You are on page 1of 17

የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር 2015

እቅድ

በቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ማእከል

(የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ)

የ 2015 በጀት አመት የውጤት ተኮር እቅድ

የካቲት 2015 ዓ.ም

መግለጫ ገፅ

0
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር 2015

እቅድ
1. መግቢያ.................................................................................................................................................2

2. በበጀት አመቱ የነበሩ ጠንካራ ጎንና ክፍተቶች..............................................................................................3

2.1. በበጀት አመቱ የነበሩ ጠንካራ ጎኖች....................................................................................................3

2.2. በበጀት አመቱ የነበሩ ክፍተቶች.........................................................................................................3

3. የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 በጀት አመት እቅድ.............................................4

3.1. የእቅዱ ዓላማ.................................................................................................................................4

3.2. የእቅዱ መነሻ..................................................................................................................................4

4. ግቡን ለማሳካት የተወሰዱ ታሳቢዎች.........................................................................................................5

5. ግቦችን ለማስፈፀም የሚከናወኑ ተግባራት..................................................................................................5

6. የዴስኩ የ 2015 በጀት ዓመት ስኮርካርድ/ውጤት ተኮር/.................................................................................7

7. የዴስኩ የ 2015 በጀት ዓመት የውጤት ተኮር የድርጊት መርሀ ግብር................................................................9

8. እቅዱን ለማስፈጸም የሚያጋጥሙ ተግዳሮትና መፍትሄዎቻቸው................................................................15

9. የእቅዱ ማስፈፀሚያ እስትራቴጂ............................................................................................................16

10. የእቅድ አፈፃፀም ክትትልና ግምገማ...................................................................................................16

1
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር 2015

እቅድ

1. መግቢያ
የአምራች ኢንዱስትሪውን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የተቋቋመው የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ነባር
ኢንስቲትዩቶች የነበሩባቸውን ክፍተቶች በመሙላት እውነተኛ የኢንዱስትሪው አቅም መሆን የሚችሉበትን አግባብ
ለመፍጠር አዲስ አደራጃጀት አስፈልጓል፡፡ በዚሁ መሰረት የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩትና የማዕከላት
አደረጃጀት ሲዘጋጁ ቆይቷል፡፡ በደረጃጀቱ ደግሞ አዲስ የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ ተፈጥሯል፡፡

የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የምርምርና ምርት ልማት ስራዎችን በመስራት እቅዶችን
ለማሳካት በአዲሱ አደረጃጀት መሰረት የተቀ ቋቋመ ዴስክ ነዉ፡፡ ይህም ዴስኩ ከጫማና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ
በ 2014 በጀት ዓመት በጫማዉና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ንኡስ ዘርፍ የተያዘዉን የልማት ግቦች ለማሳካት በርካታ
የድጋፍ መረሃ-ግብሮች ተነድፈዉ ተግባራዊ ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡ በዚህም መሰረት በበጀት ዓመቱ በጫማው ከንዑስ ዘርፉ
20.76 ሚሊዮን የአሜርካን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 3.82 ሚሊዮን ዶላር ማሳካት የተቻለ ሲሆን አፈጻጸሙ የዕቅዱን
19 በመቶ ነው፡፡ እንዲሁም በቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች ጓንትን ጨምሮ 13.579 ሚሊዮን የአሜርካን ዶላር ለማግኘት
ታቅዶ 8.6 ሚሊዮን ዶላር ማሳካት የተቻለ ሲሆን አፈጻጸሙ የዕቅዱን 63.33 በመቶ ነው፡፡ ይህ ውጤት በአጠቃላይ

ወደ 34.166 ሚሊዮን የአሜርካን ዶላር ለማግኘት የታቀደ መሆኑነ ያመላክታል፡፡

በዋናነት በንዑስ ዘርፉ የወጪ ንግድ ላይ የአንበሳውን ድርሻ የነበራቸው ውስን የውጭ ጫማና የቆዳ ውጤቶች አምራች
ኩባንያዎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሚፈለገው ፍጥነት አለመቀነስን ተከትሎ የውጭ የቆዳ ውጤቶች አምራች
ኩባንያዎች ከደንበኞቻቸው በታቀደው አግባብ የምርት ትዕዛዝ ማግኘት አለመቻል፤ ይህን ተከትሎ ምርትና ኤክስፖርት
በወቅቱ አለመጀመር ለአፈጻጸሙ ጉድለት ከፍተኛወን ሚና የነበራቸው ሲሆን የሀገር ውስጥ የቆዳ ውጤቶች አምራች
ኩባንያዎች የቢዝነስ አመራር አቅም ውስንነት፣ የኩባንያዎች ቀጣይነት ያለው የምርት ትዕዛዝ (ገበያ) ማግኘት
አለመቻል፣ በኤክስፖርት የተሰማሩ ኩባንያዎች ቁጥር ውስን መሆን ተጠቃሽ ምክንያቶች ናቸው፡፡

2. በበጀት አመቱ የነበሩ ጠንካራ ጎንና ክፍተቶች

2.1. በበጀት አመቱ የነበሩ ጠንካራ ጎኖች


 ፋብሪካዎች ኤክስፓንሽን ውስጥ መግባትና ትኩረት መስጠት

 ከንኡስ ዘርፉ ጋር በቀጥታ ተያያዥ እውቀትና ክህሎት ያለው ባለሞያ መኖር

 ኢንዱስትሪዎች በተሻለ ሁኔታ ከማዕከሉ ጋር ተቀራርቦ መስራት መቻል

2
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር 2015

እቅድ
 ስራዎችን ሃላፊነት ወስደው በቡድን መስራት

 ከዩኒቨርስቲዎች፣ ቲቪቲ ተቋማት እንዲሁም ከተለያዩ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅች ጋር ያለው ቅንጅታዊ ስራ
እየተጠናከረ መምጣት (UNIDO፣ አ/አ/ሳ/ቴ/ዩ/)

2.2. በበጀት አመቱ የነበሩ ክፍተቶች


 በኮቪድ ምክንያት የፋብሪካዎች የማምረት አቅም መቀዛቀዝ

 ፋብሪካዎች የሚፈልጉት ጥራት ያለው ያለቀለት ቆዳና አክሰሰሪ አለማግኘት

 ፋብሪካዎች የማምረቻ ቦታ እጥረትና ምቹ ቦታ አለማግኘት

 ስራዎች በምን መልኩ ተቀናጅቶ እንደሚሰሩ ለይቶ ያለማወቅ (ለምሳሌ በምርት ልማት የሚሰሩ ናሙና
ምርቶች ከተመረቱ ቡኋላ ለኢንዱሰትሪዎች ለማስተዋወቅ የሚያስችል የፕሮሞሽን ስራ ለመስራ ከገበያ
ጥናት ዳይሬክቶሬት ጋር በቅርበት አለመስራት)
 ባለሞያዎች የመንግስትን የስራ ሰአት በአግባቡ አለመጠቀምና በስራ ገበታ አለመገኘት

 የሰው ሀይል ፍልሰት

3.የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 በጀት


አመት እቅድ

3.1. የእቅዱ ዓላማ


ዴስኩ በሚያከናውናቸው ዋና ዋና ተግባራት የዕቅዱ ዋና ዓላማ የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ንዑስ ዘርፍን ምርትና
ምርታማነት በማሳደግ፣ የንዑስ ዘርፉን መሰረት በማስፋት የበጀት ዓመቱን የወጪ ንግድ ግብ ለማካት የምርት እና
ምርምር ስራዎችን መስራት፣

3
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር 2015

እቅድ
3.2. የእቅዱ መነሻ
የዴስኩን የ 2015 በጀት አመት የሚከተሉትን እንደ እቅድ መነሻነት ተወስደዋል፡፡

 የጫማ፣ ቆዳ አልባሳትና ዕቃዎች ኢ/ል/ዳይሬክቶሬት የ 2015 በጀት አመት እቅድ የግማሽ አመት አፈፃፀም
ሪፖርት

 የማእከሉ የ 2015 በጀት አመት አጠቀላይ እቅድ

4
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር 2015

እቅድ

4. ግቡን ለማሳካት የተወሰዱ ታሳቢዎች


የዴስኩን የ 2015 በጀት አመት ቀሪ አምስት ወራት ለማሳካት የሚከተሉትን እንደ ታሳቢዎች ግምት ውስጥ
ተካትተዋል፡፡

 በቆዳ ጫማ፣ አልባሳት፣ እቃዎች እና ጓንት ኤክስፖርት ላይ የተሰማሩ ፋብሪካዎች ያለቀለት ቆዳ


ፍላጎታቸው እንደሚሟላ
 የቆዳ ውጤቶች ኤክስፓርት የሚያደርጉ አምራች ፋብሪካዎች ቁጥር እንደሚጨምር
 አምራች ኩባንያዎች አስፈላጊው የባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ድጋፍ እንደሚደረግ
 በሀገር ውስጥ የተረጋጋ የገበያ አንቅስቃሴና ፖለቲካዊ ሁኔታ እንዲሁም የተሻለ የሰላምና የፀጥታ ሆኔታ እንደሚኖር
ታሳቢ ተደርጓል፡፡

5. ግቦችን ለማስፈፀም የሚከናወኑ ተግባራት


ዴስኩ በስሩ ባሉ አባላት የተቀመጡ ዋና ዋና ግቦችንና ግብ ተኮር ስራዎችን ለማሳካት ከዚህ በታች የቀረቡት ተግባራት
ይከናወናሉ፡፡

 ባለሞያዎች ከሁለትና ከዚያ በላይ አምራች ድርጅቶችን በትኩረት ክትትልና ድጋፍ አንዲያደርጉ ማስቻል

 ባለሞያዎች የኢንዱስትሪ ማማከር የአቅም ግንባታ ስልጠና እንዲያገኙ እና አቅማቸው አንዲገነባ ማድረግ

 አንደ ሀገር በቆዳ ወጤቶች ምርት የተሰማሩ አነስተኛና መካከለኛ ፋብሪካዎችን ዳታ ማደራጀት

 ኤክስፖርትና ተኪ ምርት ማምረት ላይ የተሰማሩ ፋብሪካዎች የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ወዲያው በአካልና


በስልክ በመጠየቅ ለሚመለከተው አካል ምላሽ እንዲሰጥ ማድረግ

 የአቅም አጠቃቀም፣ የማሽን እጥረት፣ የሰለጠነ የሰው ሀይል እና ሌሎች ግብአቶች እንዲሟላ አስፈላጊው
የባለሞያ ድጋፍ ማድረግ

 የማምረት አቅም፣የምርት ጥራት፣የሰው ሀይል ልማት፣ ስብጥርና ምርታማነትን በቀጣይነት ለማሻሻል የሚረዱ
አቅም ግንባታ ስራዎችን መስራት

 ችግር ፈቺ የሆኑ ማማከር እና ስልጠናዎችን መስጠት

 የማማከርና የማብቃት ስራዎችን በፋብሪካዎች ለመስራት የሚያስችል የመመረጫ መስፈር ማዘጋጀትና


በመምረጫ መስፈር መሰረት ፋብሪካዎችን መምረጥ

5
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር 2015

እቅድ
 በተመረጡ ፋብሪካዎች ላይ የክፍተት ዳሰሳ ጥናት ማድረግና ክፍተትቱን ለመሙላት የሚያስችሉ ስራዎችን
መስራት

 በተለዩት ክፍተቶች ላይ የድርጊት መርሃ ግብር በማዘጋጀት የማማከር እና ማብቃት ስራዎችን ማከናወን

 ከሌሎች ዴስኮች ጋር በመቀናጀት የምርት ስብጥር ማሳደግ የሚስችሉ ምርቶችን ለማምረት ድጋፍ ማደረግ

 የተለያዩ የምርት ጥራት ማሻሻያ ስርዓቶች እና መሳሪያዎችን (QMS, QA, QC, TQM, QCC, TPM,
kaizen) በመተግበር

 ከዚህ በፊት የተለዩ አጫጭር ስልጠናዎች በተጨማሪ ሌሎች መካተት ያለባቸው ስልጠናዎች መለየትና
የድርጊት መርሀ ግብር ማዘጋጀት

 ለብቃት ምዘና ለመስጠት የሚያስፈል ግብአቶችን መለየትና አንዲሟሉ ማድረግ

 አጭጭር ስልጠናዎችን ለመስጠት የሚያስችል የስልጠና ማኑዋል ማዘጋጀት (ሌሎችንም ዴስኮች በማስተባበር)

 የምርት ማልማት ስራዎች በተቋሙ ማእከል ብቻ ሳይወሰን በፋብሪካዎች ባላቸው ግብአት አዳዲስ ምርት
አመራረት ስልጠና በመስጠት የተለያዩ የምርት ማልማት ስራዎችን ማከናወንና ምርታማነት እንዲጨምር
ማድረግ

 ፋብሪካወዎች ያላቸውን የመጀመሪያ ብክነት (Primary wastege) በመጠቀም አማራጭ ምርቶችን


ማልማትና ብክነትን በመቀነስ ምርታማነትን ማሳደግ፡፡ አንደ አስፈላጊነቱም ከጫማ ኢንዱሰትሪ ልማት
ዳይሬክቶሬት ጋር በቅንጅት የሚሰራ ይሆናል፡፡

 ለተማሪዎች ቦርሳና ቀበቶ አዳዲስ ዲዛይኖችን ማዘጋጀትና ለምርት ማልማቱ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን
መለየትና ግዢ አንዲከናወን ማድረግ

 የተዘጋጁ የተማሪ ቦርሳ ምርትን በክልል ከተሞች ፕሮሞሽን መስራትና ምርቶቹ አንዲመረቱ አስፈላጊውን
የቴክኒክ ድጋፍ ማድረግ

 ለዴስኩ የተበጀተወን በጀት በአግባቡ ጥቅም ላይ አንዲውል ክትትል ማድረግ

6
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር እቅድ 2015

6.የዴስኩ የ 2015 በጀት ዓመት ስኮርካርድ/ውጤት ተኮር/


የጫማና የቆዳ አልባበሳትና ዕቃዎች ኢ/ል/ዳ. ውጤት ተኮር ዕቅድን እነደመነሻ በመውሰድ የተከለሰ ዕቅድ

እቅድ
መነሻ
የእይታ
ተ.ቁ እይታዎች የግብ የመለኪያ 2015 ኢላማ
ክብደት ስትራቴጂያዊ ግቦች መለኪያ
ክብደት ክብደት (ግማሽ 2015
ዓመት)
የልማት እይታ 20 የልማታዊ ባለሀብት እርካታን
1 20 በዜጎች ቻርተር መሠረት የተሰጡ አገልግሎቶች በመቶኛ 6 90 95
ማሳደግ፣
የሀብት እይታ 15 የበጀት አጠቃቀም በመቶኛ 9 95 95
2 የሀብት አጠቃቀምን ማሻሻል 15 የፊዚካል ሥራ አፈፃፀም ከፋይናንስ አፈፃፀም ጋር ያለው
6 1፡1 1፡1
ጥምርታ
የተቋማት 40 የማምረት አቅም
የውስጥ አሠራር ቆዳ ጓንት(በሺህ ጥንድ ቁጥር) 2 829 1035

ዕይታ የቆዳ ዕቃዎች (በሺህ ቁጥር) 2 1796 2000


10
የጫማ ኢንዱስትሪ ንዑስ ዘርፍምርትና ምርታማነት
6 - 16.6
መሳደግ (በሚሊዮን ጥንድ ጫማ)
የጫማ፣ ቆዳ አልባሳት፣ እቃዎች እና
ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የቆዳ ዕቃዎች ተኪ ምርት
ጓንት ኢንዱስትሪዎችን አቅም
የቆዳ እቃዎች በሺህ ቁጥር 1.5 238 340
አጠቃቀም፣ የምርት ጥራት፣ የሰው 3
3 የቆዳ እቃዎች በሚሊዮን ዶላር 1.5 2.04 4.08
ሀይል ልማት፣ ስብጥርና ምርታማነት
የቆዳ ኢንዱስትሪ የአቅም አጠቃቀም በመቶኛ
ማሳደግ፤ በጓንት 3 81 83
4
በቆዳ ዕቃዎች 3 65 75
የኢንዱስትሪ ማማከርና ማብቃት፣የጥራት ማሻሻያ ስራዎች ያገኙ ፋብሪካዎች
የምክር አገልግሎት ያገኙ ፋብሪካዎች ብዛት በቁጥር 2 8 10
3 ወደ ኤክስፖርት ለማደግ ድጋፍ ያገኙ አነስተኛና መካከለኛ
1 3 5
ፋብሪካዎች ብዛት በቁጥር

7
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር እቅድ 2015

እቅድ
መነሻ
የእይታ
ተ.ቁ እይታዎች የግብ የመለኪያ 2015 ኢላማ
ክብደት ስትራቴጂያዊ ግቦች መለኪያ
ክብደት ክብደት (ግማሽ 2015
ዓመት)
የምርምርና ምርት ልማት ስራዎች በቁጥር
የለሙ የአዳዲስ የምርት ልማቶች በቁጥር 5 23 120
15 የተሸጋገሩ አዳዲስ የምርት ናሙና በቁጥር 4 20 50
የተከናወነ የምርምር ስራ በቁጥር 6 2 2
የሰው ሀይል ልማት
በጫማ፣ ቆዳ አልባሳትእና እቃዎች እንዲሁም ጓንት ንዑስ
የስራ ዘርፍ በአጫጭር ስልጠና የሰለጠኑ ባለሞያዎች 4 170 200
6
ብዛት በቁጥር
በቢስሲ ድግሪ የሰለጠኑ ባለሞያዎች ብዛት በቁጥር 2 34 23
የመማማርና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በቂ ክህሎት ያላቸው
4 25 13 15 100 100
ዕድገት ዕይታ አጠቃቀምን ማሳደግ ሠራተኞች በመቶኛ
5 የሥራ ከባቢ ምቹነትን ማሻሻል 12 የቀነሰ የሠራተኛ ፍልሰት በመቶኛ 10 90 100

የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የጫማና የቆዳ ውጤቶቸ ዘርፍ መሪ ሥራ አስፈፃሚ
ስም- ታረቀኝ በቀለ ስም- ዙልፊካር አባጂሃድ
ፊርማ ፊርማ
ቀን ቀን

8
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር እቅድ 2015

7.የዴስኩ የ 2015 በጀት ዓመት የአምስት ወር የውጤት ተኮር የድርጊት መርሀ ግብር
የሚከናወንበት ጊዜ የአመ
ኢ ኢ ቱ
ተ. ኢላ 3ኛ ሩብ ኢላ
ግብ ማሳኪያ ዋና ዋና ተግባራት መለኪያ 1 ኛ ሩብ ዓመት 2 ኛ ሩብ ዓመት ላ ላ 4 ኛ ሩብ ዓመት አጠቃ
ቁ ማ ዓመት ማ
ማ ማ ላይ
ሀ ነ መ ጥ ህ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ ኢላማ
ግብ አንድ- የልማታዊ ባለሀብት እርካታን ማሳደግ፣
1 በዜጎች
የግቡን ስኬት ለማረጋገጥ፡-
ቻርተር
በዜጎች ቻርተር መሠረት የሚሰጡ ድጋፍና
መሠረት
አገልግሎቶች ጥራቱን በጠበቀ መልኩ √ √ √ 75 √ √ √ 85 √ √ √ 95 √ √ √ 95 95
የተሰጡ
መስራት መቻልና ተደራሽ የማድረግ ስራ
አገልግሎቶች
ይሰራል፡፡
በመቶኛ
ግብ ሁለት- የሀብት አጠቃቀምን ማሻሻል
2 የሀብት አጠቃቀምን ለማሻሻል፡- የበጀት
ለዴስኩ በመንግሥት የሚመደብ የፕሮግራም አጠቃቀም √ √ √ 30 √ √ √ 75 √ √ √ 95 √ √ √ 95 95

በጀትን በታቀደው መሠረት ሥራ ላይ በመቶኛ


በማዋል ስትራቴጂያዊ ግቦችን ማሳካት፣ የፊዚካል
በጀትና ሀብትን ውጤታማ በሆነ መንገድ ሥራ
በቁጠባ መጠቀም፣ የበጀትና የሀብት አፈፃፀም 1፡
አጠቃቀም የመንግሥትን አዋጆች፣ ደንቦችና ከፋይናንስ √ √ √ 1፡05 √ √ √ 0.7 √ √ √ 1፡1 √ √ √ 1፡1 1፡1
5
መመሪያዎች የተከተለ መሆኑን አፈፃፀም
የማረጋገጥ፣ተግባራት ይከናወናሉ፡፡ ጋር ያለው
ጥምርታ
ግብ ሶስት- የቆዳ ጫማ፣ አልባሳት፣ እቃዎች እና ጓንት ኢንዱስትሪዎችን አቅም አጠቃቀም፣ የምርት ጥራት፣ የሰው ሀይል ልማት፣ ስብጥርና ምርታማነት ማሳደግ፤

9
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር እቅድ 2015

የሚከናወንበት ጊዜ የአመ
ኢ ኢ ቱ
ተ. ኢላ 3ኛ ሩብ ኢላ
ግብ ማሳኪያ ዋና ዋና ተግባራት መለኪያ 1 ኛ ሩብ ዓመት 2 ኛ ሩብ ዓመት ላ ላ 4 ኛ ሩብ ዓመት አጠቃ
ቁ ማ ዓመት ማ
ማ ማ ላይ
ሀ ነ መ ጥ ህ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ ኢላማ
3 በንኡስ ዘርፉ የሚገኙ የማምረት አቅም
ኢንዱስትሪዎችን
የማምረትአቅም፣የምርትጥራት፣የሰው ሀይል ጓንት (በሺህ 172 14 13 15 162. 193. 544.
194 194 162.5 550.5 175 490 130 415 188.5 2000
ልማት፣ ስብጥርና ምርታማነትን በቀጣይነት ጥንድ ቁጥር) .5 2.5 0 5 5 5 5

ለማሻሻል፡- የቆዳ
 መካከለኛና አነስተኛ አምራች ድርጅቶችን 83. 81
24
ዕቃዎች 83.20 87.5 92.03 262.7 96. 88. 268 83. 90. 255 83.0 82.9 81.91
በክላስተር በማደራጀት የምርት ቅብብሎሽ 4 5 7 9 998 473
31
.78
.7
413 02 .14 94 29 7
4.9 1035
(በሺህ 4 1
እንዲኖር በማድረግ ምርታማነትን ማሳደግ 4
ቁጥር)
 በቁርኝት እንዲሁም ዓለም አቀፍ የምርጥ
የቆዳ ኢንዱስትሪ የአቅም አጠቃቀም በመቶኛ
ተሞክሮ /የቤንችማርኪንግ/ ጥናትን
በጓንት - - - 81 - - - 82 - - - 83 - -- - 83 83
በማከናወንና የቴክኖሎጂ ሽግግርን
የማፋጠንና የመጠቀም አቅምን የማጎልበት፤ በቆዳ
- - - 65 - - - 67 - - - 70 - - - 73 73
 የተለያዩ የምርት ጥራት ማሻሻያ ስርዓቶች ዕቃዎች
እና መሳሪያዎችን(QMS, QA,QC, TQM, የኢንዱስትሪ ማማከርና ማብቃት፣የጥራት ማሻሻያ ስራዎች ያገኙ ፋብሪካዎች
QCC,TPM) በመተግበር የምርት ጥራትን የምክር
ማሳደግ አገልግሎት
 የምርት ማምረት ዕቅድ፣ ቁጥጥር፣ እና ያገኙ - - 1 1 - 1 1 2 1 1 2 4 1 1 1 3 10
የማምረት አቅም ዕቅድ ስርዓት ድጋፍ ፋብሪካዎች
ማድረግ (production planning, ብዛት በቁጥር
controlling and capacity planning)
ወደ
 የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተፕራይዞችን
ኤክስፖርት
መረጃ መሰብሰብ፣ ሉበትን ሁኔታ ማጥናት
እና ምርታቸዉን በጥራት እና በብዛት ለማደግ ድጋፍ - - - 1 - - 1 1 - 1 1 2 - 1 1 2 5
እንዲያመርቱ በማስቻል ወደ ኤክስፖርት ያገኙ
እንዲገቡ ማድረግ አነስተኛና

10
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር እቅድ 2015

የሚከናወንበት ጊዜ የአመ
ኢ ኢ ቱ
ተ. ኢላ 3ኛ ሩብ ኢላ
ግብ ማሳኪያ ዋና ዋና ተግባራት መለኪያ 1 ኛ ሩብ ዓመት 2 ኛ ሩብ ዓመት ላ ላ 4 ኛ ሩብ ዓመት አጠቃ
ቁ ማ ዓመት ማ
ማ ማ ላይ
ሀ ነ መ ጥ ህ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ ኢላማ
 የሰለጠነ የሰው ሃይል በአጭርና በረጅም መካከለኛ
የትምህርት መርሀ-ግብር በበቂ መጠንና ፋብሪካዎች
ጥራት ለማቅረብ (ለስልጠና የሚያስፈልግ ብዛት በቁጥር
ማይክሮ ፕላን ማዘጋጀት፣ ለስልጠናናየምርምርና ምርት ልማት ስራዎች በቁጥር
ለብቃት ምዘና የሚስፈልጉ ግአቶችን የለሙ
ሟሟላት) የአዳዲስ -
 የአምራች ኢንዱስትሪውን አመራርና የሰው የምርት 5 5 10 7 7 8 22 23 8 8 24 8 8 8 24 80
ኃይል አቅም በየደረጃው የመገንባትና ለዘርፉ
ልማቶች
የሚያስፈልገው የሰለጠነ የሰው ኃይል
በቁጥር
እንዲሟላ ማድረግ፣
የተሸጋገሩ
 የተለያዩ በገበያ ተፈላጊ የሆኑ የምርት
ማልማትና ማሸጋገር ስራዎችን መስራት አዳዲስ
 ለተማሪዎች ዩኒፎርም የሚሆኑ የተለያዩ የምርት - - 5 5 5 6 6 17 20 5 5 16 6 6 6 18 56
ቦርሳና ቀበቶ መስራት ናሙና
 ከቁርኝት አጋሩ ጋር በመተባባር በቁጥር
ለሚከናወነው ከቆዳ ውጭ አማራጭ ግብአት 50
የተከናወነ 75%
%
በመጠቀም የተለያዩ የምርት ማልማት ማ
የምርምር - - - - - - - ማ 2 - - - - - - 2
ጠና
ስራዎች ማከናወን ስራ በቁጥር ጠና
ቀቅ
 የምርት ስብጥርን ለማሳደግ የሚረዱ አንደ ቀቅ

ኳስ፣ የመኪና ወንበር እና ሌሎች የምርት የሰው ሀይል ልማት


አየነቶችን ማልማት በቆዳ ጫማ፣ 17 200
አልባሳትእና 0
 ለንኡስ ዘርፉ ኢንዱስትሪ ማደግ የሚረዱ
የምርምር ስራዎችን መስራት እቃዎች

11
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር እቅድ 2015

የሚከናወንበት ጊዜ የአመ
ኢ ኢ ቱ
ተ. ኢላ 3ኛ ሩብ ኢላ
ግብ ማሳኪያ ዋና ዋና ተግባራት መለኪያ 1 ኛ ሩብ ዓመት 2 ኛ ሩብ ዓመት ላ ላ 4 ኛ ሩብ ዓመት አጠቃ
ቁ ማ ዓመት ማ
ማ ማ ላይ
ሀ ነ መ ጥ ህ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ ኢላማ
እንዲሁም
ጓንት ንዑስ
የስራ ዘርፍ
በአጫጭር
ስልጠና
የሰለጠኑ
ባለሞያዎች
ብዛት
 የምርት ማልማት ስራዎች በተቋሙ ማእከል
በቁጥር
ብቻ ሳይወሰን በፋብሪካዎች ባላቸው
ግብአት አዳዲስ ምርት አመራረት ስልጠና በቢስሲ
በመስጠት የተለያዩ የምርት ማልማት ድግሪ
ስራዎችን ማከናወንና ምርታማነት የሰለጠኑ
- - - - - - - 15 23 - - 23 - - - 23 23
እንዲጨምር ማድረግ፡፡ ባለሞያዎች
 ከተለያዩ ክሎሎች ጋር በተለይ ቅርንጫፍ ብዛት
ፅ/ቤት በተከፈተባቸው ክልሎች በተደራጀ
በቁጥር
መልኩ አጫጭር ስልጠናዎችን መስጠት
ግብ አራት- የመፈፀምና የማስፈፀም አቅምን ማሳደግ
4 በአመለካከት ፣በአሠራርና አደረጃጀት የተስተካከለ ከፍተኛ
ቁመና ያለው ጠንካራ ዳይሬክቶሬት ለመፍጠር
አፈጻጸም
የሚከተሉት ተግባራት ይከናወናሉ፡-
ያስመዘገቡ √ √ √ - √ √ √ 67 √ √ √ - √ √ √ 67 67
የውጤት ተኮር ዕቅድ አፈፃጸም ላይ ክትትልና
ሠራተኞች
ድጋፍ የማድረግ፣
ከቡድን መሪዎች ጋር ሳምንታዊ የስራ እቅድ
በመቶኛ

12
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር እቅድ 2015

የሚከናወንበት ጊዜ የአመ
ኢ ኢ ቱ
ተ. ኢላ 3ኛ ሩብ ኢላ
ግብ ማሳኪያ ዋና ዋና ተግባራት መለኪያ 1 ኛ ሩብ ዓመት 2 ኛ ሩብ ዓመት ላ ላ 4 ኛ ሩብ ዓመት አጠቃ
ቁ ማ ዓመት ማ
ማ ማ ላይ
ሀ ነ መ ጥ ህ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ ኢላማ
ውይይት ማድረግና ከሁሉም ባለሞያዎች ጋር
በየወሩ የስራ አፈፃፀሙን መገምገንና አቅጣጫ
መሳቀመጥ
በመልካም አስተዳደር የሚስተዋሉ ክፍተቶችን
በአግባቡ በመፈተሽ እንዲቀረፉ የማድረግ ፣
በቡድን የመሥራት ባህልን ከማሳደግ አንጻር
በየደረጀው የሚገኙ አመራሮችና ፈፃሚዎች
በጋራ ሆነው ለጋራ ውጤት የሚከናወኑ
ሥራዎችን በየጊዜው እያሳደጉ እንዲሄዱ
ማድረግ፤ መረጃዎችን በማሰባሰብ የመተንተንና
የማጠናቀር ሥራዎች መስራት
ግብ አምስት- የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማሳደግ
5 የቆዳ ጫማ፣ አልባሳት፣ እቃዎችና ጓንት
ኢንዱስትሪ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ
በዳይሬክቶሬቱ የሚከናወኑ ሥራዎች በዘመናዊ በኢንፎርሜ
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የታገዙ እንዲሆኑ ሽን
ለማስቻል፡- ቴክኖሎጂ
 አስፈላጊ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 10
በቂ ክህሎት √ √ √ - √ √ √ 90 √ √ √ - √ √ √ 100
መሠረተ ልማቶች (የሀርድዌርና ሶፍትዌር 0
ያላቸው
አቅርቦት፣ የኔትወርክ ዝርጋታ፣ አፕሊኬሽን
ሠራተኞች
ፕሮግራሞችና ሌሎችንም) እንዲያሟሉ
ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳየሬክቶሬት በመቶኛ
ጋር በመተባበር የምክር አገልግሎት መሰጠት
 የዳይሬክቶሬቱ ባለሞያዎችን በቴክኖሎጂ

13
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር እቅድ 2015

የሚከናወንበት ጊዜ የአመ
ኢ ኢ ቱ
ተ. ኢላ 3ኛ ሩብ ኢላ
ግብ ማሳኪያ ዋና ዋና ተግባራት መለኪያ 1 ኛ ሩብ ዓመት 2 ኛ ሩብ ዓመት ላ ላ 4 ኛ ሩብ ዓመት አጠቃ
ቁ ማ ዓመት ማ
ማ ማ ላይ
ሀ ነ መ ጥ ህ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ ኢላማ
አጠቃቀም ዕውቀትና ክህሎትን እንዲያዳሩ
የማብቃት ስራ ማከናወን
ግብ ስድስት- የሥራ ከባቢ ምቹነትን ማሻሻል
6 የሥራ አካባቢ ምቹነትን ለማሻሻል፡-
 ፈፃሚው ሥራውን በብቃት ለማከናወን
የሚያግዘውን የተሟላ የሎጂስቲክስ
አቅርቦት አንዲኖር ማድረግ
 ግልፅነት ያለውና አሳታፊ የሆነ የአሠራር የቀነሰ
ሥርዓትን በመዘርጋት በሥራ ክፍሉእና የሠራተኛ 10
√ √ √ - √ √ √ 90 √ √ √ - √ √ √ 100
በቡድኖች መካከል ውጤታማ የሥራ ፍልሰት 0
ግንኙነት እንዲፈጠር ማድረግ፤ በመቶኛ
 ለስርዓተ ፆታ ጉዳዮች ተገቢውን ትኩረት
በመስጠት በየስራ ሂደቱ አካቶ መስራት፣
 ትኩረት የሚያስፈልጋቸው ሰራተኞች ካሉ
ተለይው ምቹ የሥራ አከባቢ መፍጠር፤

የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የጫማና የቆዳ ውጤቶቸ ዘርፍ መሪ ሥራ አስፈፃሚ
ስም- ታረቀኝ በቀለ ስም- ዙልፊካር አባጂሃድ
ፊርማ ፊርማ
ቀን ቀን

14
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር 2015

እቅድ

8. እቅዱን ለማስፈጸም የሚያጋጥሙ ተግዳሮትና


መፍትሄዎቻቸው
ተ.ቁ ተግዳሮት መፍትሄ
ውስጣዊ
1. የባለሞያዎች የክህሎት ክፍተት በቁርኝት አቅም መገንባት
2. ከእቅድ ውጭ የሚመጡ ስራዎች መብዛት ቅድሚያ በእቅድ ለተቀመጡ ስራዎች ትኩረት መስጠት
3. የባለሞያዎች ፍልሰት ያሉትን ባለሞያዎች ዋና ዋና ስራ ላይ ስምሪት መስጠት
ባለሞያዎች በስራ ቦታ ላይ ያለመገኘትአስፈላጊን እርምት በመወሰድ በጤናማ መንፈስ ስራቸውን አንዲሰሩ
4.
ማስቻል
ለስልጠናና ለምርት ማልማት የሚውሉ ግብአቶቹ ካሉበት ቦታ በፋይናንስ ስርአት መሰረት ከፋፍሎ መግዛትና
5. ግብአቶች በበቂ ሁኔታ አለመኖርና ግዢ ግብአቶችን መሟላት
መዘግየት
ውጫዊ
ለባለሞያች ማትጊያ ስርአትና የማትጊያና የጥቅማጥቅም ስራአት አንዲፈቀድ መከታተል
1.
ጥቅማጥቅም አለመኖር
ፋብሪካዎች ለቅንጅት ስራ ትኩረት የጋራ ስራ መሆኑን ማግባባትና በጋራ መስራት ከሚፈልጉት ጋር
2.
አለመስጠት በትኩርት መስራት
የቆዳ እቃ አምራች ፋብሪካው ያለቀለት ያለቀለት ቆዳ አማራች ፋብሪካዎች ጋር ማስተሳሰርና ከቀረጥ ነፃ
3.
ቆዳና አክሰሰሪ ግብአት እጥረት መመሪያን ተግባራዊ አንዲሆን ክትትል ማድረግ
የፋብሪካዎችን የማምረቻ ቦታ ጥያቄና ከሚመለከተው አካል ጋር የችግሩን ጥልቅ በማስረዳት ችግሮች
4.
ሌሎች ተያያዥ ችግሮች አለመፈታት አንዲፈቱ ማድረግ

9.የእቅዱ ማስፈፀሚያ እስትራቴጂ


1. የዴስኩን ባለሙያዎችን በሰው ሀይል ማጠናከር

15
የዲዛይና ምርት ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ዴስክ የ 2015 የውጤት ተኮር 2015

እቅድ
2. ሁሉም የቆዳ ውጤቶች አምራች ፋብሪካዎች እቅዳቸውን ማሳካት አንዲችሉ አስፈላጊውን ክትትልና ድጋፍ
ማድረግ

3. ባለሞያዎችን ተጠያቂነት ባለው መልኩ በፋብሪካዎች ስምሪት መስጠት

4. መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ አካላት ጋር ቀልጣፋ ቅንጅታዊ አስራርን መዘርጋት

10. የእቅድ አፈፃፀም ክትትልና ግምገማ


በዴስክ ደረጃ የሚከተሉት የእቅድ አፈፃፀም ክትትልና ግምገማ ይከናወናሉ፣

 ሁሉም የስራ ፈፃሚ ባለሞዎች ሳምንታዊ ስራ ሪፖረት ዴስክ ሀላፊ ያቀርባሉ

 የዴስክ ሀላፊው ሪፖርቱን በመሰብሰብ አጠናቅረው ሳምንታዊ ስራ ሪፖርት ለዘርፉ መሪ ሥራ አስፈፃሚ


ያቀርባሉ

 ሳምንታዊ የስራ ሪፖርት ውይይት በማድረግ መሻሻል በሚገባው ጉዳዩች አቅጣጫ ይሰጣል፡፡

 በየወሩ፣ሩብ አመት፣ ግማሽ አመት፣ የ 9 ወር ሪፖርቶች ይቀርባሉ በሚሰጡ ግብረ መልሶችም ቀጣይ
ማሻሻያዎች ይደረጋሉ፡፡

 ከማእከሉ ስራ አስኪያጅ የሚቀርቡ ግብረ ምልሶችን ተቀብሎ ማሻሻያ ይደረጋሉ፡፡

16

You might also like