You are on page 1of 11

ኢትዮ ኮን ብረታ ብረት ስራ ማህበር

የጀማሪ ጥቃቅን የንግድ ሥራ እቅድ/Business Plan/

ሐምሌ 2014 ዓ.ም

1
ማውጫ

1.የኢንተርፕራይዙአጠቃላይመረጃ.........................................................................................................................3
2. የኢንተርፕራይዙየምርትእቅድ............................................................................................................................4
2.1 ዓመታዊየምርትእቅድ.................................................................................................................................4
2.2 የምርትሂደት/Production process/...........................................................................................................5
2.3 የምርቱመሸጫዋጋ ስሌት............................................................................................................................5
2.4 የአንድዓመትየጥሬዕቃፍላጎት........................................................................................................................5
2.5 የቋሚዕቃዎችእቅድ...................................................................................................................................6
2.6 ቀጥተኛየሰውኃይልወጪእቅድ......................................................................................................................6
2.7 ሌሎችዓመታዊየሥራማስኬጃወጪዎች...........................................................................................................7
2.8 የማምረቻወጪ/Production Cost/............................................................................................................7
3 የኢንተርፕራይዙየገበያእቅድ...............................................................................................................................7
3.1 የኢንተርፕራይዙየአንድዓመትየሽያጭእቅድ......................................................................................................7
3.2 የምርቱዋናተወዳዳሪዎች:............................................................................................................................7
3.3 መልካምአጋጣሚዎች፡...............................................................................................................................8
3.4 ስጋቶች..................................................................................................................................................8
3.5 የየብረታብረትሥራውጤትደንበኞች...............................................................................................................8
3.6 የምርቱደንበኞችመልክዓምድራዊስርጭት.........................................................................................................8
3.7 ምርቱንለማስተዋወቅኢንተርራይዙየሚጠቀምባቸውዘዴዎች፤................................................................................8
3.8 ኢንተርራይዙምርቱንየሚያሰራጭባቸውመንገዶች፤.............................................................................................8
3.8 ሽያጩከፍተኛይሆናልተብሎየሚገመትባቸውወራት.............................................................................................9
4. የኢንተርፕራይዙፋይናንስእቅድ..........................................................................................................................9
4.1 የመነሻካፒታልእቅድ/ፍላጎት.........................................................................................................................9
4.2 ዓመታዊየትርፍናኪሳራመግለጫ..................................................................................................................10
4.3 የትርፍናኪሳራነጥብ /Break - Even Point/...............................................................................................11
4.4 የጥሬገንዘብፍሰትዕቅድ.............................................................................................................................13
5. የኢንተርፕራይዙየአደረጃጀትናየአስተዳደርእቅድ......................................................................................................1
5.1 የኢንተርፕራይዙአደረጃጀት.........................................................................................................................1
5.3 ቅድመምርትየሚከናወኑተግባራት..................................................................................................................1
5.4 የአፍሪካየብረታብረትየሽርክናኢንተርፕራይዝየቅድመምርትዕቅድየድርጊትመርሃ-ግብር...................................................2

2
1. የኢንተርፕራይዙአጠቃላይመረጃ

1.1 የኢንተርፕራይዙ ሥም፡- አፍሪካየብረታ ብረት ስራ ኢንተርፕራይዝ


1.2 አድራሻ፡-ክልልአዲስ አበባ፣ ከተማ፣አዲስ አበባቀበሌ፣.፣ የቤት ቁጥር.፣ ስልክ ቁጥር. ፋክስ ቁጥር. ኢ-ሜል

1.3 ኢንተርፕራይዙ የተሰማራበት የስራ አይነት፡- የብረታ ብረት በርና መስኮት ማምረቻ ድርጅት

1.4 የኢንተርፕራይዙ ዓይነት፡- ጀማሪ ጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ


1.5 የኢንተርፕራይዙ የሥራ ቦታ ሁኔታ፡ 60 ካ.ሜ
የኢንተርፕራይዙ የመስሪያ/ማምረቻ ቦታ ከመንግስት ወይም ከሌሎች የመስሪያ ቦታ አከራዮች በኪራይ በማግኘት የሚሰራ ይሆናል፡፡

የማምረቻ አካባቢምርጫንበተመለከተ ኢንተርፕራይዙ የተለያዩ ግብዓቶችን በቅርበት የሚያገኝበት እና ለገበያ ቅርበት ያለዉ ቦታ መሆን
አለበት፡፡ በዚህም መሰረት በከተማዉ በማንኛዉም ቦታ መሆን እንደሚችል ይታመናል፡፡

የመስሪያ ቦታ መጠን ለአራት ባለሙያዎች ለምርት፣ ለጥሬ ዕቃና ለምርት ማስቀመጫ እና ለቢሮሚያስፈልግ ቦታን የሚያካትትመሆን
ይኖርበታል፡፡

1.6 የእቅዱ አመት ከጥር 1/2013 እስከ ታህሳስ 2014 ዓ.ምነው፡፡


1.7 የኢንተርፕራይዙ ባለቤት/ቶች ግላዊ መረጃ

i. ሥም፡- ገበየው ታረቀኝ


ii. የትምህርት ደረጃ፡- ከቴክኒክና ሙያ የተመረቀ
iii. የሥራ ልምድ፡- በዚህ ሥራ ልምደና ክህሎት ያለው
iv. ስለ ምርቱ/አገልግሎቱ ያለው/ያላት እውቀት ወይም ክህሎት፡-በብረታ ብረት ስራ ላይ ስልጠና የወሰደ ወይም በቂ
ልምድ ያለው፡፡
v. በድርጅቱ ያለው/ያላት የሥራ ድርሻ፡-ሥራ አስኪያጅ

1.8 ኢንተርፕራይዙ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ /ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽዖ

 ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት የሚኖረው ጠቀሜታ


 በዘርፉ ለሚሳተፉ አካላት የስራ እድል በመፍጠር የአንቀሳቃሾችን ብዛት ይጨምራል፣
 ለዚህ ዘርፍ አንቀሳቃሾች የገቢ ምንጭ በመሆን ኑሯቸውን እንዲያሻሽሉ ይረዳል፣
 የዘርፉ አንቀሳቃሾች ያላቸውን ዕውቀት በጋራ በመጠቀም የኢንተርፕራይዙን ልማት ውጤታማ ለማድረግ ያስችላል፡፡

ለሀገር ኢኮኖም የሚኖረው አስተዋጽኦ


 የኢንደስትሪና ከተማ ልማት ስትራቴጅ ለማፋጠን

3
 በማኑፋክቸሪንግ እና በኮንስተራክሽን ንዑስ ዘርፉ ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል
 ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ይተካል
 ከፍተኛ የስራ ዕድል መፍጠር ያስችላል፣
 የሀገርን ገጽታ ለመገንባት የራሱን አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡

2. የምርት ሂደት/Production process/


አፍሪካየብረታ ብረት ስራ ኢንተርፕራይዝ የምርት ሂደት እንደሚከተለዉ ሊገለጽ ይችላል፡፡

ብረቶችን
የምርት ጥራቱን
ጥሬ እቃ በሚፈለገው የተዘጋጁትን
ዲዛይን የጠበቀ ጥሬ
መግዛት ልኬት መገጣጠም
ማዘጋጀት እቃ ማፈላለግ
ማዘጋጀት

የተጠናቀቀው
የተመረተውን የምርት የተረከበውን
ን ምርት
ምርት ጥራት ማጠናቀቂያ ምርት ወስዶ
ለደምበኛ
ማየት ስራ መስራት መግጠም
ማስረከብ
ማሳሰቢያ የጥራት ቁጥጥሩ ከመጀመሪያ እስከ ማጠናቀቂያ ስራ የሚከናወን ይሆናል

2.1 የጥሬ ዕቃው ምንጭና አቅርቦት

ለብረታ ብረት ስራ የሚዉሉ ግብዓቶች ከተለያዩ ቦታዎች መግዛት የሚቻል ሲሆን ከነዚህ መካከል በቅርበት ከሚገኙ
ነጋዴዎች፣ከቸርቻሪዎችና በችርቻሮም ሆነ በጅምላ ከሚያከፋፍሉ አከፋፋዮች ወይም ፋብሪካዎች ማግኘት ይቻለል፡፡

2.1.1 የቋሚ ዕቃዎች እቅድ


ሰንጠረዥ 2.3 ፡- የቋሚ ዕቃዎች ፍላጎት ማሳያ
ቋሚ ዕቃ ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
ተ.ቁ የቋሚ ዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት አሁን ሊገዛ መግለጫ
ብር ሣ. ብር ሣ.
ያለ የታቀደ
1 መበየጃ ማሽን በቁጥር 1 - 1 7000 00 7000 00
2 ድሪል ማሽን በቁጥር 1 - 1 2100 00 2100 00
3 ግራይንደር ማሽን በቁጥር 1 - 1 3000 00 3000 00
4 መዶሻ በቁጥር 2 - 2 200 00 400 00
5 ፒንሳ በቁጥር 2 - 2 50 00 100 00
6 ሞርሳ በቁጥር 2 - 2 1500 00 3000 00

4
7 ስኳድራ በቁጥር 2 - 2 30 60 00
8 ካቻ ቢቴ በቁጥር 2 - 2 25 00 50 00
9 መቀጥቀጫ መካከለኛ በቁጥር 1 - 1 3000 00 3000 00
10 መጋዝ በቁጥር 2 - 2 80 00 160 00

11 ሜትር በቁጥር 2 - 2 30 00 60 00
12 የብየዳ ጎግል በቁጥር 2 - 2 35 00 70 00
13 የቆዳ ጓንት በቁጥር 4 - 4 50 00 200 00
ድምር 24 - 24 17100 00 19200 00

2.1.2 ሌሎች ዓመታዊ የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች


በአንድ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝቀጥተኛያልሆነ ወጪ ውጪና ሌሎች የስራ ማስኬጃ ወጪዎች በተለያ ምክንያቶች
በአጠቃላይ ወጪ ዉስጥ ለማካተት ዓመታዊ አጠቃላይ ወጪ እንደሚከተለዉ ቀርቧል፡፡

ሰንጠረዥ 2.5 ፡- ሌሎች ወጪዎች


የ w ጪ m-N
t.ቁ ወጪ ‰
BR ሣ.
1 የሽያጭ ወጪ 4800 00 በወር 400 ብር
2 የዕርጅና ቅናሽ ወጪ 1920 00 10 ፐርሰንት
3 ቀጥተኛያልሆነ ወጪ 00 00
4 የመስሪያቦታኪራይ 12,960 00
5 ሌሎች የስራ ማስኬጃ ወጪዎች 00 00
ወጪ 19680 00

2.2 የማምረቻ ወጪ/Production Cost/


ሰንጠረዥ 2.6፡- የማምረቻ ወጪ ማሳያ
ተ.ቁ የወጪ አይነት የወጪ መጠን ምርመራ
ብር ሣ.
1 የጥሬ ዕቃ 407908 00
2 ቀጥተኛ የሰው ኃይል 43200 00
3 የሥራ ማስኬጃ 81581 60
ጠቅላላ የማምረቻ ወጪ 532689 00

3.2 የምርቱዋና ተወዳዳሪዎች


አፍሪካ የብረታ ብረት ስራ የተለያዩ በሀገር ዉስጥ ምርቶችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለማምረት የተቋቋመ ኢንተርፕራዝ ሲሆን
በተመሳሳይ ሥራ ላይ ተሰማርተዉ ያሉ ነባር አምራቾች ከፍተኛ ተወዳዳሪው እንደሚሆኑ ይገመታል፡፡ ይህ ኢንተርፕራይዝ በተለያዩ
የሰዉ ሀይል ስብጥር የተቋቋመና ለስራዉ አስፈላጊ የሆኑ ስልጠናዎችንና ቴክኖሎጂዎችን የሚጠቀም ሲሆን ባለሙያዎቹም ለስራዉ

5
ከፍተኛ ፍቅርና ተነሳሽነት እንዲሁም የሙያ ብቃት ያላቸዉ በመሆኑ ከተወዳዳሪዎች በተሻለ መልኩ ወደ ገቢያ በመግባት ዉጤታማ
መሆን ይችላል፡፡

አፍሪካ የብረታ ብረት ስራ ኢንተርፕራይዝ ስራውን ለማከናወን የተለያዩ ጥናት በማድረግ ወደ ስራ የገባ ድርጅት በመሆኑ
የሚከተሉትን መልካም አጋጣሚዎችና ስጋቶች ሊገጥመዉ ይችላል፡፡

3.3 መልካም አጋጣሚዎች


 የኮንስትራክሽን ዘርፉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱ
 ለማምረቻ የሚሆኑ ጥሬ ዕቃዎች ከሀገር ውስት ማግነት መቻሉ፣
 ስራዉ በአንጻራዊነትበአነስተኛ ካፒታል መጀመር መቻሉ፣
 ዘርፉ በመንግስት ልዩ ትኩረት የተሰጠው መሆኑ፣

3.4 ስጋቶች
 ጥሬ ዕቃ በጥራት፣ በሚፈለገዉ ጊዜና መጠን ማግኘት አለመቻል፣
 የምርት መሸጫና ማሳያ ቦታ በበቂ ሁኔታና በገቢያ አካባቢ ያለማግኘት፣
 የተሸሻሉ ቴክኖሎጅወችን በየጊዜው አለማግኘት
 በተለያዩ ስልጠና ሰጪ ተቋማት አዳዲስና የሙያ ክፍተት ማሟያ ስልጠናዎችን ያለማግኘት፡፡

3.5 የየብረታ ብረትሥራ ውጤትደንበኞች


 60 በመቶ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ኮንትራክተሮች
 40 ቤቶችን በመስራትና በማደስ ላይ ያሉ ተጠቃሚወች

3.6 የምርቱደንበኞች መልክዓምድራዊ ስርጭት


የኢንተርፕራይዙ ምርቶች ሙሉ በሙሉበሃገር ውስጥ ደንበኞች የሚሸፈን ይሆናል፡፡ከዚህ ከሀገር ውስጥ ሽያጭ ደግሞ አብዛኛው
ሽያጭ የሚከናወነው ለአዲስ አበባ እና ለአከባቢዉ ተጠቃሚዎች ወይም ኮንትራክተሮች ሲሆን እንደ አስፈላጊነቱ ለሌሎች
ክልሎች በትዕዛዝ ያቀርባል፡፡

3.7 ምርቱንለማስተዋወቅ ኢንተርራይዙ የሚጠቀምባቸው ዘዴዎች፤


 በበራሪ ጽሁፎች፣
 በባዛሮችና ኤግዚቢሽኖች ላይ በመሳተፍ፣
 ለተጠቃሚዎች ወይም ለኮንትራክተሮች የምርት ናሙና በማሳየት፣
 እንደ አስፈላጊነቱ ሌሎች ዘዴዎችን በመጠቀም ምርቶችን ያስተቃውቃል፡፡

3.8 ኢንተርራይዙ ምርቱንየሚያሰራጭባቸው መንገዶች፤


 በቀጥታ ለተጠቃሚዎች በመሽጥ፣
 በትዛዝ ለኮንትራክተሮች በማስረከብ በማስረከብ፣
 በባዛሮችና ኤግዚቢሽኖች ላይ በመሳተፍ ምርቶችን ይሸጣል፡፡

6
3.8 ሽያጩ ከፍተኛ ይሆናል ተብሎ የሚገመትባቸው ወራት
ከመስከረም እስከነሀሴ ገበያው ቢኖርም ሃምሌና ነሃሴ ላይ ገበያው በተወሰነ መልኩ ሊቀንስ ይጭላል ምክንያቱም ሃምሌና ነሃሴ ላይ
በተወሰነ መልኩ የኮንስትራክሽን ስራው ስለሚቀንስ፡፡

4. የኢንተርፕራይዙ ፋይናንስ እቅድ


4.1 የመነሻ ካፒታል እቅድ/ፍላጎት

ሰንጠረዥ 4.1 የመነሻካፒታልዕቅድማሳያ


የባለቤቱአንጡራሃብት በብድርየሚገኝ
የካፒታልፍላጎት ድምር
ብር ሣ. ብር ሣ.
የኢንቨስትመንትካፒታል
 የሥራቦታንለማመቻቸት 3000 00 - - 3000.00
 ለቋሚዕቃግዢ - - 19200 00 19200.00
የማምረቻ ወጪ

7
 ቀጥተ የሰራተኛ ደመወዝ/ውሎአበል 10800 00 - 10800
 ጥሬዕቃ 101952 50 101952
 የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች 20395 25 20395

 ኪራይ
 ጥገና
 መብራትና ውሃ
 ትራንስፖርት
 የሽያጭ ወጪ
 እርጅና ቅናሽ

ድምር 34195 25 121152 50 155347

መግለጫ፡-

 ከአጠቃላይ መነሻ ካፒታል ውስጥ 20 በመቶ የሚሆነውን በኢንተርፕራይዙ የሚሸፈን ሲሆን ይኸውም በቁጠባ
መልክ የሚቀመጥ ነው፡፡ ቀሪው 80 በመቶ በብድር የሚገኝ ይሆናል፡፡

 በመነሻ ካፒታል ውስጥ የተካተተው የማምረቻ ወጪ ለአንድ አመት ከተያዘው የማምረቻ ወጪ የሶስት ወሩን ብቻ
ነው፡፡

8
5. የኢንተርፕራይዙ የአደረጃጀትና የአስተዳደር እቅድ
5.1 የኢንተርፕራይዙ አደረጃጀት
ኢንተርፕራይዙ አፍሪካ የብረታ ብረትበሚባልየንግድሥምሽርክናተመዝግቦያለሲሆንየሥራአድራሻውምበአ/አ ክልልበቦሌ
ከተማበ_______ቀበሌ ይሆናል::

5.2 የኢንተርፕራይዙ መዋቅር

ኢንተርፕራይዙ በአቶ አዲስ አሰፋ አስተዳደርነት የሚመራ ሲሆን አቶ እሸቱ የሰው ሃብት አስተዳደርና የምርትጉዳይ ኃላፊ አቶ ክቡር
የገበያ አማካሪ ፣አቶ ዝና የፋይናንስጉዳይ፣ አቶ ማሞ የ ግዢናገንዘብያዥኃላፊበመሆንያገለግላሉ::

የኢንተርፕራይዙአስተዳደራዊመዋቅር

ኃላፊና
አስተዳደር

ገንዘብ
የሽያጭ የግዢ ያዥና
ጉዳዮች ጉዳዮች የገበያ
ሃላፊ
ግራፍ 5.1 አስተዳደራዊመዋቅር

9
5.3 ቅድመ ምርት የሚከናወኑ ተግባራት
ኢንተርፕራይዙወደምርትለመግባትየሚያስችሉትንየሚከተሉትንተግባራትበተቀመጠውመርኃ-ግብርለማከናወንአቅዷል፡፡

1. የንግድ ሥራውን ማስመዝገብ/ፈቃድ ማውጣት

2. የብድር ጥያቄ ማቅረብ

3. መሣሪያና ቁሳቁስ አቅራቢ ድርጅቶችን ማነጋገር

4. የመስሪያ ቦታውን ማዘጋጀት

5. ሠራተኛ መቅጠር

6. መሣሪያዎችን መትከል

7. ጥሬ ዕቃውን መግዛት

8. የሙከራምርትማምረት

5.4 የአፍሪካ የብረታ ብረት የሽርክና ኢንተርፕራይዝ የቅድመ ምርት ዕቅድ የድርጊት መርሃ-ግብር
ሰንጠረዥ 5.1፡- መርሃግብር
የድርጊትመርሃግብር(በወራት)
ተቁ ተግባራት
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12
1 የንግድሥራውንማስመዝገብ
/ፈቃድማውጣት
2 የንግድእቅድማዘጋጀት
3 የብድርጥያቄማቅረብ
4 መሣሪያናቁሳቁስአቅራቢድርጅንማነጋገር
5 የመስሪያቦታውን/ህንጻውንማዘጋጀት
6 ሠራተኛመቅጠር
7 መሣሪያዎችንመትከል
8 ጥሬዕቃውንመግዛት
9 የሙከራምርትማምረትናለገበያማቅረብ

10
1

You might also like