You are on page 1of 5

1.

የ 2014 በጀት ዓመት ቁልፍ እና አበይት ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት


1 .1 የቁልፍ ተግባር ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት
ግብ 1፡- ሶስቱን የልማት ሰራዊት ክንፎች በማብቃትና አቅማቸውን በማጐልበት በ 2014 በጀት
ዓመት በህዝቡ ውስጥ ንቅናቄ እንዲፈጠር ተደርጓል፡፡
 የ 2014 ዓ.ም የማህበረሰብ ስራዎች የአካባቢ ተጽእኖ ግምገማ ቡድን እና የከተማ የኑሮ ማሻሻያ

ቡድን አስፈላጊ እቅዶችን ማዘጋጀት ተችሏል፡፡

 የቡድኑ 6 ባለሙያዎች የራስ ማብቃት የተከለሰ እቅድ ማዘጋጀ ተችሏል፡፡

 የሁለቱም ቡድን የሞርንግ ብርፊንግ እና የለውጥ ቡድን እቅድ በማቀድ ወደ ስራ

መግባት ተችሏል፡፡
 የህዝብ ክንፍአደረጃጀቶችን በመለየት 4 አደረጃጀቶችን ዳግም የማደራጀት ስራ ተሰርቷል፡፡(ቅሬታ ኮሚቴ፤

ልየታ ኮሚቴ የጠጠቃሚዎች 1 ለ 5 እና ልማት ቡድን )

ግብ 2፡- ሶሰት የህዝብ ግንኙነት ዘዴዎችን በመጠቀም ልማታዊ አስተሳሰብና ተግባራትን ማጐልበት ተችሏል፡፡

 400 ብሮሸርና 300 በሪሪ ወረቀቶች በማዘጋጀት ለህብረተሰቡ በልየታ አሰራርና መመሪያ ፣ የቅሬታ
አሰራርነ መመሪያ እንዲሁመ በስትራቴጅ ዙሪያ ዋና ተግባራቶች በ 2014 በጀት አመት የሚሰሩ

መሰረተ ልናት ስረዎቸ ላይ፤በፕሮገራሙ አጠቃላይ ትግበራ ዙሪያ 700 ለህብረተሰብ ክፍል 2 ጊዜ

ተደራሽ ማድግ ተችሏል ፡፡

 እንደ ወረዳችን የህዝብ ግንኙነት ስራ በተመለከተ በብሮሸር፣ በበራሪ ወረቀት፣በፌስ ቡክ እና ቴሌግራም

ፔጅ እየተሰሩ ስላሉ ተግባራት የማሳወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡


ግብ 3፡- በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙና በአካባቢ ልማት ስራዎች የታቀፉ ነዋሪዎች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት

ለማረጋገጥ በየደረጃው የሚሰተዋሉ የኪራይ ሰብሳቢነት ችግሮችን በተቀናጀ የልማት ሰራዊት እንዲዳከም

ተደርጓል፡፡

 በዘርፉ የሚስተዋሉ የብልሹ አሰራር ምንጮችን በመለየትእና የማክሰሚያ ስልቶችን ሊያመላክት የሚችል

አንድ ሰነድ በጽ/ቤጽ ደረጃ ተዘጋጅቷል፡፡

ግብ 4፡-ፕሮግራሙን ለማስፈፀም የሚያስችሉ አንድ የአሰራር አንድ የስምምነት ሰነድ ማዘጋጀት እና አንድ የዜጎች

ስምምነት ቻርተር ማዘጋጀት ተችሏል፡፡

 ስራን ለማስፈፀም የሚያስችሉ በቡድኑና ከባለድርሻ አካላት ጋር ማለትም፡- ከሰራተኛና ማህበራዊ


ጉዳይ የሴፍቲኔት ዘርፍ፤ከውበት ጋር፤ከአካባቢ ልማት ጋር ወዘተ 11 ጽ/ቤት የውጭ የስምምነት

ሰነድ እና 1 የዜጎች ቻርተር ተዘጋጅቶል፣ በጋራ በመስራት ላይ እንገኛለን፡፡

ግብ 5፡-የለውጥ ሥራዎችን ተግባራዊ ለማድረግ የቡድኑ 5 የሞርኒግ ብሪፊንግ አደረጃጀት፣3 የለውጥ ቡድን እና

በየደረጃው ያሉ ፈጻሚዎች መልሶ ማደራጀት ተችሏል፡፡

 በጽ/ቤቱ የሚገኙ ፈጻሚዎችን 5 የሞርኒግ ብሪፊንግ አደረጃጀት እና 3 የለውጥ ቡድን የማደራጀት ስራ


ተሰርቷል፡፡ውይይቱም ጊዜውን ጠብቆ ይደረጋል፡፡

 የሞርኒግ ብሪፊንግ እና የለውጥ ቡድን እቅድ በማዘጋጀት ውይይት የተጀመረ ሲሆን ሳምታዊ የለውጥ ቡድን ሪፖርት
ከማድረግ አኳያ ተስተካክሏል፡፡

5.2. የአበይት ተግባራት ግቦችና ዋና ዋና ተግባራት


ግብ 6፡-በምግብ ዋስትና ፕሮግራም መካከል አንዱ የኛ ወረዳ ስሆን 26 የካውንስል፤ 9 የስራ አመራር

እና 9 የአካባቢ ልማት ቴክኒካል አስተባባሪ ኮሚቴ የማጠናከር ስራ ቅድመ ዝግጅት

ተሰርቷል፡፡
ተ .ቁ ወረዳ የተደራጀ እና የተጠናከረ የኮሚቴ ብዛት
የካውንስል አባላት የስራ አመራር አባላት የቴክኒክኮሚቴ አባላት
ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ

1 3 21 5 26 7 2 9 8 1 9
ድምር 21 5 26 7 2 9 8 1 9

ግብ 7፡- ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት 552 ተጠቃሚዎችን በቀን አምስት ሰአት ሊያሰራ የሚያስችል ቦታዎችን

በመለየት ከህብረተሰቡ ጋር የጋራ ማድረግ ተችሏል፡፡

 በወረዳችን በሚገኑኙ 5 ቀጠናዎች ላይ የአከባቢ ልማት ስራዎች ሊሰሩ የሚችሉ የስራ አይነት እና የሚለማ
ቦታ የመለየት ቅድመ ዝግጅት ስራ ተሰርቶል፣

 በአካባቢ ልማት የሚለማው ቦታ ከከተማው ፕላን ጋር የማይጋጭና ከሶስተኛ ወገን ነጻ መሆኑን ተረጋግጦል፤፤
የወረዳ 03 በስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ፅ/ቤት በሁለተኛ ዙር የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ል የታ ሂደት ላይ
የቀረበ ቅሬታ ማጠቃለያ
ምላሽ
የቅሬታ ኮሚቴ ብዛት የቀረበ ያገኘ ምላሽ ያላገኘ
ቅሬታ ምርመራ
ክላስተር መገኘት ያለበት የተገኘ ኮሚቴ ቅሬታ ቅሬታ ብዛት
ብዛት
ኮሚቴ ብዛት ብዛት ብዛት
ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ
1 0 7 7 0 7 7 0 2 2 0 2 2 0 0 0
2 2 5 7 2 5 7 0 0 0 0 0 0 0 0 0
3 0 7 7 0 7 7 0 6 6 0 6 6 0 0 0
4 2 5 7 2 5 7 1 2 3 1 2 3 0 0 0
5 4 3 7 4 3 7 1 7 8 1 7 8 0 0 0
1
ድምር 8 27 35 8 27 35 2 17 19 2 7 19 0 0 0 0

ማሳሰቢያ
1.       ቅሬታ ያቀረቡ ግን በኮታ በማነሱ ወይም በመሙላቱ ምክንያት ያልገቡ ቅሬታ ያቀረቡ አይካተቱም ሪፓርቱ ላይ
2.       በ PAMT ያልተመዘገቡ ግን ቅረታ ያቀረቡ በሪፖርት ፎርማቱ ላይ አይካተቱም

ግብ 8፡- ከድህነት ወለል በታች ከሚኖሩት የከተማዋ ነዋሪ ውስጥ በሁለተኛው ምዕራፍ 552 ነዋሪዎች
በከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚ ማድረግ፡፡
ተግባር 1፡- የተመዘገቡ ነዋሪዎችን በድህነት ደረጃቸው መሰረት በቅደም ተከተል በማስቀመጥ በተጠቃሚ 1104 እና በአባወራ እና እማወራ 421

በአካባቢ ልማት የተለዩ ተጠቃሚዎችን በኑሮ ደረጃ ምዛና /PMT/ እንዲመዘኑ ማድረግ ተችላል፡፡

ተግባር 2፡- 421 አባወራ እና እማወራ የኑሮ ደረጃ ምዛና/PMT/ እንዲመዘኑ በማድረግ 1104 ነዋሪ የቤት ለቤት ምዘና ማከናወን ተችሏል ፡፡

ተግባር 3፡- በኑሮ ደረጃ የተለዩ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ቤተሰቦችን 200 የአካባቢው ማህበረሰብ በተገኙበት የማስተቸት ስራ ለመስራት

ታቅዶ 466 ህብረተሰብ በተገኙበት ማስተቸት ተችላል፡፡

ተግባር 4፡- በወረዳዎች ne በሚገኙ 5 ክላስተር ላይ የአከባቢ ልማት ስራዎች ሊሰሩ የሚችሉ 5 የስራ አይነት እና

68 የሚለማ ቦታከሚመለከተው አካል መረከብ እና የመለየት ስራ ይሰራል፤

ግብ 9 ፡- በፕሮጀክቱ የሚገነቡ የመሰረተ ልማት ስራዎች 2 የጋራ መጸዳጃ የተጀመረውን የማጠናቀቅ ስራ መስራት፣

ተግባር 1፡- 115 የሳቶ ፓን የመጸዳጃ ቤት እድሳት ስራ ለመስራት ታቅዶ እስከአሁን 20 ማከናወን ተችሏል፡፡

You might also like