Professional Documents
Culture Documents
Sample Leter
Sample Leter
ቁጥር፡-_____________________________________
ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው አው-ሐኪም ኮንስትራክሽን ከሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጋር በገባው ውል መሰረት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኘውን ነባር
ህንፃ ለኮሚኒቲ ፋርማሲ አገልግሎት በሚውል መልኩ እድሳት እያደረግን መሆኑ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም ይህን ስራ ከ 95% በላይ ያጠናቀቅን ስለሆነ አማካሪ መስሪያ ቤቱ ተገቢውን ባለሙያ በመመደብ እና የመረካከቢያ ቀን በመወሰን ርክክብ እንድናደርግ ስንል በትህትህና
እንጠይቃለን ፡፡
“ ከሰላምታ ጋር ”
ግልባጭ፡-
ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው አው-ሐኪም ኮንስትራክሽን ከሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጋር በገባው ውል መሰረት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኘውን ነባር
ህንፃ ለኮሚኒቲ ፋርማሲ አገልግሎት በሚውል መልኩ እድሳት እያደረግን መሆኑ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም ለዚህ ስራ የሚውሉትን ቁሳቁሶች የውል ሰነዱ በሚያዘው መሰረት ለእያንዳንዳቸው በቀጣይ ገፅ በዝርዝር ለፃፍናቸው ቁሶች ሳምፕል ያቀረብን ስለሆነ ቢሮው ይህንን
“ ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ፡-
Item
No Item Type Description of Samples Picture
1 Armstrong Acoustical 600x600x15mm thick white color
Ceiling Suspended Ceiling with all
accessories.
መንገድ ስራ
ወርክ ሾፕ
ድምር 16151.67
ቀን፡- _______________________________________
ቁጥር፡-_____________________________________
ሐረር
ሆኖም በዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ የፊታችን ሐምሌ 16 ጀምሮ የሚሰጠውን የ 12 ተኛ ክፍል ፈተና አስመልክቶ ማንኛውም ከተፈቀደለት ሰራተኛ በስተቀር መግባት ስለማይቻል
በፋርማሲው ስራ ላይ ለሚሳተፉት ሰራተኞች የመግቢያ ባጅ እንዲሰራላቸው እየጠየቅን ለዚህም ይረዳ ዘንድ ሙሉ ስማቸውንና የስራ ድርሻቸውን ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ
“ከሰላምታ ጋር”
21 በክሪ ኢሳ ቆር k ሪ
ሐረር ንጉስ ሽራ ት/ቤት
ዕለታዊ ዕቅድ
ዓመታዊ ዕቅድ