You are on page 1of 40

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

ንግድ ቢሮ

በንግድ ኢንፔክሽንና ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት

የ 2016 በጀት ዓመት የየካቲት ወር

ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት

የካቲት 2016 ዓ.ም

አዲስ አበባ፡-

ገጽ 1
ማውጫ ገፅ

ክፍል አንድ...................................................................................................................................... 2
1. መግቢያ................................................................................................................................... 2
1.1 የሰራዊት ግንባታ ተግባራት................................................................................................................................ 3
ክፍል ሁለት...................................................................................................................................... 4
2. የተቋሙ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ዕሴቶች................................................................................................ 4
2.1 የተቋሙ ራዕይ (VISION)..................................................................................................................................... 4
2.2 የተቋሙ ተልዕኮ (MISSION)............................................................................................................................. 4
2.3 የተቋሙ ዕሴቶች (VALUES)................................................................................................................................. 4
ክፍል ሶስት...................................................................................................................................... 5
3. የዳይሬክቶሬቱ ዋና ዋና ግቦች፣ ዓላማዎችና ተግባራት፣ የድርጊት መርሃ ግብር ማስፈፀሚያ
በጀትና እና ታሳቢዎች 5
3.1. ዋና ዋና ግቦች፣ ዓላማዎችና ተግባራት...................................................................................................................... 5
ክፍል አራት.................................................................................................................................. 29
4. የኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከል የተከናወኑ ተግባራት፣ የበዓል ስራ፣ የነዳጅና የሲሚንቶ አቅርቦትና ቁጥጥር

ስራዎችን በተመለከተ.................................................................................................................... 31
ክፍል አምስት............................................................................................................................... 34
5.1 ከእቅድ ውጭ የተከናወኑ ተግባራት........................................................................................................................ 34
5. ማብራሪያ የተሰጠባቸው፣ ያጋጠሙ ችግሮችና የተሰጡ የመፍትሄዎች ሀሳቦች.....................................34
5.1 ከእቅድ ውጭ የተከናወኑ.......................................................................................................... 34
5.2 ታቅደው ያልተከናወኑ ተግባራት............................................................................................................................ 34
5.3 ከዕቅድ በታች እና ያልተከናወኑ ተግባራት የተሰጠ ማብራሪያ...........................................................................................35
5.4 ከዕቅድ በላይ በተከናወኑት ተግባራት የተሰጠ ማብራሪያ................................................................................................ 35
6. ያጋጠሙ ችግሮችና የተሰጡ መፍትሄዎች............................................................................................ 35
7. የሰው ሀይልና የበጀት አጠቃቀም....................................................................................................... 35
8. የቀጣይ አቅጣጫዎች.................................................................................................................... 35
9. ማጠቃለያ.................................................................................................................................. 37
10. የድርጊት መርሃ ግብር............................................................................................................... 37

ገጽ i
ክፍል አንድ

1. መግቢያ
የንግድ ኢስፔክሽንና ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት በ 2016 በጀት ዓመት በንግድ ዘርፉ የሚታዩትን ችግሮችን
ለመቅረፍ እና በተለይም በንግድና ግብይት ስርዓቱ ውስጥ የሚታዩትን ህገ-ወጥ የንግድ ተግባራትን በመከላከል
ተቋማዊ ለውጥ ለማምጣትና የንግዱንና የሸማቹን ማህበረሰብ ፍትሃዊ የሀብት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ
እቅድ በማዘጋጀት በተግባር ላይ ይገኛል፡፡

በመሆኑም በበጀት ዓመቱ ያቀዳቸውን ተግባራት በማከናወን የዕቅድ አፈፃፀም መገምገም አስፈላጊ በመሆኑ
በየደረጃው ካለው አመራርና ፈጻሚ ጋር የነበሩ ጠንካና ደካማ ጎኖችን በመለየት ጥንካሬዎችን ሊያስቀጥል
እንዲሁም ድክመቶችን ሊያርም የሚያስችል የግምገማ ሰነድ በማዘጋጀትና በመገምገም የሚታዩ
የአመለካከት፣ የክህሎትና የግብዓት ክፍተቶችን በመለየት፣ የተለያዩ አደረጃጅቶ በማሳተፍ የ 2016 በጀት
ዓመት የየካቲት ወር ዕቅድን ተግባራዊ በማድረግ በከተማው የሚካሄደው የንግድ ስራ በግልጽ ውድድር ላይ
የተመሰረተና ጤናማ እንዲሆን ዳይሬክቶሬቱ በተደራጀና በተጠናከረ መልኩ በመምራት ሥር ነቀል ለውጥ
ለማምጣት እንዲቻል የተሰጠውን ተልዕኮ በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡

በተለይ ፍትሃዊና ግልፅ የንግድ ውድድር ለማስፈን በሚደረገው ጥረት ውስጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮች
ሊሆኑ የሚችሉ የውስጥና የውጪ ችግሮችን በመለየት አስቀድሞ በመፍታትና የለውጥ ስራዎችን በመጠቀም
ከተገልጋይ የሚነሱ ቅሬታዎችንና አቤቱታዎችን ከመፍታት አኳያ የተከናወኑ የተግባራት ዝርዝር የአፈጻጸም
የየካቲት ወር ሪፖርት እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

ገጽ 2
1.1 የሰራዊት ግንባታ ተግባራት

 በዳይሬክቶሬቱ ስር የሚገኙ የአቻ ፎረም ቡድኖችን መልሰው እንዲደራጁ በማድረግ የአቻ ፎረም
ዕቅድ በማቀድና ለቡድኖች በማውረድ ሶስቱም ቡድኖች እንዲያቅዱ ተደርጓል፡፡ ከዚህ በመነሳት 20
ባለሙያዎች የራስን ማብቃት ዕቅድ አቅደው ወደ ስራ ገብተዋል፡፡
 በዳይሬክቶሬቱ ስር የሚገኙ ሶስት የአቻ የሰራተኛ ፎረም ቡድኖች በየሳምንቱ ውይይት እያደረጉና
ያጋጠማቸውን ችግሮች እየፈቱ ይገኛሉ፡፡
 በዳይሬክቶሬቱ የሚገኙ ሶስት የሰራተኞች አቻ ፎረም በወሩ በአማካኝ 4 ጊዜ እስከዚህ ወር ደግሞ 28
ጊዜ ውይይት አድርገዋል፡፡
 በዚህ ወር የዕለት ስራ መመዝገቢያ ፎርማት መሰረት ሁሉም ሰራተኞች የዕለት ስራ በመመዝገብ
የስታንዳርድ ትንተና አንድ ጊዜ እንዲሰራ ተደርጓል፡፡ እስከዚህ ወር ደግሞ 2 ጊዜ ተተንተኗል፡፡
የመጣ ለውጥ
 በየደረጃው የሚነሱ ችግሮች የአቻ ሠራተኞች ፎረም እና የዳሬክቶሬቱን የአቻ ሠራተኞች ፎረም
/በለውጥ ቡድኑ/ ምላሽ እንዲያገኙ መደረጉ፤
 ስራን ቆጥሮ መስጠት እና መቀበል መጀመሩ፤
 በሰራተኞች የሚነሳውን የአመለካከት ችግር መፍታት ተችሏል፡፡
 ከብልሹ አሰራር አንፃር የመንግስት ስራ ሰዓት መሸራረፍ መቀነስ ተችሏል፡፡
 ስራዎች በእውቀት እንዲመሩና ወጥ ሆነ የድጋፍና ክትትል ስርኣት እንዲኖር አስችሏል፣

ክፍል ሁለት

ገጽ 3
2. የተቋሙ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ዕሴቶች

2.1 የተቋሙ ራዕይ (Vision)


የአዲስ አበባ ከተማ በ 2022 ዓ.ም ዘመናዊ፣ ፍትሃዊ እና ተወዳዳሪ የንግድ ማዕከል ከሰፈነባቸው የአፍሪካ ከተሞች ግንባር
ቀደም እንድትሆን ማስቻል ነው፡፡

2.2 የተቋሙ ተልዕኮ (Mission)


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማውን ህብረተሰብ ተሳትፎ በማጠናከር፣ በዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጅ
በመታገዝ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አሰራር ማዘመን ደረጃቸውን የጠበቁ የግብይት ማዕከላትን በማስፋፋት
ጠንካራ የክትትልና ቁጥጥር ስርዓት በመዘርጋት ፍትሐዊ ግብይትን ማስፈን ነው፡፡

2.3 የተቋሙ ዕሴቶች (Values)


 ቅንነት፤

 ግልፀኝነት፤

 ተጠያቂነት፤

 የላቀ አገልግሎት መስጠት፤

 በዕውቀትና በእምነት መስራት ፤

 ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት፤

 ሁል ጊዜ ከተግባር መማር፤

ገጽ 4
ክፍል ሶስት

3. የዳይሬክቶሬቱ ዋና ዋና ግቦች፣ ዓላማዎችና ተግባራት፣ የድርጊት መርሃ ግብር ማስፈፀሚያ በጀትና እና


ታሳቢዎች

3.1. ዋና ዋና ግቦች፣ ዓላማዎችና ተግባራት

ግብ 1. ተቋማዊ የማስፈፀም አቅም፣ የሀብት አጠቃቀም እና የአገልግሎት አሰጣጥ አሰራር ማጎልበት፣

ዓላማ 1. የዕቅድ ዝግጅት፣ የክትትልና ግምገማ፣ የግንዛቤ ፈጠራ እና የስታቲስቲክስ መረጃ አስተዳደር አሰራር
ማሻሻል፣

ተግባር 1. 1 ወቅቱንና ጥራቱን የጠበቀ ዕቅድ ለማዘጋጀት ታቅዶ 1 በማከናወን 100% ማሳካት ተችሏል፣
እስከዚህ ወር ዕቅዱን በመከለስ 2 ታቅዶ 2 (100%) ተከናውኗል፡፡

ተግባር 2. በዚህ ወር 1 ወቅቱንና ጥራቱን የጠበቀ ሪፖርት ለማዘጋጀት ታቅዶ 1 በማዘጋጀት 100% ማሳካት
ተችሏል፣ እስከዚህ ወር 8 ታቅዶ 8 ተከናውኗል፣

ተግባር 3. በየወሩ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ግብረ-መልስ ለመስጠት እና አፈፃፀሙን መገምገም ዕቅድ 1
ክንውን 1 አፈፃፀም 100% ማሳካት ተችሏል፤ እስከዚህ ወር 8 ታቅዶ 8 በማከናወን (100%)
ማሳካት ተችሏል፤

ተግባር 4. በተሰጡ ክትትልና ድጋፍ መሰረት ፋይዳዊ ግምገማ ማካሄድ በዚህ ወር 1 ታቅዶ 1 ተከናውኗል፣ እስከዚህ ወር
1 ታቅዶ 1 በክንውን (100%) ተከናውኗል፣

ተግባር 5. በየደረጃው ለተቋሙ ሠራተኞች፣ አመራሮች፣ ባለድርሻ አካላት እና የህዝብ ክንፍ በዕቅድ ዝግጅት
እና በእቅድ አፈፃፀም ግምገማ ማሳተፍ በቢሮ ደረጃ ተከናውኗል፤

ዓላማ 2. የሰው ሀብት ልማት እና አስተዳደር አሰራርና ውጤታማነት ማሻሻል፣

ተግባር 1. 100% አሠራርን የጠበቀ የሰው ኃይል ስምሪት ማድረግ ታቅዶ በዳይሬክቶሬቱ የሚገኙ 20
ባለሙያዎችን አመራሮችን የሰው ሀይል ስምሪት ማድረግ ተችሏል፣

ተግባር 2. የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት እስከዚህ ወር ዕቅድ 1 ክንውን 1 አፈፃፀም 100% ማሳካት
ተችሏል፣

ተግባር 3. በየደረጃው ለተቋሙ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና በወሩ 58 አልተከናወነም፣ እስከዚህ ወር
106 ታቅዶ ለ 223 አመራሮች ሥልጠና ተሰጥቷል፤ አፈፃፀሙ ከ 100% በላይ ማከናወን ተችሏል፣

ገጽ 5
ተግባር 4. በየደረጃው ለተቋሙ ሠራተኞች የክህሎት ስልጠና በዚህ ወር የለም እስከዚህ ወር ለ 901 ታቅዶ ለ
410 ባለሙያዎች ስልጠና በመስጠት 46% መፈጸም ተችሏል፣፤
ተግባር 5. በተሰጠው ስልጠና የስልጠና ላይ ፋይዳዊ ግምገማ ማድረግ በዚህ ወር የለም እስከዚህ ወር ዕቅድ 1
ክንውን 1 አፈፃፀም 100% ማሳካት ተችሏል፣

ተግባር 6. የተቋምና የሰራተኛ ውጤት ተኮር እቅድ አፈፃፀምን ምዘና የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ውጤት
የ 20 ሰራተኞች ተሞቷል፣

ተግባር 7. የውስጥ የማበረታቻ ስርዓት መዘርጋት አልተከናወነም፤

ተግባር 8. ምቹ የሥራ አካባቢ በመፍጠር የሠራተኛ እርካታን 85% ማድረስ አልተከናወነም፣

ዓላማ 3. የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር አሰራርንና ውጤታማነትን ማሻሻል፣

ተግባር 1. 100% የተመደበ በጀት በአግባቡ ሥራ ላይ ማዋል ተችሏል፣

ተግባር 2. የተቋሙን ንብረቶች 100% በአግባቡ መያዝና መጠቀም ተችሏል፣

ተግባር 3. ከተለያዩ አገልግሎቶች 240,000 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 308,074 ገቢ በመሰብሰብ ከ 100% በላይ
ማሳካት ተችሏል፣ እስከዚህ ወር 1,227,000 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 1,740,170 ገቢ በመሰብሰብ
ከ 100% በላይ ማከናወን ተችሏል፣

ከልኬት መሳሪያዎች አገልግሎት ክፍያ የተሰበሰበ ገቢ

ተ. ክፍለ ከተማ የየካቲት ወር የእስከዚህ ወር ምር


ቁ መራ
ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም ዕቅድ ክንውን አፈፃፀ

1 አራዳ 21,000 21,000 100 64,150 64,150 100

2 የካ 933 1,750 187.57 183,516 205,900 112.20

3 ለሚኩራ 32,700 15,150 46.33 81,666 33,000 40

4 ቦሌ 24,500 8,850 36.12 171,500 179,050 104.40

5 አቃቂ ቃሊቲ 6,150 6,150 100 224,195 266,350 119

6 ንፋስ ስልክ ላፍቶ 3,166 142,100 4488.31 253,333 322,350 127

7 ኮልፌ ቀራንዮ 32,542 9,200 28.27 139,224 143,050 103

ገጽ 6
8 አዲስ ከተማ 0 0 0 98,796 98,250 99

9 ጉለሌ 15,255 13,450 88.17 69,791 61,220 88

10 ቂርቆስ 0 550 100 102,000 117,200 115

11 ልደታ 12,500 12,550 100.4 100,000 117,650 118

12 ማዕከል 66000 77,324 100 82,500 132,000 100

ድምር 1,740,17
240,000 308,074 159.95% 1,227,000 +100%
0

ዓላማ 4. የኢንፎርሜሽን፣ ኮሙኒኬሽን እና ቴክኖሎጂ አሰራርንና ውጤታማነትን ማሻሻል፣

ተግባር 1. 100% በተቋሙ ወረቀት አልባ (ኦቶሜሽን) አሰራርን መተግበር አልተከናወነም፣

ተግባር 2. 100% በቴክኖሎጂ የታገዘ የመረጃ ቋት (በዳታ ቤዝ) በመገንባት የተደራጀ መረጃን መያዝ 100%
ተደራጅቷል፣

ተግባር 3. እስከዚህ ወር ድረስ በየደረጃው የሚሰጡ 2 አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ እንዲታገዙ ማድረግ


ለመስጠት ታቅዶ 2 በማከናወን 100% አገልግሎቱን በቴክኖሎጂ መስጠት ተችሏል፣

ተግባር 4. በዚህ ወር በተቋሙ የለሙ ሶፍትዌሮችን የንግድ ኢንስፔክሽን እንዲተገበር አልተቻለም፤ እስከዚህ
ወር ድረስ

 በቦሌ ክፍለ ከተማ፡- ወረዳ 06 የሚገኝ የነጋዴ ብዛት 1,800 ሲሆን የ 1,836 ነጋዴዎች ሲስተም
የማስገባት ሥራ ተጠናቋል፤ በወረዳ 07 የሚገኝ የነጋዴ ብዛት 2,500 ሲሆን የ 2015 ነጋዴዎች ሲስተም
የማስገባት ተሰርቷል፤
 በጉለሌ ክፍለ ከተማ፡- ወረዳ 06 የሚገኝ የነጋዴ ብዛት 325 ሲሆን የ 310 ነጋዴዎች እና በወረዳ 07
የሚገኝ የነጋዴ ብዛት 1,300 ሲሆን የ 806 ነጋዴዎች ወደ ሲስተም የማስገባት ሥራ ተሰርቷል፤
በፓይለት ሥራውን የተያዘ ቢሆንም የሙከራውን ሥራ ለማከናወን በዚህ በየካቲት ወር በተግባር
ተሞክሮ ቴክኖሎጂው ለሥራው በሚያስችል ደረጃ ባለመልማቱ የተግባር ሙከራ የማከናወን ሥራ
መስራት አልተቻለም በዚህ ሥራ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮች ከሶፍትዌሩ ለቁጥጥር ሥራ የሚጠበቁ
ባህሪያት አለመካተቱ፣ የሲስተም መቆራረጥ፣ የሰርቨር መዝጋት እና የኮምፒውር ዕጥረት በመኖሩ ነው፡፡
ዓላማ 5. የአጋርነት እና የህዝብ ግንኙነት አሰራርንና ውጤታማነትን ማሻሻል፣

ገጽ 7
ተግባር 1. የውስጥ የትስስር ሰነድ በማዘጋጀት ከሁሉም ዳይሬክቶሬቶች ጋር መፈራረም ተችሏል፣

ተግባር 2. መረጃዎችን በተለያዩ የተግባቦት ዘዴዎች 100% ተደራሽ ማድረግ ተከናውኗል፣

ዓላማ 6. ለተጠሪ ተቋማትና ጽ/ቤቶች የሚደረገውን ድጋፍና ክትትል ማሻሻል፣

ተግባር 1. አንድ ጊዜ የዳይሬክቶሬቱን ዕቅድ ከዘርፍ፣ ከክፍለ ከተማ እና በቢሮ ቡድኖች ጋር ዕቅድ ማናበብና
ለማጣጣም ታቅዶ አንድ ጊዜ በማናበብ 100% ማሳካት ተችሏል፣

ተግባር 2. 1 ጊዜ የዳይሬክቶሬቱን የስራ አፈፃፀም ከዘርፍ፣ ከክፍለ ከተሞችና ቡድኖች ክንውን ጋር ማናበብና
ለማጣጣም በወሩ 1 ታቅዶ 1 ጊዜ በማናበብ 100% ማሳካት ተችሏል፣ እስከዚህ ወር 8 ታቅዶ 8
(100%) ተከናውኗል፣

ዓላማ 7. የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና (የብልሹ አሰራር) የክትትል ሥራዎችን ማሻሻል፣

ተግባር 1. 1 ጊዜ በተለዩ የሌብነትና ብልሹ አሰራር ምንጮችን የማክስሚያ ሰነድ ማዘጋጀትና መተግበር
ታቅዶ ተከናውኗል፣

ተግባር 2. 100% በብልሹ አሰራር ዙሪያ ጥቆማ ከተደረገባቸው ውስጥ የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ ታቅዶ
100% ተከናውኗል፣

ተግባር 3. በሌብነትና ብልሹ አሰራር ተግባር የተሳተፉ አካላት ላይ 100% እርምጃ መውሰድ ታቅዶ ተግባር
ውስጥ ገብተው የተገኘ በዚህ ወር የለም፤

ዓላማ 8. የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ተሳታፊነትንና ተጠቃሚነትን ማሻሻል፣

ተግባር 1. አንድ የህፃናት ማቆያ አገልግሎት ተጠቃሚ ሴት ሠራተኞችን ለማሳደግ ታቅዶ የአንድ ሰራተኛ ልጅ
በህፃናት ማቆያ እንድትጠቀም ማድረግ ተችሏል፣

ተግባር 2. የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነትን 50% ማረጋገጥ ሲባል በተሰጡ ሥልጠናዎች 50% ለማሳተፍ ታቅዶ በዚህ
ወር አልተከናወነም፤

ተግባር 3. የወጣቶች ተጠቃሚነትን 60% ማድረስ አልተከናወነም፣

ተግባር 4. 100% ለአካል ጉዳተኛ ሠራተኞችና ተገልጋዮች ምቹ (ነብሰ ጡሮችንና አካል ጉዳተኞችን
ቅድሚያ በመስጠት) መፍጠር ተችሏል፣

ዓላማ 9. የበጎ አድራጎት እና የማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎችን ማሻሻል፣

ገጽ 8
ተግባር 1. እስከዚህ ወር ድረስ 1,000 የአረንጓዴ አሻራ ተግባራትን ማካሄድ /ችግኞችን መትከል/ በዚህ ወር
በዕቅድ ተይዞ ተከናውኗል የነዳጅ ማደያ ማህበራትን በማስተባበር በ 2 ዙር ችግኝ መትከል
ተችሏል፤

ተግባር 2. 3 ወላጆቻቸውን ያጡ ህፃናትን መደገፍ 100% ተከናውኗል፤

ተግባር 3. በኤች.አይ.ቪ.ኤድስ ሜይንስትሪም ማድረግና ግንዛቤ መፍጠር አልተከናወነም፤

ተግባር 4. 100% በተቋሙ እሳትና ድንገተኛ አደጋ ቅድመ መከላከል (መብራት፣ ኮምፑተር እና የመሳሰሉ መሣሪያዎች በማ
ጥፋት) 100% ማከናወን ተችሏል፣

ዓላማ 10. ምርጥ ተሞክሮዎችን በመለየት፣ በመቀመርና በማስፋፋት 100% የአሰራር ስርዓትን ማሻሻል፣

ተግባር 1. እስከዚህ ወር ውጤታማ የሆኑ የተግባር ተሞክሮዎች መለየት 2 የታቀዶ 2 ተለይቷል፤ እነዚህም

 የቅሬታ አፈታት ስርዓት በኦላይን ማድረግ


 የመረጃ በሶፍት ኮፒ ማደራጀት
ተግባር 2. የተሻለ አሰራር /ተሞክሮ/ ካላቸው ተቋማት የልምድ ልውውጦችን ማካሄድ አልታቀደም አልተከናወነ
ም፣

ተግባር 3. ከተለዩት ውስጥ ምርጥ ተሞክሮዎች መቀመር አልታቀደም አልተከናወነም፣

ተግባር 4. ተሞክሮ ማስፋት አልታቀደም አልተከናወነም፣

ዓላማ 11. የተቋሙን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት 100% መፍታት፣

ተግባር 1. 1 ጊዜ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መለየትና እቅድ ለማዘጋጀት ታቅዶ 1 በማዘጋጀት 100%
ማሳካት ተችሏል፣

ተግባር 2. የተለዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን 100% መፍታት ዕቅድ የማዘጋጀት ስራ ተሰርቷል፣

የተፈቱ የውስጥ መልካም አስተዳደር

 የቁጥጥር ባለሙያዎች የቅዳሜና እሁድ የትርፍ ሰዓት ክፍያ ጥያቄ እንዲፈታ በቀረበው መሰረት
ምላሽ በማግኘት ወደ ስራ ተገብቷል፤
ዓላማ 12. የአገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነትን 100% ማሳደግ፣

ገጽ 9
ተግባር 1. የተቋሙን የህግ ማዕቀፎች ማሻሻል /መከለስ በዚህ ወር አልተከናወነም፣ እስከዚህ ወር 2 የማስተቸት ስራ ተሰርቷ
ል፣ (የኢንሽፔክሽን የቁጥጥር ማንዋል እና የገበያ ፋብሪካ ቁጥጥር ማንዋል) ስለሆነም 100% ማሳካት
ተችሏል፣

ተግባር 2. በየደረጃዉ 2 ንዑስ አገልግሎት በስታንዳርድ ታቅዶ 2 በማከናወን 100% ማሳካት ተችሏል፣

ተግባር 3. በየሩብ ዓመቱ የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ ንፅፅር መስራት በዚህ ወር 1 ጊዜ ታቅዶ 1
ተከናውኗል፤ እስከዚህ ወር 2 ታቅዶ 2 በማከናወን 100% ማሳካት ተችሏል፣

 በህጋዊ ስነ-ልክ ቡድን የነዳጅ ማደያዎች ዲስፔንሰር ምርመራ ማድረግ ስቲከር መለጠፍ
በተቀመጠለት ስታንዳርድ 1፡20 ሲሆን ስራው በስታንዳርዱ መሰረት እየተፈፀመ ይገኛል፤ እንዲሁም
በቢፒር ያልተጠና የነዳጅ ይፈቀድልኝ ጥያቄ ተገልጋይ ማሟላት ያለበትን መስፈርት በመለጠፍ
በዕለት ስራ መመዝገቢያ ቅፅ ላይ በመመዝገብ ደብዳቤ ለማዘጋጀት በ 10 ደቂቃ አገልግሎቱ እየተሰጠ
ይገኛል፡፡
ተግባር 4. የተቋሙን የዜጎች የስምምነት ሰነድ (Citizen Charter) ማዘጋጀት ተችሏል፤

ተግባር 5. የለውጥ ስራዎችን (BPR, BSC and Citizen Charter) 100% መተግበር ተችሏል፤

ዓላማ 13. በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎች 100% ምላሽ መስጠት፤

ተግባር 1. 3 የቅሬታና አቤቱታ ማስተናገጃ ስርዓት ለመዘርጋት ታቅዶ 3 (መዝገብ፣ አስተያየት መስጫ ሳጥንና
የጥቆማ ስልክ) 100% ማዘጋጀት ተችሏል፤

ተግባር 2. በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎችን በመቀበል 100% ምላሽ መስጠት በዚህ ወር
100% ተከናውኗል፤

ተግባር 3. መሰረታዊ አገልግሎትን በቅልጥፍና በመስጠት የተገልጋይ እርካታ ጥናት በዚህ ወር አልተከናወነም፡፡
የተገልጋይ እርካታ ጥናት እስከዚህ ወር 1 ጥናት ለማድረግ ታቅዶ 1 በማከናወን 100%
ተፈጽሟል፤ በዚህ መሰረት ዕርካታው 79.82% መሆኑ ከጥናቱ ትንተና ተረጋግጧል፡፡

ዓላማ 14. ከንግዱ ማህበረሰብ የሚቀርቡ ቅሬታዎች 100% ምላሽ መስጠት፣

ተግባር 1. በዚህ ወር 100% ከንግዱ ማህበረሰብ የሚቀርቡ ቅሬታዎችን ለመቀበልና ምላሽ ለመስጠት በዚህ
ወር የቀረበ የለም፤ እስከዚህ ወር ምላሽ ለመስጠት 16 ታቅዶ 16 ምላሽ በመስጠት 100%
ማሳካት ተችሏል፣ እስከዚህ ወር ድረስ፡-

ገጽ 10
የቀረበ ቅሬታ የተፈታ ቅሬታ ያልተፈታ ቅሬታ
ብዛት ብዛት
ብዛት አግባብነት ያለው አግባብነት የሌለው

በወሩ የለም 0 0

እስከዚህ ወር 16 16 15 1 0

ግብ 2. የህብረተሰብ ተሳትፎን ማሳደግ ተችሏል

ዓላማ 1 የንግዱን ህብረተሰብ በልማትና በመልካም አስተዳደር ስራዎች በንቃት ማሳተፍ ከነበረበት 43,794
ወደ 48,172 ማሳደግ

ተግባር 1. 1,690 በየደረጃው መድረክ በመፍጠር ንግዱን ማህበረሰብ በእቅድ፣ የስራ አፈፃፀም ግምገማ እና
የንቅናቄ መድረክ ላይ ማሳተፍ ታቅዶ 1,234 በማወያየት እቅዱን 73% ማሳካት ተችሏል፣
እስከዚህ ወር 20,446 ታቅዶ 23,513 በማከናወን (+100%) ተፈጽሟል፤

ተግባር 2. 180 በየደረጃው የንግዱ ህብረተሰብ የህግ ማዕቀፎችና አሰራሮች ዙሪያ ግንዛቤ እንዲፈጠር
ለማሳተፍ ታቅዶ 640 (+100%) ተከናውኗል፤ እስከዚህ ወር 10,300 ታቅዶ 19,320
በማከናወን (+100%) ተፈጽሟል፤

ግብ 3. የንግድ ፈቃድ ኢንስፔክሽንና የህጋዊ ስነ-ልክ መሳሪያዎችን ትክክለኛነት በማረጋገጥ የህብረተሰብ


ተጠቃሚነትን ማሳደግ ተችሏል፡፡

ዓላማ 1. በንግድ ድርጅቶች ላይ ክትትልና ቁጥጥር ማካሄድ ከነበረበት 414,060 ወደ 416,851 በማድረስ
ህጋዊ የንግድ ስርዓትን ማረጋገጥ፣

ተግባር 1. በ 29,929 የንግድ ድርጅቶች የበር ለበር ክትትል ቁጥጥር በማድረግ የንግድ ህገ-ወጥነትን ለመከላከል
ታቅዶ 48,882 በመፈፀም የእቅዱን +100% ማከናወን ተችሏል፤ እስከዚህ ወር ዕቅድ 300,894
ክንውን 299,766 አፈጻጸም 99% ለማከናወን ተችሏል፡፡

ገጽ 11
የ 11 ዱ ክፍለ ከተማ የበር ለበር ወርሃዊ እና የተጠቃለለ ሪፖርት

የየካቲት ወር እስከዚህ ወር ዕቅድ ክንውን


ተ.ቁ ክፍለ ከተማ ምርመራ
ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም

1 አራዳ 1529 1545 100 14387 14610 102

2 የካ 2537 4063 100 30126 24478 81

3 ለሚኩራ 2033 3019 148 20941 20045 96

4 ቦሌ 5146 6121 100 36025 35492 99

5 አቃቂ 3700 4115 111 26212 28636 109

6 ንፋስ ስልክ 5073 5079 100 37418 38823 100

7 ኮልፌ 3992 3903 98 28746 27871 91

8 አዲስ ከተማ 5867 5867 100 43689 46108 105

9 ጉለሌ 2200 5944 100 18644 18872 113

10 ቂርቆስ 3767 5050 134 24534 25304 102

11 ልደታ 1833 3220 100 17520 17615 100

ገጽ 12
ማዕከል 956 956 2652 1912 63

ድምር
29,929 48,882 100% 300,894 299,766 99%

ተግባር 2. በ 44,000 ኑሮ ውድነት መነሻ የሚሆኑ ንግድ ድርጅቶች በድግግሞሽ የበር ለበር ክትትል
ቁጥጥር ለማድረግ የንግድ ህገ-ወጥነትን መከላከል ታቅዶ 51,577 በመፈፀም የእቅዱን ከ 100%
በላይ ማከናወን ተችሏል፤ እስከዚህ ወር ዕቅድ 387,855 ታቅዶ 339,282 አፈጻጸም 87%
ለማከናወን ተችሏል፡፡

 19,436 ሚኒ/ሱፔር/ሃይፔር ማርኬት እና በሸቀጣ ሸቀጥ (ቸርቻሪ እና ጅምላ) የንግድ ድርጅቶች


በድግግሞሽ የበር ለበር ክትትልና ቁጥጥር ለማድረግ ታቅዶ 24,224 በማከናወን እቅዱን 100% በላይ
መፈጸም ተችሏል፤ እስከዚህ ወር ዕቅድ 193,876 ክንውን 164,072 አፈጻጸም 86% ለማከናወን
ተችሏል፣
 በ 5,300 የእህል ምርት ውጤቶች ጅምላና ችርቻሮ ንግድ በወሩ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ ታቅዶ 5,960
በማከናወን የእቅዱን ከ+ % በላይ ማከናወን ተችሏል፤ እስከዚህ ወር ዕቅድ 43,538 ታቅዶ 37,851
አፈጻጸም 87% በላይ ለማከናወን ተችሏል፤
 በ 4,900 ምግብ ምርቶች ጅምላ እና ችርቻሮ ንግድ በወሩ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ ታቅዶ 6,497
በማከናወን እቅዱን ከ+100% በላይ ማከናወን ተችሏል፤ እስከዚህ ወር ዕቅድ 42,393 ታቅዶ 32,806
አፈጻጸም 81% ለማከናወን ተችሏል፡፡
 በ 5,300 የፍራፍሬና አትክልት ጅምላ እና ችርቻሮ ንግድ በወሩ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ ታቅዶ 4,597
በማከናወን እቅዱን 100% በላይ ማከናወን ተችሏል፤ እስከዚህ ወር ዕቅድ 40,393 ታቅዶ 32,806
አፈጻጸም 81% ለማከናወን ተችሏል፡፡
 በ 3,300 መጋዘኖችን ለመፈተሸ ታቅዶ 4,597 በማከናወን እቅዱን 100% በላይ ማከናወን ተችሏል፤
እስከዚህ ወር ዕቅድ 24,920 ታቅዶ 25,165 አፈጻጸም 100% በላይ ለማከናወን ተችሏል፡፡
 በ 2,900 የግንባታ ዕቃዎች የጅምላና ችርቻሮ ንግድ ለመቆጣጠር ታቅዶ 3,372 በማከናወን እቅዱን
ከ+100% በላይ ማከናወን ተችሏል፤ እስከዚህ ወር ዕቅድ 25,916 ታቅዶ 25,924 የተከናወነ ሲሆን
አፈጻጸም 100% በላይ ማከናወን ተችሏል፡፡

ገጽ 13
 በቁም እንስሳት የገበያ ማዕከላት በወሩ 4 ታቅዶ 25 (+100%) ተከናውኗል፡ እስከዚህ ወር በድግግሞሽ
ዕቅድ 39 ክንውን 177 አፈፃፀም ከ 100% በላይ ለማከናወን ተችሏል፡፡
 በወሩ ዳቦ ቤቶች ዕቅድ 2,100 ክንውን 1,522(72%) ማከናወን ተችሏል፤ እስከዚህ ወር ዕቅድ 12,020
ክንውን 7,085 (59%) ማከናወን ተችሏል፣
 በወሩ 760 የነዳጅ ማደያ ቤቶች ለመከታተል ታቅዶ 520 (68%) ማከናወን ተችሏል፣ እስከዚህ ወር 4,575
ታቅዶ 2,970 በማከናወን (65%) ማከናወን ተችሏል፡፡

የ 11 ዱ ክፍለ ከተማ የካቲት ወር የድግግሞሽ ወርሃዊ እና የተጠቃለለ ሪፖርት

የካቲት ወር እስከዚህ ወር ዕቅድ ክንውን


ተ.ቁ ክፍለ ከተማ ምርመራ
ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም

1 አራዳ 4131 4116 100 24143 19135 80

2 የካ 3907 5093 100 38946 37319 96

3 ለሚኩራ 3265 3841 118 26494 26128 103

4 ቦሌ 3654 4196 100 26714 27358 100

5 አቃቂ 3916 4359 111 28450 27213 110

6 ንፋስ ስልክ 7210 7347 102 52862 54893 100

7 ኮልፌ 4460 4412 99 37232 36044 90

8 አዲስ ከተማ 5390 5390 100 51364 48783 85

9 ጉለሌ 4820 6768 140 38228 24838 64

10 ቂርቆስ 3974 4240 107 24989 24908 101

11 ልደታ 1044 1815 100 8320 12663 100

ገጽ 14
ድምር 44,000 51,577 100 387,855 339,282 87

ተግባር 3. በኢንስፔክሽን ጥፋተኛ ሆነው የሚገኙትን ነጋዴዎች 100% መለየት ታቅዶ ጥፋተኞች 100
ተለይተዋል፡፡

ተግባር 3. በኢንስፔክሽን ጥፋተኛ ሆነው የሚገኙትን ነጋዴዎች 100% መለየት ታቅዶ ጥፋተኞች 100 ተለይተዋል፡፡
የየካቲት ወር ዕቅድ ክንውን እስከዚህ ወር ክንውን

ተ.ቁ ዝርዝር ተግባር መለኪ ወደ ወደ


በጥፋት
በጥፋት የተለዩ ህጋዊነት አፈፃጸም ህጋዊነት አፈፃጸም
የተለዩ
የተመለሱ የተመለሱ

1 ያ ለ ንግድ ፈ ቃድ ሲነግዱ የተ ገኙ ቁጥር 1870 1534 82 9358 8575 92

3 ባልታ ደሰ ንግድ ፈ ቃድ ሲነግዱ የተ ገኙ ቁጥር 3111 2588 83 4045 3367 83

4 ንግድ ፈ ቃድ ሳ ይሰቅ ሉ ሲነግዱ የተ ገኙ ቁጥር 750 631 84 5284 4603 87

ገጽ 15
5 ያ ለ ደረሰኝ ስነግዱ የተ ገኙ ቁጥር 336 282 84 1950 1858 95

6 የዋ ጋ ዝ ርዝ ር ሳይለጥ ፉ ሲነግዱ የተ ገኙ ቁጥር 1323 1195 90 7797 6991 90

ካስመ ዘገቡት አድራ ሻ ው ጪ ሲነግዱ


7 ቁጥር 278 173 62 1740 1362 78
የተ ገኙ

ካስመ ዘገቡት ዘርፍ ወይም መ ሥ ክ ው ጪ


8 ቁጥር 340 228 75 1742 1448 85
ሲነግዱ የተ ገኙ

9 ም ርት በመ ጋዘን አከማ ች ተ ው የተ ገኙ ቁጥር 5 5 100 47 47 100

የመ ጠቀ ሚ ያ ጊ ዜ ያ ለፈ በት ም ርት ሲሸ ጡ
10 ቁጥር 5 5 100 73 73 100
የተ ገኙ

ት ክክለ ኛ ባልሆነ የልኬት መ ሳሪያ ሲጠቀ ሙ


11 ቁጥር 67 67 100 416 407 98
የተ ገኙ

12 የዳቦ ግራ ም አጉ ድለው ሲሸ ጡ የተ ገኙ ቁጥር 43 41 95 192 185 96

በአናሎ ግ ሚ ዛን ሲጠቀ ሙ
13 ቁጥር 29 29 100 295 283 96
የተ ገኙ/ወደድጅ ታ ልያ ልቀ የሩ/

መ ሰረታ ዊ ሸ ቀ ጥ ከተ ተ መ ነ ዋ ጋ በላይ
14 ቁጥር 0 0 0 6 6 100
ሲሸ ጡ የተ ገኙ

16 መ ሰረታ ዊ ሸ ቀ ጥ አየር ባየር ሲሸ ጡ የተ ገኙ ቁጥር 0 0 0 18 15 83

ድምር 8,157 6,778 83 32,963 29,220 89

ተግባር 4. በዚህ ወር በህገ-ወጥ የንግድ ሥራ ተሰማርተው ከተገኙ የንግድ ድርጅቶች 8,157 በጥፋት የተለዩ
አስተዳደራዊ እርምጃ ለመውሰድ ታቅዶ 8,157 በማከናወን 100% ለማከናወን ተችሏል፤ እስከዚህ ወር በህገ-
ወጥ የንግድ ሥራ ተሰማርተው ከተገኙ የንግድ ድርጅቶች 32,963 በጥፋት የተለዩ አስተዳደራዊ እርምጃ
ለመውሰድ ታቅዶ 32,921 በማከናወን አፈጻጸም 99% ለማከናወን ተችሏል፡፡

የየካቲት ወር
ተ/ቁ የእርምጃ አይነት እስከዚህ ወር ድረስ
የተወሰደ እርምጃ

1 የተሰጠ የፁሁፍ ማስጠንቀቂያ 3,879 19,890

2 የታሸጉ ንግድ ድርጅቶች 4237 12,891

3 የተሰረዘ ንግድ ፈቃድ 0 0

4 የታገደ ንግድ ፈቃድ 3 15

ገጽ 16
5 ከትስስር የወጡ ንግድ ድርጅቶች 0 3

6 ምርት እንዲሰበስቡ የተደረጉ ነጋዴዎች 0 8

7 ምርት እንዳያመርቱ የታገዱ 33 41

8 ምርት የተወገደባቸው ነጋዴዎች 5 73

ድምር 8,157 32,921

ተግባር 5. ክስ እንዲመሰረት መረጃ ለማደራጀት 4 ታቅዶ 4 የተከናወነ ሲሆን 100% ለማከናወን ተችሏል፤
እስከዚህ ወር 151 ክስ እንዲመሰረት መረጃ ለማደራጀት ታቅዶ 151 ፋይሎችን ለህግ ክፍል
በማቅረብ የእቅዱን 100% ተከናውኗል፡፡
ተግባር 6. የመሰረታዊ ፍጆታ ሸቀጦች 100% ተደራሽነት ከማረጋገጥ አንፃር፤

 በ 1,500 የመቸርቸሪያ ሱቆችን የመሰረታዊ ሸቀጥ ስርጭት አሰራርን በአካል በመሄድ ለመከታተል
ታቅዶ 989 የተከናወነ ሲሆን አፈጻጸሙ 66% ሲሆን እስከዚህ ወር ዕቅድ 10,250 ታቅዶ 9,195
አፈጻጸም 90% ለማከናወን ተችሏል፤
 የነዋሪውን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ 790 የሚሰራጩ መሰረታዊ ሸቀጦችን መረጃ ለሰዎች በስልክ
ደውሎ ማረጋገጥ ታቅዶ 1,205 እቅዱን ከ 100% በላይ ማከናወን ተችሏል፣ እስከዚህ ወር ዕቅድ
8,665 ታቅዶ 10,710 አፈጻጸም ከ 100% በላይ ለማከናወን ተችሏል፡፡
 ትስስር የተደረገላቸውን ኦዲት ማድረግ እቅድ 255 ክንውን 137 አፈፃፀሙ 54% ተከናውኗል፡፡
እስከዚህ ወር ዕቅድ 1,410 ታቅዶ 985 አፈጻጸም 73% ለማከናወን ተችሏል፡፡

መሰረታዊ ሸቀጥ ኦዲት ስራ የተገኘ ግኝት

 በዚህ የካቲት ወር ከተተመነ ዋጋ በላይ ሲሸጥ የተገኘ የለም፡፡ እስከዚህ ወር ድረስ በአቃቂ ቃሊቲ 1
ማለትም (ወረዳ 10 ሸማቾች ህ/ሥራ/ማህበር) ስኳር በኪሎ 2.38 ብር ጭማሪ ከተተመነ ዋጋ በላይ
ሲሸጡ መገኘታቸው በማሸግ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወስዷል፤ እስከዚህ ወር 6 ድርጅቶች ከተተመነ ዋጋ
በላይ ሲሸጡ መገኘታቸው አስተዳደራዊ እርምጃ ከተወሰደባቸው 5 ወደ ህጋዊነት በመመለስ 85.7%
ለማከናወን ተችሏል፡፡
 በዚህ የካቲት ወር በቦሌ ክ/ከተማ 2 ኩንታል በወረዳ አንድ በህገ ወጥ መንገድ አየር በየር ሲሸጡ ተይዘው
በሸማች ህብረት ስራ ማህበር በኩል በብር 12,524(አስራ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ሃያ አራት ብር)
በደረሰኝ ቁጥር TT24024646611 በዝግ አካውንት ገቢ ተደርጓል፡፡ እስከዚህ ወር ድረስ በልደታ ክ/ከተማ
1.4 ኩ/ል ስኳር፣ የካ ክ/ከተማ 1 ኩ/ል ስኳር እና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ 1.5 ኩ/ል ስኳር በድምሩ 3.9 ኩ/ል

ገጽ 17
ስኳር አጠቃላይ 38.2 ኩ/ል ስኳር እና ዘይት በልደታ 1,735 ሊትር ዘይት እስከዚህ ወር 3,757 ሊትር ዘይት
ድርጅቶች አየር በየር ሲሸጡ መገኘታቸው አስተዳደራዊ እርምጃ በመውሰድ ምርቱ እንዲወረስ ተደርጓል፡፡
እስከዚህ ወር አየር በየር ሲሸጡ የተገኙ ነጋዴዎች 19 ነጋዴዎች ሲሆን 18 ቱም አስተዳደራዊ እርምጃ
ከተወሰደባቸው በኃላ ወደ ህጋዊነት እንዲመለሱ ተደርጓል፡፡

ገጽ 18
1. በሸማች ኀ/ሥ/ማህበራት የተለያዩ መሰረታዊ ሸቀጥ ምርቶች የተገኙ ግኝት

ክ/ከተ ማ የጥ ፋቱ ሁኔታ ( በዓይነት ና በመ ጠን) ች ግሩን ች ግሩን የተ ወ ሰደ ም ርመ ራ


የፈ ጠረው የፈ ጠረው እርም ጃ
ተ ቋ ም ስም ግለሰብ ስም

ለሚ ኩራ  ተ ጠቃሚ ናቸ ው የተ ባሉ ነዋ ሪዎ ች ስልክ ቁ ጥ ራ ቸ ዉን ያ ለመ ፃፍ ች ግር በመ ኖሩ አያ ት መ ንደር አያ ት መ ንደር የለም


በስልክ ማ ጣራ ት አልተ ቻ ለም ፣ ሸ /ህ/ስ /ማ ሸ /ህ/ስ /ማ
 አጠቃለይ በሐ ም ሌ ወር በገባዉ እና በተ ሰራ ጨዉ የስኳር መ ጠን መ ካከል የ 7.825
ኩንታ ል የጉ ድለት (ልዩነት ) ተ ገኝ ቷ ል፣
 ማ ህበሩ ለ ኦዲ ት ሥ ራ አስፈ ላጊ የሆኑ መ ረጃ ች ን በሱ ቁ ዉስጥ አደራ ጅ ቶ የመ ያ ዝ
ሰፊ ች ግር ያ ለበት መ ሆኑ፣

 የእጅ በእጅ ደረሰኝ ለ 5 ሰዉ በአንድ መ ቆ ረጡ በዚህ ም ክንያ ት እነማ ን መ ደመ ር መ ደመ ር በፍቅ ር የለም


እንደወሰዱ ማ ወቅ አይቻ ልም ፣ በፍቅ ር ሸ / ሸ / ህ/ስ /ማ
 ለአክሲዮን አባላት 5 ኪሎ እና ለነዋ ሪዉ 3 ኪሎ መ ስጠታ ቸ ዉ፣ ህ/ስ /ማ
 በናሙ ናነት በስልክ ለማ ጣራ ት በተ ደረገዉ መ ሰረት አብ ዛኖቹ እንዳልወ ሰዱ
ማ ረጋገጥ ተ ች ሏ ል፡፡

 የእጅ በእጅ ደረሰኝ ለ 5 ሰዉ በአንድ መ ቆ ረጡ ለወ ገን ደራ ሸ ለወ ገን ደራ ሸ የለም


 በናሙ ናነት በስልክ ለማ ጣራ ት በተ ደረገዉ መ ሰረት አብ ዛኖቹ እንዳልወ ሰዱ /ህ/ስ /ማ /ህ/ስ /ማ
ማ ረጋገጥ ተ ች ሏ ል፡፡
 ት ስስር ለሌላቸ ዉ አካላት ስኳር መ ስጠት ፡ ለም ሳ ሌ፡ - የክፍለ ከተ ማ ዉ ሱ ቅ
ለዊ ኬር ሱ ፐ ር ማ ርኬት ሰራ ተ ኖች ፣ ለግል መ ኖሪ ያ ቤቶ ች ጥ በቃ ሰራ ተ ኞ ች
ለመ ሳሰሉ ት አለ ም ንም ደብ ዳቤ መ ስጠቱ ፡፡
 ለአንድድ አመ ራ ሮች ከተ ፈ ቀ ደዉ ኮታ ዉጪ ያ ለ ም ንም ደብ ዳቤ ተ ጨማ ሪ
መ ስጠት ለ ም ሳሌ በሻ ሌ ሱ ቅ 10 ኪሎ መ ሰጠቱ ፣
 አጠቃላይ የቀ ረበዉን መ ረጃ መ ሰረት በማ ድረግ 47.8 ኩንታ ል ስኳር ጉ ድለት
የተ ገኘ ሲሆን 20 ኩንታ ል ስኳር ወ ደሸ ማ ቹ ያ ልገባ ወ ይንም መ ረጃ ያ ልቀ ረበበት
ሲሆን አየር ባየር የተ ሸ ጠ መ ሆኑን ያ መ ላክታ ል፡፡

 የተ ጠቃሚ ው ን የተ ሟ ላ መ ረጃ /በስም ዝ ርዝ ር እያ ስፈ ረሙ ያ ለመ ስጠት / ፍቅ ር ፍቅ ር በህብ ረት የለም


ች ግር፣ በህብ ረት ሸ /ህ/ስ /ማ
 ለተ ቋ ማ ት ት ስስር የንግድ ጽ /ቤት መ ፃፍ ሲገባዉ ተ ቋ ሙ ራ ሱ ለሸ ማ ች

ገጽ 19
ማ ህበሩ ስለፃፈ ብ ቻ ተ ጠቃሚ የማ ድረግ ች ግር ተ ስተ ዉሏ ል፣ ሸ /ህ/ስ /ማ
 ወስደዋ ል ተ ብ ሎ በዝ ርዝ ር ዉስጥ ካሉ ት ነዋ ሪዎ ች ዉስጥ በተ ደረገ ናሙ ና
የስልክ ማ ጣራ ት የተ ወሰኑት እንዳልወ ሰዱ መ ግለፃቸ ዉ፣
 ማ ህበሩ ለ ኦዲ ት ሥ ራ አስፈ ላጊ የሆኑ መ ረጃ ች ን በሱ ቁ ዉስጥ አደራ ጅ ቶ
የመ ያ ዝ ሰፊ ች ግር ያ ለ በት መ ሆኑ፣

 የተ ጠቃሚ ው ን የተ ሟ ላ መ ረጃ /በስም ዝ ርዝ ር እያ ስፈ ረሙ ያ ለመ ስጠት / ጋሳ ይ ሸ /ህ/ስ ጋሳ ይ ሸ /ህ/ስ የለም


ች ግር፣ /ማ /ማ
 ከተ ቋ ማ ት ት ስስር የንግድ ጽ /ቤት መ ፃፍ ሲገባዉ ተ ቋ ሙ ራ ሱ
ለሸ ማ ቹ ስለፃፈ ብ ቻ ተ ጠቃሚ የማ ድረግ ች ግር ተ ስተ ዉሏ ል፣
 ወስደዋ ል ተ ብ ሎ በዝ ርዝ ር ዉስጥ ካሉ ት ነዋ ሪዎ ች ዉስጥ በተ ደረገ ናሙ ና
የስልክ ማ ጣራ ት የተ ወሰኑት እንዳልወ ሰዱ መ ግለፃቸ ዉ፣
 ማ ህበሩ ለ ኦዲ ት ሥ ራ አስፈ ላጊ የሆኑ መ ረጃ ች ን በሱ ቁ ዉስጥ አደራ ጅ ቶ
የመ ያ ዝ ሰፊ ች ግር ያ ለ በት መ ሆኑ፣
 በአንድ ሰዉ ስም ከ 5 ኪሎ ግራ ም በላይ ስኳር የመ ሸ ጥ ች ግር መ ኖሩ፣
 አጠቃለይ በወሩ በገባዉ እና በተ ሰራ ጨዉ የስኳር መ ጠን መ ካከል የ አራ ት
ነጥ ብ ስድስት (4.6) ኩንታ ል የጉ ድለት ልዩነት ተ ገኝ ቷ ል፣

 በናሙ ናነት በስልክ በተ ደረገ ማ ጣራ ት አብ ዛኛ ዉ ነዋ ሪ እንዳልወ ሰዱ ለ ማ ረጋጥ ህዳሴ ቦሌሸ ህዳሴ ቦሌሸ ህ/ስ የለም
ተ ች ሏ ል፡፡ ህ/ስ /ማ /ማ
 የድጎ ማ ም ርት ስርጭ ት በተ መ ለከተ ም ንም አይነት መ ረጃ አለመ ያ ዝ
፣ሀላፊ ነቱ ን ለ ንግድ ጽ /ቤት በመ ስጠት ሸ ማ ች ህ/ስራ ማ ህበሩ መ ረጃ ለመ ያ ዝ
ፍቃደኛ ያ ለመ ሆን፣
 ንግድ ጽ /ቤት ሳይመ ራ በት ቀ ጥ ታ 7 ኩንታ ል ስኳር ለ ቦሌ አዲ ስ ት /ቤት
መ ሰጠቱ ፣
 የቀ ረበዉ የት /ቤቱ መ ረጃ 234 መ ም ህራ ንና የአስተ ዳደር ሰራ ተ ኖች ስም
ዝ ርዝ ር ሲሆን ሌላ ም ንም አይነት መ ረጃ የለ ዉም ለ ም ሳ ሌ ስልክ ቁ ጥ ር
፣የወሰዱ ት ስኳር በኪሎ ፣ስለመ ዉሰዳቸ ዉ የሚ የረጋግጥ ፊ ርማ አለ መ ኖሩ፡፡
ከዚህ ጋር በተ ያ ያ ዘ ሀብ ታ ሙ መ ቆ ያ ገመ ቹ የተ ባለ ግለ ሰብ ስኳሩን በመ ረከብ
ም ርቱ ን አለ ማ ከፋፈ ሉ ን ከራ ሱ ከሸ ማ ች ማ ህበሩ ማ ረጋገጥ ተ ች ሏ ል ይህም
የሚ ያ ሳየዉ 7 ኩንታ ል ስኳር አየር ባየር እንደተ ሸ ጠ ነው ፡፡
 የቀ ረበዉን መ ረጃ መ ሰረት በማ ድረግ 113.72 ኩንታ ል ስኳር ጉ ድለት
ተ ገኝ ቶ ል፡፡

ገጽ 20
 በናሙ ናነት በስልክ በተ ደረገ ማ ጣራ ት አብ ዛኛ ዉ ነዋ ሪ እንዳልወ ሰዱ ለ ማ ረጋጥ መ ሪ ቦሌ መ ሪ ቦሌ ሸ /ህ/ስ የለም
ተ ች ሏ ል፣ ሸ /ህ/ስ /ማ /ማ
 በጥ ቅ ሉ 50.65 ኩንታ ል ስኳር ጉ ለት ተ ገኝ ቶ ል፡፡

 ማ ህበሩ ለ ኦዲ ት ሥ ራ አስፈ ላጊ የሆኑ መ ረጃ ች ን በሱ ቁ ዉስጥ አደራ ጅ ቶ ህዳሴ ሸ / ህ/ስ ህዳሴ ሸ / ህ/ስ የለም
የመ ያ ዝ ሰፊ ች ግር ያ ለ በት መ ሆኑ፣ /ማ /ማ
 ስም ወይንም ደርሶኛ ል ያ ለ ተ ቋ ም ወ ይንም ግለ ሰብ ሸ ማ ች ሳይኖር እስከ
ሰባት ሽ ሶስት መ ቶ ስልሳ አም ስት (7,365) ኪሎ ግራ ም ስኳር የሽ ያ ጭ ች
ደረሰኝ ተ ቆ ርጦ ተ ገኝ ቷ ል፣
 በአጠቃለ ይ በወሩ የገባዉን አራ ት መ ቶ ሀያ (420) ኩንታ ል ስኳር የስርጭ ት
መ ስመ ር (መ ጠን) የሚ ያ ሳይ ም ንም አይነት መ ረጃ አልተ ገኘ ም ፡፡
 ማ ለት ም የኦ ዲ ት ግኝ ቱ የገባዉ 420 ኩንታ ል ስኳር አየር ባየር እንደተ ሸ ጠ
አመ ላክቷ ል፡፡

 የተ ሻ ለና ጥ ሩ ስርጭ ት ቢኖርም መ ረጃ አያ ያ ዝ ላይ በተ ወ ሰነ መ ልኩ ተ ደራ ጅ ቶ የካ አባዶ የካ አባዶ ሸ /ህ/ስ የለም


አለማ ስቀ መ ጥ ፡፡ ሸ /ህ/ስ /ማ /ማ
 ለቸ ርቻ ር ነጋዴ ም ርቱ ቢሰጥ ም ለነዋ ሪዉ የተ ሰራ ጨበት መ ረጃ ተ ሰብ ስቦ
አለመ ቀ መ ጡ፣
 በስልክ ኦዲ ት በተ ደረገዉ መ ሰረት አብ ዛኛ ዉ ነዋ ሪ እንዳልወ ሰዱ እና የም ርት
እጠርት ስላለ በዙር ይሰጣች ኋል እንደተ ባሉ ተ ረጋግጧ ል፡፡

ገጽ 21
ክፍለ ጥ ፋቱ
ከተ ማ የተ ፈ ጸመ በት
ክ/ከተ ማ /ወረዳ/ ጥ ፋቱ ን የፈ ጸመ ው አካል ጥ ፋቱ የተ ፈ ጸመ በት የተ ፈ ጸመ ው የጥ ፋት ዓይነት የተ ወ ሰደ
እርም ጃ
ሙ ሉ ስም ቦታ /አድራ ሻ /

ቂ ርቆ ስ ወረዳ 03 ንግድ 1 ኛ .ለቦና መ ላኩ/ሽ ያ ጭ ሰራ ተ ኛ / ወ ረዳ 03  የተ ረከቡት ን ም ርት በስርጭ ት ከስራ ማ ገድና


ጽ /ቤት ወ ቅ ት በማ ጉ ደል፤ ማ ሰናበት
2 ኛ . አስቴ ር ግዛው /ገንዘብ ያ ዥ /  የነገው ተ ስፋ ሸ ማ ች  ም ርቱ ን ሲያ ሰራ ጩ ሳያ ስፈ ርሙ
ህ/ስ/ማ ህበር በማ ሰራ ጨት ፤
3 ኛ . ጥ ሩአለም አበበ/የሽ ያ ጭ ሰራ ተ ኛ /

4 ኛ . ጡርዬ አም ሳሉ ገንዘብ ያ ዥ /

ክ/ከተማ የጥፋቱ ሁኔታ( በዓይነትና በመጠን) ችግሩን የፈጠረው ተቋም ስም ችግሩን የፈጠረው ግለሰብ ስም የተወሰደ እርምጃ ምርመራ

አራዳ ለአራዳ ማኑፋቸሪንግ ኮሌጅ ሰራተኞች -የወረዳ 7 ተስፋ ብርሃን ሸማች -ሳህሌ አለሙ/ስራ አስኪያጅ/ - ማስጠንቀቂያ
የተመደበውን 14 ኩንታል ስኳርና 50 ካርቶን ማህበር
ባለ 5 ሊትር ዘይት ለግል ጥቅም ማዋል -መላክነሽ ፈለቀ/ ገንዘብ ተቀባይ -ከባድ ማስጠንቀቂያ
-አራዳ ማኑፋቸሪንግ ኮሌጅ
-ታከሉ ምሮታው/ስቶር ሰራተኛ/ - የ 5 ቀን ደሞዝና ከባድ
-የወረዳ 7 ንግድ ጽ/ቤት ማስጠንቀቂያ
-የኮሌጁ አሰልጣኝ/ ዱጋሳ ነጋሳ/
-የወረዳ 7 ህብረት ስራ ጽ/ቤት -በወንጀል ተጠያቂ ሆነዋል
-የወረዳ 7 ንግድ ጽ/ቤት ሃላፊ/ / አብነት ዳኜ/
- የ 2 ቱ ጽ/ቤት ኃላፊዎች ከሃላፊነት
-የወረዳ 7 ህብረት ስራ ጽ/ቤት ሃላፊ/ ደረጀ ደሬሳ / ተነስተዋል

- የወረዳ 7 ንግድ ጽ/ቤት ፎካል ፐርሰን/ አያሌው -የ 2 ቱ ጽ/ቤት ፎካል ፐርሰን


አንማው/ ከቦታው ላይ ማንሳትና የጽሁፍ
ማስጠንቀቂያ
--የወረዳ 7 ህብረት ስራ ጽ/ቤት ፎካል ፐርሰን/
እስራኤል ዋሴ/

320 ካርቶን ባለ 3 ሊትር ዘይት ወደ ተቋሙ -የወረዳ 8 ልማት በህብረት ሸማች የሸማች ማህበሩ አመራሮችና ሰራተኞች -የሸማች ማህበሩ አመራሮችና
ሳይገባና ለህብረተሰቡ ሳይሰራጭ ኤር ባየር ማህበር ሰራተኞችን ከስራ ማሰናበት
የተሸጠ

ገጽ 22
-የወረዳ 8 ንግድ ጽ/ቤት -ዳኛቸው ለማ/ ቦርድ ሰብሳቢ/ -የ 2 ቱ ጽ/ቤት ኃላፊዎች ከሃላፊነት
ተነስተዋል
-የወረዳ 8 ህብረት ስራ ጽ/ቤት -አበራ ሰለሞን/ ስራ አስኪያጅ/
-የ 2 ቱ ጽ/ቤት ፎካል ፐርሰኖች
-እየሩሳሌም ጌታቸው/ ግዥ ሰራተኛ/ በዲስፕሊን ተጠይቀዋል፡፡

-እየሩሳሌም ፋንታን/ ንብረት ክፍል/

-እጹብ አቡሽ/ ፋይናንስ ክፍል/

- ይመናሹ /ገንዘብ ያዥ/

የሁለቱ ጽ/ቤቶች ሃላፊዎችና ፎካል ፐርሰን

-የህ/ስራ ጽ/ቤት ሃላፊ/ አብዱልመሊክ አብዱልአዚዝ/

-የንግድ ጽ/ቤት ሃላፊ/ ኦልያድ በላይነህ/

-የወረዳ 8 ንግድ ጽ/ቤት ፎካል ፐርሰን/ ዳንኤል - በዲስፕሊን ተጠቋል፡


ሙሉጌታ/

-የወረዳ 8 ህብረት ስራ ጽ/ቤት ፎካል ፐርሰን/ ነጋሳ በዲስፕሊን ተጠይቋል


ኡጌ/

ከወንጂ ስኳር ፋብሪካ 135 ኩንታል ስኳር ይዞ -የወረዳ 9 እፎይታ ሸማች ማህበር የግዥ ሰራተኛ/ ባንተአምላክ ሞሱ/ -ክስ ተመሰርቶበታል
መጥፋት
-ብር 769,000.00 ለማህበሩ ገቢ
አድርጓል

ክፍለ ወረዳ የጥ ፋቱ ሁኔታ (በየአይነት ና በመ ጠን) ች ግሩን የፈ ጠረው ች ግሩን የፈ ጠረው የተ ወ ሰደ እርም ጃ ም ርመ ራ
ከተ ማ ተቋም ግለሰብ

01  ነዋ ሪው ሳይወስድ እንደወሰደ በማ ድረግ ወ ረዳ 01 ሸ ማ ች አባይነሽ በቀ ለ ከስራ መ ደቡ ላይ ማ ንሳት የሽ ያ ጭ

ገጽ 23
በአቃቂ መ ፈ ረም ና ተ ሰራ ጨ ማ ለ ት ማ ህበር ሰራ ተ ኛ
ቃሊ ቲ  ተ መ ሳሳይ ፊ ርማ አስፈ ርመ ው
መ ሰራ ጨቱ ፍቅ ርተ አወ ቀ የፅሁፍ ማ ስጠንቀ ቅ ያ
 የተ ጠቃሚ ው ህ/ሰብ የማ ይሰራ ስልክ
ሄለ ን ወ ርቁ የፅሁፍ ማ ስጠንቀ ቅ ያ
ቁ ጥ ር መ መ ዘገቡ እን መ ቼ እንደተ ሰረጨ
ቀ ን ሳይመ ዘገብ ማ ሰራ ጨት ዙፋን ታ ፈ ረ የፅሁፍ ማ ስጠንቀ ቅ ያ

ም ህረት ሀብ ቴ የፅሁፍ ማ ስጠንቀ ቅ ያ

ቀ ለም አንዳርጌ የፅሁፍ ማ ስጠንቀ ቅ ያ

ት ዝ ታ ገ/ማ ሪያ ም የፅሁፍ ማ ስጠንቀ ቅ ያ

02 81 ሊ /ር ዘይት አየር በአየር መ ሸ ጥ ወ ረዳ 02 ሸ ማ ች መ ሀመ ድ ጸጋው ሰራ ተ ኞ 8937 ለመ ንግስት ገቢ እንዲ ያ ደርጉ የሸ ማ ቹ


ማ ህበሩ እርም ጃ ተ ወ ስዷል ሰራ ተ ኞ ች
ሰለሞ ን ዘለቀ

የኔነሽ ግዛቸ ው

04  ከተ ተ መ ነው ዋ ጋ በላይ ዘይት መ ሸ ጥ  ወ ረዳ 04  ከዋ ጋ በላይ በአንድ ባለ 3 ሊ /ር ፓልም የሽ ያ ጭ


 ስኳር የግራ ም ጉ ድለት በመ ኖሩ ሸማ ች ዘይት የ 10.02 ብ ር ጭ ማ ሪ አድርገው ሰራ ተ ኛ
ሽ ያ ጭ የተ ከናወ ነው 1126 ፍሬ
ባለ 3 ሊ /ር ፓልም ዘይት ፤ በት ርፍነት
ት እግስት ለገሰ
የተ ሰበሰበ 11282.52 ገቢ አስደርገናል፡
 ከስራ ም መ ታ ገድ

አይናለ ም ተ ስፋዬ ስኳር 8 ኪ.ግ ጉ ድለ ት (አየር ባየር) በገንዘብ


456 ብ ር ገቢ እንዲ ያ ደርጉ ተ ደርጓል

05 .የመ ሰረታ ዊ ሸ ቀ ጥ ሰርጭ ት ወቅ ት ያ ለ  ወ ረዳ 05 ፋጡማ ነጋሽ  በ 4 የሽ ያ ጭ ሰራ ተ ኞ ች ላይ የመ ጨረሻ የሽ ያ ጭ


አግባብ በተ መ ሳሳይ ፊ ርማ ማ ሰራ ጨት ሸማ ች የፅሁፍ ማ ስጠንቀ ቂ ያ ተ ሰጥ ቷ ል ሰራ ተ ኛ
ጌ ጤ ንጋቱ
.የማ ይሰራ ስልክ ቁ ጥ ር በአቴ ንዳንስ ላይ
መ ፃፍና እራ ሳቸ ው መ ፈ ረም ገነት ታ ደሰ

ገጽ 24
እፀገነት ጌ ታ ቸ ው

08  ለወረዳው ነዋ ሪ ላልሀነ ነዋ ሪ ስርጭ ት  ወ ረዳ 08 ራ ሄል ሰለሞ ን የሽ ያ ጭ ሰራ ተ ኞ ች ላይ የፅሁፍ ማ ስጠንቀ ቂ ያ የሽ ያ ጭ


መ ካሄዱ ሸማ ች ተ ሰጥ ቷ ል ሰራ ተ ኛ
 ነዋ ሪው ሳይወስድ ሳይወስድ እንደወ ሰደ ለም ለሙ አድማ ሴ
በማ ድረግ መ ፈ ረም ና ተ ሰራ ጨ ማ ለ ት
 በተ መ ሳሳይ ፊ ርማ መ ሰራ ጨቱ

09  ለወረዳው ነዋ ሪ ላልሀነ ነዋ ሪ ስርጭ ት  ወ ረዳ 09 ሀዋ ሪያ ት አየለ የደሞ ዝ ቅ ጣት የሽ ያ ጭ


መ ካሄዱ ሸማ ች ሰራ ተ ኞ ች
 ነዋ ሪው ሳይወስድ እንደወሰደ በማ ድረግ ረድኤ ት አበበ
መ ፈ ረም ና ተ ሰራ ጨ ማ ለ ት
አማ ኑኤ ል አህመ ድ የመ ጨረሻ የፅሁፍ ማ ስጠንቀ ቂ ያ ተ ሰጥ ቷ ል
 ተ መ ሳሳይ ፊ ርማ መ ሰራ ጨቱ
ደስታ ነሽ ቡናሮ

ወ ርቅ ነሽ እንግዳው

እቴ ነሽ ሽ መ ክት

10  በ 1 ኪ/ግ ስኳር ላይ 2.38 ብ ር ጭ ማ ሪ ንግድፅ/ቤት እዮብ መ ዝ ገቡ በ 1 ፎ ካል ፐ ርሰን ላይ የፅሁፍ ማ ስጠንቀ ቂ ያ የንግድ ፎ ካል


ማ ድረግ ተ ሰጥ ቷ ል
 በኦ ዲ ት ጉ ድለት መ ኖሩ( አየር በአየር
መ ሸ ጡ)
 ወ ረዳ 10 ሸ ማ ች የኔነሽ ሀይሉ የቃል በፅሁፍ ማ ስጠንቀ ቂ ያ የሽ ያ ጭ
 የግራ ም ጉ ድለ ት መ ኖሩ
ሰራ ተ ኞ ች
መ ስከረም ተ ስፋዬ የመ ጨረሻ የፅሁፍ ማ ስጠንቀ ቅ ያ

ሸ ማ ች ማ በሩ በጉ ድለ ት የተ ገኘ ው ን 76 ኪ/ግ ስኳር ብ ር ሸ ማ ች ማ በሩ
4759.12 ብ ር እና ከዋ ጋ በላይ የተ ሸ ጠው ን
16.1 ኩ/ል ስኳር ብ ር 3831.8 በድም ሩ
8590.92 ብ ር ለመ ንግስት ገቢ እንዲ ያ ደርጉ
ሲሆን ገቢ አለ መ ደረጉ

ገጽ 25
2. በአምስት አከፋፋይ ነጋዴዎች ላይ በድጎማ የቀረበ የሸሙ፣ የኖቭስ እና የጊፊቲ ፓልም ዘይት ምርት የ 2015 በጀት
ዓመት ኦዲት የተደረገ ሲሆን እነዚህም፡-
 ፒዩር ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሸሙ ፓልም ዘይት ተሰራጨበት ክ/ከተማ ልደታ፣ቂርቆስ፣ላይ ያሰራጨበት የግዢ እና
የሽያጭ ደረሰኝ ባለማቅረቡ በአከፋፋዩ ቢሮ ላይ የማሸግ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወስዷል፡፡
 ናትናኤል አለማየሁ የሸሙ ፓልም ዘይት ለለሚ ኩራ፣ጉለሌ እና ኮልፌ ላይ ካሰራጫቸው ውስጥ በጉድለት 7320
ሊትር ከፋብሪካ አልወሰድኩም በማለት መረጃ ያላቀረበ በመሆኑ ከፋብሪካው መረጃ ለማጣራት በቀጠሮ የሚገኝ
መሆኑ፤
 መሲ አካሉ ጊፊቲ የፓልም ዘይት አከፋፋይ ካሰራጩት 153,010 ሊትር ዘይት ውስጥ 7,145 ዘይት ያሰራጩበት
አግባብ ህጋዊ ማህተም በሌለው ደብዳቤ ስለሆነ በመመሪያ መሰረት የመጨረሻ የጽ/ማስጠንቀቂያ እርምጃ
ለመውሰድ ተወስኗል፡፡
 ሚልኪ አካሉ ጊፊቲ የፓልም ዘይት አከፋፋይ ከሰራጩት 193,005 ሊትር ዘይት ውስጥ ለቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 8
ለካሳንቺስ ሸማች ማህበር ማህተም በሌለው ደብዳቤ 6,000 ሊትር ዘይት ያሰራጩ መሆኑ ታይቷል፡፡ በተገኘው
የአሰራር ጉድለት በመመሪያ መሰረት የመጨረሻ የጽ/ማስጠንቀቂያ እርምጃ ለመውሰድ ተወስኗል ፡፡
 ጎሌ ትሬዲንግ ኖቭስ የፓልም ዘይትከ 2015 በጀት ዓመት ጀምረው ኦዲት ለማድረግ በተደረገው ጥረት መሰረት
በበጀት ዓመቱ ለ 11 ዱም ክ/ከተማ ምርት ያሰራጨበት ሰነድ ኦዲት 445,240 ሊትር ዘይት የተሰራጨ ሲሆን
ከነበረው ኮታ 1,100,000. ውስጥ የተሟላ መረጃ ለማግኘት የ 2014 በጀት ዓመት ተሰራጭቷል ቢሉም 654,760
ሊትር ሰነድ ያላቀረበ ሲሆን እንደ ምክንያት የገቢዎች ኦዲተር የቀረበ ቢሆንም መረጃ ባለመቅረቡ የማሸግ
እርምጃ እንዲወሰድ ተወስኗል፡፡

ዓላማ 2፡- የሚዛንና መስፈሪያ መሳሪያዎች ትክክለኛነት ማረጋገጥ ከ 49,777 ወደ 47,587 በማሳደግ ፍትሃዊ የንግድ
ስርዓት ማስፈን፤

ተግባር 1. 2,900 የልኬት መሳሪያዎችን ትክክለኛነታቸው በማረጋገጥ ስቲከር መለጠፍ ታቅዶ 4,306
በመፈጸም የእቅዱን +100% ማከናወን ተችሏል፣ እስከዚህ ወር ዕቅድ 35,800 ታቅዶ 32,588 አፈጻጸም
91% ለማከናወን ተችሏል፡፡

የልኬት መሳሪያዎችን ትክክለኛነታቸው በማረጋገጥ ስቲከር መለጠፍ የክ/ከተሞች ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም

ተ.ቁ ክፍለ ከተማ የታህሳስ ወር የእስከዚህ ወር ምርመ



ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም

1 አራዳ 400 400 100 1435 1435 100

ገጽ 26
2 የካ 28 35 125.00 4,088 4,086 99.95

3 ለሚኩራ 681 52 7.63583 2,860 409 7.24

4 ቦሌ 490 177 36.12 3193 3510 109.93

5 አቃቂ ቃሊቲ 100 123 123 3,712 3,750 187.86

6 ንፋስ ስልክ ላፍቶ 633 1793 283.25 5068 6447 104.38

7 ኮልፌ ቀራንዮ 377 173 45.89 3727 3008 67.38

8 አዲስ ከተማ 532 522 98.12 3,549 3,391 95.55

9 ጉለሌ 306 269 87.9085 1829 1480 64.04

10 ቂርቆስ 304 11 3.62 2684 2082 77.57

11 ልደታ 250 55 22.00 2252 2258 52.23

12 ማዕከል 680 692 100 720 732 100

ድምር 2,900 4,306 +100% 35,800 32,588 91%

ተግባር 2. የነዳጅ ማደያዎች ዓመታዊ ምርመራ በማድረግ ስትከር ለመለጠፍ በወሩ 44 ታቅዶ 127 በማከናወን
አፈፃፀም ከ 100% በላይ ተከናውኗል፡፡ (አምስት ማደያዎች ሥራ በማቆማቸው ምክንያት የምርመራ
ሥራ አልተከናወነም፡፡)

ተግባር 3 የልኬት መሳሪያዎችን ወደ ዲጂታል ለማሸጋገር ዕቅድ 250 ክንውን 405 አፈፃፀም ከ 100% በላይ
ተከናውኗል፤ እስከዚህ ወር ዕቅድ 4,000 ክንውን 3,360 አፈፃፀም 84% ተከናውኗል፡፡

 ሥጋ ቤቶች በዚህ ወር ዕቅድ 4 ክንውን 24 (ከ 100% በላይ)፣ እስከዚህ ወር ዕቅድ


56 ከንውን 227 (+100%)
 ዳቦ ቤቶች በዚህ ወር ዕቅድ 3 ክንውን 28 (ከ 100% በላይ)፣ እስከዚህ ወር ዕቅድ 54 ክንውን 192 (+100%)
 አትክልትና ፍራፍሬ ቤቶች በዚህ ወር ዕቅድ 3 ክንውን 51 (ከ 100% በላይ)፣ እስከዚህ ወር ዕቅድ 103 ክንውን
478 (+100%)
 ሱፐርማርኬት በዚህ ወር ዕቅድ የለም ክንውን የለም፣ እስከዚህ ወር ዕቅድ 2 ክንውን 2 (100%)
 ሸቀጣ ሸቀጥ ሱቆች በዚህ ወር ዕቅድ 201 ክንውን 227 (+100%)፣ እስከዚህ ወር ዕቅድ 2,862 ከንውን 1,841
(64%)
 ጌጣ ጌጥ ሱቆች በዚህ ወር ዕቅድ 4 ክንውን 13 (+100%)፣ እስከዚህ ወር ዕቅድ 14 ከንውን 90 (+100%)

ገጽ 27
 ወፍጮ ቤትና እህል ቤቶች በዚህ ወር ዕቅድ 20 ክንውን 28 (+100%)፣ እስከዚህ ወር ዕቅድ 164 ከንውን 176
(+100%)
 ሌሎች በዚህ ወር ዕቅድ 15 ክንውን 31 (+100%)፣ እስከዚህ ወር ዕቅድ 745 ከንውን 354 (48%)

የልኬት መሳሪያዎችን ወደ ዲጂታል ማሸጋገር የክፍለ ከተሞች ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም

የታህሳስ ወር የእስከዚህ ወር ክንውን


ተ.ቁ ክፍለ ከተማ ምርመራ
ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም

1 አራዳ 2 2 100 123 123 100

2 የካ 35 35 100.00 239 239 100.00

3 ለሚኩራ 26 42 161.54 549 518 94.35

4 ቦሌ 60 34 56.67 420 254 60.48

5 አቃቂ ቃሊቲ 60 32 53.33 439 383 87.24

6 ንፋስ ስልክ 52 123 236.54 407 790 194.10

7 ኮልፌ ቀራንዬ 64 34 53.13 436 482 110.55

8 አዲስ ከተማ 64 64 100 291 291 100

9 ጉለሌ 13 18 138.46 230 94 40.87

10 ቂርቆስ 25 21 84.00 64 60 93.75

11 ልደታ 11 0 0.00 77 126 163.64

ድምር 250 405 +100% 4,000 3,360 84%

ተግባር 4. በወሩ 100% በትክክል የማይለኩ መሳሪያዎች ለመሰብሰብ ታቅዶ 31 ልኬት የሚያዛቡ ሚዛኖችን እና 185
ማነፃፀሪያዎችን በድምሩ 216 ልኬት መሳሪያዎች እንዲሰበሰቡ ማድረግ የተቻለ ሲሆን እስከዚህ ወር 194
ሚዛኖችን እና 353 ማነፃፀሪያዎችን በድምሩ 547 መለኪያ መሳሪያዎችን መሰብሰብ ተችሏል፡፡ ከ 2006 ዓ.ም
ጀምሮ በወረዳና ክፍለ ከተማ ተሰብስበው የነበሩ የልኬት መሳሪያዎችን ጀሞ የገበያ ማዕከል በአንድ ቦታ
በመሰብሰብ ለሽያጭ ዝግጁ የማድረግ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡

o የነዳጅ ስርጭት
 በዚህ ወር የጠየቁ ንግድ ድርጅቶች ብዛት = 31 እስከዚህ ወር 288

ገጽ 28
 በዚህ ወር የተጠየቀ ነዳጅ መጠን በሊትር = 173,860 እስከዚህ ወር 2,320,473 ሊትር
 በዚህ ወር የተፈቀላቸው መጠን በሊትር = 173,860 እስከዚህ ወር 2,190,795 ሊትር 94.4% መፍቀድ
ተችሏል፡፡
o የዳቦ ግራም ቁጥጥርን
በተደጋጋሚ በሸገር ዳቦ ላይ በሚነሳው የዳቦ ግራም ጉድለት ቅሬታን ለመፍታት ከቢሮ የስነ-ልክ ባለሙያዎችን
በመላክ 20 የዳቦ ናሙናዎችን በመውሰድ የግራም ቁጥጥር ያደረጉ ሲሆን ከተወሰዱት ናሙናዎች ውስጥ 10 ከ
70 ግራም በታች ሲሆኑ በአማካኝ ሲወሰድ 70.1 ግራም በመሆኑ እርምጃ ያልተወሰደ ቢሆንም በቀጣይ ግን
ሙሉ ለሙሉ በተናጠል የዳቦ ግራሞቹ ከ 70 ግራም እንዳይጎድል የመግባባት ስራ ተሰርቷል፤ በድጋሚ
በፋብሪካው የቁጥጥር ስራ ለማከናወን ቢሞከርም የዳቦ ምርት ባለመገኘቱ ሥራ አልተሰራም፡፡

ዓላማ 3፡- በ 6,110 ድርጅቶች ላይ አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ የወጣላቸው ምርትና

አገልግሎቶች የጥራት ደረጃቸውን በማረጋገጥ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማሳደግ ተችሏል፡፡

ተግባር 1. አስገዳጅ የጥራት ደረጃ የወጣላቸው ምርቶች በተቀመጠላቸው የመጠቀሚያ ጊዜ አገልግሎት ላይ


ስለመዋላቸው መከታተል በተመለከተ፤

 በወሩ 150 የንግድ ድርጅቶች ክትትል ለማድረግ ታቅዶ 806 በማከናወን የእቅዱን +100% መፈጸም
ተችሏል፡፡
 እስከዚህ ወር 2,141 የንግድ ድርጅቶች ክትትል ለማድረግ ታቅዶ 4,175 በማከናወን የእቅዱን +100%
መፈጸም ተችሏል፡፡
ተግባር 2. በወሩ 5 የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን ምርቶች የያዙ የንግድ ድርጅቶች ለመለየት ታቅዶ 5 በማከናወን
የእቅዱን 100% መፈጸም ተችሏል፡፡

 ግኝት
በወሩ በ 5 የንግድ ድርጅቶች የ 11 የምርት አይነቶች ብዛቱ 210 የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው
ምርቶች የተገኙ ሲሆን እነዚህም
 የተለያዩ የህጻናት ወተት፤ዮዮ ጁስ፣ኢንዶሚ፤ኮንዲሽነሮች፣ ሎሽን፣ኮርንፍሌክስ፣ ቼኮሌት፣
ሰንችፕሰ፣ ከረሜላ፣ መኮሮኒና የሰላጣ ማጠቢያ ምርቶች ናቸው
 እስከዚህ ወር 73 የንግድ ድርጅቶች ለመለየት ታቅዶ 73 በማከናወን የእቅዱን 100% መፈጸም
ተችሏል፡፡
ተግባር 3. በወሩ 160 ንግድ ድርጅቶች ላይ የገበያ የምርት ጥራትን ለማረጋገጥ

ታቅዶ 285 በማከናወን የእቅዱን 93% መፈጸም ተችሏል፡፡


 ግኝት

ገጽ 29
 4 ሳሙና፣1 ለውዝ እና 2 ጨው አምራች ድርጅቶች በሚመርቱት ምርት ሲያሽጉ የአስገዳጅ የጥራት
መስፈርት መግለጫዎች በተሟላ ሁኔታ ሳይጠቀሱ ለሽያጭ እያቀረቡ ሲሆን፡-
 የአስገዳጅ የኢትዮጵያ የጥራት ምልክት አለመኖር፤
 የተመረተበት ሀገርና ቦታ ባግባቡ ያለመግለጽ፤
 የምርቱ ንጥረ-ነገር(ከምን ከምን እንደተመረተ ያለመግለጽ)፤
 የምርቱን ጥክክለኛ መጠን አለመግለጽ የተስተዋለ ችግሮች ናቸው፤
 እስከዚህ ወር 1,661 ታቅዶ 2,004 በማከናወን የእቅዱን +100% መፈጸም ተችሏል፡፡
ተግባር 4. በወሩ 8 አምራች ድርጅቶች የምርት ጥራት ክትትልና ቁጥጥር ለማድረግ

ታቅዶ 26 በማከናወን የእቅዱን +100% መፈጸም ተችሏል፡፡


 26 ሳሙና አምራች ናቸው
 እስከዚህ ወር 74 ታቅዶ 91 በማከናወን የእቅዱን +100 % መፈጸም ተችሏል፡፡
ተግባር 5. በወሩ 4 ጥራታቸው አጠራጣሪ የሆኑ ምርቶችን ከገበያና ከአምራች ድርጅት ወካይ ናሙና በመውሰድ
ለማስመርመር ታቀደ 2 በማከናወን የእቅዱን 50 % የተፈፀመ ሲሆን ከእቅድ በታች የሆነበት ምክንት በገበያና
ፋብሪካ ኢንስፔክሽን ስራ በቅድሚ አጠራጣሪ የሆኑ ምርቶች መለየት ስራ ማከናወን በማስፈለጉ ነው፡፡

 እስከዚህ ወር 35 ታቅዶ 27 በማከናወን የእቅዱን 77% መፈጸም ተችሏል፡፡


ተግባር 6. የተገኘ ጥፋትና የተወሰደ እርምጃ፡-

 በወሩ 5 የንግድ ድርጅቶች የያዙት ምርት የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው በመሆኑ ምርቶቹ


እንዲወገድ እና ድርጅቶችም የፁሁፍ ማስጠንቀቂያ የመስጠት ስራ ወረዳው እያከናወነ ይገኛል፡፡
 የጥራት ሰርቲፊኬትና የማምረት ፈቃድ ሳይኖራቸው ሳሙና እያመረቱ በሽያጭ አገልግሎት
የተሰማሩ 25 አምራቾችን 1 ወር የፁሁፍ ማስጠቀቂያ የመስጠት ስራ ተከናውኗል፡፡
ዓላማ 4፡- የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ማህደሮችን መመርመር /ፋይል ኦዲት/ ከ 200,359 ወደ 251,000 በማድረስ
የአገልግሎት አሰጣጥ ፍትሃዊነት ማረጋገጥ፣
ተግባር 1. በማዕከልና ክፍለ ከተማ 21,500 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ማህደሮችን ኦዲት ለማድረግ ታቅዶ 18,977
በማከናወን 88.26% መፈፀም ተችሏል፤ እስከዚህ ወር 167,833 ታቅዶ 155, 269 በመፈጸም የእቅዱን
93% ለማከናወን ተችሏል፡፡

ተግባር 2 በጥቅል ከተያዘው ዕቅድ ውስጥ በወሩ 147 የካፒታል እቃዎች ውል ምዝገባና ኪራይ ኦዲት ለማድረግ ታቅዶ
51 በማከናወን 34% መፈፀም ተችሏል፡፡ እስከዚህ ወር 794 ታቅዶ 170 በመፈጸም የእቅዱን 21.4%
ለማከናወን ተችሏል፡፡

ተግባር 3. በወሩ በኦዲት የተገኙ 9 ጉድለቶችን የተስተካከለ 3 እስከዚህ ወር 426 ጉድለቶች ተለይተው 226
በማስተካከል ከግኝት አንፃር 53.05% እንዲስተካከሉ ማድረግ ተችሏል፡፡

የጉድለቶቹ አይነት ሲታይ

ገጽ 30
 ያለ ክሊራንስ የታደሱ በዚህ ወር ግኝት የለም የተስተካከለ 3 እስከዚህ ወር 15 ከተገኝው ግኝት የተስተካከለ 12
ሲሆን ይህውም፡- አቃቂ 3 የቂርቆስ 5፤ ለሚኩራ 2 ፤ኮልፌ 1፤ቦሌ ክ/ከተማ 1 ተሰተካክሏል፤ ያልተስተካከለ
(ልደታ 1፤ቦሌ 2)
 ብቃት ማረጋገጫ የሌላቸው በዚህ ወር የለም፤ እስከዚህ ወር 1 (1 ቂርቆስ ክ/ከተማ/ ተስተካክሏል፣)
 መመስረቻ ጽሁፍ የሌላቸው በዚህ የለም እስከዚህ ወር 16 ግኝት የተስተካከለ 3 (ለሚኩራ 2፤ ኮልፌ 1)
ያልተስተካከለ (ለሚኩራ 4፤የካ 1፤ቂርቆስ 5 እና ቦሌ 3)
 ኦዲት ሪፖርት ያላቀረቡ በዚህ ወር የለም እስከዚህ ወር 18 ግኝት የተስተካከለ 2(አራዳ 2) ሲሆን (ቂርቆስ 14
አልተስተካከሉም፣)

 ሌሎች በዚህ ወር ቦሌ 9 ግኝቶች የተስተካከሉ 0 እስከዚህ ወር 376 ግኝት 205 የተስተካከለ (የተስተካከለ አራዳ 2፤
ለሚኩራ 30፤ ቦሌ 14፤ አቃቂ 115፤ ቂርቆስ 36፤ ልደታ 7) ሲሆኑ ሌሎቹ ያልተስተካከሉ (አራዳ 4፤የካ 79፤
ለሚኩራ 10፤ ቦሌ 25፤ ቂርቆስ 71፤)

የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ማህደሮችን መመርመር /ፋይል ኦዲት


የካቲት ወር እስከዚህ ወር

ተ.ቁ ክፍለ ከተማ ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም

1 አራዳ 1,841 1,210 65.73 11,924 9,461 79.3

2 የካ 2,153 2,213 102.79 16,542 15,286 92.4

3 ለሚኩራ 2,026 1,899 93.73 13,646 10,871 79.7

4 ቦሌ 2,009 1,690 84.12 14,063 12,761 90.7

5 አቃቂ ቃሊቲ 1,800 2,155 100.00 12,753 13,229 100.9

6 ንፋስልክ ላፍቶ 1,310 1,400 106.87 10,480 10,460 99.8

7 ኮልፌ ቀራኒዮ 1,614 2,993 185.44 13,039 18,642 143.0

8 አዲስ ከተማ 2,905 2,835 97.59 26,003 28,426 109.3

9 ጉለሌ 1,940 350 18.04 8,344 9,869 118.3

10 ቂርቆስ 2,135 1,341 62.81 14,397 16,869 117.2

11 ልደታ 833 840 100.84 8,536 9,225 108.1

12 ማዕከል 147 51 34 794 170 21.4

ገጽ 31
ድምር 21,500 18,977 88 167,833 155,269 93%

ክፍል አራት

4. የኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከል የተከናወኑ ተግባራት፣ የበዓል ስራ፣ የነዳጅና የሲሚንቶ አቅርቦትና ቁጥጥር ስራዎችን በተመለከተ

4.1 በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተያዘ መሰረታዊ ሸቀጥ እና ነዳጅ ምርት


ተ /ቁ የመ ሰረታ ዊ ሸ ቀ ጥ መ ለ ኪያ በዚህ ወ ር እስከዚህ ወ ር በኩ/ል ም ርመ ራ
(ም ርት ዓይነት )

1 ስኳር ኩ/ል አቃቂ 4.32

ጉ ለሌ 7.16

ቂ ርቆ ስ 0.2

ኮልፌ 3.5

ገጽ 32
ቦሌ 2 ቦሌ 7

ለሚ ኩራ 2.45

ን/ስልክ 6.5

ልደታ 1.40

የካ 6

ድም ር 2 38.2

2 ዘይት ሊትር ልደታ 1,735

አቃቂ ቃሊ ቲ 20

ጉ ለሌ 1,921

ቦሌ 20

ን/ስ/ላ 60

ድም ር 3,757

3 ዱቄት ኩ/ል ጉ ለሌ 2

ቡና ኬሻ ጉ ለሌ 149 ጉ ለሌ 149

4 ቡና አቃቂ 0.84

ለሚ ኩራ 267

ድም ር 416.84 ኬሻ

5 ነዳጅ ሊትር ድም ር 7,960

5.1 ቤንዚን ሊትር ጉ ለሌ 194

የለም ንፋስ ስልክ 5,400

ኮልፌ 451፤አቃቂ 237

6,282

5.2 ናፍጣ ሊትር ጉ ለሌ ጉ ለሌ 1,518

ናፍጣ 86 ለሚ ኩራ 100

አቃቂ 60

ድም ር 264 1,678

ገጽ 33
 የልኬት መሳሪዎችን ትክክለኛነት በተለይም ከዳቦ ግራም ጋር ተያይዞ ከ 70 ግራም በታች እንዳይሸጥ ከትትትልና
ቁጥጥር በማድረግ 1762 ዳቦ ቤቶች ላይ ክትትልና ቁጥጥር ተደርጎ ችግር በተገኘባቸው 185 ዳቦ ቤቶች ላይ
ማስጠንቀቂና እሸጋ ስራ በመስራት የእርምት እርምጃ ተወስዱዋል፡፡በተጨማሪም በ 127 የነዳጅ ማደያዎች
የቬሪፊኬሽን ስራ ተሰርቱዋል፤
 በህገወጥ የነዳጅ ስርጭት በሀይላንድ በየሱቆች ሲሸጡ የተገኙ

 ኮልፌ ቀራንዬ 376 ሊትር ብር 38,685.00


 አቃቂ ቃሊቲ 237 ሊትር ብር 18,424.00 በድምሩ 613 ሊትር ብር 57,109.00 በዝግ አካውንት ገቢ በማደረግ ደረሰኙ እ

ንዲያያዝ ተደርጓል፡፡

4.2 ከግብረ ኃይል ጋር በጋራ የተከናወኑ ተግባራት

 አላግባብ ምርት እንዳይከዘን የመጋዘን ክትትልና ቁጥጥር ስራ 2747 መጋዘኖች ላይ ተሰርቶ 26 መጋዘኖች ላይ
የተለያየ ጥፋት በመገኘቱ ማለትም ያለንግድ ፈቃድ መነገድ እና ምርት ማከማቸትና ሌሎች ጥፋቶችን መሰረት
በማድረግ ሁሉም ላይ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እና የማሸግ እርምጃ ተወስዱዋል፡፡
 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በመጋዘን የተከማቸ መድሃኒት፡-
1. አምፕሲሊን 50 ፒስ የያዘ 540
2. ናይትሬት ፓውደር ፍሪ ግላቭ examination galve 100 ፒስ 2100

ገጽ 34
3. የኦፕራሲዮ 90 cm× 100cm 600 ጥቅል
4. ናይትሬት ፓውደር ፍሪ ግላቭ examination galve (ወፍራሙ) 100 ፒስ 740
5. ፓውድር ፍሪ disposable examination galve100 ፒስ 3690
6. Laxet Surgical glave 7.5 50 ፒስ 1272
7. Absolbent Cottn 100gm ጥቅል 3900
8. Desposable ሲረፕ 156800 ፒስ
9. አይ ቪ ካኑላ 1 ፓኮ
10. አጎበር 2000 ፍሬ
11. ዲስፖዛል ሲረፕ 2400 ፒስ በቁጥጥር ስር በማዋል ምርቱ እንዲወገድ ለም/መ/ቁ/ባለስልጣን ማስረከብ ስራ
በመስራት እንዲሁም ፖሊስ ህግ ተጠያቂነት ስራ እየሰራ ይገኛል፡፡
 በገበያ ማእከላት ህገወጥ ንግድና ደላላ እንዳይገባ ለማድረግ ስምሪት ወስዶ በመሳለሚያ እህል በረንዳ በተከታታይ
ስራ በመስራት ከአድራሻ ውጭ የሚነግዱ፤ ያለደረሰኝ ግብይት የሚፈጽሙ እንዲሁም መንገድ ዘግተው የመኪና
ሽያጭ የሚያካሂዱ ህገወጦችን በተደጋጋሚ ግንዛቤ በመፍጠርና ያልታረሙትን ምርት በመያዝ 12,432 ኩንታል
የተለያዩ የሰብል ምርቶችን በሸማች ህብረት ስራ ማህበራት ምርቱ በዝቅተኛ ዋጋ እንዲሸጥ ተደርጎል የይቅርታ
ደብዳቤ እያስገቡ በተሸጠበት ዋጋ እንዲመለስላቸው የማድረግ ስራ ተከናውኗል፡፡
 በተመሳሳይ በቁም እንስሳት የገበያ ማእከላት በህገወጦችን የማስወጣት ስራ በመስራቱ ከገበያ ማእከላቱ ውጪ
ሲነግዱ የተገኙ ህገወጦችን በተቀናጀ መንገድ በመለየት በተለይም ብርጭቆ የበግና ፍየል ገበያ ማእከላት ዙሪያ
ሲነግዱ የተገኙት ላይ እርምጃ በመውሰድ 271 በጎችና ፍየሎችን እንዲሁም በንፋስስ ልክ ክፍለከተማ 477 በጎች
በድምሩ 748 በጎችና ፍየሎችን ተይዘው በጨረታ እንዲሸጡ ተደርጉዋል
 በላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ የገበያ ማእከላት ከጫኝና አውራጅ፣ ከጽዳትና ከጥበቃ እንዲሁም ከህገወጥ ግብይት
ጋር የነበረን ችግር በተደራጀ መልኩ በማጥራት እርምጃ መውሰድ ተችሉዋል
 በከተማችን መግቢያ በሮች ባሉ ኬላዎችም ተመሳሳይ ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ህገወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ
ንግድ ላይ የተሰማሩትን እርምጃ የመውሰድ ስራ ተሰርቱዋል፡፡
 በከተማችን ያሉ አዋኪ ድርጊቶች፤ ህብረተሰቡን የሚያማርሩ ድርጊቶችን ከመከታተልና ከመቆጣጠር አንጻርም
ህገወጥ ጭፈራ ቤቶች፣ ማሳጅ ቤቶች፣ ጫትና ሺሻ ቤቶች እንዲሁም ቤቲንግ ቤቶችን በጥናት በመለየት እርምጃ
ተወስዱዋል፡፡ በተለይም ከቤቲንግ ቤቶች ውጭ ያሉትን 1133 እርምጃ የተወሰደባቸው ቤቶችን የክፍለ ከተማው
ዋናስራ አስፈጻሚና ግብረሃይሉ ውሳኔ እንዲያሳርፉባቸው በማድረግ 613 በማስጠንቀቂ እንዲከፈቱ፣ 237 ቱ ዘርፍ
እንዲቀይሩ እና 88 ቱ በፈጸሙት ጥፋት ሳይከፈት እንዲቆዩ በጥቅሉ 938 ቱ ላይ ውሳኔ ተሰጥቱዋል፡፡

ገጽ 35
ክፍል አምስት

5.1 ከእቅድ ውጭ የተከናወኑ ተግባራት

5. ማብራሪያ የተሰጠባቸው፣ ያጋጠሙ ችግሮችና የተሰጡ የመፍትሄዎች ሀሳቦች

5.1 ከእቅድ ውጭ የተከናወኑ

 ለአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ፕሮጀክቱን ለሚገነባው ዘሪሁን ብርሃኑ ህ/ስ/ተቋራጭ 6,000 (ስድስድት ሺህ) ኩ

ንታል ኦፒሲ ሲሚንቶ እና 25,200 (ሃያ አምስት ሺ ሁለት መቶ) ኩንታል ኦፒሲ የሲሚንቶ ግዥ እንዲፈጽሙ ደብዳቤ ተ

ጽፎላቸዋል፡፡

 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት ፕሮጀክቱን ለሚገነባው ኤምሲጂ ኮንስትራክሽን ኃ/የ

ተ/የግ/ማህበር 78,218.00 (ሰባ ስምንት ሺህ ሁለት መቶ አስራ ስምት) ኩንታል OPC ሲሚንቶ እና 52,104.00 (አ

ምሳ ሁለት ሺህ አንድ መቶ አራት) ኩንታል PPC ሲሚንቶ ግዥ እንዲፈጽሙ ደብዳቤ ተጽፎላቸዋል፡፡

 የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ፕሮጀክት 6 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ሳይቶች ላይ ለሚያስገነባቸው የጋራ ህንጻ

ዎች 16040 (አስራ ስድስት ሺ)ኩንታል ፒፒሲ ሲሚንቶ ግዥ እንዲፈጽሙ ደብዳቤ ተጽፎላቸዋል፡፡

 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለሚያስገነባቸው ፕሮጀክቶች 300 ኩንታል የፒፒሲ ሲሚንቶ ሽያጭ እንዲፈጸምላቸው ለና

ሽናል ትራንስፖርት ደብዳቤ የተጻፈ መሆኑ፤

 በላይነህ ክንዴ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሚያስገነባቸው የአረጋውያን ቤቶች 3900 ኩንታል የፒፒሲ ሲሚንቶ ሽያጭ እንዲፈጸ

ምላቸው ለጂንአድ ደብዳቤ የተጻፈ መሆኑ፤ በድምሩ 78344 ኩንታል ፒፒሲ ሲሚንቶ እና 103418 ኩንታል OPC ሲ

ሚንቶ ግዢ እንዲፈጽሙ ጥያቄ ላቀረቡት ተቋማት ደብዳቤ ተጽፎላቸዋል፡፡

5.2 ታቅደው ያልተከናወኑ ተግባራት

 100% በተቋሙ ወረቀት አልባ (ኦቶሜሽን) አሰራርን መተግበር አልተከናወነም፣


 ለቁጥጥር ስራ በፓይለት ደረጃ የሚሞከረውን ሶፍት ዌር 100% ተግባራዊ ማድረግ ቢታቀድም
ከነጋዴ ምዝገባ ያለፈ ስራ መስራት አልተቻለም፤
 በኤች.አይ.ቪ.ኤድስ ሜይንስትሪም ማድረግና ግንዛቤ መፍጠር አልተከናወነም፣
 ውጤታማ የሆኑ የተግባር ተሞክሮዎች መለየት 1 ጊዜ ታቅዶ አልተከናወነም፣

ገጽ 36
5.3 ከዕቅድ በታች እና ያልተከናወኑ ተግባራት የተሰጠ ማብራሪያ
 የድጅታል ሚዛን አፈፃጸም ዝቅተኛ የሆነበት ምክንያት አዲስ ወደ ንግድ ስርዓቱ ገብተው ሚዛን የሚያስፈልጋቸው የ
ስራ መስኮች ባለመኖራቸው ነው፡፡
 የሰው ሀይል አለመሟላትና የሶፍት ዌር ተጠናቆ ወደ ተግባር አለመግባት፣

5.4 ከዕቅድ በላይ በተከናወኑት ተግባራት የተሰጠ ማብራሪያ


 የለም

6. ያጋጠሙ ችግሮችና የተሰጡ መፍትሄዎች


ያጋጠሙ ችግሮች

 የግብዓት ችግር (የሰው ሀይል፣ ኮምፒውተር፣ ስቴሽነሪ፣ የማነፃጸሪያ….) በወረዳና በተለይ የፋይል
ኦዲቲንግ ባለሙያዎች፣
 በየወቅቱ ሪፖርት አለመላክ እንዲሁም የጥራትና ተናባቢነት ችግር ያለባቸው መሆኑ፤
 በክፍሉ የሚታየው ከፍተኛ የተሽከርካሪ እጥረት የታችኛውን መዋቅር ለመደገፍ የማይቻልበት ሁኔታ
መፍጠሩ፣
 የዳቦ ግራም መለኪያ ድጅታል ሚዛን እና የልኬት መሳሪያዎችን ማረጋገጫ ማነፃፀሪያዎች /ስታንዳርድ/
አለመኖር፤
 ልኬት መሳሪያዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የስቲከር ህትመት ግዥ አለመፈጸሙ፣
የተወሰደ የመፍትሔ አቅጣጫዎች

 ባለው ግብዓት እየተሰራ ሌሎች እንዲሟሉ ማድረግ፣


 ሪፖርቶችን በየወሩ ከተዘጋጀው ላይ በመልቀም መጠመር ተችሏል፡፡
 የሪፖርቶች ጥራትና ተዓማኒነትን ለማረጋገጥ በተመረጡ ተግባራት ዙሪያ ኦዲት በማድረግ የማሻሻያ
ሀሳቦችን ማዘጋጀትና መስጠት፤
7. የሰው ሀይልና የበጀት አጠቃቀም
 የሰው ሀይል በወረዳ ላይ ከፍተኛ እጥረት እንደለ የተገመገመ ሲሆን በአንፃራዊነት በማዕከልና በክፍለ
ከተማ የተሟላ የሰው ሀይል በመኖሩ ባለው የሰው ሀይል ስራውን ማሳለጥ ተችሏል፣
8. የቀጣይ አቅጣጫዎች
 ከባለድርሻ አካላት ጋር ያለው የቅንጅት ሥራውን በማጠናከር የክትትልና ቁጥጥር ስራን አጠናክሮ
መስራት፤
 በህገወጥ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው አስተዳደራዊ እርምጃ ወጥ እና አስተማሪ እንዲሆን ማድረግ፤

ገጽ 37
 ዝቅተኛ አፈፃፀም ያላቸውን ተግባራት በልዩ ትኩረት መፈፀም እንዲሁም በዝግጅት ምዕራፍ ፈጻሚን
የማዘጋጀት በተለይም ስልጠናዎች እና የአሰራር መመሪና ማንዋል የሚፈልጉትን ለይቶ እርብርብ
ማድረግ፤
 ከብልሹ አሰራርና አገልግሎት አሰጣጥ ጋር የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ የተጀመረውን ቴክኖሎጂ
መጠቀም፤

ገጽ 38
9. ማጠቃለያ
የንግድ ኢንስፔክሽንና ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት ህገ-ወጥ የንግድ ተግባራትን ለመከላከል በርካታ የንግድ ቁጥጥር እና
ክትትል ተግባራትን በማጠናከር በህገ-ወጦች ላይ ተገቢ እና ሊያስተምር የሚችል ከንግድ አዋጁ፣ ደንብ፣ መመሪያና
የንግድ አሰራር ስርዓት ማስከበሪያ ማንዋል መሰረት ደረጃውን የጠበቀ አስተዳደራዊ እና ህጋዊ እርምጃዎች
በመውሰድ የንግድ ህጋዊነት በማስከበር ፈጣንና የተሻለ አፈጻጸም እንዲኖር ተደርጓል፤

ስለሆነም ዳይሬክቶሬቱ የየካቲት ወር ዕቅድ ክንውን በየደረጃው ከሚገኝ የንግድ ክትትልና ቁጥጥር ባለሙያዎችና
አመራሮች ጋር ያከናወናቸውን ዝርዝር ተግባራትን ሪፖርቱ ተጠናቅሯል፡፡

10. የድርጊት መርሃ ግብር

ገጽ 39

You might also like