Professional Documents
Culture Documents
Action Plan4
Action Plan4
1. አጠቃላይ መግለጫ
1.1. የተግባሩ ስም፡- በአሃዳዊ ዋሽ ምዕራፍ ሁለት ብሄራዊ ፕሮግራም ለታቀፉ ዞኖችና ወረዳዎች የዋሽ
ፎካል ፐርሰኖች የተውውቅ ስልጠና መስጠት
1.2. ስልጠናውን በባለቤትነት የሚያከናውነው አካል፡- በትምህርት ቢሮ የአሃዳዊ ዋሽ ማስተባበሪያ ክፍል
ከሌሎች ዋሽ ሴክተሮች ጋር በመተባበር
1.3. ስልጠናው የሚሰጥበት ጊዜና ቦታ ከጥቅምት 27 እስከ 28/2013 ዓ.ም በኮምቦልቻ ከተማ
1.4. ለስልጠናው የሚያስፈልግ የገንዘብ መጠን 206,610.00 (ሁለት መቶ ስድስት ሺ ስድስት መቶ አስር
ብር)
1.5. የበጀት ምንጭ በአሃዳዊ ዋሽ ምዕራፍ ሁለት ብሄራዊ ፕሮግራም ለስልጠና ከተያዘው በጀት
2. የስልጠናው አስፈላጊነት ፡- በአሃዳዊ ዋሽ ምዕራፍ ሁለት ብሄራዊ ፕሮግራም የሚከናወኑ ተግባራትን
በአግባቡና በተያዘላቸው ጊዜ ለማከናወን ስልጠናው አስፈላጊ ነው፡፡
3. የስልጠናው ዓላማ፡- በፕሮጀክቱ የተያዙ ተግባራትን በፕሮጀክት ስምምነቱ መሰረት በአግባቡና በወቅቱ
እንዲከናወኑ ለማድረግ
4. የስልጠናው ተጠቃሚዎች፡-
በፕሮጀክቱ በታቀፉ ወረዳዎችና ትምህርት ቤቶች ያሉ ባለሙያዎች፣ መምህራን ተማሪዎችና
ማህበረሰቡ ተጠቃሚዎች ናቸው፡፡
5. ከስልጠናው የሚጠበቁ ውጤቶች፡-
በጨረታና ግዥ ሂደት ላይ የሚያነሷቸው ብዝታዎች ይቀረፋሉ፡፡
በዞንና በወረዳ የሚመለከታቸው ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ተግባሩን የመከታተልና የመደገፍ
አቅማቸው ይጎለብታል፡
በአግባቡ ወደተግባር ለመግባት የበለጠ መነሳሳት ይፈጠራል፡፡
Page 1
ተ. የወጭ ዝርዝር መግለጫ ግምታዊ ወጭ
ቁ
1 ከሰሜን ሸዋ ፣ደቡብ ወሎ፣ ዋግኽምራ እና ሰሜን ወሎ ዞን ለሚመጡ 2 የዞን እና 25 የወረዳ ዋሽ ፎካል 60,750.00
ፐርሰኖች በድምሩ 27 ሰልጣኞች 2 ቀን የስልጠና ቆይታና በአማካይ የ 3 ቀን የደርሶ መልስ ጉዞ በድምሩ
የ 5 ቀን የውሎ አበል ለአንድ ሰው በቀን ብር 450.00 ሂሳብ 27x 5 x 450=
2 ለ 27 ሰልጣኞች የደር ሶመልስ ትራንስፖርት ለአንድ ሰው በአማካይ ብር 350 9,450.00
27x350
3 ከአዊ ዞን 1 ወረዳ፣ከምዕራብ ጎጃም ዞን 5 ወረዳዎች፣ከምስራቅ ጎጃም ዞን 9 ወረዳዎች፣ከደቡብ ጎንደር ዞን 69,300.00
5 ወረዳዎች፣ ምዕራብ ጎንደር ዞን 2 ወረዳዎች፣ በድምሩ 22 የወረዳ ዋሽ ፎካል ፐርሰኖች የ 2 ቀን ስልጠና
ቆይታና በአማካይ የ 5 ቀን የደርሶመልስ ጉዞ በድምሩ የ 7 ቀን የውሎ አበል 22x 7 x 450=
4 ከአዊ፣ምዕራብ ጎጃም፣ምስራቅ ጎጃም፣ደቡብ ጎንደር እና ምዕራብ ጎንደር ለሚመጡ 22 ሰልጣኞች 13,200.00
የደርሶመልስ ትራንስፖርት ለአንድ ሰው በአማካይ ብር 600.00 ብር ሂሳብ
5 ከቢሮ ለሚሄዱ 3 አሰልጣኞችና አስተባባሪዎች፣አንድ ሂሳብ ሰራተኛ፣አንድ ገንዘብ ከፋይና አንድ የግዥ 21,600.00
ባለሙያ 2 ሹፌሮች በድምሩ 8 ሰዎች የ 2 ቀን የስልጠና ቆይታና 4 የደርሶ መልስ ጉዞ በድምሩ የ 6 ቀን
የውሎ አበል 8x 6 x 450=
6 ለ 57 ተሳታፊዎች የማስታወሻ ደብተርና እስክርቢቶ ለአንድ ሰልጣኝ በአማካይ ብር 30 ሂሳብ 57 x30 1,710.00
7 ለአሰልጣኞችና አስተባባሪዎች እንዲሁም ለሂሳብ ሰራተኞች ሰርቪስ ለሚሰጥ አንድ መኪና ነዳጅና ቅባት 10,000
በአማካይ 5,000 ብር በድምሩ ብር 10,000
8 ለ 146 ሰው በእረፍት ሰዓት ውሃ፣ሻይ፣ ቡና እና ኩኪስ በቀን በአማካይ ለአንድ ሰው ብር 50 ሂሳብ 14,600.00
ድምር 206,610.00
Page 2
Page 3
Page 4
1.1. የተግባሩስም፡- በአሃዳዊዋሽምዕራፍሁለትብሄራዊፕሮግራምበታቀፉወረዳዎች የ 2012 ዓ.ም አፈጻጸምን
1.3. ስልጠናውየሚከናወንበትጊዜ፡-
አማራጭ አንድ በአምስት ዙር
የመጀመሪያ ዙር ከጥቅምት-------እስከ------/2013 ዓ.ም
5 ኛ ዙር ከጥቅምት-------እስከ------/2013 ዓ.ም
አማራጭ ሁለት በአራት ዙር
Page 5
አማራጭ ሶስት በ 3 ዙር
የመጀመሪያ ዙር ከጥቅምት-------እስከ------/2013 ዓ.ም
በአማራጭ አንድ-----
በአማራጭ ሁለት------
1.6. የበጀትምንጭበአሃዳዊዋሽምዕራፍሁለትብሄራዊፕሮግራምለሪቪውሚቲንግከተያዘውበጀት
ለመለዋወጥስልጠናው አስፈላጊነው፡፡
ማለዋወጥ
4. የስልጠናው ተጠቃሚዎች፡-
በፕሮጀክቱበታቀፉወረዳዎችናትምህርትቤቶችያሉባለሙያዎች፣መምህራንተማሪዎችናማህበረሰቡተ
ጠቃሚዎችናቸው፡፡
5. ከስልጠናው የሚጠበቁውጤቶች፡-
በዞንናበወረዳየሚመለከታቸውኃላፊዎችናባለሙያዎችተግባሩንየመከታተልናየመደገፍአቅማቸውይጎለ
ብታል፡
ስራውንበጥራትናበወቅቱለመፈፀምየበለጠመነሳሳትይፈጠራል፡፡
የኮንትራትምዝገባዎችንበአግባቡእየመዘገቡናእያደራጁመያዛቸውንማረጋገጥ፡፡
6. ዝርዝር የበጀትፍላጎት
Page 6
ተ. የወጭዝርዝርመግለጫ ግምታዊወጭ
ቁ
1 ለ3 ድጋፍናክትትልለሚያደርጉባለሙያዎችናአንድሹፌርበድምሩ 4 ሰዎችየ 5 12,600.00
ቀንየድጋፍናክትትልቆይታናየ 2 ቀንየደርሶመልስጉዞበድምሩየ 7 ቀንየውሎአበልለአንድሰውበቀንብር 450.00
ሂሳብ 4x450x7=
2 ድጋፍናክትትልለሚያደርጉባለሙያዎቸሰርቪስለሚሰጥመኪናነዳጅናቅባትብር 3,000.00 3,000.00
ድምር 15,600.00
Page 7
Page 8
Page 9
Action plan prepared to implement planed activities from region to woreda level in
T-WASH supportedworedas.
Page 10
1 Conduct checklist based Regional 32,430
supportive supervision for 3 Education
zones &9 woredas/T-WASH bureau
zones and woredas
Page 11
4. Region, Zonal and woreda Budget Allocation
Region/Zone/woreda Birr
Regional Level 32,430
East GoJam 40,320
debay 47,648
Gozamin 47,648
West GoJam 40,320
Quarit 47,648
N/mecha 47,648
Burie zuria 47,648
South Wollo 40,320
D/Zuria 47,648
Kalu 47,648
Woreilu 47,648
Tehuledere 47,648
Total 582,225.00
Page 12
Page 13
አሃዳዊ
ዋሽምዕራፍሁለትብሄራዊፕሮግራምበታቀፉት/ቤቶችእየተገነቡያሉየመፀዳጃቤትናየሴትተማሪዎችየንጽህናመ
ጠበቂያክፍሎችንድጋፍናክትትልለማድረግየተዘጋጀየድርጊትመርሀ-ግብር@
1. አጠቃላይመግለጫ
6.1. የተግባሩስም፡-
በአሃዳዊዋሽምዕራፍሁለትብሄራዊፕሮግራምበታቀፉት/ቤቶችእየተገነቡያሉየመፀዳጃቤትናየሴትተ
ማሪዎችየንጽህናመጠበቂያክፍሎችንድጋፍናክትትልማድረግ
6.5. ድጋፍክትትልየሚካሄድባቸውዞኖችምዕራብጎጃም፣ደቡብጎንደርእናማዕከላዊጎንደር
6.6. የበጀትምንጭበአሃዳዊዋሽምዕራፍሁለትብሄራዊፕሮግራምለድጋፍናክትትልናለሪቪውሚቲንግከተያዘ
ውበጀት
7. የድጋፍናክትትሉአስፈላጊነት፡-
በአሃዳዊዋሽምዕራፍሁለትብሄራዊፕሮግራምእየተገነቡያሉግንባታዎችበጥራትእየተከናወኑመሆኑንለማየ
ትናለመደገፍድጋፍናክትትሉአስፈላጊነው፡፡
8. የድጋፍናክትትሉዓላማ፡-
በፕሮጀክቱእየተገነቡያሉግንባታዎችበተሰጠውዲዛይንናስፔስፊኬሽንመሰረትእተገነቡመሆኑንመከታተልና
ክፍተቶችንለይቶድጋፍማድረግ
9. የድጋፍናክትትሉተጠቃሚዎች፡-
በፕሮጀክቱበታቀፉወረዳዎችናትምህርትቤቶችያሉባለሙያዎች፣መምህራንተማሪዎችናማህበረሰቡተ
ጠቃሚዎችናቸው፡፡
10. ከድጋፍናክትትሉየሚጠበቁውጤቶች፡-
በዞንናበወረዳየሚመለከታቸውኃላፊዎችናባለሙያዎችተግባሩንየመከታተልናየመደገፍአቅማቸውይጎለ
ብታል፡
Page 14
ስራውንበጥራትናበወቅቱለመፈፀምየበለጠመነሳሳትይፈጠራል፡፡
የኮንትራትምዝገባዎችንበአግባቡእየመዘገቡናእያደራጁመያዛቸውንማረጋገጥ፡፡
ተ. የወጭዝርዝርመግለጫ ግምታዊወጭ
ቁ
1 ለ3 12,600.00
ድጋፍናክትትልለሚያደርጉባለሙያዎችናአንድሹፌርበድምሩ 4 ሰዎችየ 5 ቀንየድጋፍናክትትልቆይታናየ 2 ቀን
የደርሶመልስጉዞበድምሩየ 7 ቀንየውሎአበልለአንድሰውበቀንብር 450.00 ሂሳብ 4x450x7=
2 ድጋፍናክትትልለሚያደርጉባለሙያዎቸሰርቪስለሚሰጥመኪናነዳጅናቅባትብር 3,000.00 3,000.00
ድምር 15,600.00
Page 15
Page 16
የመስክመልስሪፖርት
መግቢያ
የገጠሩንናየከተማውንሕብረተሰብየውሃ፣ሳኒቴሽንናሓይጅንአቅርቦትበማሳደግጤንነቱእንዲጠበቅናየኑሮሁኔታውበዘላቂነ
ትማሻሻልየአንድዋሽብሔራዊፕሮግምዋናዓላማነው፡፡
የፕሮግራሙንየአጭርናየረጅምጊዜግቦችለማሳካትበቢሮውአንድዋሽብሔራዊማስተባባሪያጽ/ቤትያለውንየሰውኃይል፣የ
ሜቴሪያልናየሎጅሰቲክአቅርቦትበማመቻትየፐሮግራምወረዳዎችንየመፈጸምአቅምለማሳደግጥረትበማድረግላይይገኛል፡፡
የክልሉማስተባቢሪያጽ/ቤቱየክልሉንየአንድዋሽፕሮገራምበተቀመጠለትጊዜተፈጻሚእንዲሆንሴክተሮችንበቅን
ጅትበማስተባበር፤በመደገፍናበመምራትየተግባሮችተፈጻሚነትየማጠናከርስራበማከናዎንላይይገኛል፡፡
በዚህመሰረትማስተባበሪያጽ/ቤቱክልሎችንበሁለትበመክፈልበመሰክምሆነበቢሮደረጃየሚከታተልናድጋፍየሚሰጥየባለሙ
ያቴክኒክቡድንእንዲሰማራተደርጓል፡፡ይህየመስክሪፖርትምየምዕራብአማራክላስተርሁለትሶስትዞኖችንና 12
ወረዳዎችንየተካሄደውንየመስክእንቅስቃሴየያዘየመስክድጋፍናክትትልሪፖርትነው፡፡
የመስክረፖርቱከፐሮግሙቅንጅታዊአሰራርናአደረጃጃትየዕቅድዝግጅትመሰረታዊመረጃመመሰብሰብየግዥእናየጨረታሂደ
ትየ 2012
በጀትዓመትየዋሽእቅድአፈጻጸምአካባቢያቂናማህበራዊተጽዕኖልየታድጋፍናክትትልበጀትአጠቃቀምእናማቺንፈንድአያያ
ዝየሪፖርትግንኙነትእናየመረጃአያያዝእናየአጋጠሙችግሮችንበመለየትበመገምገምናቀጣይየትኩረትአቅጣጫዎችንበመ
ጠቆምለመነሻነትበሚሆኑመረጃዎችንበማሰባሰብየተደረገውንየመስክምልከታናግኝትአካቶቀርቧል፡፡
Page 17
1. የመስክፕሮራሙዓላማ
በፕሮግራምዞኖችናበተመረጡወረዳዎች (የመጠጥውሀ፣ሳኒቴሽንናሃይጅንሥራዎች)
ድጋፍናክትትልናድጋፍበማድረግየአጋጠሙችግሮችንበመለየትናየመፍትሄአቅጣጫዎችንበመጠቆምየፕሮግራሙ
ንአፈጻጸምይበልጥውጤታማማድረግ፣
2. በፕሮግራሙድጋፍናክትትልየተደረገባቸውዞኖችናወረዳዎች
በክልሉሁሉምዞኖችና 90
ወረዳዎችበፕሮግሙየሚታገዙሰሆኑሁሉንምወረዳዎችበአንድዙርመከታተልሰፊጊዜየሚጠይቅበመሆኑየምዕራ
ብአማራክላስተርሁለትሶስትዞኖችናአስራአንድወረዳዎችንበዚህየመስክቅኝትማካተትተችሏል፡፡
እነዚም -
o ሰሜንጎንደርዞን - ዳባትወረዳ፤አድራቃይእናደባርቅወረዳዎች
o ማዕካዊጎንደርዞን - ምዕ/ደንቢያ፤ጭልጋ-2፤ወገራእናላይአርማጮወረዳዎች
o ደቡብጎንደርዞን - ላይጋይንት፣ስማዳ፤አንዳቤትእናጉናበጌምድርወረዳዎች
3. የመስክክትትልናድጋፍሂደት፣
በዞንደረጃየዞንዋናአስተዳዳሪእናሴክተርመምሪያኃላፊናየሚመለከተውባለሙያበተገኙበትየቡድኑንተልዕኮናየመ
ስክፕሮግራሙንዓላማናሂደትማስተዋወቅ፣
በተመሳሳይበወረዳጽ/ቤቶችየወረዳውአስተዳዳሪየቡድኑንተልዕኮናየመስክፕሮግራሙንዓላማናሂደትበማስተዋወ
ቅለወረዳጽ/ቤትሃላፊዎችጥሪማስተላለፍ፣
በመስክዕይታውየፕሮግሙተጠቃሚየሕረተሰብክፍሎችንናየተቋምተወካዮችንአስተያየትናሀሳብመቀበል፣
ከመስክመልስበወረዳበአስ/ጽ/ቤትአማካኝነትቡድኑየመስክምልከታውንናአጠቃላይየፕሮግራሙንአሰራርለሴክተ
በተደረገውየመስክእይታናየፕሮግራሙሂደትከቡድኑበቀረበውሪፖርትከሴክተርሃላፊዎች (ተወካዮችማቅረብ)
ምላሽናአስተያየትመቀበል፣
ተጨማሪምላሾችናትኩረትየሚሹነጥቦችንበማጠቃለያመልኩእንዲቀርቡማድረግ፣
የወረዳዎችንየመስክምልከታናግኝቶችንመሰረትበማድረግከዞንየአራቱምሴክተርሃላፊች/ተወካዮች
(ውሃ፣ትምህርት፣ጤና፣ገንዘብናኢኮኖሚምመምሪያ) የዞንአስተዳዳሪበተገኙበትየቡድንየመስክዕይታማቅረብ፣
በቡድኑየመስክዕይታናግኝትየዞኑንአስተያየትናምላሽመቀበል፣
Page 18
በዞንሴክተሮችበተነሱሀሳቦችላይአስተያትናማጠቃለያመስጠት
በቡድኑአቅምምላሽለሚሹየተነሱጥያቄዎችምላሽመስጠት፣
በማጠቃለያምበዞንምሆነበወረዳደረጃየነበረውንሂደት፣የታዩጥንካሬዎችንናድክመቶችንበማንሳትናቀጣይሊወሰ
ዱየሚገባቸውንተግባራትበመጠቆምየመስክሥራውንማጠናቀቅ፡፡
የድጋፍናክትትልዘዴዎች
በዞንናበወረዳደረጃውይይትማድረግ
መረጃዎችንማየትናየተሰሩስራዎችንመገምገም
በመስክየተሰሩስራዎችንቅንትማድረግ
የቡድንውይይትበወረዳናበዞንደረጃማካሄድ
ግብረ-መልስመስጠትናሪፖርትማድረግ
4. የትኩረትነጥቦች
4.1 በፕሮግራሙቅንጅታዊአሰራርእናአደራጃጀትማጠናከር
የመስክክትትልበተደረገባቸውወረዳዎችናዞኖችቅንጅትዊአሰራርናአደረጃጀትያሉበትሁኔታ፡-
ቡድኑበተመለከታቸውወረዳዎችእናዞኖችየፕሮግራሙንዓላማናግብበመረዳትየዋሽስቲሪምኮ
ሚቴ፤ቴክኒክኮሜቴ፤የቀበሌዋሽኮሚቴእናየወረዳሳፖርትቡድንየማቋቋመምስራተሰርቷል፡፡
በዞንምሆነበወረዳደረጃየዋሽስቲሪምኮሚቴበየሩብዓመቱፕሮግራሙንትኩረትበተቀናጀመንገ
ድበቃለጉባኤአለመምራቱናአለመገምገሙ፡፡
በዞንምሆነበወረዳደረጃየዋሽቴክኒክኮሚቴበየወሩዓመቱፕሮግራሙንትኩረትበተቀናጀመንገድ
በቃለጉባኤአለመምራቱናአለመገምገሙ፡፡
በዞንምሆነበወረዳደረጃየዋሽየወረዳሳፖርትቡደንበየሴክተራቸውፕሮግራሙውጤታማእንዲ
ሆንክትትላናድጋፋቸውየተጠናከረመሆኑንተገንዝበናል፡፡
በዞንናበወረዳደረጃፕሮግራሙንበተቀናጀመንገድአለመመራቱን፤
Page 19
4.2 የፕሮግራሙንዓመታዊናየ 5 ዓመትዕቅድማዘጋጀት
የፕሮግራሙንግብናዓላማውጤታማበሆነመንገድለመምራትናለመመፈጸምበዞንናበወረዳደረጃበሴክተርደረጃእናበጋ
ራየ 5
ዓመትዕቅድእናዓመታዊእቅድበማዘጋጅለሚመለከታቸውስትሪምኮሜቴበማፀደቅተግባራትማከናዎንትልቅፋይዳአለ
ው፡፡ቡድኑምይህንበመገንዘብየዞኖችናየወረዳዎችአመታዊናስትራቴጅክዕቅድያየሲሆን፡-
በሁሉምዞኖችናወረዳዎችየፕሮግራሙስትራቴጅክዕቅድአለመታቀዱን፤
በሁሉምዞኖችናወረዳዎችየጋራበስትሪምኮሚቴየጸደቅእረሱንየቻለዓመታዊዕቅድአለመታቀዱን
በሁልምዞኖችእናወረዳዎችየግዥዕቅድአለመታቀድ
4.3 መሰራዊመረጃናኮንራትሪጅስተሪ
የፕሮግራሙውጤታማነትለመለካትናለመገምገምበሁሉምዞኖችናወረዳዎችበየሴክተሩመሰረታዊመረጃፍ
ርማቱመሰረትበመሰብሰብበመተንተንጥቅምላይማዋልእንዲሁምየግንባታዎችንበኮንትራትሪጅስተሪፍር
ማትበየጊዜውመዝግቦመያዝጠቀሜታውየጎላነው፡፡
በሁሉምወረዳዎችመሰረታዊመረጃበሴክተርደራጃየተሰበሰበቢሆንበፕሮግራሙፎርማትመሰረት
አለመሰብሰቡናለዞንናለክልልአለመላኩ
በሁሉምወረዳዎችየውሃጽ/ቤቶችየተገነቡአነስተኛየውሃግንባታዎችበኮንትረራትሪጅስተሪበተደ
ራጀመንገድተመዝግበውመያዛቸው፤
በሁሉምወረዳዎችበጤናእናበትምህርትጽ/ቤትየተገነቡግንባታዎችበኮንትረራትሪጅስተሪበተደራ
ጀመንገድተመዝግበውአለመያዛቸው፤
4.4 የግዥናየጨረታሂደትማጠናከር
የአንድዋሽፕሮግራመምበዓለምባንክየግዥመመሪያመሰረትመሰረትየሚፈጸመምፕሮግራምመሆኑይታወቃል፡፡
ስለሆነምበቡድኑመመሪያውመሰረትመፈጸሙንእናየግዥሂደቱንያየሲሆን፡-
በብዛኞችየፕሮግራሙወረዳዎችበዓለምባንክመመሪያመሰረትግዥመፈጸማቸውንየታየበትሁኔታአለ፤
Page 20
የተወሰኑወረዳዎችየዓለምባንክመመሪያግንዛቤቢኖራቸውምቀጥታለወጣቶችየስራዕድልፈጠራየሰጠበ
ትሁኔታመኖር፤( ለምሳሌጉናጌመምድር፤
በአንዳድወረዳዎችግዥውልሳይያዝግንባታእንዲጀመርመደረጉበክፍተትታይታል( ላይጋይንት)
አንዳድወረዳዎችበዓለምባንክመመሪያመሰረትየውልማስከበሪያመያዝሲገባውአለመያዛቸው፤( ዳባት፤
ላይጋይን)
Page 21
4.5 የ 2012 በጀትዓመትየአንድዋሽፕሮግራምዕቅድአፈጻጸም
4.5.1 አነስተኛመጠጥውሃተቋማት
ጓድ ማጎ ስመር
1 ዳባት
2 አድርቃይ
3 ደባርቅ
4 ምዕ/ደንቢያ
5 ወገራ
6 ላይአርማጮ
7 ጭልጋ 2
8 ጉናበጌምድር 5 1 0 6 5 83% 200 250 450
9 ላይጋይንት 3 3 0 6 3 50% 175 39 214
10 አንዳበት
11 ስማዳ 6 0 0 6 6 100% 338 254 592
ድምር
Page 22
4.5.2 በጤናተቋማትየውሃ፤የሳኒቴሽናሃይጅንአገግሎትማሟላት
የአንድዋሽፕሮግራምዓለላማናግብአንዱበክልልሉባሉጤናተቋማትንፁህውሃአቅርቦትናሳኒቴሽንአገገሎቶችንእ
ዲሟላላቸውበማድረግጤናማማህበረሰብመፍጠርነው፤፤ስለሆነምቡድኑየጤናተቋሟትየዋሽፋሲሊቲሁኔታየተ
መለከተሲሆን፡-
--------------የተከናወነሲሆንአፈጻጸሙ---------------------------መሆኑ
- በፕሮግራሙበጤናተቋማትንጹህየውሃአቅርቦትእንዲኖራቸው -------------ታቅዶ
-----የተከናወነሲሆንአፈጻጸሙ---------------መሆኑ
- በፕሮግራሙበጤናተቋማትየመፀዳጃቤትእንዲኖራቸው -------------ታቅዶ
-----የተከናወነሲሆንአፈጻጸሙ---------------መሆኑ
- በፕሮግራሙበጤናተቋማትየእንግዴልጅመቅበሪያእንዲኖራቸው -------------ታቅዶ
-----የተከናወነሲሆንአፈጻጸሙ---------------መሆኑ
- በፕሮግራሙበጤናተቋማትየቆሻሻማቃጠያእንዲኖራቸው -------------ታቅዶ
-----የተከናወነሲሆንአፈጻጸሙ---------------መሆኑ
- ቡድኑበአጠቃላይካያቸውወረዳዎችየጤናተቋማትየዋሽአፈጻጻምጥሩቢሆንመሻሻልእንዳለበትያሳያል፡፡
-
4.5.2 በትምህርተቋማትየውሃ፤የሳኒቴሽናሃይጅንአገልግሎትማሟላት
የአንድዋሽፕሮግራምዓለላማናግብአንዱበክልልሉባሉትምህርትተቋማትንፁህውሃአቅርቦትናሳኒቴሽንአገገሎቶ
ችንእዲሟላላቸውበማድረግጤናማየመማርማስተማርሂደትበመፍጠርጤናውየተጠበቀትውልድመፍጠርነው፤፤
ስለሆነምቡድኑየትምህርትተቋሟትየዋሽፋሲሊቲሁኔታየተመለከተሲሆን፡-
- በፕሮግራሙበትምህርተቋማትንጹህየውሃአቅርቦትእንዲኖራቸው -------------ታቅዶ
-----የተከናወነሲሆንአፈጻጸሙ---------------መሆኑ
- በፕሮግራሙበትምህርትተቋማትየመፀዳጃቤትእንዲኖራቸው -------------ታቅዶ
-----የተከናወነሲሆንአፈጻጸሙ---------------መሆኑ
- ቡድኑበአጠቃላይካያቸውወረዳዎችየትምህርትተቋማትየዋሽአፈጻጻምዝቅተኛደረጃያለመሆኑንተመ
ልክቷል፡፡
Page 23
4.6 አካባቢያዊናማህበራዊተጽዕኖልየታ
ሁሉምየፕሮግራምወረዳዎችማንኛውንምግንበታከመገንባቱበፊትየአካባቢዊናማህበራዊተፅዕኖመኖርአለመኖሩየልየታስ
ራተሰርቶበአካባቢጥበቃይሁንታሲያገኝግንባታመጀበሩለተቋሙዘላቂነትናደህንነትጥልቅፋይዳእንዳለውይተዎቃል፡፡
ስለሆንቡድኑበሁልምሴክተሮችመሰራቱንናአለሰራቱዕይታያደደረገሲሆንበሚከተለውሰንጠረዥተመላክቷል፡፡
ቁ ም ም
የማ/ሰብውሃተቋ የጤናየዋሽተቋ የት/ትየዋሽተቋ የማ/ሰብውሃተቋ የጤናየዋሽተቋ የት/ትየዋሽተቋ
ማት ማት ማት ማት ማት ማት
1 ዳባት 6 6 0
2 አድርቃይ 6
3 ደባርቅ 6
4 ምዕ/ደንቢ 6
ያ
5 ወገራ 6 6 0
6 ላይአርማ 6
ጮ
7 ጭልጋ 2 6
8 ጉናበጌም 6 0
ድር
9 ላይጋይን 6 6 0
ት
10 አንዳበት 6
11 ስማዳ 6 6 0
ድምር 66
Page 24
4.6 በፕሮግራሙበድጋፍናክትትሉየታዩጥንካሬዎችናዕጥረቶች
ሠንጠረዥ 1.በፕሮግራሙበድጋፍናክትትሉየታዩጥንካሬዎችናዕጥረቶች
አካባቢዊናማህበራዊተፅዕኖልየታአለመሰራት
በተደራጃመንገድሪፖረትአለመላክ
የበጀትአጠቃቀምዝቅተኛመሆን
የግዥዕቅድአለማቀድ
ጤና አመታዊዕቅድመታቀዱ
መሰረታዊመረጃመኖሩ
ዉሃ አመታዊዕቅድመታቀዱ የ 5 ዓመትዕቅድአለመታቀዱ
የግዥዕቅድመታቀዱ
መሰረታዊመረጃመኖሩ
የተላከውንበጀትሙሉበሙሉስራላይማ
ዋሉ
6
አነስተኛውሃግንባታሰርተውአገልግሎት
ላይማዋላችው
48450
ብርማችንግፈንድመድቦጥቅምላይማዋ
Page 25
ሉ
መፈጸሙ የውልማስከበሪያበሁኔታዎችላይየተመሰረተመሆኑ
2 አድርቃይ ትምህርት
ጤና
ዉሃ
ገንዛብ
3 ደባርቅ ትምህርት
ጤና
ዉሃ
ገንዛብ
ሰ/ጎንደር
Page 26
Page 27
ሠንጠረዥ 2.በፕሮግራሙድጋፍናክትትልየታዩጥንካሬዎችናዕጥረቶች
ቁ
4 ምዕ/ደንቢያ ትምህርት
ጤና
ዉሃ
ፋይናስ
5 ጭልጋ 2 ትምህርት
ጤና
ዉሃ
ፋይናስ
6 ላይአርማጮ ትምህርት
ጤና
ዉሃ
ፋይናስ
ቅንጅታዊአሰራርናአደረጃጀትየተጠና የት/ቤትመፀዳጃቤትግንባታአለመጀመሩ
ከረመሆኑ አካባቢዊናማህበራዊተፅዕኖልየታአለመሰራቱ
የግዥዕቅድመታቀዱ ድጋፍናክትትሉየተጠናከረአለመሆን
መሰረታዊመረጃመሰብሰቡ
Page 28
15% matching fund መያዙ
በት/ቤቶችየዋሽክበብመኖሩ
ጤና
ዉሃ
ፋይናስ የግዥዕቅድመታቀዱ
የግዥናየጨረታሂደትበዓለምባንክመ
መሪያመሰረትእየተፈጸመመሆኑ
ለውሃሴክተርየተላከውንበጀትስራላይ
ውሎማወራረድመቻሉ
ማዕ/ጎንደር -
Page 29
ሠንጠረዥ 3.በፕሮግራሙድግፍናክትትልየታዩጥንካሬዎችናዕጥረቶች
ቁ
4 ጉናበጌምድር ትምህርት
ጤና ዓመታዊዕቅድመታቀዱ የ 5 ዓመትዕቅድአለመታቀዱ
መመሰረታዊመረጃመሰብሰቡ ቅንጅታዊአሰራርናዋሽስትሪምኮሜቴእናቴክኒካልኮሚቴፕ
የፊዚካልበታቀደለትጊዜመሰራቱ ሮግራሙንበተቀመጠለትጊዜአለመገምገምናአለመምራት
አካባቢዊናማህበራዊተፅዕኖልየታአለመሰራቱ
የድጋፍናክትትልአናሳመሆን
የግንባታጥራትችግር
ሪፖርትበወቅትአለመላክ
የዋሽዓመታዊዕቅድመታዱ ቅንጅታዊአሰራርናዋሽስትሪምኮሜቴእናቴክኒካልኮሚቴፕ
ሮግራሙንበተቀመጠለትጊዜአለመገምገምናአለመምራት
መሰረታዊመረጃአለመላክ
ሪፖርትበወቅትአለመላክ
ፋይናስ የግዥናየጨረታሂደትከዓለምባንክመመሪያውጭለወጣቶ
ችመሰጠቱ
5 ላይጋይንት ትምህርት የዋሽዓመታዊዕቅድመታዱ የ 5 ዓመትዕቅድአለመታቀዱ
ቅንጅታዊአሰራርናዋሽስትሪምኮሜቴእናቴክኒካልኮሚቴፕ
ሮግራሙንበተቀመጠለትጊዜአለመገምገምናአለመምራት
Page 30
መሰረታዊመረጃአለመሰብሰቡ
የት/ቤትመፀዳጃቤትዲዛይንበመስታዳርዱመሰረትአለመሰ
ራት
አካባቢያዊናማህበረዊተፅዕኖልየታአለመሰራት
ጤና የዋሽዓመታዊዕቅድመታዱ የ 5 ዓመትዕቅድአለመታቀዱ
መሰረታዊመረጃመሰብሰቡ ቅንጅታዊአሰራርናዋሽስትሪምኮሜቴእናቴክኒካልኮሚቴፕ
ሮግራሙንበተቀመጠለትጊዜአለመገምገምናአለመምራት
አካባቢያዊናማህበራዊተፅዕኖልየታአለመሰራቱ
ዉሃ የዋሽፕሮግራምተጠቃሚቀበሌዎችመለዬታ የ 5 ዓመትዕቅድአለመታቀዱ
ቸው ቅንጅታዊአሰራርናዋሽስትሪምኮሜቴእናቴክኒካልኮሚቴፕ
የዋሽዓመታዊዕቅድመታዱ ሮግራሙንበተቀመጠለትጊዜአለመገምገምናአለመምራት
የዋሽስትሪምኮሚቴእናትክኒክኮሚቴየማደ የፕሮግራሙሪፖርትበወቅትአለመላክ
ራጀትስራመሰራቱ
መሰረታዊመረጃመሰብሰቡ
ከታቀደው 6 አነስተኛመጠጥውሃ 3
አነስተኛመጠጥውሃግንባታመገንባቱ
አካባቢያዊናማህበራዊተፅዕኖልየታተሰርቶበ
አካባቢጥበቃይሁንታማግኘቱ
ፋይናስ የግዥዕቅድአለመታቀድ
Page 31
15% matching fund አለመመደብ
ውልሳይያዝግንባታውመጀመሩ( ትምህርት)
- መሰረታዊመረጃተሰብስቦአለመላኩ
- አካባቢያዊናማህበራዊተፅዕኖልየታአለመካሄዱ
ጤና
ዉሃ ዓመታዊዕቅድመታቀዱ የ 5 ዓመትዕቅድአለመታቀዱ
አነስተኛመጠጥውሃግንበባታአጠናቀውለአገ ቅንጅታዊአሰራርናዋሽስትሪምኮሜቴእናቴክኒካልኮሚቴፕ
ግሎትማዋላቸው ሮግራሙንበተቀመጠለትጊዜአለመገምገምናአለመምራት
የግዥዕቅድማቀዳቸው የፕሮግራሙሪፖርትበወቅትአለመላክ
አካባቢያዊናመማህበራዊተፅዕኖልየታለሁሉ
ምተቋምተሰረቶበአካባቢጥበቃይሁንታማግ
ኘቱ
የተላከውንበጀትሙሉስራላይማዋላቸው
የድጋፍናቁጥጥሩየተጠናከረመሆኑ
አደረጃጀቱንእስከቀበለደረጃየማደራጀትስራ
መሰረራቱ
የተገነቡግንባታዎችበኮንትራትሪጅስተሪመ
መዝገቡ
Page 32
ፋይናስ
7 አንዳቤት ትምህርት - -
ጤና - -
ዉሃ
ፋይናስ -
ደ//ጎንደር -
Page 33
4.7 በጀትአጠቃቀምእና 15% matchinng fund መመደብ
ህር
ት
1 ዳባት 399414 323000 553004.83 1275418.83 385544 215354.43 0 13870 107645.57 553004.83 674520.4 47%
600898.43
2 አድርቃይ 399414
3 ደባርቅ 399414
4 ምዕ/ደንቢያ 399414
5 ወገራ 399414 323000 553004.83 1275418.83 395940.32 66718.35 0 3473.68 256280.65 553004.83 812759.2 36%
462658.70
6 ላይአርማጮ
7 ጭልጋ 2 399414
8 ጉናበጌምድር 399414 108000 - 507414 363364.37 97910 - 461274.37 36097.63 10090 - 46187.63 91%
9 ላይጋይንት 399414
10 አንዳበት 399414
11 ስማዳ 399414 438000 - 837414 398335.53 234656.98 - 632992.51 1078.42 203343.02 - 311185.02 75.5%
ድምር 4393554
አፈጻጸም
Page 34
15% ማችንግፈንድበተሰወወሰኑወረዳዎችብቻመያዙ( ዳባት
15% ማችንግፈንድአለመያዝ( ጉናበጌምድር፤ላይጋይንት፤ስማዳ
በጀትበወቅቱአለመወራረድ፤
በተቀመጠውአደረጃጀትመሰረትየፕሮግራሙተግባራትበየደረጃውክትትልአለማድረግከከልልእስከወረዳ፣
በግዥሂደትተሳታፊአካላትተቀናጅተውናተናበውአለመስራት፤( ላይጋይንትናጉናበጌምድር)
በፕሮግራሙየተቀመጠውንየግዥሥርዓትአለመከተል፡-
o በአነስተኛጥቃቅንየተደራጁወጣቶችንከተቀመጠውአሰራርውጭማስተናገድበዚህምክንያትግንባታዎች
መጓተት፣መቋረጥ /ላይጋይንትናገናወረዳ)
የባለሙያዕጥረት /ጤናጽ/ቤት/
የስራዝርዝርሂሳብስሌትበዞንበባለሞያዎችእንዲሰራመደረጉረጅምጊዜእንዲፈጅአአድረጎታታል፤
በሁኔታዎችላይየተመሰረተየጨረታዋስትናአያያዝተጠቃሽምክንያትናቸው፡፡
4.8 መረጃአያያዝ፣ሪፖርትናግንኙነት
በፕሮግራሙየተከናወኑተግባራትን፣የበጀትአጠቃቀም፣የአጋጠሙችግሮችንናየተወሰዱመፍትሄዎችበየጊዜውተከታትሎበ
መያዝ፣ለሚመለከተውበማሳወቅረገድበሁሉምወረዳዎችየተሟላነውማለትባይቻልምውስንወረዳዎችበመልካምጅምርላ
ይሲሆኑየተወሰኑትችግርያለባቸውሆኖአግኝተናቸዋል፡፡
በፕሮግራሙበተቀመጠውመሰረትከላይእስከታችወቅቱንጠብቆየሚካሄድየክትትልናድጋፍሥርዓትተግባራዊእተ
ደረገአይደለም፤
ፕሮግራሙራሱንየቻለየሪፖርትፎርማትናየሪፖርትየጊዜሰሌዳየተቀመጠለትቢሆንምይህንንመሰረትበማድረግራ
ሱንችሎሪፖርትአይደረግም፣
በጤናእናበትምህረትተቋማትየተሰሩግንባታዎችመቸ፣በማንየትእንደተሰራዝርዝርመረጃበኮንትራክትሪጅስተር
ፎርማትመሰረትእየተሞላአለመሆኑንታይቷል፣
በሁሉምወረዳዎችየውሃሴክተርየውሃተቋማትየተሰሩግንባታዎችመቸ፣በማንየትእንደተሰራዝርዝርመረጃበኮንት
ራክትሪጅስተርፎርማትመሰረትእየተሞላመረጃውንበተደረጃመንገድመያዙ፣
በመሆኑምፕሮግራሙንይበልጥውጤታማለማድረግከክልልእሰከወረዳወቅቱንየጠበቀሁሉንምሴክተሮችያካተተበ
ወቅታዊስራዎችላይያተኮረየከትትልናድጋፍሥራተጠናክሮሊቀጥልይገባል፣
4.9 ከወረዳናከዞንየተነሱአስተያየቶችናጥያቄዎች
Page 35
በመጀመሪያዙርዋሽፕሮግራምያልተጠናቀቁየገጠርናየከተማመጠጥውሃግንባታዎችበማህበረሰቡቅሬታዎችእየ
ፈጠሩስለሆነመፍትሄበክልሉቢሰጣቸው( ሁሉምዞኖችናወረዳዎች)
ርክክብተደርጎባቸውእስካሁንወደስራያልተገባባቸውየባለመስመርመጠጥውሃቶሎበክልሉበኩልእንዲጀመርቢደረ
ግል( ደ/ጎንደር፤ማዕ/ጎንድር)
በየደረጃውላሉሥራውየሚመለከታቸውአካላትስለሥራውበቂግንዛቤናሥልጠናናአለማግኘት፣
ለስልጠናእናፕሮግራሙንተከታትሎለመፈጸምየተመደበውበጀትአናሳበመሆኑስራውንለማስፈጸምእንቅፋትስለ
ሆነክልሉማስተከካከያቢያደርግበት( ውሉምዞኖችናወረዳዎችበተለይውሃሴክተር)
ለትምህረትቤቶችመጸዳጃቤትግንባታየሚላከውበጀትአናሳበመሆኑተጫራችናተወዳዳሪማግኘትባለመቻሉስራ
ውእየተጓተተበመሆኑተክክለኛየግንባታዋጋግምትተሰርቶበጀቱቢስተካከል( ሁሉምዞኖችናወረዳዎችትምህርትጽ
/ቤት)
4.10 የክልሉንትኩረትናምላሽየሚሹጉዳዮች
በመስክጉብኝቱወቅትበወረዳደረጃለተነሱጥያቄዎችበቡድኑአቅምምላሽለመስጠትበሚያስችሉጉዳዮችከላይበተገለውመ
ልኩምላሽለመስጠትየተሞከረሲሆንየሚከተሉትነጥቦችየክልሉንምላሽናትኩረትየሚሹናቸው፡፡
በፕሮግራሞኦፕሬሽንማንዋልመሰረትየተቀመጠውአደረጃጀትመሰረትበማድረግበወረዳደረጃመሟላትየሚገባቸ
ውአደረጃጀቶችናለእነዚህአካላትግንዛቤመፍጠርወሳኝበመሆኑአደረጃጀቱንማጠናከርናለተደራጁአካላትግንዛቤየ
መፍጠርስራቢሰራ፣
ወቅታቸውንጠብቀውሳይቆራረጡተግባራዊቢደረጉ፣
ለፕሮግሙማስፈጸሚያየሚመደበውበጀትከስራውስፋትናከሚጠይቀውየስራማስኬጃአኳያበቂባለመሆኑለወደፊ
ትቢታሰብበት፣
4.11 ማጠቃለያ
ይህየመስክበፕሮግሙየታቀፉወረዳዎችበአሁኑሰኣትየፕሮግሙተግባርበተጨባጭበምንደረጃላይእንደሚገኝለመገመገምያ
ስቻለበቀጣይሊወሰዱየሚገባቸውንመፍትሄዎች፣የክትትልናየድጋፍስራዎችየአመላከተእንደነበርመገንዘብተችሏል፡፡
በመሆኑምበወረዳምሆነበዞንደረጃበነበረውየመስክእይታናየጋራውይይትበቀጣይጊዜያትከወረዳናየዞንአመራሮችጋርየጋራአ
ቋምየተያዘባቸው፡-
Page 36
በሁሉምዞኖችናወረዳዎችየሴክተርእናየጋራየፕሮግራሙንዓመታዊናስትራቴጅክዕቅድበማሳቀድለስትሪምኪሚ
ቴበማጸደቅበቅንጅትመምራት፤
ፕሮግራሙበተቀናጀናበተደራጀመንገድእየገመገሙመምራት
በሁሉምዞኖችናወረዳዎችመሰረታዊመረጃማደራጀትናወቅቱንየጠበቀየሪፖርትግንኙነትመፍጠር፤
በፕሮግራሙየሚገነቡግንባተተዎችከመገንባታቸውበፊትአካባበያዊናማህበራዊተፅዕኖልየታተሰቶላቸውበአአካባ
ቢጥበቃይሁንታማግኘትእንዳለባቸው፤
የግዥአፈጻጸሙበዓለምባንክየግዥመመሪያመሰረትሆኖበፕፎርማግዥበመፈጸምስራዎችማፋጠን፣
ድጋፍናክትትሉንማጠናከር፣
የግንባታስራዎችክትትልናቁጥጥርበማድረግበወቅቱእንዲጠናቀቁማድረግ፣
ለወረዳውየተላከበጀትበተመጠለትጊዜሥራላይውሎእንዲወራረድማድረግ፣
የተቋረጡግንባታዎችችግርመፍታት፣
የግንባታጥራትንመከታተልናለማስጠበቅየጋራጥረትይደረጋልለዚህምአመራሩሃላፊነቱንበመውሰድበየጊ
ዜውእየገመገመቅድሚያትኩረትሰጥቶይሰራል፣ለዚህምተፈጻሚነትቡድኑበተገኘውመገናኛሁሉ
(ስልክ) የቅርብክትትልያደርጋል፡፡
በዚህመሰረትበቀጣይለሚሰሩተግባራትይበልጥውጤታማነትየተጀመረውመሰልየመስክፕሮግራምስምሪትተጠናክሮየሚቀ
ጥልበት፣የክልሉንምላሽየሚሹጉዳዮችአቅምበፈቀደመጠንእልባትለመስጠትጥረትቢደረግፕሮግራሙንይበልጥውጤታማ
ያደርገዋልየሚልእምነትአለን፡፡
በመሆኑምከዚህየመስክስምሪትቅንጅታዊአሰራርናአደረጃጀት፤የፕሮግራሙንዓመታዊናስትራቴጅክዕቅድዝግጅት፣አካባቢ
ያዊናማህበራዊተፅዕኖልየታ፤መሰረታዊመረጃናሪፖርትግንኑነት፤የግዥሂደትናየበጀትአጠቃቀምብዥታንማስወገድ፣ድጋፍ
ናክትትል፤የተጀመሩተግባራትበማፋጠንለሪፖርትናግንኙነትአቅጣጫበማመላከትረገድአስተዋጥኦየነበረውሲሆን፣የታየው
ንተሞክሮመሰረትበማድረግሌሎችምያልታዩወረዳዎችበቀጣይየማየት፣በተገኘውአጋጣሚሁሉግንኙነቱንናየመረጃልውው
ጥየማጠናከርሥራዎችተጠናክሮሊቀጥልይገባል፡፡
ሪፖርትአቅራቢዎች
1. አቶዘውዱዘገየጤናጥበቃቢሮ
2. አቶአሸናፊበላይሁንጤናጥበቃቢሮ
Page 37
3. አቶንብረትጤናጥበቃቢሮ
4. . አቶአንተነህክብረትከትምህርትቢሮ
5. አቶጌታቸውከውሃ፣መስኖናኢነርጅቢሮ
6. አቶመብቱአላምራውከዋሽማስተባበሪያጽ/ቤት
Page 38
Page 39
Page 40