Professional Documents
Culture Documents
Gofere Bussiness Plan PDF
Gofere Bussiness Plan PDF
በ2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ ካሉ የጫማና የቆዳ ዉጤቶች ኢንተርፕራይዝ ቁጥር አንድ ኤክስፖርተር ሆኖ መገኘት፡፡
1.2 ተልዕኮ
ቴክኖሎጂ በመጠቀም፤ በቆዳ ላይ እሴት በመጨመር፤ ብራንድ በማሳደግ፤ ዲጅታል ማርኬቲንግ በመጠቀም
ቱርስቶች ላይ ትኩረት በማድረግ ዘርፉን ለድርጅቱና ለአገሪቱ ጠቃሚ ማድረግ፡፡
1.3 እሴት
1.ጥራት
2.ፈጠራ
3.ቅንጦት
4.ፋሽን
5.ደንበኛን ማገልገል
6.ቀጣይነት
7.የቡድን ስራ
8.ታማኝነት
2.2 ድክመት
2.3 ዕድሎች
መንግስት ለዘርፉ ትኩረት መስጠቱ እና ኢትዮጲያ በቆዳ መኖር በዓለም አስረኛ ደረጃ ላይ መገኘቷ
ኢትዮጵያ ዉስጥ ዲጅታል ማርኬቲንግ እያደገ መምጣቱ
2.4 አደጋዎች
የፖለቲካዉ አለመረጋጋት
የምንዛሬ መቀያየር
የተወዳዳሪዎች መኖር
3. የምርት ስትራቴጂ
እያንዳነዱ ምርት፤ ደረጃ አስኪደርስ ያሉ ወጪወች በዝርዝር ተሰርቶ ካለቀ በኋላ እስከ ሃያ ፐርሰንት ባለ
የትርፍ መጠን የዋገ አሰጣጥ ሂደት እናከናዉናል፡፡
የሀገራችንን ህዝብ የኑሮ ደረጃ ያማከለ እና ለሀገር ጥሩ የዉጭ ምንዛሬ መሳገኘት የሚችል የዋጋ አወጣጥ
ስርዓት ይኖረናል፡፡ በ ዓላትን እና ሌሎች ነገሮችን ምክንያት በማድረግ የዋጋ ቅናሾችን ማድረግ
3.2 ቦታ
የማምረቻ ቦታችን ለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 02 አያት አካባቢ ሲሆን ለ አዲስ አበባ መሀል ለሆነዉ መገናኛ
በቅርብ አርቀት ላይ ይገኛል፡፡ የባቡር የታክሲ እና የሀይገር ትራንስፖርት አገልግሎት ከቦታዉ ወደ ተለያዩ
የአዲስ አበባ ቦታዎችን ማግኘት ይቻላል፡፡
የመሸጫ ሱቆች በመገናኛ ሜክሲኮ ሲያሳ፡ቦሌ እና የመክፈት እቅድ አለን
ከሀገር ዉጪ በአዉሮፓ፤እስያ፤አሜሪካ እና ፋባሪካ ምርቶቻችንን የማካፈል አቅድ አለን፡፡
ሀገራችን ኢትዮጵያ በቆዳና እና ለሌች ግብአቶች በብዛት መገኛ ስለ ሆነች እኛም ይሄን ግብአት ተጠቅመን
የምናመርት ስለሆነ የቢዝነሱ አዋጪነት አስተማማኝ ነዉ
በተጨማሪ የዚህ ማህበር መስራቾች በቆዳዉ ዘርፍ በምንድስና የተመረቁ መሆናቸዉ ለማህበሩ እንደ ከፍተኛ
ግብአት እንወስደዋለን
4.1 ምርት
የምናመርተዉ በቆዳ የሚሰሩ / / ሲሆኑ በአላማችን ተመራጭ በሆነዉ የኢትዮጵያ የከፍታ ቦታዎች የበግ ቆዳ
ተጠቅመን መስራታችን ተፈላጊነቱን የጨምረዋል፡፡ ይህ የቆዳ አይነት ለብዙ ጊዜ ማገልገሉና ተፈጥሩዋዊ ምቾት
መስጠቱ መርቱን ተወዳዳሪ ያደርገዋል፡፡
4.2 የገበያ ሁኔታ
መጀመርያ ወደ ገብያ ስንገባ የአዲስ አበባን አምስት ፐርሰንት የገበያ ድርሻ የመሸፈን እቅድ ያቀድን ሲሆን ይህ
የገበያ ድርሻ በየስድስት አመቱ በአምስት ፐርሰንት የገበያ ድርሻ የማሳደግ እና ወደ ተለያዩ የአለም ሀገራት
ማስተዋወቅ
ኤግዝብሽንና ባዛርን የመሳሰሉ የተለያዩ ሀገር አቀፋዊና አለም አቀፋዊ የንግድ ትስስሮችና ዝግጅቶች ላይ
መሳተፍ
5. የአመራረት ሂደት
1.ቆረጣ ክፍል
3. ሰፌት ክፍል
4. ዉጠራ ክፍል
5.ፊኒሺን ክፍል
6.ማሻግያ ክፍል
6. አስተዳደር እና የስራ ሂደት
1 ዋና ስራ አስከያጅ 10000
3 አካዉንታንት 5000
ጠቅላላ 22000
ቁ የስራዉ ዓይነት የክፍያ መጠን ብዛት ጠቅላላ ወራዊ ክፍያ የሙያ ክህሎት
ጠቅላላ 101000
1 ቶማይ 3 90 10 648
5 ተረጋጭ 15 10 1080
6 ቶርሽን 4 48 288
10 ማጠንከርያ 5 60 360
11 ቲነር 1 12 72
1 የስፌት ማሽን 2 2
2 ባይንዲንግ ማሽን 1 1
3 ዝግዛግ ማሽን 1 1
4 መላጫ ማሽን 1 1
5 የቆዳ መቁረጫ 4
6 ማጠንከሪያ መቁረጫ 2
8 መወጠሪያ 2 4
10 ሶል ፕረስ ማሽን 4 1
11 ፊኒሽንግ ቦታ 1 2
12 ዲላሰቲንግ ማሽን 1
14 የጥሬ እቃ ማሰቀመጫ 25
15 የዝግጅት ቦታ 4
16 የቢሮ ቦታ 9
ጠቅላላ 71.5
6.5 የማሽን ወጪ
8 አጠቃላይ ዋጋ 455000
455000 ብር=300 ቀን
X=1 ቀን
X=,455000/300….1517 ብር/ቀን
1 ጥ.ጫ=x
X=1517/72=22 ብር ጥ.ጫማ
ቀጥተኛ ያሎት መሳሪዎች ወጪ=5/100(የቀጥተኛ ማሽን ወጪ)
=5/100(22)ብር
=2 ብር/ጥ.ጫማ
የማሽን ወጪ =22 ብር +2 ብር
=24 ብር ጥ.ጫማ
=15/100(101000) + 22000
=37150 ብር/ወር
6*12=72 ጥንድ ጫማ
1ቀን=72 ጥ.ጫ
X=1 ጥ.ጫ
=1239/72=18 ብር ጥ/ጫ
የቀጥተኛ ሰራተኛ ወጪዎች=101,000 ብር
101000/30=3367ብር
3367=72 ጥ.ጫ
X=1ጥ.ጫ
X=3367/72=47 ጥ.ጫ
47 ብር ጥ.ጫ + 18 ብር ጥ.ጫ
=65 ብር ጥ.ጫ
2/ አጠቃላይ የጥሬ እቃ ወጪ
=5/100(314) ብር ጥ.ጫማ
=16 ብር ጥ.ጫማ
=330 ብር/ጥ.ጫ
ሌሎች ወጪዎች 3/100(…….)
3/100/(383)ብር/ጥ.ጫ
12 ብር/ጥ.ጫ
65+24+330+12
431 ብር/ጥ.ጫማ
ትርፍ=20/100(431)
=87ብር
431 ብር +87 ብር
518 ብር
የዚሀ ቢዝነስ የገንዘብ ምንጭ ከአዲስ ብድር እና ቁጠባ እና ከአባላቱ መዋጭ የሚገኝ ይሆናል፡፡ ይህን ቢዝነስ
ለመደመር ዓመታዊ የመነሻ ይሆናል፡፡ ይህን ቢዝነስ ለመጀመር ዓመታዊ የመነሻ ኢንቨስትመንት ገንዘባችን ከላይ
በ 1ዓመት =3000ቀን=x
= 9309600 ብር
የምናገኘዉ የተጣራ ዓመታዊ ትርፍ ደግሞ=87ብር * 21600
= 1879200ብር
ከአዲስ ብድር እና ቁጠባ ድርጅት ከሶስት ዓመት እስከ 6 ዓመት ከ13 ፐርሰንት ወለድ ጋር ባለ የአከፋፈል መንገድ
የተበደርነዉን ገንዘብ እንከፍላለን፡፡ ትርፋችን ሁሌም ቋሚ የሆነ አካሄድ ካለዉ የመነሻ ገንዘብ ሚከፈልበት ጊዜ
=9309600/1879200
= 4.9= 5
ነገር ግን ትርፋችን በየአመቱ 3 ፐርሰንት ሚጨምር ከሆነ ብለን ብናስብ በየአመቱ ካለ ተጨማሪ 13 ፐርሰንት ወለድ
0 9,309,600 9309,600
1 1,879,200 7,651,400
2 1,935,576 5,936,824
3 1,993,644 4,164,180
4 2,053,454 2,331,726
5 2,115,058 437,668
6 2,178,510 -1,519,842
= 5 + 0.2009
= 5.2 ዓመት