You are on page 1of 4

አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ቴኮለጅ

እንዱስትሪ ኤክስቴንሽን እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዋና የስራ


ሂደት
Technology progress report

ጥር 05/05/2015 ዓ.ም

አዲስ አበባ፣ እትዮጵያ


1. በ2015 አጠቃላይ መረጃ
በ2015 በጀተ ዓመት ቴክኖሎጂዎችን ለመስራት ፕሮፖዛላቸዉን አቅረበዉ ያለፉት የቴክኖሎጂ ብዛት 79
እና 1 የ2014 በድምሩ 80 የቴክኖሎጂዎች መሆኑ ይታወቃል. ነገር ግን የተጀመሩና ያልተጀመሩትን ለይተን
የተጀመሩት ምን ደገጃ ላይ እንደደረሱ ለማሳወቅ ነዉ፡፡

 ከ90-100 ፐርሰንት የደረሱ ቴክኖሎጂዎች ብዛት 6፣ አንዱ የ2014 ቴክኖሎጂ

 ከ80-89 ፐርሰንት የደረሱ ቴክኖሎጂዎች ብዛት 1

 ከ70-79 ፐርሰንት የደረሱ ቴክኖሎጂዎች ብዛት 1

 ከ60-69 ፐርሰንት የደረሱ ቴክኖሎጂዎች ብዛት 2

 ከ50-59 ፐርሰንት የደረሱ ቴክኖሎጂዎች ብዛት 3

 ከ50ፐርሰንት በታችየደረሱ ቴክኖሎጂዎች ብዛት 6

 የልተጀመሩ 51
ያጋጠሙን ችግሮች እና እነደ መፍትሄ ያስቀመጥናቸዉ አቅጣጫዎች

መረጃዎችን ለማግኘት ያጋጠሙን ችግሮች እንደ መፍትሄ ያስቀመጥነዉ

 የአሰልጣኝ የቴክኖሎጂ ስራ ላይ አለመሆን የፐሮገርሰ ቀን እንያሳዉቁን ማድረግ

የቴክኖሎጂ ለመስራት ያጋጠማቸዉ ችግር

 ዕቃዎች በሰዓት አለመገዛታቸዉ ከድፓርትመንት ሃላፈዎች ጋር ዉይይት ማድረግ


 የቴክኖሎጂ መስሪያ መሳሪያዎች ያለመገኘት ከድፓርትመንት ሃላፈዎች ጋር ዉይይት ማድረግ
2. በ2015 የቴክኖሎጂ ዝርዝር መረጃ
ተ.ቁ የአሰልጣኝ ስም ዲፓርትመን የቴክኖሎጂ ስም መረጃ ያለበት ምርመራ
ት የተሞላበት ቀን ደረጃ
በ%
1. Nega birhanu garment Robin winder 15/03/15 20 ሾፕ ላይ ማግኘት በለመቻላችን
(በ3ኛ ወር)
2. Netsanet nega garment Double phase jacket 100 በማሸጋገር ሃብት ፈጥሯል
3. Gebremichael Electrical Auto feed soldering iron 13/03/15 25 ሾፕ ላይ ማግኘት በለመቻላችን
arage (በ3ኛ ወር)
4. Sisay techome Agriculture Hand manual potato planter --/04/15 100 በማሸጋገር ሃብት ፈጥሯል
tool
5. Demelash construction Hand tool mortar spreader 13/03/15 100 በማሸጋገር ሃብት ፈጥሯል
Bedane
6. Dejene bikila automotive Tire spreader 14/03/15 100 በማሸጋገር ሃብት ፈጥሯል
7. Habtamu Electrical Automatic smoke detector 01/05/15 50
mihiretu
8. Abel tadese Electrical Voice controlled automatic 02/05/15 70
system
9. Selamawit debela Electrical Smart Adriano irrigation 02/05/15 50
system
10. Tamiru tolu Electrical Automatic hand drier 7/03/15 30 ሾፕ ላይ ማግኘት በለመቻላችን
(በ3ኛ ወር)
11. Tesfaye desu wood Vcersatile and smart hand tool 27/04/15 50
12. Tesfaye desu wood Rotating painting table 01/05/15 35
13. Yopas kassu wood Table saw machine 01/05/15 60
14. Meskerem ebsa metalwork Hey beller 01/05/15 20
15. Dawit afework metalwork 5 in 1 coffee chair and table 01/05/15 60
16. Fereon Abera metalwork Flexible refrigerator stand 01/05/2015 80
17. Abubeker metalwork Block making machine 01/05/2015 25
mohamed
18. Debela tafes construction Triple cubic test mold --/03/2015 100 በማሸጋገር ሃብት ፈጥሯል
19. Natinael haile automotive Adjustable vehicle creeper --/02/2015 90 የ2014 ሆኖ ቴክኖ. ላይ ማተካከያ
ይደረግበታል
20. Tadese zegeye automotive Clutch pedal model system 05/05/2015 10 ሾፕ ላይ ማግኘት በለመቻላችን
21. Amensisa bedane automotive Advanced starting system 05/05/2015 10 ሾፕ ላይ ማግኘት በለመቻላችን
training model

You might also like