You are on page 1of 15

ጥረት የጫማ ስራ የሽርክና ኢንተርፕራይዝ

2005 ዓ.ም

የንግድ ሥራ ዕቅድ/Business Plan/

ሐምሌ 2005 ዓ.ም


ማውጫ

1. የኢንተርፕራይዙ አጠቃላይመረጃ............................................................................................................................... 1

2. የኢንተርፕራይዙ የምርት እቅድ............................................................................................................................ 2

2.1. የኢንተርፕራይዙ ምርት አጭር መግለጫ.................................................................................................................2


2.2. ዓመታዊ የምርት እቅድ...........................................................................................................................................2
2.2 የምርት ሂደት/PRODUCTION PROCESS/......................................................................................................................2
2.3. የምርቱ መሸጫ ዋጋ ስሌት..................................................................................................................................3
2.4 የአንድ ዓመት የጥሬ ዕቃ ፍላጎት...................................................................................................................................3
2.5 የቋሚ ዕቃዎች ዕቅድ.................................................................................................................................................4
2.6. ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ ዕቅድ..............................................................................................................................5
2.7. ሌሎች ዓመታዊ የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች..................................................................................................................5
2.8 የማምረቻ ወጪ/PRODUCTION COST/......................................................................................................................5

3 የኢንተርፕራይዙ የገበያ እቅድ.................................................................................................................................... 6

3.1 የኢንተርፕራይዙ የአንድ ዓመት የሽያጭ እቅድ.............................................................................................................6


3.2 የምርቱ ዋና ተወዳዳሪዎች:........................................................................................................................................6
3.3 መልካም አጋጣሚዎች፡..............................................................................................................................................6
3.4 ስጋቶች................................................................................................................................................................... 6
3.5 የምርቱ/አገልግሎቱ ደንበኞች.....................................................................................................................................7
3.6 የምርቱ ደንበኞች መልክዓ ምድራዊ ስርጭት................................................................................................................7
3.7 ምርቱን ለማስተዋወቅ ኢንተርራይዙ የሚጠቀምባቸው ዘዴዎች፤...................................................................................7
3.8. ኢንተርራይዙ ምርቱን የሚያሰራጭባቸው መንገዶች፤..................................................................................................7
3.8 ሽያጩ ከፍተኛ ይሆናል ተብሎ የሚገመትባቸው ወራት.............................................................................................7

4. የኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ እቅድ............................................................................................................................... 8

4.1 የመነሻ ካፒታል እቅድ/ፍላጎት.....................................................................................................................................8


4.2 ዓመታዊ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ...............................................................................................................................9
4.3 የትርፍና ኪሳራ ነጥብ /BREAK - EVEN POINT/.........................................................................................................10
4.4 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ.........................................................................................................................................11

5. የኢንተርፕራይዙ የአደረጃጀትና የአስተዳደር እቅድ...................................................................................................... 12

5.1 የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት....................................................................................................................................12


5.3. ቅድመ ምርት የሚከናወኑ ተግባራት.........................................................................................................................13
5.4 የጥረት የጫማ ሥራ ስራ የሽርክና ኢንተርፕራይዝ የቅድመ ምርት ዕቅድ የድርጊት መርሃግብር..........................................13

i
1. የኢንተርፕራይዙ አጠቃላይመረጃ

1.1 የኢንተርፕራይዙ ሥም፡- ጥረት የጫማ ስራ ኢንተርፕራይዝ


1.2 አድራሻ፡-ክልል፣ አዲስ አበባ ክ/ከተማ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ወረዳ 1፣.፣ የቤት ቁጥር.፣
ስልክ ቁጥር
ፋክስ ቁጥር.
ኢ-ሜል

1.3 ኢንተርፕራይዙ የሚሰማራበት የሥራ አይነት ፡-የጫማ ምረት


1.4 የኢንተርፕራይዙ ዓይነት፡-የሽርክና ማህበር
1.5 የኢንተርፕራይዙ የሥራ ቦታ ሁኔታ፡
 የኢንተርፕራይዙ የመስሪያ/ማምረቻ ቦታ)፡-ከመንግስት በኪራይ
 የማምረቻ አካባቢ ምርጫንበተመለከተ ኢንተርፕራይዙ የተለያዩ ግብዓቶችን በቅርበት የሚያገኝበት እና ለገበያ ቅርበት ያለዉ
ቦታ መሆን አለበት፡፡
 የመስሪያ ቦታ መጠን ለባለሙያዎች የመስሪያ ቦታ፣ ለጥሬ ዕቃና ለምርት ማስቀመጫ እና ለቢሮሚያስፈልግ ቦታን
የሚያካትት ሲሆን ይህም 65 ካሬ ሜትር ነው፡፡

1.6 የዕቅዱ ጊዜ ከሐምሌ/2005 እስከ ሰኔ/2006 ዓ.ም ነው፡፡


1.7 የኢንተርፕራይዙ ባለቤት/ቶች ግላዊ መረጃ

i. ሥም፡-
1. አበራ ተስፋዩ
2. ሸምሱ ሲራጅ
3. ዘውድነሽ ቶለሳ
4. ስንሻው ተገኘ
5. ሃና አለማየሁ
ii. የትምህርት ደረጃ፡- ከቴክኒክና ሙያ ት/ሰ ተቋም የተመረቁ
iii. ስለ ምርቱ/አገልግሎቱ ያለው/ያላት እውቀት ወይም ክህሎት፡በጫማ አመራረት ላይ በቂ ስልጠና የወሰዱ
iv. በድርጅቱ ያላቸው/ያላት የሥራ ድርሻ፡- የኢንተርፕራይዙ አባላት እና ባለቤቶች

1





/
























ረ1

5
2.1.

2.2.

ተ.ቁ

የመንድ ሽፍን ጫማ

የሴት ሽፍን ጫማ

የወንድ ክፍት ጫማ

የሴት ክፍት ጫማ

የህጻናት ሽፍን ጫማ

ድምር
2. የኢንተርፕራይዙ የምርት እቅድ
የኢንተርፕራይዙ ምርት አጭር መግለጫ
ጥራቱን የጠበቀ የሀገር ውስጥ ቆዳን በመጠቀም ደረጃቸውን የጠበቁ፣ ለአረማመድ ምቹ የሆኑ እና በዘመናዊ
ዲዛይን የተሰሩ የወንድ፣ የሴት ሽፍን እና ክፍት እንዲሁም የህጻናት ጫማዎችን ያመረታል፡፡

ዓመታዊ የምርት እቅድ


ሠንጠረዥ 2.1 የዓመታዊ ምርት ዕቅድ ማሳያ

የምርትዓይነት መለኪያ

በቁጥር(በጥንድ)

በቁጥር(በጥንድ)

በቁጥር(በጥንድ)

በቁጥር(በጥንድ)

በቁጥር(በጥንድ)

2.2 የምርት ሂደት/Production process/


ብዛት

975

1950
1950

1950

950

የጥረት ጫማ ኢንተርፕራይዝ የምርት ሂደት እንደሚከተለዉ ሊገለጽ ይችላል፡፡

2.3. የምርቱ መሸጫ ዋጋ ስሌት


የአንዱወጪ

ብር

80 00

95 00

65 00
ሣ.

180 00

100 00
ጠቅላላ ወጪ

ብር ሣ.

175,500 00

156,000 00

195,000 00

185,250 00

61,750 00

773,500

የአንድ ምርት መሸጫ ዋጋ ለመጀመሪያ ሶስት ወራት የድርጅቱን አጠቃለይ ወጪ 10 በመቶ ከሶስት ወር በኋላ ደግሞ 15
በመቶ የሆነ ትርፍ በማሰብ የሚተመን ይሆናል፡፡

2
መግለጫ

በ 2 ሰው

በ 1 ሰው

በ 1 ሰው

በ 1 ሰው

በ 1 ሰው
2.4 የአንድ ዓመት የጥሬ ዕቃ ፍላጎት
ሠንጠረዥ 2.2 የጥሬ ዕቃ ፍላጎት ማሳያ
ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ መግለጫ
ተ.ቁ የጥሬ ዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት
ብር ሣ. ብር ሣ.
2
1 ቆዳ(የተለያየ ከለር) Ft 7200 24 00 172800 00

2 ገበር meter 480 80 00 38400 00

3 ሶል dozen 400 480 00 192000 00

4 ዳበን dozen 200 26 00 5200 00

5 ማስቲሽ Kg/liter/ 200 130 00 26000 00

6 ብረጭቆ ወረቀት meter 60 35 00 2100 00

7 ኩርንችት packet 20 18 00 360 00

8 ካምሱር dozen 1000 1 00 1000 00

9 እርሳስ piece 120 0 50 60 50

10 ዘለበት(ለክፍት ጫማዎች) piece 2400 5 00 12000 00

ድምር 449,920 00

2.4.1 የጥሬ ዕቃው ምንጭና አቅርቦት

 ከፋብሪካ፣
 ከጅምላ አከፋፋዮች፣
 ከቸርቻሪዎች

2.5 የቋሚ ዕቃዎች ዕቅድ


ሠንጠረዥ 2.3 ፡- የቋሚ ዕቃዎች(ማሽኖች፣የእጅ መሳሪዎች እና አስፈላጊ ዕቃዎች) ፍላጎት ማሳያ
ቋሚ ዕቃ ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ መግለጫ
ተ.ቁ የቋሚ ዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት አሁን ሊገዛ
ብር ሣ. ብር ሣ.
ያለ የታቀደ
1 Upper mulling machine ቁጥር 1 00
12300 12300 00
2 Counter molding ቁጥር 1 8600 00 8600 00

3
3 Toe mulling ቁጥር 1 00 00
6500 6500
4 Pulling over toe Lasting ቁጥር 1 7200 00 7200 00
5 Seat Lasting ቁጥር 1 10600 00 10600 00
6 Heat Setter ቁጥር 1 5400 00 5400 00
7 Ironing & Condioning ቁጥር 1 7800 00 7800 00
8 Heel Pressing ቁጥር 1 00 00
9600 9600
9 Upper roughing with ቁጥር 1 00 00
Dust Collector 19000 19000
10 Sole & Upper Cement ቁጥር 1 00 00
Reactivation 14700 14700
11 Shoe chiller ቁጥር 1 8700 00 8700 00
12 Baloon Type Sole Press ቁጥር 1 10500 00 10500 00
13 Spray Booth ቁጥር 1 6500 00 6500 00
14 Brussing & Polishing ቁጥር 1 5400 00 5400 00
15 Manual Convayer ቁጥር 1 6400 00 6400 00
16 cutter ቁጥር 10 35 00 350 00
17 Punches ቁጥር 5 500 00 2500 00
18 Decore set 2 150 00 300 00
19 hammer ቁጥር 5 55 00 265 00
20 Scissors ቁጥር 3 125 00 375 00
21 Cutting Table ቁጥር 3 800 00 2400 00
22 Shelf ቁጥር 2 1000 00 2000 00
23 Steel ruler ቁጥር 6 150 00 900 00
24 Form/Model ቁጥር 6 350 00 2100 00
25 Pattern ቁጥር 6 120 00 720 00
ድምር 00 151,110 00

2.5.1 የማምረቻ መሳሪያዎች ምንጭና አቅርቦት

 ከሊዝ ካምፓኒ፣
 ከአስመጪዎች

2.6. ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ ዕቅድ

ሠንጠረዥ 2.4 ፡- ቀጥተኛ የሰው ኃይል ፍላጎት ማሳያ

ተፈላጊ የት/ት ደረጃና ወርሀዊ ወርሀዊየ የሚከፈለው ገንዘብ መጠን


ተ.ቁ የሥራ ድርሻ
የሥራ ልምድ የስራ ሰዓት ስራ ቀን በወር በዓመት

4
ብር ሣ ብር ሣ
1 የኢንተርፕራይዙ ሃላፊና
208 26 1500 00 18000 00
አስተዳደር
2 ግዢና ባለሙያ 208 26 1300 00 15600 00
3 ገንዘብ ያዥና ባለሙያ 208 26 1300 00 15600 00
4 የምርት ቁጥጥር ባለሙያ 208 26 1300 00 15600 00
5 ሽያጭና ባለሙያ 208 26 1300 00 15600 00
ድምር 6,700 00 80,400

ማስታወሻ:- ኢንተርፕራይዙ ውጤታማ እንዲሆን አንድ ሰው ቢያንስ በቀን ስምንት ሰዓት እንዲሁም በሣምንት ስድስት ቀን መስራት
የኖርበታል::

2.7. ሌሎች ዓመታዊ የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች


ሠንጠረዥ 2.5 ፡- ሌሎች ወጪዎች
የወጪ መጠን
ተ.ቁ የወጪ ዓይነት ምርመራ
ብር ሣ.
1 የሽያጭ ወጪ 8,580 00
2 የዕርጅና ቅናሽ ወጪ 8,040
3 ቀጥተኛ ያልሆነ የሰራተኛ ወጪ 12,000 00
4 የመስሪያ ቦታ ኪራይ 3,600 00
5 ሌሎች የስራ ማስኬጃ ወጪዎች 13,200 00
ጠቅላላ ወጪ 45,420 00

2.8 የማምረቻ ወጪ/Production Cost/


ሠንጠረዥ 2.6፡- የማምረቻ ወጪ ማሳያ
ተ.ቁ የወጪ ዓይነት የወጪ መጠን ምርመራ
ብር ሣ.
1 የጥሬ ዕቃ 449,920 00
2 ቀጥተኛ የሰው ኃይል 80,400 00
3 የሥራ ማስኬጃ 45,420 00
ጠቅላላ የማምረቻ ወጪ 575,740 00

3 የኢንተርፕራይዙ የገበያ እቅድ


3.1 የኢንተርፕራይዙ የአንድ ዓመት የሽያጭ እቅድ
ሠንጠረዥ 3.1 ፡- ዓመታዊ የሽያጭ ዕቅድ ማሳያ
ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
ተ.ቁ ምርት ዓይነት መለኪያ ብዛት መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ
1 የወንድ ሽፍን ጫማ በቁጥር(በጥንድ) 975 207 00 201,825 00

2 የሴት ሽፍን ጫማ በቁጥር(በጥንድ) 1950 92 00 179,400 00

3 የወንድ ክፍት ጫማ በቁጥር(በጥንድ) 1950 115 00 224,250 00

4 የሴት ክፍት ጫማ በቁጥር(በጥንድ) 1950 109 25 213,037.5 00

5 የህጻናት ሽፍን ጫማ በቁጥር(በጥንድ) 975 74 75 72,881.25 00

5
ድምር 7,800 891,394 00

3.2 የምርቱ ዋና ተወዳዳሪዎች:


የምርቱ/አገልግሎቱ ዋና ተወዳዳሪዎች እነማናቸው፣ የተወዳዳሪዎች ጠንካራና ደካማ ጎን፣ እና የምርቱ/አገልግሎቱ
ከተወዳዳሪዎች የሚለይባቸው ምክንያቶች፤

 በግል ጫማ የሚያመርቱ ኢንተርፕራይዞች


 በዚህ ሥራ የተሰማሩ ሌሎች የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች
 ከውጭ ጫማ አስመጥተው የመቸረችሩ ነጋዴዎች

3.3 መልካም አጋጣሚዎች፡


በገበያው ምርቱን/አገልግሎቱን ያጋጥማሉ ተብለው የሚገመቱ መልካም አጋጣሚዎች

 ሸማቹ ህብረተሰብ ለሀገር ውስጥ ምርቶች ያለው ፍላጎት እየጨመረ መምጣቱ


 ጫማ በማምረት ላይ ድጋፍ ሊያደርጉ የሚችሉ ተቋማት መኖራቸው
 ንዑስ ዘርፉ በመንግስት ከፍተኛ ትኩረት የተሰጠው መሆኑ

3.4 ስጋቶች
 የጥሬ ዕቃ እጥረት ሊያጋጥም የሚችል መሆኑ
 በአለም አቀፍ የጥራት ደረጃ ለማምረት የተሻለ ክህሎት የሚጠይቅ መሆኑና ይህን ክህሎት በፍጥነት
አለማግኘት
 የፋይናንስ እጥረት ሊያጋጥም መቻሉ

3.5 የምርቱ/አገልግሎቱ ደንበኞች


 25 በመቶ ለቀጥታ ተጠቃሚዎች
 50 በመቶ ለነጋዴዎች
 25 በመቶ ለኤክስፖርት አድራጊዎች ማስረከብ

3.6 የምርቱ ደንበኞች መልክዓ ምድራዊ ስርጭት


 ዋነኞቹ ደንበኞች በሀገሪቱ ዋና ከተማና በዙሪያዋ ያሉ ሲሆን
 በክልል ዋና ዋና ከተሞች ያሉ ሸማቾች ናቸው
 ውጭ ደንበኞች ደግሞ በምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች ናቸው

3.7 ምርቱን ለማስተዋወቅ ኢንተርራይዙ የሚጠቀምባቸው ዘዴዎች፤


 በበራሪ ጽሁፎች፣
 በባዛሮችና ኤግዚቢሽኖች ላይ በመሳተፍ፣
 ለተጠቃሚዎች ወይም ለነጋዴዎች የምርት ናሙና በማሳየት፣

6
 በቃል ማስታወቂያ ሌሎች ዘዴዎችን በመጠቀም

3.8. ኢንተርራይዙ ምርቱን የሚያሰራጭባቸው መንገዶች፤


 በቀጥታ ለተጠቃሚዎች በመሽጥ፣
 በጅምላ ለነጋዴዎች በማስረከብ፣
 ኤክስፖርት ከሚያደርጉ አካላት ጋር በሚፈጠር የገበያ ትስስር፣
 በባዛሮችና ኤግዚቢሽኖች ላይ በመሳተፍ ምርቶችን ይሸጣል፡፡

3.8 ሽያጩ ከፍተኛ ይሆናል ተብሎ የሚገመትባቸው ወራት


 ኢትዮጵያ እና በአውሮፓውያን አዲስ አመት ባዓላት ወቅት
 ጋብቻ በሚከናወንበት ወቅት
 ባጠቃላይ በበጋ የአየር ጸባይ ወቅት ሽያጭ ከፍተኛ ይሆናል፡፡

4. የኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ እቅድ


4.1 የመነሻ ካፒታል እቅድ/ፍላጎት

ሠንጠረዥ 4.1 የመነሻ ካፒታል ዕቅድ ማሳያ


የባለቤቱ አንጡራ
በብድር የሚገኝ ድምር
የካፒታል ፍላጎት ሃብት
ብር ሣ. ብር ሣ.
የኢንቨስትመንትካፒታል 10,000 151,000 161,000
 የሥራ ቦታን ለማመቻቸት 10,000 -
 ለቋሚ ዕቃ ግዢ -
151,110
የማምረቻ ወጪ 69,840 168,440 238,280

7
 ቀጥተኛ የሰራተኛ ደመወዝ/ውሎ አበል 24,440 55,960
 ጥሬ ዕቃ - 112,480
 የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች 45,420
 ቀጥተኛ ያልሆነ የሰራተኛ ደመወዝ/ውሎ
አበል፣
 ኪራይ
 ጥገና
 መብራትና ውሃ
 ትራንስፖርት
 የሽያጭ ወጪ
 የእርጅና ተቀናሽ

ድምር 79,860 319,440 399,300

መግለጫ፡-

 ከአጠቃላይ መነሻ ካፒታል ውስጥ 20 በመቶ የሚሆነውን በኢንተርፕራይዙ የሚሸፈን ሲሆን ይኸውም
በቁጠባ መልክ የሚቀመጥ ነው፡፡ ቀሪው 80 በመቶ በብድር የሚገኝ ይሆናል፡፡

 በመነሻ ካፒታል ውስጥ የተካተተው የማምረቻ ወጪ ለአንድ አመት ከተያዘው የማምረቻ ወጪ የሶስት
ወሩን ብቻ ነው፡፡

4.2 ዓመታዊ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ

4.2.1 የምርት ወቅት:- ከ ሐምሌ 1/2005 እስከ ሰኔ 30/ 2006 ዓ.ም.

4.2.2 የትርፍና ኪሳራ መግለጫ

ሽያጭ 891,394
ሲቀነስ
ቀጥተኛ የጥሬ ዕቃ ወጪ 449,920
ቀጥተኛ የሰው ኃይል ወጪ 80,400
=
አጠቃላይ ትርፍ 361,074

8
ሲቀነስ
ቀጥተኛ ያለሆነ ወጪ 45,420
ያልተጣራ ትርፍ 315,654
ሲቀነስ
የወለድ ተከፋይ 9,432
ሲቀነስ

ከግብር በፊት ትርፍ 306,222

ሲቀነስ

ግብር(15%) 45,933.30

የተጣራ ትርፍ 260,288.7

4.3 የትርፍና ኪሳራ ነጥብ /Break - Even Point/

ሀ. የትፍና ኪሳራ ነጥብ ሽያጭ/BEP/


የትፍና ኪሳራ ነጥብ ሽያጭ/BEP/= ዓመታዊ ሽያጭ x ዓመታዊ ቋሚ ወጪ
ዓመታዊ ሽያጭ - ዓመታዊ ቋሚ ያልሆኑ ወጪዎች
= 891,394 *231510
891,394 - 45,420
= 243,340 ብር
ለ. የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት/BEP/
የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት/BEP/ =የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ዓመታዊ ሽያጭ
የአንድ ምርት መሸጫ ዋጋ
= 243,340

9
118.60
= 2052 /ምርት/
ሐ. የኢንቨስትመንት ተመላሽ/Return on investment/
የኢንቨስትመንት ተመላሽ/Return on investment/ = ዓመታዊ የተጣራ ትርፍ x 100
ጠቅላላ የመነሻ ካፒታል ፍላጎት

=260,288.7 *100
399,300
= 65 %
መግለጫ፡-
 በፊደል ተራ <ሀ> ላይ እንደተመለከተው ይህ ኢንተርፕራይዝ ምንም ዓይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ
ሳይገጥመው ለመቆየት በዓመት ቢያንስ ብር 243,340 የሚያወጣ ሽያጭ ማከናወን ይጠበቅበታል፡፡ ከዚህ
በላይ ከሸጠ አትራፊነቱን የሚያረጋግጥ ሲሆን ከዚህ በታች ከሸጠ ግን ኪሳራ ውስጥ እንደሚገባ
ያመለክታል፡፡
 በፊደል ተራ <ለ> ላይ እንደተመለከተው የትርፍና ኪሳራ ነጥብ ምርት የሚለውን ስንምለከት
ኢንተርፕራይዙ ካለትርፍና ኪሳራ ለመቆየት ቢያንስ የአንዱ ዋጋ ብር 116.80 የሆኑ 2,052 ምርቶችን
በዓመት ማምረት እንደሚጠበቅበት የሚያመለክት ሲሆን ከዚህ መጠን በላይ ቢያመርት አትራፊነቱን፤
ከዚህ መጠን በታች ቢያመርት ኪሳራ ውስጥ እንደሚገባ ያመለክታል፡፡
 በፊደል ተራ <ሐ> የተመለከተው እንደሚያሳየው ኢንተርፕራይዙ ከላይ በተጠቀሰው የምርትና የሽያጭ
መጠን ቢጓዝ በዓመት ውስጥ የጠቅላላ ኢንቨስትመንት ወጪውን 65 % በመቶ መመለስ እንደሚችል
የሚያሳይ ሲሆን አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ወጪውን በአንድ ዓመት ከ ሰባት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ
መመለስ እንደሚችል ያመለክታል፡፡

10
4.4 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዕቅድ
ሠንጠረዥ 4.1 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ማሳያ
ወራት ሐም ነሐ መስ ጥቅ ህዳ ታህ ጥር የካ መጋ ሚያ ግን ሰኔ
ገቢ ገንዘብ

በእጅ ላይ ያለው 399,300 243,924.2 231,087.9 206,037.6 199,558.3 193,079.0 186,599.7 198,690.4 210,781.1 222,871.8 234,962.5 247,053.2
ገንዘብ
37, 37,14 55,7
ከሽያጭ የሚገኝ ገቢ 37,142 142 2 13 55,713 55,713 74,283 74,283 74,283 74,283 74,283 74,283

- - - -                
ሌላ ገቢ
ጠቅላላ ገቢ የሚሆን 445,012.5 281,066.2 268,230 261,751 255,271 248,792 260,883 272,973 285,064 297,155 309,246 321,336
ገንዘብ
ወጪ ገንዘብ

37,493.30 37,493.30 37,493.30 37,493.30 37,493.30 37,493.30 37,493.30 37,493.30 37,493.30 37,493.30 37,493.30 37,493.30
ቀጥተኛ የጥሬ ዕቃ ወጪ
6,700 6,700 6,700 6,700 6,700 6,700 6,700 6,700 6,700 6,700 6,700 6,700
ቀጥተኛ የሠራተኛ ወጪ
3,785 3,785 3,785 3,785 3,785 3,785 3,785 3,785 3,785 3,785 3,785 3,785
ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ
151,110                      
የቋሚ ዕቃ ግዢ ወጪ
0   12,214 12,214 12,214 12,214 12,214 12,214 12,214 12,214 12,214 12,214
የብድር ክፍያ ወጪ
2,000 2,000 2,000 2,000 2,000 2,000 2,000 2,000 2,000 2,000 2,000 2,000
ሌላ ወጪ
201,088 49,978 62,192 62,192 62,192 62,192 62,192 62,192 62,192 62,192 62,192 62,192
ጠቅላላ ወጪ
243,924.2 231,087.9 206,037.6 199,558.3 193,079.0 186,599.7 198,690.4 210,781.1 222,871.8 234,962.5 247,053.2 259,143.9
የገቢና የወጪ ልዩነት

መግለጫ፡-
የሽያጭ መጠን ለመጀመሪያዎቹ 3 ወራት ግማሽ ያህል ሲሆን ከአራተኛዉ ወር ጀምሮ ዕድገቱ ከ 25 እስከ 50 በመቶ ጭማሪ ይኖረዋል፡፡
የብድር መጠኑ የጠቅላላ ኢንቨስትመንቱን 80 በመቶ፣ወለዱም 10 በመቶ፣የእፎይታ ጊዜ 2 ወር እንዲሁም ብድሩ ተከፍሎ የሚጠናቀቅበት ጊዜ 3 ዓመት እንደሚሆን ታሳቢ
ይደረጋል፡፡
የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት የዝግጅት ጊዜ በመሆኑ ለጥሬ እቃ ግዢ የሚውለው ወጪ እና የምርት መጠን ዝቅተኛ እንደሚሆን ታሳቢ ይደረጋል፡፡

11
5. የኢንተርፕራይዙ የአደረጃጀትና የአስተዳደር እቅድ
5.1 የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት
ኢንተርፕራይዙ ጥረት የጫማ ሥራ በሚባል የንግድ ሥም በሽርክና ማኅበር ተመዝግቦ ያለ ሲሆን የሥራ አድራሻውም
በአዲስ አበባ ከተማ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 01 ይሆናል::

5.2 የኢንተርፕራይዙ መዋቅር

ኢንተርፕራይዙ በአቶ/ወ/ሮ/ሪት X አስተዳደርነት የሚመራ ሲሆን አቶ/ወ/ሮ/ሪት X የሰው ሃብት አስተዳደርና የምርት
ጉዳይ ኃላፊ አቶ/ወ/ሮ/ሪት Y የገበያ አማካሪ፣ አቶ/ወ/ሮ/ሪት Z የፋይናንስ ጉዳይ፣ አቶ/ወ/ሮ/ሪት M የግዢ እና
አቶ/ወ/ሮ/ሪት N ገንዘብ ያዥ ኃላፊ በመሆን ያገለግላሉ::

የኢንተርፕራይዙ አስተዳደራዊ መዋቅር














የጭ



አደ








ርጊ

ግራፍ 5.1 አስተዳደራዊ መዋቅር


5.3. ቅድመ ምርት የሚከናወኑ ተግባራት
ምሣሌ፤ ኢንተርፕራይዙ ወደ ምርት ለመግባት የሚያስችሉትን የሚከተሉትን ተግባራት በተቀመጠው መርኃግብር
ለማከናወን አቅዷል፡፡

1. የንግድ ሥራውን ማስመዝገብ/ፈቃድ ማውጣት


2. የንግድ እቅድ ማዘጋጀት
3. የብድር ጥያቄ ማቅረብ
4. መሣሪያና ቁሳቁስ አቅራቢ ድርጅትን ማነጋገር
5. የመስሪያ ቦታውን
6. ሠራተኛ መቅጠር
7. መሣሪያዎችን መትከል
8. ጥሬ ዕቃውን መግዛት
9. የሙከራ ምርት ማምረት

5.4 የጥረት የጫማ ሥራ ስራ የሽርክና ኢንተርፕራይዝ የቅድመ ምርት ዕቅድ የድርጊት መርሃግብር
ሠንጠረዥ 5.1፡-የድርጊት መርሃ ግብር
የድርጊት መርሃ ግብር(በሣምንት)
ተቁ ተግባራት
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12
1 የንግድ ሥራውን ማስመዝገብ
/ፈቃድ ማውጣት
2 የንግድ እቅድ ማዘጋጀት
3 የብድር ጥያቄ ማቅረብ
4 መሣሪያና ቁሳቁስ አቅራቢ
ድርጅን ማነጋገር
5 የመስሪያ ቦታውን/ህንጻውን
ማዘጋጀት
6 ሠራተኛ መቅጠር
7 መሣሪያዎችን መትከል
8 ጥሬ ዕቃውን መግዛት
9 የሙከራ ምርት ማምረትና
ለገበያ ማቅረብ

13

You might also like