Professional Documents
Culture Documents
11 (Repaired)
11 (Repaired)
ቁጥር--------------------------------
ቀን --------------------------------
ለአስተዳደርና ተ/ጉ/ም/ፕሬዝዳንት
ኦቢዩ
የሚገኘው Volvo ጄኔሌተር ካሁን በፊት ሰርቪስ ተደርጎ የሚያውቅ በመሆኑ በአስቸኳ ጥገናና የቁሳቁስ ግቪ
እደፈፀምልን ብጠይቅም ሊመለስልን ተማሪዎች ከመግባታቸው በፊት አቃዎቹ እዲገዛልን ከዚህ የተዘረዘሩት
አቃዎች ዝርዝር
1.ፓምፒቾዩ ብዛት 02 ፍሬ
2. ዳፕራተር 05
3. ሪሎ 10
ከሰላምታ ጋር
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
ለኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና ተማሪዎች ጉ/ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት
ጭሮ
ጉዳዩ፡- የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 4- 26640 ኢት ሚኒባስ መኪና የመድህን ሽፋን 10% ክፍያ እንዲፈጸምልን ስለመጠየቅ
ይሆናል
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ንብረትነቱ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የሆነው የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 4-26640
ኢት ሚኒባስ መኪና በቀን ነሐሴ 30 ቀን 2012 ዓ/ም በደረሰበት አደጋ ምክንያት በኢትዮጵያ መድህን ድርጅት በኩል
ለጥገና መላካችን ይታወቃል በዚሁ መሰረት ሰራው የተጠናቀቀና በውል ቁጥር 507/2009 ዓ/ም በኢ.ፌ.ዴ.ሪ
የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት እና በኢትዮጵያ መድህን ድርጅት መካከል በተደረገ የውል ስምምነት
ይከፍላል በሚል በተስማሙት መሰረት ብር 500 (አምስት መቶ) ወጪ ተደርጎ ክፍያው ተፈጽሞ መኪናው
ከሰላምታ ጋር
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602
Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226,
Chiro, Ethiopia
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
Facility Development Mgmt ፋሲሊቲ ማናጅመንት ልማት
ዳይሬክቶሬት
2. የተሸከርካሪው ዓይነት------------------------
3. ሞዴል-----------------------------------------------
4. የቻንሲ ቁጥር--------------------------------------
5. የሞተር ቁጥር------------------------------------
6. የተገዛበት ዋጋ------------------------
7. የሰሌዳ ቁጥር--------------------------------------
ስም---------------------- ስም-----------------------
ፊርማ------------------------
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
Oda Bultum University Directorate of የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ፋሲሊቲ
ማናጅመንት
Facility Development Mgmt ልማት ዳይሬክቶሬት
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ቀን-----------------------
ቁጥር--------------------
አዲሰ አበባ
የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ ለስራ ማሰፈፀሚያ የሚሆን 5 ሞተር ሳይክል ሞዴል TVS APACHER RTR 108 የሻንሲ
ይሁን እንጂ እነኚህን ሞተር ሳይክሎች ለስራ አገልግሎት ላይ ለማዋል ታርጋ እንዲሁም የመንቀሳቀሻ ፍቃድ
ስለሚያስፈልገን አዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን እነኚህን የሞተር ሳይክሎች ታርጋ እና የመንቀሳቀሻ ፍቃድ
ከሰላምታ ጋር
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
Oda Bultum University Directorate of የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ፋሲሊቲ
ማናጅመንት
Facility Development Mgmt ልማት ዳይሬክቶሬት
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን -------------------------
Date

ጉዳዩ፡- አዲስ ታርጋ እና መንቀሳቀሻፍቃድ እንዲሰጠን ስለመጠየቅ
የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ ለስራ ማሰፈፀሚያ የሚሆን 5 ሞተር ሳይክል ሞዴል TVS APACHER RTR 108 የሻንሲ
ይሁን እንጂ እነኚህን ሞተር ሳይክሎች ለስራ አገልግሎት ላይ ለማዋል ታርጋ እንዲሁም የመንቀሳቀሻ ፍቃድ
ስለሚያስፈልገን አዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን እነኚህን የሞተር ሳይክሎች ታርጋ እና የመንቀሳቀሻ ፍቃድ
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
ለአስተዳደርና ተማሪዎች ጉዳይ ም/ፕሬዝደንት
ጭሮ
እንደሚታወቀው በነጀባስ ካምፓስ ተማሪዎች በማስገባት ሂደት ውስጥ በካምፓሱ ውስጥ ሲሰሩ ለነበሩ ጊዜያዊ
መጸዳጂያ ቤት ሻወር ቤት የልብስ ማጠቢያ ኩሽና እና ስቶር ስራ ከአቶ መሀዲ ሱቅ በብድር የተወሰዱ ከዚህ በታች
የአንዱ
የዕቃው ዓይነት ብዛት ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1.የቆብ ሚስማር 20 600 12000
2.ሚስማር 30 600 18000
3. T 75’’ 32 50 1600
4. Soket 1’’ 10 100 1000
5. Reducer 1’’-3/4’’ 10 100 1000
6. T 1’’ 5 115 575
7. Getvalve ½ ‘’ 40 230 9200
8. Shawe head 40 80 3200
9. Nippls ½’’ 50 40 2000
10.ማጠፊያ 50 70 3500
11. T ½’’ 40 70 2800
12. Getvalve ½’’ 5 230 1150
13. Pipe ½’’ 4 700 2800
14.የቆርቆሮ ሚስማር 3 230 690
15.የቆርቆሮ ሚስማር 25 210 5250
64765
ከሰላምታ ጋር
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
Oda Bultum University Directorate of የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ፋሲሊቲ
ማናጅመንት
Facility Development Mgmt ልማት ዳይሬክቶሬት
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን --------------------------
Date
ጭሮ
ከላይ በርሱ ለመጥቀስ እደተሞከረው በቀን 22/12/13 ለነበረው የተማሪዎች የምረቃ ስነስርዓት በኪራይ የመጣ
ድንካን ከመኪና በማውረድ እና ድንኳኑን በመጣል በመጨረሻም በማፍረሽ የጫኑ የቀን ሰራተኞች ክፍያ
እንዲፈጸምላቸው እንጠይቃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
Oda Bultum University Directorate of የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ፋሲሊቲ
ማናጅመንት
Facility Development Mgmt ልማት ዳይሬክቶሬት
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን --------------------------
Date
ጭሮ
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
ጉዳዩ - ክፍያ ስለመጠየቅ ይሆናል
ከላይ በርሱ ለመጥቀስ እደተሞከረው የተማሪዎች መጸዳጂያ ቤት ተደፍኖ ወደውጪ በመፍሰሱ ይህንን ችግር
ከሰላምታ ጋር
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
Oda Bultum University Directorate of የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ፋሲሊቲ
ማናጅመንት
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን -------------------------
Date
ጭሮ
ከዚህ በላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የፋሲሊቲ ማኔጅመንት ስራ ክፍል ሰራተኞች የሆኑት
1.ሰለሞን ምክረ
2.አንድዬ ዱባለ
ከሰላምታ ጋር
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
Oda Bultum University Directorate of የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ፋሲሊቲ
ማናጅመንት
Facility Development Mgmt ልማት ዳይሬክቶሬት
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ቁጥር ------------------
Ref.No.
ቀን --------------------------
Date
ጭሮ
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
ተ/ቁ የሾፌር ስም/የታርጋ ከ---- እስከ የሰርቪስ ሰዓት
ቁጥር
1 4-26639 ሶፍዩ መጋቢት 6-መጋቢት 9 ንጋት 10፡30 -11፡30
2 4-23723 በድሩ አልይ መጋቢት 10-መጋቢት 14 ንጋት 10፡30 -11፡30
3 4-26640 ደመላሽ መጋቢት 15-መጋቢት 19 ንጋት 10፡30 -11፡30
ሰለሞን ማሳሰቢያ
4 4-26639 ሶፍዩ መጋቢት 20-መጋቢት 24 ንጋት 10፡30 -11፡30 ፡- ንጋት
5 4-23723 በድሩ አልይ መጋቢት 25-መጋቢት 29 ንጋት 10፡30 -11፡30
6 4-26640 ደመላሽ መጋቢት 30-ሚያዝያ 4 ንጋት 10፡30 -11፡30
ሰለሞን
7 4-26639 ሶፍዩ ሚያዝያ 5-ሚያዝያ 9 ንጋት 10፡30 -11፡30
8 4-23723 በድሩ አልይ ሚያዝያ 10 -ሚያዝያ 14 ንጋት 10፡30 -11፡30
9 4-26640 ደመላሽ ሚያዝያ 15 -ሚያዝያ 19 ንጋት 10፡30 -11፡30
ሰለሞን
10 4-26639 ሶፍዩ ሚያዝያ 20-ሚያዝያ 24 ንጋት 10፡30 -11፡30
11 4-23723 በድሩ አልይ ሚያዝያ 25-ሚያዝያ 29 ንጋት 10፡30 -11፡30
12 4-26640 ደመላሽ ሚያዝያ 30-ግንቦት 4 ንጋት 10፡30 -11፡30
ሰለሞን
13 4-26639 ሶፍዩ ግንቦት 5-ግንቦት 9 ንጋት 10፡30 -11፡30
14 4-23723 በድሩ አልይ ግንቦት 10-ግንቦት 14 ንጋት 10፡30 -11፡30
15 4-26640 ደመላሽ ግንቦት 15-ግንቦት 19 ንጋት 10፡30 -11፡30
ሰለሞን
16 4-26639 ሶፍዩ ግንቦት 20-ግንቦት 24 ንጋት 10፡30 -11፡30
17 4-23723 በድሩ አልይ ግንቦት 25-ግንቦት 29 ንጋት 10፡30 -11፡30
18 4-26640 ደመላሽ ግንቦት 30-ሰኔ 4 ንጋት 10፡30 -11፡30
ሰለሞን
19 4-26639 ሶፍዩ ሰኔ 5-ሰኔ 9 ንጋት 10፡30 -11፡30
20 4-23723 በድሩ አልይ ሰኔ 10-ሰኔ 14 ንጋት 10፡30 -11፡30
21 4-26640 ደመላሽ ሰኔ 15-ሰኔ 19 ንጋት 10፡30 -11፡30
ሰለሞን
22 4-26639 ሶፍዩ ሰኔ 20-ሰኔ 24 ንጋት 10፡30 -11፡30
23 4-23723 በድሩ አልይ ሰኔ 25-ሰኔ 29 ንጋት 10፡30 -11፡30
24
ሲጽፉልን4-26640 ቁጥር ይግለጹ ሰኔ 30-ሐምሌ 4
ደመላሽ
የኛን ደብዳቤ ንጋት 10፡30 -11፡30 Please Quote Our Reference
In Replying,
ሰለሞን
10፡30 ወደ ግቢ ለሚባ ሾፌር የተማሪዎች ክልኒክ እንደ አንቡላንስ አገልግሎት የሚሰጥ አዳሪ ሾፌር ለተረኛ ሰርቪስ
ይሰጣል
ለተማሪዎች ምግብ ቤት ሰርቪስ የሰጠ ሾፌር ከጠዋቱ 3፡00 ሠዓት ጀምሮ የከተማ ውስጥ ስራዎችን ያከናውናል፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለስምሪት አስተባባሪ
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን -------------------------
Date
ከ ፋሲሊቲ ማኔጅመንት
ጭሮ
በቀን 3/7/2011 ዓ/ም ቁጥር የተ.አ/107917 በተጻፈ ደብዳቤ አቶ ሀብታሙ ታደሰ የተባለ ግለሰብ በተደጋጋሚ
በመገኘቱ ለተማሪዎች አገልግሎት ሱፕርቫይዘር በተደረገ ጥቆማ መሰረት ግለሰቡን የከብት እርድ በሚከናወንበት ቦታ
እንዳይገኝ በማስጠንቀቂያ ጭምር የተባረረ መሆኑን በመግለጽ በቀን 02/07/2011 ዓ/ም ደግሞ ከላይ በስም
የተጠቀሰው ግለሰብ ምላስና ሰንበር በመቀላቀል ቢያንስ በግምት 2 ኪ.ግ የሚሆን ንፁህ ስጋ ለተማሪዎች የምግብ
አገልግሎት የሚውል ይዞ ሊወጣ ሲል እጅ ከፍንጅ ተይዞ ለግብቢ ጸጥታና ደህንነት ኃላፊ ለሆኑት ለአቶ በየነ ረጋሳ
ሪፖርት ተደርጎ ለፖሊስ ተላልፎ እንዲሰጥ ከነኤግዚቢት በጥበቃ አማካኝነት ቢላክላቸውም አቶ በየነ ረጋሳ
በስልጣናቸው ተጠርጣሪውን የለቀቁ በመሆኑ ፍትህ ይሰጠን በማለት የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
ጠይቋል፡፡ ስለዚህ ግለሰቡ የተሰጣቸውን ሀላፊነት ወደ ጎን በመተው እጅ ከፍንጅ የተያዘውን ተጠርጣሪ ወደ ህግ
ማድረስ ሲገባቸው ያላቸውን ስልጣን በመጠቀም የለቀቁ ስለሆነ በፌደራል የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር
ምስክሮች
1. መ/ር በራቃ ኢፋ
2. አቶ አህመድ አብዶሽ
ከሰላምታ ጋር
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን -------------------------
Date
ከ ፋሲሊቲ ማኔጅመንት
ጭሮ
1. ተማሪ አሰግድ አበራ በየነ 1755 .11 ID No የትምህርት ክፍል ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ accounting and
finance
2. ግርም ተፈራ መሀመድ 1781/11 የትምህርት ክፍል ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ accounting and finance
ወደ ዩኒቨርሲቲው ግቢ ሲገቡ የጥበቃ አባላት ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ እንዲያሳዩ ሲጠየቁ ባለማሳየት እና
የጥበቃ አባላትን በመሳደብና በመዛት በውጭ ባላቸው የስራ ሀላፊነት በማስፈራራት የግቢውን የጥበቃ የአሰራር
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
ስርዐት ባለመከተል ህጋዊ ትዕዛዝን ባለመከተል ሆንብሎ የአሰራር ስርአትን ባለመከተል ፣ ስራ እንዳይሰራ ሆን ብሎ
በማወክ ፣ በስራ ቦታ ላይ ጸብ አጫሪነት ስለተላለፉ ስለሆነ በተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የዲስፕሊን ክስ
እንዲመሰረትልን እንጠይቃለን፡፡
ምስክሮች
1. አቶ አንዋር ሙክታር
2. አቶ ግርማ ደጀኔ
4. አቶ ታጋይ ገረመው
ከሰላምታ ጋር
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን --------------------------
Date
ለአቶ ሶፍዩ መሀመድ ለአቶ እንዳልካቸው ካሳሁን
ጭሮ
ከዚህ በላይ በርዕሱ እንደተገለጸው ለተማሪዎች ክልኒክ ፡ ለተማሪዎች ምግብ ቤት እና ለላይብራሪ አካባቢ የተሸከርካሪ
አገልግሎት ለመስጠት ያስችል ዘንድ በቀን ,,,, በነበረን የውይይት መድረክ በተደረሰው ስምምነት ከዚህ ደብዳቤ ጋር
-------ገጽ አባሪ በተደረገው የተሸከርካሪዎች ሰምሪት መሰረት
1. ለተማሪዎች ክልኒክ የ 24 ሠዓት አገልግሎት
2. ለተማሪዎች ምግብ ሰራተኞችን ከንጋቱ 10፡30 ጀምሮ ወደ ግቢ የማስገባት አገልግሎት
3. ለላይብራሪ አዳሪ ሰራተኞችን ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ወደ ቤት የማድረስ አገልግሎት
አገልግሎቱን እንድታከናውኑ አሳውቃለሁ፡፡
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ጭሮ
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን --------------------------
Date
ሲጽፉልን የኛን ደብዳቤ ቁጥር ይግለጹ In Replying, Please Quote Our Reference
ለበላይ አብ ሞተርስ አዳማ
አዳማ
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ንብረትነቱ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የሆነው የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 4- 27858
ኢት መኪና ሰርቪስ የመግቢያ ጊዜው የደረሰ ስለሆነ በካምፓኒያችሁ ሙሉ ሰርቪስ እንዲደረግን ሁሉም እግር ጎማ
የዋጋ እና የክፍያ መጠየቂያ ሰነድ መሠረት አስፈላጊውን ክፍያ የምንፈጽም መሆኑን ከወዲሁ በታላቅ አክብሮት
እንገልፃለን ፡፡
ከሰላምታ ጋር
Oda Bultum University Directorate of የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ፋሲሊቲ
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን -----------------------
Date
ጭሮ
እንደሚገለልና በዚህ ምክንያት እየሰጠ የነበረውን አገልግሎት እንዳቋረጠ በደረሰን መረጃ መሰረት
የተረዳን መሆኑን እየገልጽን የግለሰቡን ብቃት ከግምት ውስጥ በማስገባትና በአሁኑ ወቅት ያለው
የአየር ጸባይ ከባድ በመሆኑና የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች አገልግሎቱን ባለማግኘታቸው የተነሳ ከፍተኛ
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለፕሬዝዳንት ጽ/ቤት
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን -----------------------
Date
ጭሮ
በትንሽ ችግር ምክንያት አገልግሎት መስጠት ማቆሙ ይታወቃል በአሁኑ ወቅት ደግሞ በከተማችን ላይ
ከፍተኛ የሆነ የመጠጥ ውሀ እጥረት እንዳለ ግልጽ ነው ይህ በመሆኑ ተማሪዎቻችን በውሀ እጥረቱ
በከፍተኛ ሁኔታ እየተቸገሩ ስለሆነ በግቢያችን የሚገኘውን የውሀ ፓምፕ ተጠግኖ ለአገልግሎት ዝግጁ
እንዲሆን እንጠይቃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለፕሬዝዳንት ጽ/ቤት
ጭሮ
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ፖ.ሣ.ቁ. 226፡ ጭሮ፡ ኢትዮጵያ P.O. Box 226, Chiro, Ethiopia
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን -----------------------
Date
ጭሮ
ከዚህ በላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የዩኒቨርሲቲያችን የተማሪዎች ቅበላ አቅም እየጨመረ
በእጥፍ እየጨመረ ስለሆነ ይህንን ፍላጎት ለማሟላት ---------ሜትር ኪዩብ የመያዝ አቅም ያለው
ግልባጭ
ለፕሬዝዳንት ጽ/ቤት
ጭሮ
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን -----------------------
Date
ጭሮ
ከዚህ በላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የሰራተኞች የደንብ ልብስ የቴክኒክ መራጭ ኮሚቴ የጥበቃ እና
የጽዳት ሰራተኞችን የሚወክሉ ሰራተኞች ከዚህ በታች የተገለጹት መሆናቸውን እንገልጻለን፡፡
በየነ ረጋሳ
አሚራ ዩሱፍ
ከሰላምታ ጋር
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ቁጥር ------------------------
Ref.No.
ቀን -----------------------
Date
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን -----------------------
Date
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ቁጥር ---------------------
Ref.No.
ቀን -----------------------
Date
ለ ሰይት ዳጀኔ
ለአነወር ሙክታር
ኦብዩ

ቁጥር----------------------
Ref.No.
ቀን -----------------------
Date
ለኦዳ ቡልቱም ዩኑቨርሲቲ አስተዳደርና ተማሪዎች ጉዳይ
ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት
ኦብዩ
ከዚህ በላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የቀን ሰረተኛ ከላይብረሪ ጀርባ ወደ ጨለንቆ ዶርም የምሄደዉ
መንገድ በሎዴር ተጠርጎ ና አንድ ከልቨርት ( CULVERT) ለመስረት የምያስፈልግ አሲር የጉልበት ሰራተኛ ፤
አንድ ፍሮዬ (Barbender) በላሙየ ና አንድ መሶነሪ (Masonary) በለሙያ ስለምያስፈልገዉ ቀን ሰራተኛ
ከሰላምታጋር
ስ.ቁ +251 255 511602 ፋክስ +251 2556510040 Tel. +251 255 511602 Fax፡ +251 256 510040
ቁጥር----------------------
Ref.No.
ቀን -----------------------
Date
ለኦቡዩ/ አስተ/ና/ ተማ/ጉ/ ም/ፕሬ/ ጽ/ቤት
ኦብዩ
ከሰላምታጋር