You are on page 1of 20

በፌ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኤጀንሲ ምህንድስና ብቃት ማዕከል

የብሄራዊ ብየዳ ማሰሰልጠኛ ቡድን


2010 በጀት ዓመት ሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ

መጋቢት 2009
ዓ.ም
አዲስ አበባ

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 1
ማውጫ

1. መግቢያ.........................................................................................................3

2. የዓመቱ ጠንካራ ጎኖች፣ ደካማ ጎኖችና፣ ትንተና ...........................................4

2.1 ጠንካራጎኖች....................................................................................4
2.2 ደ.ካማ ጎኖች......................................................................................4
2.3 የድክመቶች ትንተና..........................................................................5

3. በቀጣይ ትኩረት የሚደረግባቸው ተግባራት..................................................5

4. የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከል ዕቅድ ዓላማና፣ ዋና ዋና ግቦች.............................6

4.1 ዋና ዓላማ.......................................................................................6
4.2 ዝርዝር ላማዎች................................................................................6
4.3 ዋና ዋና ግቦች.....................................................................................7

5. የብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የሁለተኛው ዕ/ት/ ዕቅድ ግቦች...............................8

6. የብየዳ ስልጠና የመፈፀም አቅም...............................................................9

7. የብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 ዓ.ም ዕቅድ ዋና ግቦችና ተግባራት.............10

8. የማስፈጸሚያ ስልቶች..........................................................................12

9. የ 2010 በጀት ዓመት ዕቅድ...................................................13

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 2
1. መግቢያ

የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ ንዑስ ዘርፍላይ በማኑፋክቸሪንግ እና ኮንስትራክሽን የብየዳ ሙያን ዓለም


በደረሰበት የክህሎት ደረጃ ለማድረስ ኤጀንሲው በምህንድስና ብቃት ማዕከል የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን
በማቋቋም በዓለም አቀፍ ደረጃ በብየዳ በክልልና ከተማ መስተዳድር ለሚመጡ መሪ አሰልጣኞች የአቅም
ግንባታ ስልጠና በመስጠት ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከሉ 13 ሰራተኞችን ያሟላ ሲሆን የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከሉ ከብረታ ብረትና
ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመቀናጀት ከ 2004 ሚያዚያ ወር ጀምሮ 80 የኦሮሚያ ክልል
አሰልጣኞችን በመሰረታዊ የብየዳ ስልጠና ያሰለጠነ ሲሆን 415 ሙያተኞችን በመሰረታዊ ብየዳ ላይ
በማብቃት ወደ ህዳሴ ግድብ ተሰማርተው የሚጠበቅባቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ማድረግ
ተችሏል፡፡

የብየዳ ማዕከሉ የወርክሾፕ አደረጃጀቱን በማጠናከርና በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ሰርቲፋይድ በሆኑ 4 የዌልዲንግ
ማስተሮቹ በመጠቀም 38 የሚሆኑ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት አሰልጣኞች እናየብረታ
ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ሙያተኞችበማሰልጠን በጀርመን ከፍተኛ ኤክስፐርቶች (መዛኞች)
ብቃታቸውን በማረጋጋጥ ሰርቲፋይድ ዌልደር እንዲሆኑ ማድረግ ተችሏል፣ ፡፡ እንዲሁም በ 2008
ዓ.ም 53 እና በ 2009 ዓ.ም 48 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት አሰልጣኞች ስልጠናቸውን
ጨርሰው 65 ሰልጣኞች ተመዝነው ሙሉ በሙሉ አልፈዋል፡፡

በብየዳ አቅም ግንባታ በቀጣይ አሰልጠኞችን እስከ ብየዳ ኢንጂነር ደረጃ በማብቃት ማዕከሉን በዓለም
አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እንዲያገኝ የማድረግና በተመረጡ ክልሎች ቅርንጫፍ ማዕከላትን የማደራጀትና
ወደ ሥራ እንዲገቡ የማድረግ፣ በብየዳ ሙያ ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሰርቲፋይድ የሆኑ ብዛት
ያላቸውን ብቁ በያጆች (ዌልዲንግ ማስተሮችን/መሪ አሰልጣኞችንና ኢንጂነር ደረጃ) የማፍራት፣
ስራዎችን ተግባራዊ በማድረግ ማዕከሉ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ሰርቲፊኬት የመስጠት አቅም
እንዲኖረው ርብርብ ይደረጋል፡፡

2. የዓመቱ ጠንካራ ጎኖች፣ ደካማ ጎኖችና፣ ትንተና

2.1 ጠንካራ ጎኖች


 የቴክኖሎጂ ሰራዊት ግንባታ አደረጃጀት መፈጠሩና ግንባታው በተሻለ ሁኔታ መጀመሩ፣
 የብየዳ ስልጠና በታቀደው መሠረት ባልተሟላ ግብዓትና ሴፍትም ቢሆን መተግበሩ

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 3
 የቅበላ አቅማችንን ተጨማሪ የመበየጃ ስቴሽኖችን በመስራት ከ 20 ወደ ሰላሳ ማሳደግ መቻሉ፣
 ጀርመን አገር ከሚገኘው SLV Mannheim የብየዳ ኢንስቲትዩት ጋር ተቋርጦ የነበረውን ግንኙነት
መጀመርና የመግባቢያ ሰነድ መፈራረም እና ወደ ሰርቲፊኬሽን መስመር እንዲገቡ በማድረግ 65
ስልጣኞችን በማስፈተን ሙሉ በሙሉ (Certified) ማድረግ ተችሏል

2.2 ደካማ ጎኖች

 የለውጥ መሳሪያዎችን በእምነት ይዞ በቁርጠኝነት አለመተግበር


 ለብየዳ የስልጠና ቡድን ለሰራተኛ የሚያስፈልጉና በግዢ ገቢ እንዲሆኑ የተጠየቁ የማሽን፣ ጥሬ እቃና
የሌሎች ግብዓቶች አቅርቦቶች ባለመግባታቸው ስራዎችን በታቀደው ጥራትና መጠን ለመተግበር
ማነቆ መሆኑና በሠራተኞች ዘንድ ቅሬታ መፍጠሩና በስልጠናው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ መፍጠሩ፤
 የመንግስት ስራ ሰዓት መሸራረፍ
 የተግባራት ስታንዳርዶች ተሟልተው ባለመዘጋጀታቸው አፈጻጸሞችን ለመለካት ችግር መፍጠሩ፣
 በወርክሾፕ ውስጥ ባለው ጥገና ምክንያት የስልጠና ሂደት ላይ መቆራረጥ መፍጠሩ
 ከፍተኛ የውሃ እጥረት በመኖሩ በሰልጣኞችና ሰራተኛ ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታ መፍጠሩ

2.3 የድክመቶችትንተና፤

በአመለካከት
 የቴክኖሎጂ ሠራዊት መገንባት የሚያስችሉ የመተጋገሉ መንፈስ አነስተኛ መሆን፣
 የአጋር ድርጅቶች በገቡት ቃል መሠረት የሚጠበቀው ደረጃ ላይ ሳያደርሱ ባልታወቀ ሁኔታ
ማቋረጣቸውና ለዚህ ተገቢ ትኩረት አለመሰጠቱ፤
 የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት (በሥራ ቦታ ከተገኙ በኋላ የመንግስትን የስራ ሰዓት መሸራረፍ፣ በተግባር
ያልሰሩትን ከፍተኛ ውጤት የመፈለግ፣ ግምገማን በጥሩ ጎኑ ተቀብሎ ድክመቶች ላይ ለመስራት አለመፈለግ፤

ግምገማን በአሉታዊ ነገር መፈረጅ ወዘተ…) የተጠበቀውን ያህል ቀንሶ አለመታየቱ፤

 የግምገማና ክትትል ማነስ፤


በክህሎት
 በለውጥ ስራዎች ትግባራ ላይ ክፍተት መኖሩ
 ፈጻሚዎች የተግባሮቻቸውን ስታንዳርድ የማዘጋጀት የክህሎት ክፍተት መኖሩ

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 4
በግብዓት
 ለብየዳ ስልጠና የሚያገለግሉ ግብዓቶችን በግዢ ገቢ ለማድረግ ከፍተኛ ክትትልና ድጋፍ
ቢደረግም የሚጠበቀው ያህል ገቢ ማድረግ አለመቻሉ
በአደረጃጀት
 ማዕከሉ እንደ ማንኛውም የማሰልጠኛ ተቋም እራሱን ችሎ እና በደጋፊ ክፍል ባለመደራጀቱ
የስልጠና ሂደቱ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ መፍጠሩ

3. በቀጣይ ትኩረት የሚደረግባቸው ተግባራት

 የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ያለመቆራረጥ እንዲሰሩ ማድረግ


 ያልተጠናቀቁ የፈጻሚ የአቅም ግንባታ ስራዎች ማከናወን
 ከትኩረት ዘርፎች መሪ መ/ቤቶችና ከሕዝብ ክንፍ ጋር ወደ ስራ መግባት
 በክልል አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የብየዳ ስልጠና እንዲሰጥ ድጋፍና ክትትል ማድረግ
 ከአውሮፓ የብየዳ ማህበር ጋር በቀጣይ የምንሰራበት ስልት በመቀየስና ግንኙነት መፍጠር
 የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከሉ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የማደራጀት ስራ መቀጠል
 በክልሎችተጨማሪ የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከላት እነዲቋቋሙ ድጋፍ ማድረግ
 ጀርመን አገር ከሚገኘው SLV Mannheim የብየዳ ኢንስቲትዩት ጋር የሰርቲፊኬሽን ስራ
ማከናወን
 የብየዳ ኢንጅነሪንግ ስልጠና ማሰጠት፡፡
 የብየዳ ማስተር ስልጠና መስጠት፡፡
 የአቅም ግንባታ ስራዎችን ማከናወን በውስጥ ስልጠና አቅም መገንባት፤
 በተለዩት የኪራይ ሰብሳቢነትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት፡፡
 የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከሉን መረጃ አያያዝ አጠናክሮ መቀጠል
 የግዢ ሂደቱ ላይ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 5
4. የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከል ዕቅድ ዓላማና፣ ዋና ዋና ግቦች

4.1) ዋና ዓላማ

 በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከፍተኛ ቴክኖሎጂዎችን የማምረት፣ አቅም የመፍጠርና በዘርፉ ለተሰማሩ አነስተኛ፣ መካከለኛና
ከፍተኛ ኢንተርፕራይዞች የብየዳ ስልጠና በመስጠት ገቢ ምርቶችን የመተካት አቅም በመገንባት በገበያ ተወዳዳሪነታቸውን
ማሳደግ፣

4.2) ዝርዝር ዓላማዎች

 በብረታ ብረት ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያላቸው ብቁ የብየዳ ባለሙያዎች
ለማቅረብ እንዲችሉ የቴ/ሙ/ተቋማትንና የኢንዱስትሪ አሰልጣኞችን በብየዳ ቴክኖሎጂ ዓለም በደረሰበት
የክህሎት ደረጃ ለማድረስ አቅም መገንባት
 በሳታላይት የብየዳ ስልጠና እንዲሰጡ የተቋቋሙ የማሰልጠኛ ተቋማትን አቅም የመገንባትና ድጋፍና
ክትትል የማድረግ
 በኢንተርናሽና ደረጃ የብየዳ አሰልጣኞችን(Welding Specialist) ማፍራት

4.3) ዋና ዋና ግቦች

1. ብቁ በያጆችን (Certified Welders) ለማፍራትበክልሎች የተደራጁ 6 ተቋማት፣


2. በአለም አቀፍ ደረጃ የበቁ 4 ዌልዲንግ ኢንጂነሮች፣
3. በብየዳ አሰልጣኝነት በዓለም አቀፍ ደረጃ የበቁ 26 አሰልጣኞች (Certified Welding Teachers)፣
4. በዓለም አቀፍ ደረጃ ብቁ የሆኑ በማዕከል 120 በክልል ተቋማት 540 በያጆች (Certified Welders)፣

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 6
5. የብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የሁለተኛው ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ግቦች

መለ ኪያ መነሻ ግቦች
ተ. ቁ አመላካቾች ዓመት
2007 2008 2009 2010 2011 2012 2017
1. ብቁበያጆችንለማፍራትየተደራጁተቋማት(Welding Centers)፣ ቁጥር 1 1 4 6 7 8 13

2. በብየዳአሰልጣኝነትበዓለምአቀፍደረጃየበቁአሰልጣኞች (Certified Welding ቁጥር 0 20 40 55/26 80 105 210


Teachers)፣

3. በአለምአቀፍደረጃየበቁዌልዲንግኢንጂነሮች (Welding Engineers)፣ ቁጥር 0 0 4 4 4 4 15

4. በዓለምአቀፍደረጃብቁየሆኑበያጆች (Certified Welders)፣ ቁጥር 40 80 580 1600 2800 4,000 10,000

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 7
6. የብየዳ ስልጠና የመፈፀም አቅም

በኢትዮጵያ በተደረገ ጥናት እስከ አስር አመት ድረስ ወደ 10000 (አስር ሽህ) በኢንተርናሽናል ደረጃ ሰርቲፋይድ ወይም ብቁ የሆነ በያጅ እንደሚያስፈልግ ተገልጧል፡፡
በዚህም መዘረት ከ 2008 ዓ/ም ጀምሮ በወጣው የ 2 ኛውና የ 3 ኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ውስጥ ይህንን አስር ሽህ ብቁ በያጅ እንዲፈራ በእቅድ
ተቀምጦ ስራ ተጀምሯል፡፡ ይህም እስከ 2012 ዓ/ም 4000 የሚሆነውን ሰርቲፋይድ በያጅ ማፍራት ሲሆን ቀሪውን ደግሚ እስከ 2017 ዓ/ም መፍራ እንዳለበት በእቅድ
ተይዟል፡፡

ይሁንና እስከ በኢንተርናሽናል ደረጃ የሚሰጠጥ ሰርቲፋይድ ወይም ብቁ በያጅ ለማፍራ የብየዳ ስልጠናው ስድስት ሞጁሎችን የሚይዝ ሲሆን ይህንን የብየዳ ስልጠና
ለመስጠት በህጉ መሰረት በትንሹ የብየዳ ስፔሻሊስት(Welding Specialist) ደረጃ ወይም የብየዳ ማስተር(Welding Teacher) መሆን እንዳለበት ተቀምጧል፡፡

ይሁን እንጂ በአሁኑ ሰዓት እዚህ ደረጃ ላይ ወይም የብየዳ ማስተር(Welding Teacher) ላይ የደረሱ በሀገሪቱ አራት የብየዳ አሰልጣኞች ብቻ ናቸው፡፡

የብየዳ ስልጠና ሂደቶችና የሚሰ,ወስዱት አማካኝ የስልጠና ሰዓት

ተ/ቁ የስልጠና በአርክ የብየዳ ሂደት ማግ የብየዳ ሂደት ቲግ የብየዳ ሂደት


ሞጁል
1 ሞጁል 1 90 ሰዓት 90 ሰዓት 50 ሰዓት
2 ሞጁል 2 50 ሰዓት 90 ሰዓት 50 ሰዓት
3 ሞጁል 3 75 ሰዓት 75 ሰዓት 50 ሰዓት
4 ሞጁል 4 75 ሰዓት 75 ሰዓት 50 ሰዓት
5 ሞጁል 5 75 ሰዓት 75 ሰዓት 50 ሰዓት
6 ሞጁል 6 75 ሰዓት 50 ሰዓት 50 ሰዓት
ድምር ሰዓት 440 ሰዓት(76 ቀን ወይም 455 ሰዓት(74 ቀን 300 ሰዓት (50 ቀን 9
16 ሳምንት) ወይም 14 ሳምንት) ሳምንት)

በአማካይ ይህንን የብየዳ ስልጠና ለመስጠት እንደ ስልጠና ሂደቱ የሚለያይ ሆኖ ከ 3 ወር እስከ አራት ወር ይወስዳል፡፡ ይህ ማለት በአመት እስከ ሶስት ዙር ድረስ እስከ
ሞጁል ስድስት ያለውን የብየዳ ስልጠና መስጠት የሚቻል ሲሆን የምዘና ጊዜን አያካትትም፡፡ ስልጠናው ስታንዳርድ አንድ ማሽን ለአንድ ሰው ነው ፡፡

እንደ ማዕከል ከዚህ መነሻ በመነሳት አሁን ያለውን 30 የብየዳ ስቴሽን ወደ አርባ በማሳደግ በአመት ሶስት ጊዜ ስልጠናውን መስጠት ቢቻል 120 ብቁ በያጆችን በአንድ
አመት ውስጥ ማፍራት ይቻላል፡፡

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 8
በክልል ደረጃ ሁሉም ግብዓት ተማልቶ ወደ ስልጠና የሚገቡ ተቋማት ስድስት ቢሆኑ እና እያንዳንዳቸው በአንድ ዙር 30 ሰልጣኞችን ማፍራት የሚችሉበት ደረጃ ላይ
ደርሰዋል ቢባል አንድ የብየዳ ስልጠና ተቋም 90 ሰልጣኖችን ማፍራ ይችላል፡፡ ስድስት ተቋማት ደግሞ 540 ብቁ በያጆችን ማፍራት ይችላሉ፡፡ ይህ ደግሞ ወደ 660
ሰልጣኞችን እንደሃገር በአንድ አመት ማፍረት ይቻላል፡፡

ነገር ግን በክልሎች እንዳየነው የስልጠና ግብዓት የማሽነሪና የሰው ሃይል እጥረት እንዳለበቸው በአካል ተገኝተን ያረጋገጥነው ነው፡፡

ስለዚህ በቅርብ የሚሰጠው የሰርቲፊኬሽን ስራ ላይ የሚመዘኑ በሞጁል አራት ላይ ወደ 70 የሚጠጉ ሲሆን ቀሪዎች ወደ 25 የሚሆኑት በሞጁል ስድስት ምዘናቸውን
ያከናውናሉ፡፡

ስለዚህ ከላይ የተቀመጠው ከምዘና በኋላ እስከ ሞጁል ስድስት ያጠናቀቁትን ወደ ብየዳ ማስተር ስልጠና ማብቃትና በክልል የሚሰጠውን የብየዳ ስልጠና እንዲመሩ
ማስቻል ይጠይቃል፡፡ ቀሪዎችን ደግሞ በቀጣይ ዙር የፓይፕ ስልጠና እንዲወስዱ በማድረግ ብቃታቸውን እንዲያረጋግጡ በማድረግ እንደ ሃገር የተቀመጠውን ግብ
ማሳካት ይቻላል፡፡

በአጠቃላይ በዚህ የብየዳ ስልጠና ላይ ከላይ ባስቀመጥነው የመፈፀም አቅም መሰረት የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ ሚስተካከልበት ሁኔታ መፈጠር አለበት፡፡

7. የብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 ዓ.ም ዕቅድ ዋና ግቦችና ተግባራት

ግብ 1. የዓለም አቀፍ የብቃት ደረጃ ያሟሉ ብቁ በያጆችን ማፍራት የሚችሉ 6 የብየዳ ማሰልጠኛ ተቋማትን (Welding Centers) ማደራጀት፣

 የዌልዲንግ ማሰልጠኛ ማዕከላት ማሟላት የሚገባቸውን መስፈርት (ISO 9606) በመጠቀም ማዕከላቱ እንዲደራጁ ድጋፍ ማድረግ፣
 የዓለም አቀፉን መመዘኛ ያሟሉ ማዕከላትን ገምግሞ በአለም አቀፍ የብቃት ደረጃ ሙያተኞችን ማፍራት የሚችሉ መሆናቸውን
በማረጋገጥ ስልጠና እንዲጀምሩ ማድረግ፣

ግብ 2. በብየዳ ቴክኖሎጂ ብቁ በያጆችን ማፍራት የሚችሉ የማዕከሉን ጨምሮ 26 አሰልጣኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለዌልዲንግ አሰልጣኝነት (Certified
Welding Teachers) ማብቃት፣

 በአውሮፓ ብየዳ ፌዴሬሽን ጋይድላይን የተቀመጠውን የብየዳ አሰልጣኞች የብቃት ማዕቀፍ መነሻ በማድረግ የማዕከሉን የአሰልጣኞች
ብቃት ማዕቀፍ ማዘጋጀት፣

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 9
 ከማንሃይም ኢንስቲትዩት በሚደረግ ቴክኒክ ድጋፍ ቀድመው የሰለጠኑትን ጨምሮ 55 የአሰልጣኞችን ብቃት ማረጋገጥና ሰርቲፋይድ
እንዲሆኑ ማድረግ፣
ግብ 3. በዓለም አቀፍ ደረጃ ብቁ የሆኑ 4 ከፍተኛ የብየዳ ኢንጂነሮች (welding Engeeners)

 በአውሮፓ ብየዳ ፌዴሬሽን ጋይድላይን የተቀመጠውን የብየዳ ኢንጂነሮች የብቃት ማዕቀፍ መነሻ በማድረግ የማዕከሉን አሰልጣኞች
ብቃት ማዕቀፍ ማዘጋጀት፣
 በጀርመኑ ኤስ ኤል ቪ ማንሃይም ኢንስቲትዩት ቴክኒክ ድጋፍ የማዕከሉን ዌልዲንግ ማስተሮች በስነማሰልጠን ዘዴ ማብቃት የሚችሉ
የአገር ውስጥ ዩኒቨርስቲዎችን መለየት፣
 በተዘጋጀው የአሰልጣኞች ብቃት ማዕቀፍ መሰረት ከተመረጠው ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር የአለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ማብቂያ
(ማሰልጠኛ) ካሪኩላ መቅረጽ፣
 የጋራ ስምምነት በመፈጸም የአሰልጣኞችን ስልጠና በሀገር ውስጥና በውጪ ማከናወን፣

ግብ 4 በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ዘርፍ ከኢንዱስትሪውና ከቴ/ሙ/ት/ስ/ ተቋማት የተውጣጡ 120 ሰልጠኞች በማዕክሉ 540 ደግሞ በተመረጡ
የሳታላይ የብየዳ ስልጠና ተቋማት ብቁ በያጆችን (Certified Welders) ማፍራት፣

 ከዘርፉ መሪ ኢንዱስትሪ ጋር በመቀናጀት የአውሮፓ ብየዳ ፌዴሬሽን ጋይድላይን ቤንችማርክ በማድረግ የአገራችን የብየዳ ሙያ ደረጃ
እንዲዘጋጅ ማድረግ፣
 በተዘጋጀው ሙያ ደረጃ መሰረት የማሰልጠኛ ስርዓተ ስልጠናና ተያያዥ መርጃ መሳሪያዎች (ቢጋሮች፣ ማኑዋሎች፣ ስታንዳርዶች)
ማዘጋጀት፣
 ለስልጠናው የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (ዎርክሾፕ አደረጃጀት፣ ማሽነሪዎች ጥገና፣ ጥሬ ዕቃዎች አቅርቦት፣ የደኅንነት መጠበቂያ
መሳሪያዎች) ማሟላት፣
 በቀጣይ በዘርፉ አቅም የሚገነቡ ሙያተኞችና አሰልጣኞች በዘርፉ ከተሰማሩ ኢንዱስትሪዎችና የቴ/ሙ/ት/ስ/ ተቋማት መለየት፣
 በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት ስልጠናውን ማከናወን፣
 በማጠናቀቂያ የሙያተኞችን ብቃት በዓለም አቀፉ ደረጃ መድረሱን በመመዘን ማረጋገጥ፣

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 10
 ብቃታቸው ለተረጋገጠ በያጆች የአለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እንዲያገኙ ማድረግ፣

8. የማስፈጸሚያ ስልቶች

 የትኩረት ዘርፎች ባለድርሻ አካላት በፕሮጀክቱ ላይ ያላቸውን ሚና በማስገንዘብና በጋራ ዕቅድ በማሳተፍ የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ማድረግ፣
 ለብየዳ ስልጠናን አለም ዓቀፍ ደረጃ ሰርቲፊኬት በሀገር አቅም መስጠት እስክቻል ድረስ ፍቃደኛ ወይም በአጋር ድርጅቶች ድጋፍ በየውጪ ባለሙያዎች
እንዲያበቁ ማድረግ
 በክልልና ከተማ መስተዳድር የሚገኙትን የተመረጡት ቴ/ሙ/ት/ስ/ ተቋማት የብየዳ ማሰልጠኛ ተቋም እንዲያቋቁሙ በሚዘጋጁ መስፈርቶች መሰረት ፍተሻ
በማካሄድ መገምገምና መለየት፣
 የብየዳ ሥልጠናው የመጀመሪያው የትኩረት አቅጣጫ በምህንድስና ልህቀት ማዕከል በሚገኘው ብሔራዊ የብየዳ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት አማካይነት ከየክልሉ
ቴ/ሙ/ት/ስ/ ተቋማትተመልምለውለሚመጡየማኑፋክቸሪንግመሪአሰልጣኞች የአሰልጣኞች /multipliers/ ሥልጠናመስጠትነው፡፡
 የብየዳ ቴክኖሎጂ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለውን ሚናና አተገባበር የሚገልጽ የክልል የቴ/ሙ/ት/ስ/ አስፈጻሚ አካላት ወርክሾፕ በማዘጋጀት ክልሎች ለትግበራ
ዝግጁ የሚሆኑበትን ሥርዓትና ሃላፊነታቸው ምን መምሰል እንዳለበት ግንዛቤ በማስያዝ ከዝግጅት እስከ አፈፃፀም የሚኖራቸውን ሚና በመንደፍና የጋራ ዕቅድ
በማዘጋጀት ወደ ትግበራ የሚገባበት ስልት መንደፍ፣
 የብየዳ ቴክኖሎጂ ሥልጠናውን ለማከናወን በምህንድስና ልህቀት ማዕከል የተደራጀውን ብሔራዊ የብየዳ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት አደረጃጀት መልካም ተሞክሮ
በተለይም የወርክሾፕ አደረጃጀትና ሌይአውት፣ የስልጠና ጋይድላይን፣ የማሰልጠኛ ማቴሪያሎች አደራጅቶ ለክልሎች በማድረስ በተመረጡ የብየዳ ማሰልጠኛ
ተቋማት እንዲተገበሩት ማድረግ፣
 ለብየዳ ቴክኖሎጂ ሥልጠናው የሚያስፈልጉ ግብዓቶች /Resource & consumables/ በዝርዝር በማዘጋጀትና ማሽነሪዎቹም በየደረጃው እንዲዘጋጁ በማድረግ
ስልጠናው ውጤታማ እንዲሆን ማድረግ፣ ለዚህም ዝርዝር መረጃዎች ለክልሎችና ሥልጠና ለሚሰጡ ተቋማት እንዲደርስ ማድረግ፡፡ እነዚህ ማሽነሪዎች ተቋማት
ካሉዋቸው በተጨማሪ የሚደራጁና ስታንዳርዱን እንዲጠብቁ የሚያስችሉ ይሆናል፤፤

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 11
የአቶ በለጠ ነጋ 2010 በጀት ዓመት ዕቅድ
የሚፈጸምበት ሩብ
ስትራቴጂክ ግብ

የ 2010 ዒላማ
ዓመት የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የአፈጻጸም
ለግቡና

መለኪያ
ፈጻሚ

መነሻ
ተግባሩ
የታቀዱ ተግባራት የተሰጠ የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 አካል
ክብደት 1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ

I. ተገልጋይ /ዜጋ (57%)

የተገልጋይ ዕርካታን ማሳደግ (የቴክኖሎጂና


3                      
ብየዳ አገልግሎት ተጠቃሚዎች)
የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ

50 75 የብየዳ
1.1. በስታንዳርዱ መሰረት አገልግሎቱን በስታንዳርድ መሰረት የተሰጠ
1 መቶኛ 80 90 25 100 100 100 በአመት   ቡድን
መስጠት አገልግሎት

2 3 በለጠ
1.2. በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ግብረ መልስ
በማሰባሰብና በማደራጀት የተገልጋይ 1.5 የተሰበሰበ ግብረ መልስ ቁጥር 1 4 1 4 4 100 በአመት  
እርካታ መለካት
የብየዳ
1.3. ከተገልጋዮች በተገኘ ግብረ መልስ የተሸሻለ የአገልግሎት
1.

0.5 መቶኛ 100 50 100 2 100 ዓመት   ቡድን


የአገልግሎት ስታንዳርዱን ማሻሻል ስታንዳርድ

ያደገ ብቁ የሰው ሃይል አቅርቦት 38                      


ብቁ የሰው ሃይል አቅርቦትን ማሳደግ

2.1. በብየዳ ስልጠና ብቁ በያጆችን ማፍራት


የሚችሉ የክልል ሳትላይት አሰልጣኞች
በዓለም አቀፍ ደረጃ
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለዌልዲንግ 5 ብቃታቸው የተረጋገጠ ቁጥር 0 20 20 1 100 ዓመት
አሰልጣኞ
አሰልጣኝነት (Certified Welding የዌልዲንግ አሰልጣኞች ች
Teachers) ማብቃት፣

2.2. በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ዘርፍ 30 60


ከኢንዱስትሪውና ከቴ/ሙ/ት/ስ/
በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰለጠኑ
ተቋማት የተውጣጡ ሰልጠኞች በአለም 28 በያጆች
  48 120 90 120 4 100 ዓመት በለጠ
አቀፍ ደረጃ ብቁ በያጆችን (Welders)
ማሰልጠን፣
2.

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 12
የሚፈጸምበት ሩብ
ስትራቴጂክ ግብ

የ 2010 ዒላማ
ዓመት የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የአፈጻጸም
ለግቡና

መለኪያ
ፈጻሚ

መነሻ
ተግባሩ
የታቀዱ ተግባራት የተሰጠ የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 አካል
ክብደት 1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ

የተሻሻለ የትምህርትና ስልጠና ውጤታማነት 11                    

10 20
3.1. የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከሉ በ ISO
የብየዳ
ስታንዳርድ አለም አቀፍ አውቅና በአለም አቀፍ አውቅና
2 መቶኛ 0  50 35 50 1 100 ዓመት   ስልጠና
እንዲኖረው በማደራጀት 50% ደረጃ እንዲያገኝ የተደራጀ ተቋማ
ቡድን
እንዲደርስ ማድረግ
የትምህርትና ስልጠና ውጤታማነት ማሻሻል

1 2
3.2. የቅበላ አቅምን ለማሳደግ የብየዳ
ማሽኖች ግዥ እና ተጨማሪ የብየዳ
2 በቁጠር 30 40 100 በለጠ
ስቴሽን ግንባታ እንዲፈፀም ክትትል
ማድረግ
4 1 2
3.3. የግብዓት ዥግጅት ማድረግ 4 3 4

3.4. የብየዳ ማሽኖች እና ቁሳ ቁሶችን ጥገና 1 2


ማከናወን በለጠ

3 3 4 4 100
3.

የተሻሻለ የትምህርትና ስልጠና ፍትሓዊነት 1                      


ፍትሓዊነት ማሻሻል
ትምህርትና ስልጠና

4.1. በአለም አቀፍ ደረጃ ከሚሰለጥኑት


የብየዳ
በያጆች (Certified Welders) ውስጥ
1 የጨመረ የሴቶች ተሳትፎ መቶኛ 4 20 3 6 8 10 4 100 በዓመት   ስልጠና
የሴቶች በያጆችን ተሳትፎ 10 በመቶ ቡድን
ማድረስ
4.

የተሻሻለ የትምህርትና ሥልጠና ተደራሽነት 5                      


5.

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 13
የሚፈጸምበት ሩብ
ስትራቴጂክ ግብ

የ 2010 ዒላማ
ዓመት የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የአፈጻጸም
ለግቡና

መለኪያ
ፈጻሚ

መነሻ
ተግባሩ
የታቀዱ ተግባራት የተሰጠ የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 አካል
ክብደት 1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ

5.1. የዓለም አቀፍ የብቃት ደረጃ ያሟሉ


ብቁ በያጆችን ማፍራት የሚችሉ የብየዳ
ትምህርትና ሥልጠና ተደራሽነት

የብየዳ
የዓለም አቀፍ የብቃት ደረጃ
ማሰልጠኛ ተቋማትን (Welding 3 ያሟሉ ተቋማት
ቁጥር 1 6 1 2 3 4 4 100 ዓመት ስልጠና
Centers) መደራጀታቸውን ቡድን
በሱፐርቭዥን ማረጋገጥ

5.2. በማኑፋክቸሪንግ ሴክተር የብየዳ


ማሻሻል

ኢንድሰትሪዎች ለይ የብየዳ ቴክኖሎጂ 2 ቁጥር 0 1 1 1 100 ዓመት ስልጠና


ያለበትን ደርጃ የዳሰሳ ጥናት ማድረግ ቡድን

ያደገ የህብረተሰብ ባለቤትነት 2                    


የህብረተሰብ ባለቤትነት

6.1. በብየዳ ስልጠና ቡድን ግቦችና ተግባራት የብየዳ


1
ዙሪያ ለህብረተሰቡ እና በሩብ ስልጠና
1 የተፈጠረ ግንዛቤ ቁጥር 1 1 1 100  
ለሚመለከታቸው አካላት ግንዛቤ ዓመት ቡድን
መፍጠር
ማሳደግ

6.2. የመንግስት ባለድርሻ መ/ቤቶች እና የብየዳ


የባለቤትነት ስሜት
ልማት ድርጅቶች አደረጃጀትን በሩብ ስልጠና
1 የተፈጠረለት የህብረተሰብ መቶኛ 50 85 75 85 85 100  
በመጠቀም የህብረተሰብ ባለቤትነትን ክፍል
ዓመት ቡድን
ማሳደግ፣
6.


የአ

የተሻሻለ የአጋሮችን ተሳትፎ 2                      


7.

II. የፋይናንስ እይታ (8%)




የሀ

ያደገ የሀብት አመዳደብ ፍትሐዊነት 1


9.

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 14
የሚፈጸምበት ሩብ
ስትራቴጂክ ግብ

የ 2010 ዒላማ
ዓመት የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የአፈጻጸም
ለግቡና

መለኪያ
ፈጻሚ

መነሻ
ተግባሩ
የታቀዱ ተግባራት የተሰጠ የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 አካል
ክብደት 1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ

9.1. የተመደበውን ሃብት በጊዜና በወቅቱ


ፍትሐዊነት

የብየዳ
አመዳደብ

ለስልጠና እንዲውል ፕሮፖዛል ለዕቅድ እና በጀት ክፍል


ማሳደግ

2 ቁጥር 4 1 2 3 4 4 100 ዓመት  ስልጠና


በማዘጋጀት ለሚመለከተው ክፍል ገቢ የተደረገ ሪፖርት
ቡድን
ማድረግና መከታተል
የሀብት አጠቃቀም

የተሻሻለ የሀብት አጠቃቀም ውጤታማነት 3                    


ውጤታማነትን

100 100 100 100 በለጠ


ማሻሻል

10.1. ከመንግስትና ከአጋሮች የተገኘውን ለታቀደለት ዓላማ የዋለ


2 መቶኛ 100 100 100 ዓመት
ሀብት ለታቀደለት ዓላማ ማዋል ሃብት
10.

III. የውስጥ አሰራር እይታ(10%)

የተሻሻለ የሥራ ግንኙነት 2                    


ግንኙነትን ማሻሻል

የብየዳ
11.1. በዳይሬክቶሬቱ በሚገኙ ቡድኖችና
ስልጠና
ሰራተኞች መካከል የግንኙነት እቅድ/ 0.5 የተሻሻለ የግንኙነት ዕቅድ በቁትር - 1 1 1 1 100 ዓመት
ቡድን
ስልት ማሻሻል
11.2. በሌሎች ልማት ቡድኖችና 0.5 የተዘጋጀ የግንኙነት ስልት በቁጥር - 1 1 1 1 100 ዓመት የብየዳ
.የሥራ

በክልሎች መካከል የግንኙነት ስልት ስልጠና


ማዘጋጀት፣ ቡድን
11.

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 15
የሚፈጸምበት ሩብ
ስትራቴጂክ ግብ

የ 2010 ዒላማ
ዓመት የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የአፈጻጸም
ለግቡና

መለኪያ
ፈጻሚ

መነሻ
ተግባሩ
የታቀዱ ተግባራት የተሰጠ የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 አካል
ክብደት 1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ

ዓመት የብየዳ
11.3. የተዘጋጀውን ስልት በመተግበር
የተሻሻሉ የውስጥና የውጭ ስልጠና
የውስጥና የውጭ የሥራ ግንኙነትን 1 የሥራ ግንኝነቶች
መቶኛ 86 100 100 100 100 100 100
ቡድን
ማሻሻል
የተሻሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍናና
3                    
የአገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍናና

ውጤታማነት
በለጠ
ውጤታማነት ማሻሻል

12.1. የ QMS መተግበር 0.5 በመቶኛ 50 25 50 100 100 አመት

12.2. ካይዘንን ተግባራዊ በማድረግ መቶኛ


100 በለጠ
በካይዘን ትግበራ ያደገ
የአገልግሎት ቅልጥፍናን ማሳደግ 1.5 የአገልግሎት ቅልጥፍና 100 100 100 100 100
100 ዓመት
12.

የጎለበተ የክትትል፣ ግምገማና ድጋፍ አሠራር 3                    


የክትትል፣ ግምገማና ድጋፍ አሠራርን ማጐልበት

13.1. በቡድኑ ዋና ዋና ተግባራት አተገባበር በቸክልስቱ መሰረት


ላይ ቼክ ሊስት በማዘጋጀትና በተዘጋጀው የተደረገ ክትትል፤ 24 6 6 6 24 100 12 ወር ቡድኑ
መሰረት ክትትል፣ ግምገማና ድጋፍ መስጠት፣ 2 በቁጥር 6
ግምገማ

13.2. በክትትልና ግምገማው ውጤት መሠረት 1 የተሰጠ ግብረ መልስ ቡቀጥር 1 24 100 12 ወር በለጠ
ግብረ መልስ መስጠት፣ 24 6 6 6 6
13.3. ምርጥ ተሞክሮዎችን መለየት፣ የተቀመረ ምርት
ማሰባሰብና መቀመር፣ 0.5 በቁጥር 1 - 1 100 100 6 ወር በለጠ
ተሞክሮ

13.4. የተቀመሩ ምርጥ ተሞክሮዎችን 0.5 የሰፋ ምርት ተሞክሮ በቁት 1 1 100 100 6 ወር በለጠ
በተለያዩ አማራጮች ማስፋት፣
13.5. የተከናወኑ ተግባራትን በወቅቱ የተደረገ የሪፖርት 12 በወ በለጠ
1 ቁጥር 6 24 6 6 6 6 24 100
በሪፖርት ማሳወቅ ብዛት ር
13.

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 16
የሚፈጸምበት ሩብ
ስትራቴጂክ ግብ

የ 2010 ዒላማ
ዓመት የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የአፈጻጸም
ለግቡና

መለኪያ
ፈጻሚ

መነሻ
ተግባሩ
የታቀዱ ተግባራት የተሰጠ የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 አካል
ክብደት 1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ

IV.የመማማርና እድገት እይታ(20%)

የተሻሻለ ተቋማዊ የአሰራር ስርዓት


4                    
መዘርጋት
14.1. የብየዳ ስልጠና ማዕከሉን የብየዳ
በኢንተርናሽናል ደረጃ እውቅና ስልጠና
እንዲሰጥ ለሚያደርግ የተለዩ ቦታዎችን በቢቢአር መሰረት የተመረጡ ቡድን
ቤንችማርክ (SLV/ Asia & IIW 1.5 የአሰራር ስራዓት ማሻሻያ በቁጥር 2 2 1 100 ዓመት
secretariat France) ጉብኝት ስልቶች
በማድረግ የአሰራር ስርዓት መቅዳትና
ተግባራዊ ማድረግ
.ተቋማዊ የአሰራር ስርዓት ማሻሻል

14.2. የተመረጡ አሰራር ስርዓት የተዘረጋ/ የተዘጋጀ


ስልቶች መዘርጋት (የስርዓት ሰነዶችን 1 የአሰራር ስርዓት በቁጥር 3 1 2 3 3 100 ዓመት
ማዘጋጀት) ማሻሻያ ስልት
የብየዳ
14.3. በተዘረጉ የማዕከሉ የአሰራር በሰራ ላይ የዋሉ
ስልጠና
ስርዓት ስልቶች ስራ ላይ እንዲውሉ 0.5 የአሰራር ስርዓት በቁጥር 3 3 3 100 100 ዓመት
ቡድን
ማድረግ ማሻሻያ ስልቶች
የብየዳ
14.4. የቅበላ አቅምን ለማሳደግ
ስልጠና
የግብዓት ማዘጋጃ ወርክሾፕ ማስፋፊያ
1 የተስፋፋ ወርክሾፕ በቁጥር 1 1 1 100 ዓመት ቡድን
ስራ እንዲከናወን በማድረግ የብየዳ
ስቴሽኖችን መጨመር
14.

ያደገ የትምህርትና ስልጠና ልማት ሰራዊት


አቅም (የተሻሻለ የፈፃሚዎችን ዕውቀት፣ 14    
የትምህርትና ስልጠና

                 
ክህሎትና አመለካከት)
ልማት ሰራዊት

15.1. ISO standared and QMS በ ISO ስታንዳርድ መሰረት


0.5 የሰለጠነ የሰው ሃይል
በቁጥር 1 1 1 100 ዓመት
ስልጠና ማሰጠት
15.2. የማዕከሉን አሰልጣኞ የብየዳ 0.5 ብቃቱ የተገነባ ፈፃሚ መቶኛ 100 30 60 100 100 100 ዓመት
ቴስቲንግ ስልጠና ማሰጠት
15.

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 17
የሚፈጸምበት ሩብ
ስትራቴጂክ ግብ

የ 2010 ዒላማ
ዓመት የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የአፈጻጸም
ለግቡና

መለኪያ
ፈጻሚ

መነሻ
ተግባሩ
የታቀዱ ተግባራት የተሰጠ የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 አካል
ክብደት 1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ

15.3. በአለም አቀፍ ደረጃ የበቁ 4


የዌልዲንግ አሰልጣኞችን (Certified በዓለም አቀፍ ደረጃ
Welding Teachers) ወደ ዌልዲንግ 4 ብቃታቸው የተረጋገጠ ቁጥር 0 4 1 100 ዓመት
ኢንጂነር (Welding Engineers) ዌልዲንግ ኢንጂነሮች
ደረጃ ማብቃት
15.4. በአለም አቀፍ ደረጃ የበቁ በያጅ
አሰልጣኞችን(Certified Welding) በዓለም አቀፍ ደረጃ 1 1 1 1
ወደ ዌልዲንግ አሰልጣኝነት ብቃታቸው የተረጋገጠ ቁጥር 10 1 100 ዓመት በለጠ
2 ዌልዲንግ ማስተሮች
(Certified Welding Teachers)
ደረጃ ማብቃት
15.5. ክፍተቱን ለመሙላትና ሠራዊት የተዘጋጀ የሠራዊት
1 ቁጥር 1 20 20 20 20 1 100 12 ወር ቡድኑ
መገንባት የሚያስችል ዕቅድ ማዘጋጀትና ግንባታ ዕቅድና ተግበራ
መተግበር
15.6. በልማት ሠራዊት ግንባታ መሟላት ሥልጠና ያገኙ የልማት
1 ቁጥር 10 12 10 - 12 10 100 12 ወር ቡድኑ
ያልቻሉትን ክፍተቶች በተጨማሪ ሥልጠና ቡድኑ አባላት
መሟላታቸውን ማረጋገጥ፣
ብቃቱ ተፈትሾ
15.7. አዲስ ፈፃሚና አመራር በተዘጋጀው 1 የተቀላቀለ ፈፃሚና ቁጥር 22 - 5 5 - 22 100 4 ወር ቡድኑ
የብቃት ማዕቀፍ መሠረት እየተፈተሸ
መቀላቀሉን ማረጋገጥ፣ አመራር

በልማት ቡድኑ የተፈሩ


1 በቁጥር 15 - 5 5 - 15 100 12 ወር ቡድኑ
ግንባር ቀደሞች

15.8. በተግባራዊ እንቅስቃሴያቸው ግንባር


ቀደሞችን የመለየትና የተደራጀ የልማት በግንባር ቀደሞች ተግባር
ሰራዊት ግንባታ ንቅናቄ ውስጥ ማስገባት፣ 1 የተለወጡ ሌሎች በቁጥር- 15 1 2 3 1 15 100 12 ወር ቡድኑ
ፈፃሚዎች
አቅምን ማሳደግ

በከይዘን ቦርድ
15.9. የሰራዊት መገንቢያ መሳሪያዎችን 1 በመጠቀም የተገኘ በቁጥር 3 40 20 10 40 3 100 12 ወር ቡድኑ
አስተሳሰስሮ በመጠቀም ውጤታማነትን
መጨመር ውጤት እና በካይዘን
የተደራጀ ቡድኖች

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 18
የሚፈጸምበት ሩብ
ስትራቴጂክ ግብ

የ 2010 ዒላማ
ዓመት የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የአፈጻጸም
ለግቡና

መለኪያ
ፈጻሚ

መነሻ
ተግባሩ
የታቀዱ ተግባራት የተሰጠ የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 አካል
ክብደት 1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ

የራስ ማብቂያ እና
15.10. ፈፃሚና አመራር ራሱን የሚያበቃበት 1 ውጤታማነት፤ዕቅድ፤ሪ በቁጥር 80 1 1 1 1 80 100 12 ወር በለጠ
እና ተጨባጭ ለውጥ እያየ ውጤታማ
እንዲሆን ማድረግ ፖርት፤ያደገ አመለካከት

ያደገ ተቋማዊ የቴክኖሎጂ አቅም 3                      


ተቋማዊ የቴክኖሎጂ አቅምን ማሳደግ

16.1. የብየዳ ስልጠና ማዕከሉን የብየዳ


አገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነት ስልጠና
ለማሳደግ የቴክኖሎጂ አቅም ቡድን
በቤንች ማርክ መሰረት የተለዩ
ክፍተቶችን በመለየት እንዲሞላ 2 የቴክኖሎጂ አቅም ክፍተቶች
መቶኛ 100 40 75 100 100 100 ዓመት
ማድረግ
 ጭስ ማስወጫ
 NDT & DT
16.2. 17. የቴክኖሎጂ መረጃ ቋት (Data በተዘጋጀው መረጃ ቋት የብየዳ
Bank) በማዘጋጀት የብየዳ ስልጠናና ተደራሽ የሆነ የብየዳ ስልጠና
የትራክተር ፋብርኬሽን ስራዎችን መረጃ 1 አሰልጣኞችና ሰልጣኞች ቡድን
ማደራጀትና ለተጠቃሚዎች ተደራሽ መረጃ ሰነድ
ማድረግ፣
16.

ያዘጋጀው---------------------------------- ያፀደቀው----------------------------------

ፊርማ ------------------------------------ ፊርማ ------------------------------------

ቀን ----------------------------------------- ቀን-----------------------------------

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 19
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 20

You might also like