You are on page 1of 52

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር

በ2015 በጀት ዓመት 2ተኛ ግማሽ ዓመት


በ 2ኛ ዙር 90ቀናት
(መጋቢት ፣ ሚያዚያ እና ግንቦት)

የሚሰሩ ዋና ዋና ስራዎችን ማስፈጸሚያ ዕቅድ


መግቢያ

የክፍለ ከተማችን አስተዳደር በየደረጃው የ2015 በጀት ዓመትየመጀመሪያ ግማሽ


ዓመት አፈጻጸም ተገምግሟል ፡፡

በአፈጻጸም ሂደቱ የነበሩ ጥንካሬዎችን እና ጉድለቶችን ከነ - ምክንያታቸው


በመለየት የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡

የግንባታ መድረኮች ተካሂደው 97% አመራሮች በግንባታ መድረኮች አልፈዋል ፡፡

የግንባታ መድረኩ አመራሩ ባሳለፋቸው የአፈጻጸም ሂደት የነበሩትን ጥንካሬዎችና


ድክመቶች በግልጽ ያሳዩት ለቀጣይ የስራ ጊዜ መነሳሳትን ፈጥረውለታል ተብሎ
ይታመናል ፡፡
ባሳለፍነው በጀት ዓመት እና በ2015 በጀት ዓመት የ60 እና የ90
ቀን ዕቅድ በሚል አቅደን የፈጸምናቸው ስራዎች ልዩ የአመራር
ትኩረት ተሰጥቷቸው ውጤት ማስገኘት ችለዋል፡፡

ስለሆነም በ2015 በጀት ዓመት ለ2ተኛ ጊዜ የ90 ቀን ዕቅድ


ተዘጋጅታል፡፡

የታቀደው የ90 ቀን ዕቅድ በያዝነው በጀት ዓመት አካል ሲሆን ፡-


ዕቅዱ

ልዩ የአመራር ቁርጠኝነት ፣ ሰፊ የህዝብ ንቅናቄ የሚጠይቅ እና


የሚገኙት ውጤቶች የበርካታ ነዋሪዎችን ችግር የሚፈታ እንደሆነ
መረዳት ያስፈልጋል ፡፡
2. የዕቅዱ አስፈላጊነት

ለአፈጻጸማቸው ትኩረት ለማስፈጸም የሚያስችሉ አቅሞችን በአጠረ ጊዜ ውስጥ በዕቅድ


የሚፈልጉ ስራዎችን ለይቶ አሰባስቦ በተመረጡ ስራዎች ላይ የተያዙ ስራዎችን ለመፈጸም
ክትትል ለማድረግ እንዲቻል፣ ለማዋል በማስፈለጉ፣ እንዲቻል ነው፣
3. ለዕቅዱ መነሻ

3.1. በ2015 በጀት ዓመት የ90


ቀን ዕቅድ አፈጻጸም እንደ መነሻ ፣

3.2. በ2015 በጀት ዓመት ለ2ኛ


ግማሽ ዓመት የተቀመጡ ዋና ዋና
አቅጣጯዎች እንደ መነሻ ፣
1. አገልግሎት አሰጣጥ
ሀ. አገልግሎት አሰጣጥ
ማሻሻል እና ብልሹ
ማዘመን
አሰራሮችን ማረም

ተግባራዊ ከተደረጉ ቴክኖሎጂዎች


ተጠናክረው ስራ ላይ መሆናቸው የወሳኝ ኩነት አገልግሎት ለማሻሻል የሰራተኞች የስራ ስዓት
( በንግድ ዘርፉ የንግድ ፍቃድ ምዝገባና ተግባራዊ የተደረጉ ቴክኖሎጂዎች መቆጣጠሪያ ቴክኖሎጂ በተሟላ
ዕድሳት ፣ የግንባታ ፍቃድ አሰጣጥ ኦን
ላይን ቴክኖሎጂዎች) መኖራቸው ፣ ሁኔታ ተግባራዊ መደረጉ፣
ለ. ብልሹ አሰራሮችን
ለይቶ በማረምና ተጠያቂ
ለማድረግ በተሰራው ስራ
150
ሰራተኞችአስተዳደራዊ
ተጠያቂ መሆናቸው፣
ሐ. ለሰራተኞች እና ወሳኝ ኩነት አገልግሎት
ለባለጉዳዮች ምቹ መስጫ ጽ/ቤቶች ምቹ
• ያላግባብ ወደ ግለሰብ እንዲሆኑ እየተሰሩ ያሉ
የዞሩ የመንግስት ቤቶች
ሁኔታ ለመፍጠር
የማስመለስ ስራ መሰራቱ፣ የተሰሩ ስራዎች ስራዎች
2. በስራ ፈጠራ ስረዎቻችን ዕቅዳችንን ለማሳካት
የተሰሩ ስራዎች፣

3. የሌማት ትሩፋት ስራ ወደ ህዝቡ ለማስገባት


የተሰሩ ስራዎች፣

4. የኑሮ ውድነት ጫናን ለመቀነስ የተሰሩ ስራዎች


(ዕሁድ ገበያ ማጠናከር፣ ድጎማ ምርት በአግባቡ እንዲቀርብ
መደረጉ፣ የንግድ ድርጅቶችን
ቁጥጥርና ክትትል መደረጉ)
5. በጎ ፈቃደኝነትን በማጠናከር መዓድ ማጋራት መቻሉ ፣ ቤት
ዕድሳት ስራዎች፡፡

6. የወሰን ማስከበር ስራዎች፣

7. በመንግስት ወጪ የተሰሩ ግንባታዎች በተያዘለቸው ጊዜ


ለመፈጸም ጥረት መደረጉ፣

8. የጤና መድን ሽፋን ለማሳደግ የተሰሩ ስራዎች፣

9. የአረንጋዴ ልማት እንክብካቤ ስራዎች፣

10. በህዝባዊ ሰራዊት ተሳትፎ የአካባቢን ጸጥታ ለማስጠበቅ


የተሰሩ ስራዎች
11.የአማራሩ ስምሪትና ውጤታመነት ፡-
• አመራሩ ተነሳሽነቱ እና ቁርጠኝነቱ ከፍ ብሎ ሲታይ ነበረ፡-ለምሳሌ፡-
• አምሽቶ መስራት ፣
• ማልዶ ሰራ ላይ መገኙት
• አዳዲስ ሃሳቦችን በማፍለቅና እውን እንዲሆኑ የተሰሩ
ስራዎች ፣
• በጤናማ የፉክክር መንፈስ ስራዎች እንዲሰሩ የሚደረጉ ትጋቶች ፣
• እታች ድረስ ወርዶ የህዝቡን ችግሮች ለመፍታት የሚደረጉ ጥረቶች፣

የአመራሩ ጥንካሬዎች ናቸው፡፡


• በዕቅድ የተመራ የክትትልና ድግፍ ስርዓት ተግባራዊ
መደረጉ፣

• ሶስቱንም የክትትልና ድጋፍ አግባቦች


( በሪፖርት ፣ በጋራ
መገምገም እና የመስክ ምልከታ ማድረግ) በተቀናጀ ሁኔታ
ተግባራዊ መደረጉ፣

• በየሳምንቱ ግልጽ የስራ አቅጣጫዎች እየተቀመጡ ስራዎቹ


12. ከክትትልና ድጋፍ ስራዎችመሰራታቸው፣
የነበሩ ጥንካሬዎች • በየደረጃው የሚገኙ ኮር አመራሮች ለስራዎቹ መሳካት
ትኩረት መስጠታቸው፣
2.2. በ 2015 በጀት ዓመት በ2ኛ ግማሽ ዓመት የተቀመጡ ዋና ዋና አቅጣጫዎች እንደ
መነሻ
በ2015 በጀት ዓመት በ2ኛ ግማሽ ዓመት ትኩረት
ሊደረግባቸው የሚገቡ የስራ አቅጣጫዎችን ለ90
ቀን ዕቅድ ዝግጅታችን መሰረት እንዲሆኑ
ተደርገዋል፡-

ህግ ማስከበርና ሌብነትን
መከላከል፣

አገልግሎት አሰጣጡን
በማዘመን አገልግሎቶቹን
ማሻሻል፣

የስራ እድል ፈጠራ


ውጤታማ ማድረግ፣

የከተማ ግብርና ስራዎችን


አጠናክሮ ማስቀጠል፣
የቀጠለ---

የዋጋ ንርትና የኑሮ ውድነትን


መቆጣጠር፣

የገቢ ማሰባሰብን ውጤታማ


ማድረግ፣

ህገ ወጥ የመሬት ወረራ
እና ግንባታን መከላከል፣

በምንሰራቸው ስራዎች ሁሉ ህብረ


ብሄራዊ አገራዊ አንድነትንና
ወንድማማችነትን
/እህትማማችነትን ማጠናከር፣
4. በ 90 ቀናት ውስጥ ለመፈጸም
የታቀዱ ዋና ዋና
ግቦች እና





የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
• በየደረጃው ህዝብን በተደራጀ መንገድ
ግብ.1. • ለአመራሩ እና ለፈጻሚዎች በስልጠና በማሳተፍ ፤ በአገልግሎት አሰጣጥ ፣
የአመለካከት ማስተካከያ ስራዎች ብልሹ አሰራሮች እና ሌብነት ላይ ጥቆማ
የተቋማትን አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሰጡ በማድረግ ሚናቸውን
ማዘመን ፣ የሌብነት ምንጭን በመለየት በመስራት ተቋማትን ማጠናከር ፣ እንዲወጣ ማስቻል፡፡

እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ እና


የተጠያቂነት ስርዓትን መዘርጋት፣
የመልካም አስተዳደር ችግሮች ናቸው ተብለው የተለዩ ዋና ዋና 80
የመልካም አስተዳደር ችግሮች በቅንጅት እንዲፈቱ ማድረግ ( 25ያረጁ መብራት
ፖሎችን መቀየር ፣ ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የነበሩ እና በተለያዩ ቦታዎች ተጠልለው ለሚገኙ
አባ/እማወራዎችን ዘላቂ መፍትሄ መስጠት ፣ ተጀምረው ያልተጠናቀቁ የአካባቢ ልማት
ስራዎች ማጠናቀቅ ፣… ወዘተ)

በየደረጃው የሚገኘው አመራር ከህዝቡ ለሚነሱ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ


ለመስጠት እና የተገልጋይን እንግልት ለማቀነስ በቅርበት መስራት ፣
• በንግድ ጽ/ቤት እና ግንባታ ፍቃድ ጽ/ቤት የተጀመረውን የኦን ላይን አገልግሎት
አሰጣጥ አጠናክሮ በማስቀጠል አገልግሎቱ በሌሎች ተቋማትም የሚሰፉበትን ምቹ
ሁኔታ መፍጠር፣
• ተገልጋይ በሚበዛባቸው ጽ/ቤቶች ካይዘን ስርዓትን ተግባራዊ ማድረግ ፣
የተጀመረውን የመንግስት መኖሪያና ንግድ ቤቶችን
መረጃ አያያዝ የማዘመን ስራ በማጠናከር 36,839
የመንግስት ቤቶች ወደ ሲስተም ማስገባት እና የስካኒግ
ስራ ማጠናቀቅ፡፡

በ3 ወረዳዎች የሲቭል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት


ጽ/ቤት ቢሮዎችን ለሰራተኞች እና ለተገልጋይ ምቹ ማድረግ
እና አገልግሎት አሰጣጣቸውን በተሟላ ሁኔታ ማዘመን ፣

በ 2 ወረዳዎች የሲቭል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት


ጽ/ቤት
የተራ ማስጠበቂያ ሲስተም (QMS) ተግባራዊ ማድረግ፣
በክፍለ ከተማና በወረዳ ለሚገኙ ሰራተኞች እና ተገልጋዮች
ምቹ ሁኔታ መፍጠር (ካፍቴሪያ፣ የግቢ እና ቢሮ ጽዳት መጠበቅ እና
መጸዳጃ ቤት --- ወዘተ ማመቻቸት )፣

የተሻለ አገልግሎት በመስጠት ካሉት ተቋማት ሞዴል የሆኑትን


በመምረጥ ተሞክሮ መቀመር ወደ ሌሎች ተቋማት እንዲሰፉ
ማድረግ ፣
ግብ2. የከተማ ግብርናን
በሁሉም ብሎክ ፣ ነዋሪዎችና የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
ተቋማት ላይ ተግባራዊ ማድረግ

የዶሮ እርባታ ልማት (የቤተሰብ ፍጆታ


በሌማት ትሩፋት በንቅናቄ የታቀደውን የጓሮ
ቤተሰብ ደረጃ 15,564 ፣ በተቋም 19 ፣
አትክልት ልማት (በቤተሰብ ደረጃ 9,916 ፣
በማህበር 100 ) ተግባራዊ በማድረግ
በተቋም 6 ) ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ፣
ማስጠቀም፣
ግብ 3. የኑሮ ውድንትንና የገበያ ማረጋጋት
ስራን ማከናወን

ዋና ዋና የሚከናወኑ ተግባራት
• ፣
• በየወረዳው የተሰሩ 13 የዳቦ መሸጫ
ኮንቴነሮች አስፈላጊ የቅድመ ዝግጅት
ስራዎችን በማጠናቀቅ በሙሉ አቅም ወደ
ተግባር ማስገባት፣
• ለገበያ መረጋጋቱ አስተዋጽኦ ሲያደረጉ
የነበሩትን 7 የእሁድ ገበያዎች እንዲጠናከሩ
ማድረግ እና ቁጥራቸውን ወደ 9 ማድረስ ፣
ግንባታቸው የተጠናቀቁ 3 የዳቦ ማምረቻዎች ምርት እንዲጀምሩ ማድረግ
ወረዳ 12 የሚገኝ የዳቦ ማምረቻ
ወረዳ 13 የሚገኝ የዳቦ ማምረቻ
በወረዳ 14 የሚገኝ የዳቦ ማምረቻ
በእሁድ ገበያ የሚቀርቡ የምርት ዓይነቶችን ወደ 16
ማድረስ እና በ 3 ወር የግብይት መጠኑን 5,967,127
ብር ማድረስ፣

ከአምራች እስከ ተጠቃሚ ያለዉን የግብይት ሰንሰለት


በማሳጠርና ትስስር በመፍጠር የምርት አቅርቦት
ከ20,000 ኩንታል ወደ 84,465 ኩንታል ማሳደግ፣

በየወረዳው የሚገኙ 15 የሸማቾች ህብረት ስራ


ማህበራት ሚናን በሚገባ በመፈተሽ አባላትን በማስፋት
፣ ምርት አቅርቦቶችን ማሳደግ ፣ ብልሹ አሰራሮችን
ማረም እና አሰራሮችን በማዘመን የማጠናከር ስራዎችን
መስራት ፣
• ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ መሰረት ያደረገ ለ14,830 ዜጎች የስራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል
አዳዲስ አማራጭ የሥራ እድል በጥናት በመለየት ስራ እድል መፍጠር፣
ወረዳ የ90 ቀን ዕቅድ ለመፍጠር የታቀደ
ቋሚ ጊዜያዊ

1 581 465 116


3 1,525 1,220 305
4 753 602 151
5 896 717 179
6 2,472 1,978 494
8 1,314 1,051 263
9 1,139 911 228
10 1,305 1,044 261
11 1,515 1,212 303
12 983 786 197
13 1,356 1,085 271
14 991 793 198

ድምር 14,830 11,864 2,966


ግብ 4. ህገ ወጥ ንግድን ወደ ህጋዊ
ሥርዓት ማስገባት

ዋና ዋና የሚከናወኑ ተግባራት
• በባለፈው ዓመት የተጀመረውን የመርካቶ የብሎክ ማኔጅመንት ሥርዓት ተግባራዊ
በተደረገባቸው ወረዳ 1፣8፣10 እና 6 በከፊል ከገቢ ተቋማት ጋር በመቀናጀት
ተግባራዊነቱን እና እያስገኘ ያለውን ውጤት ማረጋገጥና መከታተል፣
• ባሉን ብሎኮች ውስጥ ያለንግድ ፈቃድ የማይነገድበት ብሎኮችን መፍጠር፣
የጸና ንግድ ፍቃድ ነጋዴዎች ቁጥርን ከ 50,575 ወደ 54,943
ማሳደግ ፣

መደበኛ ያልሆነ - ንግድን ስርዓት በማስያዝ የጎዳና ላይ ህገ ወጥ


ንግድን መቀነስ፣
ግብ5. የበጎ ፍቃድ ተግባርን አጠናክሮ በማስቀጠል የማዕድ
ማጋራት እና የአቅመ ደካሞችን ቤት ማደስ

የሚከናወኑ ተግባራት ዝር ዝር

ለ 3 ወራት በትስስር የሚቆይ ለ 2,166 አቅመ ደካሞች ማዐድ


ማጋራት ስራ የሰራል ፣

አመራሩ በቀጥታ የሚሳተፍበት ከገቢው ከ1 ሺ ብር ያላነሰ ወጪ


በማውጣት አቅመ ደካሞችን የሚደግፍ ይሆናል፣

በክፍለ ከተማ እና ወረዳ ደረጃ ፕሮግራም (የዒድ እና የፋሲካ በዓላትን


ምክንያት በማድረግ ) ለ 20,216 ለሚሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች
ማዕድ የማጋራት ስራ የሚሰራ ሲሆን አጠቃላይ በትስስር እና በመደበኛ
ፕሮግራም 23,826 አቅመ ደካሞች ማዕድ የሚጋሩ ይሆናል፣
 102 የአቅመ ደካሞችን ቤት ማደስ
የወረዳዎች ዕቅድ ዝር ዝር
ወረዳ ዕቅድ
1 12
3 14
4 6
5 8
6 9
8 14
9 9
10 7
11 7
12 7
13 6
14 3
ድምር 102
ግብ 6፡- በአረንጓዴ አሻራ የተተከሉ ችግኞችን ፣
አደባባዮችን ፣ አረንጓዴ ስፍራዎችን ፣ የመንገድ
አካፋዮችን ማልማትና መንከባከብ እንዲሁም የጽዳት
ስራን ቀጣይነት ማረጋገጥ፡-

6.1. የተተከሉ ችግኞችን፣ አረንጓዴ ቦታዎች ፣ አደባባዮችን እና


በዋና ዋና
መንገድ ዳርቻዎች ላይ የሚገኙ ህንጻዎችን ማስዋብና
መንከባከብ፡-

የሚከናወኑ ተግባራት. . .















5






























2


5































































6.2. ከጽዳት ተግባራት አንጻር የሚከናወኑ
ተግባራት

• በህብረተሰብ ተሳትፎ በቋሚነት 722 ብሎኮችን ማጽዳት ፣


• ከ722 ብሎኮች ውስጥ በጽዳትና በማስዋብ ስራ 36 ሞዴል ብሎኮችን መፍጠር፣
• 8 ተቋማትን በጽዳት ሞዴል መፍጠር፣
• ህዝብ በሚበዛባቸው ዋና ዋና መንገዶች ላይ 25 ደስት ቢን በማስቀመጥ ደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት መፍጠር፣

የሚከናወኑ ተግባራት
ግብ 7. ተጀምረው ያልተጠናቀቁ ሁሉንም
የግንባታ ፕሮጀክቶች ማጠናቀቅ
• በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና
አስተዳደር ቢሮ አማካኘነት
ለ 12 አባ/እማወር መኖሪያ
የሚሆን በወረዳ 3
የተጀመረውን ግንባታ
እንዲጠናቀቅ ክትትል
ማድረግ ፣
• በወረዳ 3 በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አማካኘነት ለ8 አባ/እማወራ መኖሪያ የሚሆን
የተጀመረውን ግንባታ እንዲጠናቀቁ ክትትል ማድረግ
• በወረዳ 10 የሚገኘውን የጋራ
መኖሪያ ቤት ግንባታ ማፋጠን ፣
• በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኙ 10

የመንግስት ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ፣


ግብ.8 . የመሬት ነክ ጉዳዮችን ተከታትሎ ምላሽ መስጠት

የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት

የመንገድ ፕሮጅክትና የወሰን ማስከበር ስራ በተመለከተ፡-

• ከአውቶብስ ተራ እስከ አስራ ስምንት ማዞሪያ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት 56


ቤቶችን በማጽዳት የወሰን መስከበር ስራ ይሰራል፣
• ከመሳለሚያ እስከ ኮካ ማዞሪያ የመንገድ ፕሮጀክት 35 ቤቶችን በማጽዳት የወሰን
መስከበር ስራ ይሰራል፣
• የፈጣን ባስ መንገድ ወሰን ማስከበር ስራ ከነበረበት 41 % ወደ 90% ማሳደግ፣
የባለቤትነት መብት ፈጠራ በተመለከተ

• 8 የመንግስት እና የሀይማኖት ተቋማት ይዞታ መብት እንዲፈጠርላቸው


ማድረግ፣
• 36,839 የቀበሌ ቤቶች የይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲኖራቸው

ከመንግስት ቤቶች አስተዳደር ጋር በቅንጅት እንሰራለን፣

ህገ - ወጥ የመሬት ወረራ መከላከል በተመለከተ

• በሁሉም ወረዳዎች የሚገኝና መሬት ባንክ ያልገቡ 500 ካሬ መሬቶችን


ወደ መሬት ባንክ ማስገባት እንዲሁም ታቤላ እንዲለጠፍባቸው
ማድረግ፣
ግብ 9 . በህገ - ወጥ መንገድ የተያዙ 58 የመንግስት ቤቶችን በማስለቀቅ
ለልማት ተነሺዎች እና በድሀ ድሃ ለተለዩ ዜጎች ማስተላለፍ
ወረዳ በ90 ቀን ለማስለቀቅ የታቀደ
1 2
3 8
4 8
5 10
6 8
8 5
9 8
10 2
11 1
12 3
13 2
14 1
ድምር 58
1. በ90 ቀን ውስጥ የገቢ አሰባሰብ ስራ በማጠናከር
 ከመዘጋጃ ቤታዊ ገቢ 322,755,080.00 ብር መሰብሰብ፣
 መርካቶ ቁ.1 . 1,674,053,148.37፣
 መርካቶ ቁ . 2. 397,909,994.97፣
 አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ 490,471,865.41፣
 ጠቅላላ ገቢ እቅድ 1,674,053, 148.37

2. ለታለቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሚሆን ብር 67,915,820 በንቅናቄ


ማሰባሰብ፣
o ለታላቁ ህዳሴ ግድብ የወረዳዎች ሀብት አሰባሰብ በተመለከተ
ወረዳ በ90 ቀን በንቅናቄ የሚሰበሰብ ሀብት
1 6,187,470
3 6,587,400
4 4,751,100
5 3,616,050
6 4,453,000
8 6,339,100
9 4,405,750
10 7,750,950
11 3,941,000
12 3,915,000
13 6,712,100
14 5,556,900
ድምር 64,815,820
o ለታላቁ ህዳሴ ግድብ የክፍለ ከተማ ጽ/ቤቶች ሀብት
አሰባሰብ በተመለከተ
ጽ/ቤቶች ዐቅድ
ፐብሊክ ሰርቨስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት 100,000
ስራ ፣ ኢንተርፕራይዝ ፣ ኢንዱስትሪ ጽ/ቤት 200,000
መሬት ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት 400,000
ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት 200,000
ንግድ ጽ/ቤት 300,000
ሴቶች ፣ ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት 100,000
ትምህርት ጽ/ቤት 200,000
ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት 50,000
ምክር ቤት ጽ/ቤት 50,000
ጤና ጽ/ቤት እና ምግብ መድሀኒት ጽ/ቤት 300,000

ወጣትና ሴት ሊጎች 200,000


ድምር 2,100,000
ሀብት ማሰባሰቢያ ስልቶች ፡-

በንቅናቄ ሆኖ፡-
• ዋንጯ በማዘጋጀት በየወረዳው እንዲዞርና
ሀብት እንዲሰበሰብ ማድረግ፣
• በከፍለ ከተማ ደረጃ የማጠቃለያ ፕሮግራም
የሚዘጋጅ ይሆናል ፡፡
የ90 ቀን ዕቅዶችን እና አፈጻጸማቸውን በተለያዩ
ኮሚኒኬሽን አግባቦች ለህብረተሰቡ ተደራሽ
ማድረግ፣

በየደረጃው ሚገኙትን የፀጥታ ሃይሎችን (ፖሊስ፣ደንብ


ማስከበር፣የአካባቢ ቅጥር ጥበቃ እና ህዝባዊ ሰራዊት) በአግባቡ በማጠናከር
እና ከማህበረሰቡ ጋር በማቀናጀት የክ/ከተማውን ሰላምና ፀጥታ በሁሉም
ወረዳዎች እና ብሎኮች ሰላሙን
አስተማማኝ ደረጃ ላይ ማድረስ፣
ለሰላም ሰራዊት የተዘጋጀውን አልባሳት በሁሉም ወረዳዎች እንዲሟሉ
ማድረግ

በክፍለ ከተማ እና ወረዳ በተመረጡ 13 ቦታዎች


ላይ በሳምንት 1 ቀን /እረፍት ቀን/ ማህበረሰብ አቀፍ
ሰፖርት እንቅስቃሴ ማድረግ፣
የአስተዳደር ምድረ-ግቢ ውብ፣ ጽዱ እና ደህንነታቸው
የተጠበቀ እንዲሆኑ ማድረግ፣

ውሃ፣መብራት፣ እሳት አደጋና ስጋት ጋር ተያይዞ የሚነሱ


የመልካም አስተዳደደር ችግሮች እንዲፈቱ የሚያስችል የነዋሪ
ተወካዮች ያሉበት ፎረም መመስረትና ወደ ስራ እንዲገቡ
ማድረግ ፣
• በዕቅዱ ላይ መግባባት ላይ በመድረስ ወደ
ተግባር መግባት፣

• ስራዎች ብሎክን ማዕከል ባደረገ ሁኔታ


በመፈጸም የህዝቡን ተሳትፎና ተጠቃሚነት
5. የአፈጻጸም ማረጋገጥ፣
አቅጣጫዎች
• የተቋማትን ቅንጅታዊ አሰራር ማጠናከር፣

• ለስራዎች አፈጻጸም ደረጃ እየሰጡ


የመምራት አቅጣጫ መከተል፡፡
• የአመራሮችን የአገልጋየነት መንፈስ የሚያጠናከር
አቅጣጫ መከተል፣

• ተቋማዊ አሰራሮችን የሚያጠናከር አቅጣጫ መከተል ፣

• ወቅቱን በጠበቀ አግባብ ግምገማዎችን ማካሄድ፣


ግብረመልሶችን መስጠት፣

• በምንሰራቸው ስራዎች ሁሉ ህብረ ብሄራዊ አገራዊ


አንድነትን ወንድማማችነትን /አህትማማችነትን
ማጠነከር፣
6. የክትትልና ድጋፍ አግባቦች

አስተባባሪ ኮሚቴ
አጠቃላይ ስራው የክ/ከተማ አስተባባሪ
በክላስተር ወረዳዎችን
የክፍለ ከተማ ጠቅላላ
ይደግፋሉ ሌሎች ኮሚቴ በቋሚነት
አመራሮች እና የወረዳ
አመራሮች
አስተባባሪ ኮሚቴ በሳምንት 1 ጊዜ የተሰሩ
በተመደቡበት ወረዳ
በተገኘበት በቋሚነት
የሚደግፉበትና
በሳምንት አንድ ጊዜ ስራዎችን የመስክ
የሚከታተሉበት
የሚገመገሙ ይሆናል፣
ስርዓት ይኖራል ፣ ምልከታ ያደርጋሉ፣
7. የሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሄዎች

7.1 የሚያጋጥሙ ችግሮች

አመራሩ ስራውን ተደራቢ ወይም አዲስ አቅጣጫ አድርጎ የመመለከት ሁኔታ


ሊያጋጥም ይችላል፣

ስራዎችን የዘመቻ መልክ በማስያዝ የአሠራር ዝንፈቶች ሊያስከትል ይችላል፣

ስራዎችን ተቋማት ተቀናጅተው አለመምራት ፣

ያልታቀዱና ወቅታዊ ስራዎች ሊኖሩ መቻላቸው

7.2. መፍትሔ፡-

የተረጋጋ አመራር በመስጠት ስራዎች በዕቅድ እና በተቀናጀ ሁኔታ


እንዲመራ ማድረግ ጥቅል መፍትሄ ይሆናል ፡፡
እናመሰግናለን !!

You might also like