You are on page 1of 2

መጋቢት 15/2014

¾ ተ Ú ማሪ k ብድ ክፍ Á ውል ሰምምነት
ቀብድ ተቀባ Ã ፡ አቶ ካሳሁን ቱፋ ማሩ
አድራ h : አሮሚ Á ከልል ቡራ¿ ከተማ ገፈርሳ ጉጂ ¾u=ƒ lØ` አዲሰ
ቀብድ ሰ Ü: ወ/ሮ ዝና i i ፈራው አውነቱ
አድራ h : አ.አ ከተማ ኮ/ቀ ከ/ከተማ ወረዳ 13 ¾u=ƒ lØ` 663
ከላ à በርእሱ እንደተ Ök ሰው አኛ ከላ à ሰማችን ¾}Ökc¨< }ªªÄ‹ uk” 07/07/2014
u}Å[Ñ ¾u=ƒ iÁÜ ¨<M cUU’ƒ 50000.00 /GUd gI w` / ቀብድ/ ክፍያ የቤት ሽያጭ ውል
መፈጸማችን ይታወሳል፡፡
ሆኖም ለቀብዱ ተጨማሪ ይሆን ዘንድ በዛሬው እለት 500,000 /አምስት መቶ ሺህ
ብር/ በዚህ ውል ደረሰኝት መሰረት እኔ ቀብድ ሰጪ የከፍልኩ መሆኑን በፊርማዬ
አረጋግጣለሁ፡፡
እኔም ቀብድ ተቀባይ አቶ ካሳሁን ቱፋ ማሩ በዛሬው እለት ከላይ የተጠቀሰውን
ብር 500,000/አምስት መቶ ሺህ ብር/ ከቀብዲ ሰጪ በዚህ ውል ደረሰኝነት
የተቀበልኩ መሆኑን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህንን የቀብድ ውል ስንዋዋል የነበሩ ምስክሮች
1. አቶ ፍጹም ተ/ብርሃን አድራሻ፡-አ/አ ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 13 የቤት
ቁጥር 663
2. ወ/ት ሙሉ ደሳለኝ አድራሻ፡-አ/አ ኮ/ቀክ/ከተማ ወረዳ 15 የቤት ቁ.265
3. ወ/ት በቀሉደመና አድራሻ፡- ኦሮሚያ ክልል ቡራዩ ከተማ ለኩ ከታ
እኛም ምስክሮች ከላይ ቀብድ ሰጪ እና ቀብድ ተቀባይ ከላይ የተገለጸውን ቀብድ
ውል ሲፈጽሙ አይተን ሰምተን በምስክርነት በውሉ ላይ ፈርመናል፡፡
የቀብድ ሰጪ ፊርማ የቀብድ ተቀባይ ፊርማ የምስክሮች
ፊርማ
------------------------ ---------------------------- 1.---------------------

2.---------------------

3.---------------------

You might also like