You are on page 1of 5

የሰሜን አሪ ወረዲ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሌማት

ጽህፈት ቤት

ታብላትን መሠረት ያዯረገ


የግብርና አስተዲዯር መረጃ
ሥርዓት (ግአመሥ) ሇማዘመን
ሇቀበላ ሌማት ጣብያ
ሠራተኞች ስሇግአመሥ አሰራርና
አተግባበር መመሪያ እንዴሁም
Agricultural management
Information system (AGMIS)-on
tablet ሊይ ግንዛቤ ሇመፍጠር
የተዘጋጀ የሥሌጠና ፕሮፖዛሌ

ታህሳስ
, 2015 ዓ.ም
ገሉሊ
በዯ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ዯቡብ ኦሞ ዞን
የሰሜን አሪ ወረዲ እ/ተ/ሀ/ሌ/ጽ/ቤት
S/N/N/P/R/G South Omo Zone North Ari Woreda
Agriculture and Natural Resource Development Office

ቁጥር -------------------------
ቀን -----------------------

ሇሰ/አ/ወ/ፋ/ኢ/ሌ/ጽ/ቤት
ገሉሊ
ጉዳዩ፡- የስሌጠና ፕሮፖዛሌ ስሇመሊክ ይሆናሌ፡፡
ከሊይ በርዕሱ ሇመግሇጽ እንደተሞከረው የሰሜን አሪ ወረዳ እ/ተ/ሀ/ሌ/ጽ/ቤት ታብላትን
መሠረት ያደረገ የግብርና አስተዳደር መረጃ ሥርዓትን ሇማዘመን Tablet based Agricultural
management Information system /AGMIS/ ሇግብርና ሌማት ሠራተኛዎች ስሇግመአሥ
አሰራርና አተግባበር መመሪያ እንዴሁም AGMIS-on tablet ሊይ ግንዛቤ ሇመፍጠር
ስሇተፈሇገ የስሌጠና ፕሮፖዛሌ 3 ገጽ በዚህ ሸኝ ደብዳቤ አያይዘን የሊክን መሆናችንን እየገሇጽን
የስሌጠና በጀት ከወጪ መደብ/Component/ ______ከኮድ ____ ሊይ 36,162//ሠሊሳ ስድስት
ሺህ አንድ መቶ ስሌሳ ሁሇት ብር እንድፈቀድሌን እንጠይቃሇን፡፡
// ከሠሊምታ ጋር //
ግሌባጭ
 ሇመ/ቤታችን ኃሊፊ
 ሇስነ ምግባርና ፀሬ ሙስና መከታተያ ክፍሌ
ገሉሊ
የሰሜን አሪ ወረዲ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሌማት ጽህፈት ቤት ታብላትን መሠረት ያዯረገ የግብርና

አስተዲዯር መረጃ ሥርዓት (ግአመሥ) ሇማዘመንች Tablet based Agricultural management Information

system (AGMIS)

ሇቀበላ ሌማት ጣብያ ሠራተኞች ስሇግአመሥ አሰራርና አተግባበር መመሪያ እንዴሁም AGMIS-on

tablet ሊይ ግንዛቤ ሇመፍጠር የተዘጋጀ የሥሌጠና ፕሮፖዛሌ

መግቢያ

የግብርና አስተዲዯር መረጃ ሥርዓት (AGMIS) አጠቃሊይ የግብርና ዘርፍ አፈጻጸም ክትትሌ መዴረክ

ሇመከታተሌ የተቀየሰ ነው። ይህ ሁሇገብ ዌብ አፕሉኬሽን ሲሆን በአይነቱ በመጀመሪያ በግብርና ሚኒስቴር

ምናሌባትም በኢትዮጵያ እንዱተገበር ያዯርገዋሌ። ብዙ ተጠቃሚዎችን የሚዯግፍ አንዴ መዴረክ ማሇት

ነው (ገሇሌተኛ አፕሉኬሽኖች) ፣ እንዯ አንዴ ስርዓት ነው የሚሰራው ግን እያንዲንደ ተጠቃሚ የራሱ የሆነ ነፃ

የመረጃ ቋት አሇው። በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ውስጥ 10 እና 12 ፕሮጀክቶች ካለን ሁለም ፕሮጀክቶች

AGMISን ሇመጠቀም ራሳቸውን የቻለ ዲታቤዝ ይኖራቸዋሌ ነገር ግን ሇተግባራቸው አንዴ አይነት ዌብ እና

ሞባይሌ መተግበሪያ ይጠቀማለ።

AGMIS እንዯአሁኑ ሁኔታ ሁሇት ክፍልች ያለት የሞባይሌ እና የዴር መተግበሪያ ነው፡፡ ይህ የዴርና

የሞባይሌ መተግበርያ በቀሊለ ታችኛው መዋቅር ሊይ ማሇትም ቀበላ ሊይ ሆነው ሪፖርት በማዘጋጀት በቀሊለ

ወዯ ሊይኛው መዋቅር መሊክ እንዱችለ የሚረዲ ነው።

የስሌጠና ርዕስ፡-

 የግብርና አስተዲዯር መረጃ ሥርዓት (AGMIS) መግቢያ (Introduction to

AGMIS)

 AGMIS-ዴር መተግበሪያ (AGMIS-web application)

 በ AGMIS-ዴር መተግበሪያ ሊይ እቅዴ ማዘጋጀት (preparing plan on AGMIS-

web application)
 በ AGMIS-ዴር መተግበሪያ ሊይ ዕሇታዊ ሪፖርት ማዘጋጀት (preparing daily

report on AGMIS-web application)

 በሞባይሌ መተግበሪያ ሊይ ዕሇታዊ ሪፖርት ማዘጋጀት (preparing daily report

on mobile application)

የሥሊጤና አሰጣጥ ዘዳ፡-

 በንዴፈ ሀሳብ ገሇፃ እና በዉይይት ይሰጣሌ።

 በታብላቱ ሊይ የተግባር ሥሌጠና ይሰጣሌ።

 ከእያንዲንደ ሠሌጣኝ የጋራ ምክክርና ገብረ መሌስ ጊዜ ተወስድ ይሰጣሌ።

ከስሌጠናው የሚጠበቅ ውጤት

 በግብርና አስተዳደር መረጃ ሥርዓት ምንነትና ዓሊማ ሊይ ግሌፀኝነት ይፈጠራሌ

 ሇቀበላ ሌማት ጣብያ ሠራተኞች ተግባርና ኃሊፊነት ሊይ ይበሌጥ ግንዛቤ ይፈጠራሌ

 የግብርና አስተዳደር መረጃ ሥርዓት የቀጣይ ዋናዋና ሥራዎች ማሇትም የቀን ሪፖርት እና ዓመታዊ

ዕቅድ ዝግጅት ሊይ ግንዛቤ ይፈጠራሌ

 ግመአሥን በድር (WEB) ሊይና በሞባይሌ መተግበርያ ሊይ መስራት እንዲችለ ግንዛቤ ይፈጠራሌ ።

የስሌጠና ተሳታፊዎች

ተ/ቁ በስሌጠናዉ ሊይ የምሳተፉ አካሊት ብዛት ምርመራ


ወ ሴ ድ

1 የቀበላ ሌማት ጣብያ ሠራተኞች 57 5 62


2 ከእያንዳንዱ የሥራ ሂደት አስተባባሪዎች 8 1 9
3 አሰሌጣኞች 2 0 2
4 ላልች የመድረኩ አስተባባሪዎች 2 1 3
ጠቅሊሊ ድምር 69 7 76
የስሌጠና ወጪዎች

የበጀት ምንጭ፡- ከ.............................................................................

የስሌጠና ጊዜ ሰሇዲ ሇ3 ቀናት ከ ---------------- እስከ -----------------ዓ.ም

የሪፖርት ጊዜ እስከ -----------------ዓ.ም

ተ/ቁ የወጪ ርዕሶች ብር ሣ


1 ውል አበሌ 21,462 00
2 ሻይ ቡና 4,500 00
3 ነዳጅ 1,200 00
4 የሞባይሌ ካርድ 5,000
5 ወረቀትና ቀሇም 4,000 00
ድምር 36,162 00

You might also like