰዲቅ ኡመሩ መ/ድ መፈብረክ ሚያ አቅም ቦታ ችግር 0911996904
9 ሻምበል ከረሜላና 09/11/2013 5 6.54 ኦሮ ከሚሴ 01 10/01/2012 ስራ ያቆመ0.5(%) 4 6 10 12 2 14 የግብአት 30/10/2012
ከረሚላ ሻምበል ሙስጠፋ ቸኮሌት ሚያ ችግር
ኡመር ማምረት
10 ቃና ከረሚላ ከረሜላና 10/09/2012 12 16 ኦሮ ከሚሴ 01 12/05/201 በከፊል 20(%) 8 6 14 4 - 4 የማምረቻ 0911903340
መሀመድ ሷሊህ ቸኮሌት ሚያ 2 ስራ ያቆመ ቦታ
ሀሰን ማምረት
11 አብደላ ከረሜላና - 2.65 3 ሼድ ኦሮ ከሚሴ 06 25/07/201 በሙሉ 60(%) 6 12 18 6 3 9 የግብአት ወ
አብደላ ሙመድ ቸኮሌት ሚያ 4 አቅም ስራ ችግር የ
አማኔ ማምረት ላይ
12 ዘሀራ ዱቄት ዱቄት ፋብሪካ - 5 15 ኦሮ ከሚሴ 04 2002 ለጊዜው 25(%) 5 6 11 6 2 8 የቴክኒክ የ
የሱፍ ሀጂ ሚያ ስራ ያቆመ ችግር ብ
13 ለዚዝ ዱቄት ዱቄት ፋብሪካ 02/12/2013 10 26.5 ኦሮ ከሚሴ 01 02/05/201 በሙሉ 0.5(%) 12 6 18 16 5 21 የግብአት 0911202567
መሀመድ ሁሴን መ/ድ
ፋብሪካ ሚያ 2 አቅም ችግር
14 ፈውዝ አሚሩ መሀመድ ዱቄት ፋብሪካ 15/05/2014 10 15 ኦሮ ከሚሴ 02 12/09/201 በሙሉ 0.5(%) 8 4 12 6 - 6 የግብአት 0911398605
ዱቄት ሷሊህ ሚያ 0 አቅም ችግር

You might also like